ታገሺ እህቴ ሁሉም ያልፋል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 146,572

Elaf Tube

Elaf Tube

2 жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 579
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 жыл бұрын
ዲናችን እንወቅ አልብን አድራ ምርጥ አግላልጥ ሲመችኝ እሄ ፖሮግራም ብጣም ወኔ ይስጥኛል ድጋግሜ እስማዋልሆ ማሻላህ አልክ ወንድም
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
እኔም ከሚድያዎች ሁሉ ኢላፍ ሚድያ ውስጤ ነው ድምፁራሱ የናብያትን ድምፅ ይመስላል አለህ ይጠብቅህ ትምህርቱ አቀራረቡ ማሻአለህ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 2 жыл бұрын
ሳህ
@kuwaitcity7873
@kuwaitcity7873 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔👍
@fatyaramadan8303
@fatyaramadan8303 2 жыл бұрын
ኢሔንን ብሮገራም ማውርድ ከቻላችሁ እስቲ አሰውቁኝ አድትልኩልኝ
@HeriyaEto
@HeriyaEto 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️
@zayinbaataadsa8056
@zayinbaataadsa8056 2 жыл бұрын
ወላሂ በምሰለሜ በጣም ደሰ ብሎኛል
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
ወላሂ የኢላፉ ደአዋ ከጭቀት እዳገግም ያርገኛል ሁለየም የሰማሁትን ለራሱ ደግሜነው የምሰማው እፆናናለሁ ጀዛኸላህይር ኡስታዝ
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 2 жыл бұрын
ደምሪኝዉዴ
@fatumaasefaw7133
@fatumaasefaw7133 Жыл бұрын
እኔ እራስ
@allahrakha7658
@allahrakha7658 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@aaalsa9514
@aaalsa9514 Жыл бұрын
ሳህ
@semiraabrar1239
@semiraabrar1239 Жыл бұрын
@@fatumaasefaw7133)
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ. ፍትህ ለሳዉዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-dc6qx6me6u
@user-dc6qx6me6u 2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ ባአላህ ዱአ አድርጉልኝ ጭንቅ ብሎኛል ግራ ገብቶኛል ከፍቶኛል ብቻ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው አላህ ያቀልልኝና ያስተካክልልኝ ዘንድ በዱአችሁ አትርሱኝ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 жыл бұрын
አብሸሪ ማማየ አላህ ያስተካልልሸ
@user-dc6qx6me6u
@user-dc6qx6me6u 2 жыл бұрын
@@user-wx7oc2tj6u አሚን ያረብ
@Meram-dv6dk
@Meram-dv6dk 2 жыл бұрын
አብሺሪ አላህ ከጭንቀት ያውጣሽ ሀእህቴ
@sultanm7mad364
@sultanm7mad364 2 жыл бұрын
አብሽሪ ከጭንቅ ቦሀለ ፈራጅ አለ ሆቢ
@user-dc6qx6me6u
@user-dc6qx6me6u 2 жыл бұрын
@@sultanm7mad364 አሚን እህቶቸ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር إن شاء الله አላህ ታጋሽ ያርገን يارب እስቤት ያሉትን ወንድም እህቶቻችንን አላህ ነጃ ይበላቸዉ يارب ياالله
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን ያራቢ
@selamderebe950
@selamderebe950 Жыл бұрын
ሰላም ክርስቴን ነኝ ግንሁሌ ነዉ የማዳምጥዉ አስተማሪነዉ
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 Жыл бұрын
ያረብ
@hhaa44473
@hhaa44473 2 жыл бұрын
{ እነዚያ ያመኑና መልካምንም የሠሩ ት በእዉነትም አደራ የተባባሉ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ (ሱረቱ አል አስር አንቀጽ(3) وَالْعَصْرِ (1) إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (2) إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (3) } [ سورة العصر : 1 إلى 3 ] ( بواسطة تطبيق المصحف على أندرويد ) አላህ ከታጋሾችና መልካም ከሚሠሩ ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@rabiara9019
@rabiara9019 2 жыл бұрын
አሚንንያረብ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
አሚን ያረቢ ያረሂም
@Zamzam-yd3yl
@Zamzam-yd3yl 6 ай бұрын
ኣሚን ኣላሁሚን ያረብ
@hurelBoss
@hurelBoss 2 жыл бұрын
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዝ ወላሂ ትክክል መሶበርን እሚክል የለም ❤️❤️❤️❤️❤️
@muntiyube507
@muntiyube507 10 күн бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጨምርልክ❤
@user-bz1ik6qc7g
@user-bz1ik6qc7g 27 күн бұрын
ያረህማን.አንተው.በራህመትህ.ሱብን.ሰጠን🎉🎉🎉🎉
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u 2 жыл бұрын
ሰሉ አለል ሀቢብ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 2 жыл бұрын
S A W
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
መሻአላህ ወንድማችን ለተጠቀመበት ጥሩ መልእክት ነው አላህ የፃፈልኝ ላይቀር ሶብር አጥቻለሁ ሶብሩን ይስጠን ለሁላችን
@nanimavel8406
@nanimavel8406 2 жыл бұрын
ዱአ አድርጉል ቤተሰቤ በምቀኝነት እየፈረሰ ነው እባካቹ አንድቀን አስታውሳቹ ዱአ አድርጉል የቤተሰቤ ዝምድና ገመድ ከመቆረጡ በፊት!😔🤲🥺
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
አይዛሽ አላህ ካንቺ ጋር ነው
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዪ አላህ ያግዝሽ አብሽሪ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ አላህ መፍትሄዉን ያምጣዉ ምቀኛ እኔም ጋር ነዉ አላህ ሂዲያዉን ይስጣቸዉ ከተኮላቸዉ ይጠብቀን ያረብ
@medina5508
@medina5508 Жыл бұрын
አላህ መፍትሄዉን ያምጣልሽ እሱ አይቸግረዉም
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
አይዞሽ ሀያቲ አላህ ያግዝሽ
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 2 жыл бұрын
ይህ ምክር ወላሂ ከስደት ወደ ሀገር የገባን ሁሉ ምርጥ ምክር ነው አዳምጡት
@zakiranwarzakiranwar6160
@zakiranwarzakiranwar6160 2 жыл бұрын
ምክሩበጣምደሰይላልሰደትብዙያሰተምራል
@kadeejakonjo1269
@kadeejakonjo1269 Жыл бұрын
ትክክ
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 6 ай бұрын
በጣምየምወደው ትምህርት የማፅናናኝ ኢላፍ ጀዛከላህ ኸይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hadiyayemam3496
@hadiyayemam3496 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ያንተዳእዋ /ምክር በሂወቴ ተስፋ ዘርቶልኛል ሁለየም እየጠበኩ ነው የምከታተልህ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 жыл бұрын
እኔም
@meriamsisay3812
@meriamsisay3812 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን ሀቂቃ ባንተ ልቤ ተረጋግታ እየኖረች ነው ሲጨንቀን አንተን ስማ ጭንቀቴ ይጠፋል አንተን ሳልሰማ መተኛት አልችልም ከአላህ በታች ባንተ የውስጥ ደስታ አለኝ ወደ ጌታየም እንድቀርብ አድርገህኛል ስበብም ስለሆንክ እድረኛ ነህ አላህ ወዶሀል አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ አላህ በጀነት ይበሽርህ እስከ ዙርያትህ ያረብ
@zuriashhelil3011
@zuriashhelil3011 2 жыл бұрын
MhsAllah Jzk Allah UsTAz
@user-ms3mj4bf5p
@user-ms3mj4bf5p 2 жыл бұрын
🤲🇪🇹😭ያረብ አገራችነንም ሰላም ያድርግልነ እኛም ከታጋሾች ያድርግልነ ያረብ 🤲🤲🤲🤲👍
@user-vn9mt8to6i
@user-vn9mt8to6i 2 жыл бұрын
ጀዛ ከሏህ ህይር ወላሂ እያለቀሥኩ ነው ያዳመጥኩት አላህ ከታገሺወች ያድርገን
@zulfanuri4807
@zulfanuri4807 Жыл бұрын
😭❤️
@user-se3wb6mw5r
@user-se3wb6mw5r 7 ай бұрын
ያረቢ ሠብር ሥጠኝ😢😢😢😢
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
ያረብ ሦብሮ ሥጠኝኝኝኝ ጅዛኩም አላህ ከይረንንን
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
እሻአላህ ጀዛከላህ ህኸር ኡስታዝ አላህ ከታጋሸች ያረገን ያረቢ ያረህማን🎉🎉🎉
@user-jh4gq4lg7f
@user-jh4gq4lg7f 4 ай бұрын
አሚን ኡስታዝ ጀዛሙላህከይር🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Жыл бұрын
ወጀዛከላህ ኸይረን ያኡስታዝ አላህ ከሰብረኞች ያድርገን
@taibasaid6267
@taibasaid6267 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንያረብ ዪአላተ ማነአላኝ
@zhaera8933
@zhaera8933 2 жыл бұрын
ጀዛኽ አላህ ኸየር ወንድም በሰማነዉ እምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@fjf7535
@fjf7535 10 ай бұрын
ያረቢ ሰአድኒ የአሏህ ያልፍ ይሆን የአሏህ
@KhalijaKhalija-dt4fc
@KhalijaKhalija-dt4fc Ай бұрын
መሻአላህ ደስ የሚል ምክርነዉ አላህጀዛህንይክፈልህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀምያርገን
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
እሽአለህ ያርብ ምርጥ ዳእዋ ውስጤን ያምያረገገ♥ አለህ ይጠብቅህ በርተልን እኔም በተስፈ እያተጠበበኩ ነው ያራህመንን !
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 2 жыл бұрын
ውድ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ዱዓ አድርጉልኝ ለአላህ ብላቹ!!!
@fnfjdngjj1565
@fnfjdngjj1565 2 жыл бұрын
ወይ ኢላፍ ስወደው በሚናገራቸው ንግግረ እዳተ አይነቶችን ያብዛልንን ያረብ
@user-rb4mt2et7i
@user-rb4mt2et7i Жыл бұрын
🌷🌷🌷መሽ አላህ ወድሜ ጀዛከላሁም ሀይረን💓💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💌☝️
@alamshah560
@alamshah560 3 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 2 жыл бұрын
ኢንሻላህ አካህ ከሰብረኛች ጋር ነው እና ሰብር ይስጠን😭😭😭
@bintdewudi5737
@bintdewudi5737 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታ ጀዛሁምላህ ኸይረንጀዛ አላህ ከተጋሾቺያዲርገን ያረብ 🌹🌹👍
@user-zq9np8sn6c
@user-zq9np8sn6c 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምእራህመቱላወበረካቱ አህለንኡሰታዝ 👍👍👍 ኢላሀፍቱዩብ የሁለየም ምረጫየ ናት👍👍👍 አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ወዲምአለሜ ኡስታዚ አላህአጂርህን ያብዛልኚ አላህያበርታህ ትምህርትማሻአላህተባረክእሮህማን አላህአለክበትሁሉያዲርስህ ያረብ ከልቤነዉአላህዱአዬንሙስተጃብእደሜረግልህአልጠራጠርም በጌታዬ
@rahmarahma1406
@rahmarahma1406 2 жыл бұрын
ጭንቅጥብብሲለኝ ያተንዳእዋስሰማ እረጋጋለሁ አልሀምዱሊላ
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 2 жыл бұрын
እኔስ በረቢ ሱብሀነክ
@user-ej4eo4vk4f
@user-ej4eo4vk4f 2 жыл бұрын
ልክ እደኔ
@user-bp6tz9zc1y
@user-bp6tz9zc1y 2 жыл бұрын
ያረብ ባረያህን ሁሌ ቢለምን ማሰለች አተብቻነህ በሳውዲ ሚሰቃዩት በቃበላቸው ውጪ እያማራቸው በአድክፍ ታፍነው ፀሀዩም ንፋሱም ሳያዩ እየሞቱ ነው ىرب
@user-jj3ej9di8s
@user-jj3ej9di8s 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-lt2oo2ow8m
@user-lt2oo2ow8m 2 жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰይድና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አላህ ወንድማችን
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ርዕሥ ያአለህ በጣም ምወደው ሳደምጠው ልቤ የሚረጋጋ ደስታ ሚሰማኝ ቢኖር ኢላፍ ትዩብ I Like elaf tube አለህ ይጨምርልህ ውዱ ወንድማችን
@h.941
@h.941 2 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይር ኡሰታዝ ወላሂ ከልብ የሚገባ ምክር ነው አላህ ባላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛ
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 2 жыл бұрын
ያረቢቢቢ አላህ ታጋሽ አርገኝ ያረቢቢ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሱባሐን አላህ ወል ሐምዱሊላህ ያረቢ
@tsgstsysys7671
@tsgstsysys7671 2 жыл бұрын
ያሊኩምእሰላም፣ያረብለታሰሩትመፈታትንለተመሙትመሻረን፣ለተሸገሩማገኝትን፣እዝንትህንእደኛስራሳይሆንእንዳተእዝነትያረብ፣በስደትምያለነውን፣ከቤተሰቦቻችንጋለማገናኝትአብቃንአገራችንንሰላምአድረግልንያረብ፣በምንሰማውየምንጠቀምያረገን
@user-bk5tp3bz8g
@user-bk5tp3bz8g 4 ай бұрын
ቡዙነገር.ሥያሥጨንቀን.የተን.ነወየማዳምጠው.ጀዛሃላህከር
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ እንወቅ አልብን አደራ ምርጥ አገላለጥ ሲመቸኝ ውዱ ወድማችን ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ እኞንም በሰማነው ያስጠቅመን ያረብ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወላሂ በአሏህ እምላለሁ ደክም ስልችት ሲለኝ ኢላፍ ቲዩ ትዝ ይለኝና ዘልየ እገባለሁ ከዛ አዳምጣለሁ ከዛም አልሀም ዱሊላህ ልቤ ትረጋለይ ትደሰታለይ አሏህ ያቆይህ ወድሜ ከአሏህ በታች የደስታየ ምክንያት ኢላፍ ቲዩ ነው
@user-dn8ll6hr7q
@user-dn8ll6hr7q 11 ай бұрын
Jazakalla wakeyran menallah wandumachen Allah sabrun yalabsan Insha Allah hulum yalfal
@Hasbunallahweniemelwekil
@Hasbunallahweniemelwekil 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ
@user-kp8lo2cb2x
@user-kp8lo2cb2x 10 ай бұрын
ኡስታዛችን ለምክራቹ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ጭንቃችንንም አላህ ያስወግድልን አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ 🤲ምክርዎ ደሞ ደስስስስ ሲል ልብን ሚያረጋጋ ነው አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ
@user-kn2cw3yo8w
@user-kn2cw3yo8w 2 жыл бұрын
ያረቢ ታጋሾች አርጋን ሳህ ሁሉም ነገር ለሀይር ነው እንሻአላህ ያልፋል ጀዛክ አላህ ሀይር ባለህበት ያአላህ ጥበቃና እዝነተ አይለይህ የኔ የትግስት ኡስታዜ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቹ አላህ
@hjiyj5930
@hjiyj5930 2 жыл бұрын
جزاك الله خير
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ አላህዬ ሰዎችን በዳይ አታድርገኝ ሁሌም ምለምንህ ነገር ነው በነገሮች ታጋሽ አርገኝ በራሴ ህይወት ታጋሽ አርገኝ ጀዛከላ ኸይር ወድማችንበሰማነው የምንጠቀም ያርገን አሚን
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 7 ай бұрын
ያረቢ ታጋሽ አርገኝ ያረቢ ያረሂም
@user-rc3xz3cn2d
@user-rc3xz3cn2d 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ትምህርት ኢላፍ ❤❤❤❤👋👋👏👏👏👏
@selamnur7964
@selamnur7964 Жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርሎት ወላሒ ከጭንቀት ሚገላግል ነው
@readsede8146
@readsede8146 2 жыл бұрын
مباشره كم الله في الدنيا والاخره وجزاكم الله خيرا بارك الله فيك الله يهديك الله يحفظك
@user-ut4rb2zk8h
@user-ut4rb2zk8h 2 жыл бұрын
ጀዛኪላሁኸይረን ኡስታዜ
@fatmahasan3988
@fatmahasan3988 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰ የሚል ምክር ነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኞም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ በራህመቱ
@zebibaali7119
@zebibaali7119 Жыл бұрын
ያረብ ከጭቀት ነፃ አዲርገን የአላህ🙏
@seadakemal4705
@seadakemal4705 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ወላሂ ደስስ የሚል ትምህርት ነው።
@rhakma6479
@rhakma6479 2 жыл бұрын
ወላሂ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡዝታዛችን በሠማሁህ ቁጥር ልቤ ትር ጋጋለች
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
አህልን እንሻ አላህ ያልፋል እኔስ ከበደኝ በዱአ አስቡኝ በአላህ በስደትም በሀገርም በቤተሰብም ፈተናዉ በዛብኝ ያረብ
@user-tm8su3ec8x
@user-tm8su3ec8x 2 жыл бұрын
صلى لله عليه وسلم🌷 صلى لله عليه وسلم🌹 صلى لله عليه وسلم🌷
@user-kx2ze7tc4z
@user-kx2ze7tc4z 2 жыл бұрын
አሞኝ እያለቀስኩም ነበር ይህን ስሰማ ወሏሂ ቀለለኝ እኔ ማነኝ እማልታመመው ነብያቶቺም ታማዋል ያረብ ሶብር ስጠኝ
@user-ed6vf7tf2q
@user-ed6vf7tf2q 6 ай бұрын
جزاك،الله،خير،عوستز،አላህ፣ሶብሩን፣ይስጠን፣ያርብ
@hadiyaseid2163
@hadiyaseid2163 2 ай бұрын
ጀዛካአሏህ ኸይር አሏህ መካሙን ትግስት ይስጠን
@hayatalain7557
@hayatalain7557 7 күн бұрын
😢😢😢ይሄን ስሰማየምፆናናዉ ነገር እህ ድክም አለኚም ብቻአልሀምዱሊላሂ አለኩሊሀል❤❤❤
@user-wl7qz4pw3h
@user-wl7qz4pw3h 2 жыл бұрын
የተጨነቃችሁ እህቶቼ አላህ በዴስታ ይቀይርላችሁ ሀይልም ብልሀትም የጄሊሉ ነው ዱአእ ብቻ አድርጉ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
አሚንን
@user-lz1xf7qr1p
@user-lz1xf7qr1p 4 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw Жыл бұрын
ኢላፍውስጤፕሮግራምነው🌷💐💐🥀🥀🥀🥀🎓🎓🎓🎓🎓🎓
@shewateorange7324
@shewateorange7324 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ ያረብ አላህ ከሦብሮኚቹ ያድርገን ኢላፍዬ ጀዛከላኸይር
@sneg2959
@sneg2959 2 жыл бұрын
ኢሊፍ ይትዩቭ, ውስጤ ነው💐💐🌹🌹🎓🎓🎓☝
@meditishu8014
@meditishu8014 2 жыл бұрын
ያረብ ጀዛከሏህ ኸይር ኡዝታዝ
@user-qh8ql7zd9v
@user-qh8ql7zd9v 2 ай бұрын
አሚን ያራቢ❤❤❤❤
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ኢሻአላ አልሀምዱሊላህ ወለሂሁሉም ለኸይርነዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@monaali6909
@monaali6909 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። እኔ ምን አስጨነቀኝ ፣ነፍሴን የፈጠራት፣ታለምነው የሚሰጠኝ ጌታየ አላህ አለኝ ኢላሂ ☝️☝️☝️ነፍሴን አንተው እዘንላት
@lubabamohamadsaiad6086
@lubabamohamadsaiad6086 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይር የአኺ አላህ ከሶብረኛዎች ያድርገን ያረብ ኢላሂ ቅዋውን ወፍቀኝ ያረብ አጠክረኝ
@abduseid7960
@abduseid7960 Жыл бұрын
ጀዛከሌሑም ኸይር ደሥ የሚልትምርት ነው
@hadra1873
@hadra1873 2 жыл бұрын
ዋአሌኩም አሰላም ወራሕመቱ ኢላሒ ወበረካቱ ጀዛአክ አላሕ ኸይር ዛሬ እሔ ምክር ለኔ ነበር ማለት ይቻላል በጣም ከፍቶኝ ባለሁበት ሰአት ጠዋት እሔ ምክርሕ አረጋጋኝ አልሐምዱሊላ ሙኢምን እኮ ወደ አላሁ ሲመለስ እዴት ደስ እደ ሚል
@aniioromofqalidhahacaluuhu3780
@aniioromofqalidhahacaluuhu3780 2 жыл бұрын
Wallahi elaf tube jezak allah ker bexam ewedalew ehe program you are best and best teacher
@alxble5607
@alxble5607 Жыл бұрын
በጣም ምረጥ ምክረ ወላሂ ጀዛኸህላ ይር ኡዝታዝ
@enanuabdea4194
@enanuabdea4194 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 2 жыл бұрын
Mashaa Allah Allah yiicemiirillachu illaf bexam mesac new
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 2 жыл бұрын
ደጋግሜነው ምሰማው ይሂን ሀዲስ ወንድማችን ጀዛህን አላህሱባነውታአላ ይክፈልህ አኸይራ ወላዱኒያ
@user-lz4ew4if9l
@user-lz4ew4if9l 9 ай бұрын
ያረቢአንተታጋሽአርገኝ😢😢
@user-kq1el7kh5y
@user-kq1el7kh5y Жыл бұрын
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢሻአላህ ጀዛኩም አላህ
@user-qg5fz8yf8j
@user-qg5fz8yf8j 2 жыл бұрын
የአላህ ያረብ ሰብር ይስጠን ከታጋዦች ጉን አድርገኝ ያኢላሂ
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ ሃቅነው። ልቦና ይስጠን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ወንድሜ ላንተም አላህ ከይር ጀዛክን ይክፈልክ አላሁመ አሚን!
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
Masha Allah jzkl wokayiran
@zemzemmart4507
@zemzemmart4507 8 ай бұрын
አሚንንንን🎉🎉🎉🎉
@user-up3vt2fy3x
@user-up3vt2fy3x 2 жыл бұрын
ሱባህንአሏህ ጀዛከላህኸይረን ኡስታዝ
@wwew9775
@wwew9775 Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ በጣም ስከፋኝ የኢላፈን ሀድስ ስሰማ ሰብር አረጋለሁ ጀዛከላህ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በሰደት ያላች እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@foziyaabdu4836
@foziyaabdu4836 2 жыл бұрын
ዋንድሜ ጃዛካላሁ ካይራን ቃኑን ሙሉ ብሳማ ብሳማ ያማይጣገብ ዳዋ ዋንድሜ አለህ ካንታገር ይሁን
@user-gu9lu5vr5u
@user-gu9lu5vr5u 3 ай бұрын
ያረብ አንተ ሶብሩን ስጠኝ የረብ ልቤን በኢማን ሙላልኝ ያረብ ለኔ የሚበጀኝን ሁሉ ወፍቀኝ ያረብ ያረብ
@seadaseidassen8800
@seadaseidassen8800 Жыл бұрын
ያረብ ሶብር ስጠኝ
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Жыл бұрын
የረብ ጪቀተቺንን የስዎጊዲሊን የኢለህ🥺🥺🥺❤❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ኸይረን
@user-ex9gk6hy1x
@user-ex9gk6hy1x 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይረን አላሁም አተ ሰላም ወሚከሰላም ተባረክተ ያዛል ጀላሊወል ኢክራም ኢላሂ ከታጋሾች አድርገን ያረብ 😰
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር ወድሜ ልቤ ይረጋጋል የተበዳይ ዱአ ትሠማ እኔ በጣም የተከፋሁ በገዛ ባሌ የተበደልኩ ነኝ ዱአ አርጉልኝ ደሥታየ እድመለሥልኝ
በደልን አይወድም || ኢላፍ ቲዩብ ELAF TUBE
20:40
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,4 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
ኃጢአተኛ ነኝ...ምን ላድርግ? || ELAF TUBE
21:05
"ውሳኔው ያንቺ ነው! " ዑስታዝ ካሊድ ክብሮም
24:34
Rufaida Women's Foundation
Рет қаралды 102 М.
Umr xotimasining yahshi va yomon belgilari.
23:41
alqassam.studio
Рет қаралды 1,4 М.
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 19 М.
እመስገጃሽ ላይ ታገሽ
16:19
Al Faruk Media
Рет қаралды 72 М.
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,4 МЛН