ተገጣጣሚ ቤቶችን የሚሰራው ባለሙያ

  Рет қаралды 12,265

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

#waltatv #addiswalta #ጥሪት
ተገጣጣሚ ቤቶችን የሚሰራው ባለሙያ
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
KZbin: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Пікірлер: 68
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 9 ай бұрын
ብሬ ጀግና ነህ ህልምህን ኑረኸዋል በፀደቀ ዉጤት አፍሬአለሁ አንተ ትችላለህ ደ/አፍሪካ ደርሰህ የመጣህ ጊዜ እንዴት ቴክኖሎጂውን እንደወደድከው አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን የአፈር ቤት አይመጥነንም !! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!
@SudiMengesha
@SudiMengesha 11 ай бұрын
እዉነት የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔር ዕዉቀትህን ያብዛል አድራሻህን ወይም ስልክህን ማግኘት ብችል ማሰራት እንፈልጋለን
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 7 ай бұрын
አለማድነቅ አይቻልም! እግዚአብሔር አዕምሮህን፣ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ አብዝቶ ይባርከው!!!
@sisayabate6233
@sisayabate6233 10 ай бұрын
አድራሻቸውን አቅርቡልን
@mussienigate9591
@mussienigate9591 7 ай бұрын
አንዳንድ ዜጎች ለሀገር ፈተና ይደቅናሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች ደግሞ እንቅልፍ አጥተው መፍትሔ ያመጣሉ ።በርቱልን!!!
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 9 ай бұрын
ብሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ስራ ነው ቆንጆ እይታ ነው ከኮስት እስከ ቢዝነስ መረጣ የሚገርም እይታ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ አብሬህ ሥለሰራሁም ደሰ ብሎኛል
@Jonny14445
@Jonny14445 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ አድራሻ እና የግኑኝነትን መንገድ በዚሁ ብትገልፁ ጥሩ ነበር ስለዚህ ቴሌፎን እና አድራሻ ብትገልፁልን ጥሩ ነው አመስግናለሁ ጆን ከኖርዌይ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ያድብልህ በጠም ደስ የሚል ነገር ነው ።
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 Жыл бұрын
Thank you
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ያ አላህ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አብዛልን እውነት ለመናገር ይህ ሰው ሌላ ሀገር ቢሆንኮ በፈጠራ ስራው ቢቻ ሚልዮን ዶላር ሚሸለም ሰው ነበር መች ይሆን እንደ ሰው ምናስበው
@ShewalemKassa
@ShewalemKassa Жыл бұрын
የሚያበረታታ፡ስራ፡ነው፡ስዊድን፡በሙሉ፡የሚሰሩ፡እንፃዎች፡በተገጣጣሚ፡፡ነው፡የሚሰሩት፡ስመኘው፡የነበረውን፡መስማት፡ደስ፡የሚል፡ነው፡መገጣጠሚያዎች፡ማሽኖችን፡አገር፡ውስጥ፡እንዲያስገቡ፡መንግስት፡ቢተባበራቸው፡ጥሩ፡ነው
@hailemariamwaqjira4673
@hailemariamwaqjira4673 Жыл бұрын
can i get your phone no ?
@abduljelilshamil494
@abduljelilshamil494 Жыл бұрын
Thank you Enginer Berhanu
@getachewkelkay8158
@getachewkelkay8158 7 ай бұрын
could i know your address pls?
@Chernet-q4f
@Chernet-q4f 6 ай бұрын
Bro I am so proud of you
@zagijuuzagijuu651
@zagijuuzagijuu651 5 ай бұрын
Aadanaqinanya
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
A result of grit! Good job buddy 👏
@TerefeAlemayehu-t8c
@TerefeAlemayehu-t8c Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሲለክ ቁጥሩን
@sisayabate6233
@sisayabate6233 Жыл бұрын
ሰላም የአገሬ ልጆች የሰማነው ድንቅ ቴክኖሎጂ ወጭ ቅጣቢ ለድሀ ደራሽ ነው ሊበረታሠ ይገባል ተጠቃሚ ለመሆን አድራሻ እንዴት እናገኛለን ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን
@zagijuuzagijuu651
@zagijuuzagijuu651 5 ай бұрын
Tasafalaganalha
@emabetAberaalamu
@emabetAberaalamu 2 ай бұрын
❤❤❤❤ adiresha asqmxulen
@AHAl-x3b
@AHAl-x3b 7 ай бұрын
❤❤❤
@gethab-zj2zm
@gethab-zj2zm 2 ай бұрын
መልካሙን ሁሉ አንመኝልሃለን።
@solevideos307
@solevideos307 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችን ላየ መጀመሩ በተሠራ ፎቅ ላይ ጣራ አንስቶ መቀጠል ይቻላል ወይ የሚቻል ከሆነ ስልካቸው ቢሰጠን
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 7 ай бұрын
አድራሻ ስልክ አስቀምጥልን እናግፕው Good work
@tesfayechenfa4947
@tesfayechenfa4947 Жыл бұрын
Good
@jemal769
@jemal769 Жыл бұрын
Well done Ethiopian.....
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 ай бұрын
ስልካቸውን adires አስቀምጡ
@ሳሚዴቭቲዩብ
@ሳሚዴቭቲዩብ 8 ай бұрын
ድንቅ ሀሳብ ነው ወደ ክፍለሀገር ወጣ ብላችሁ ስሩ
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 6 ай бұрын
እባክችሁ በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ስልክ ማግኘት እንዴት ይቻላል
@Ayelm24
@Ayelm24 5 ай бұрын
ሰላም እንዴትናችሁ ታዲያ እንዴትነው የምናገኘው አድራሻ ወይም ስልክቁጥር እባካችሁ
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 7 ай бұрын
ዋጋም ይነገረን ጥሩ ስራ ነው አድራሻ ስጡን
@سعادهاحمد-ي6ض
@سعادهاحمد-ي6ض 6 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ቢያስቀምጥ
@solevideos307
@solevideos307 Жыл бұрын
ፎቅ መስራት ይቻላል?
@wdn93
@wdn93 10 ай бұрын
Yes but different standards
@ashenafiashenafi817
@ashenafiashenafi817 11 ай бұрын
አድራሻ ና ☎️ስልክ ቁጥሩን ለምን አትነግሩንም
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 6 ай бұрын
ጀግና የት ነው አድራሻህ
@MeseretGetachew-k9k
@MeseretGetachew-k9k Жыл бұрын
አድራሻ,ላኩልን
@merhawitleake-uz8bo
@merhawitleake-uz8bo 10 ай бұрын
ስልክ ስጡን
@girmataddes1008
@girmataddes1008 Жыл бұрын
እጅግ የሚያበረታታ ስራ ነው ስልክ ጥቁር ላኩልን
@solevideos307
@solevideos307 Жыл бұрын
እባካችሁ ስልክ ቁጥራቸውን ሼር አድርጉልን
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 2 ай бұрын
ምን ያደርጋል አድራሻ የለም
@abduseid5747
@abduseid5747 Жыл бұрын
አሰራሩን እንደት እንደሚስራ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ቢያሳዬ ባይ ነኝ ምክንያቱ ማንኛው ሰው ባለበት ቦታ ላይ እንዲስራ ይረዳዋል እስከ ማቴራኖቹ ጭምር ይለቀቅ
@ethdes2937
@ethdes2937 9 ай бұрын
mayhon New Esu Because Yelfabetn Mena Madreg New
@ሳሚዴቭቲዩብ
@ሳሚዴቭቲዩብ 8 ай бұрын
ዘመናዊ ስርቪስ ቤት ስንት ይፈጃል
@demeayano
@demeayano Жыл бұрын
የአንዱ ኮንክሪተ ሰንት በስንት ነው?
@AdaneWerku-o3i
@AdaneWerku-o3i 11 ай бұрын
ኧረ አድራሻዉ የት ነዉ ማሠራት እፈልጋለሁ
@Abiotkebede
@Abiotkebede Жыл бұрын
Their address please!
@zagijuuzagijuu651
@zagijuuzagijuu651 5 ай бұрын
Salka 09..
@SeniySeniyit
@SeniySeniyit 2 ай бұрын
አረአድራሻ ንገረን
@user-ce1ku4xw5l
@user-ce1ku4xw5l Жыл бұрын
ደብረዘይት የማበር ቤት መገንባት ፈልገናል ስልክ ቁጥራቸውን ላኩልኝ
@gemechuteklearegay7140
@gemechuteklearegay7140 7 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ ወደክ/ሀገርወጣበሉ።
@SeniySeniyit
@SeniySeniyit 2 ай бұрын
መሬት ላለዉ ሰዉ ትሰራለህ ወይ
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey 11 ай бұрын
ስልካቸው እንዴት ይገኛል
@SebleHgiworgis
@SebleHgiworgis 9 ай бұрын
ስልክ ቢያስቀምጡ ጥያቄዎች ነበረኝ
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 6 ай бұрын
አድራሻ እና ስልክ ከነዋጋው የመዳን ቅመሞች በሚመጥን ዋጋ
@Factstory-r2q
@Factstory-r2q Жыл бұрын
His telephone Please
@AtsedeAyenetwaTeffere
@AtsedeAyenetwaTeffere 10 ай бұрын
እኔ አፈልጋለሁ ክፍለሀገር ሄዳችሁ ትሰራላችሁ
@fasilleykun4729
@fasilleykun4729 11 ай бұрын
pls give me address
@elshalomluxurycardeatail-zi3hn
@elshalomluxurycardeatail-zi3hn 7 ай бұрын
Haw mach 30 korkoro
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 9 ай бұрын
ብሬ ጀግና ነህ ህልምህን ኑረኸዋል በፀደቀ ዉጤት አፍሬአለሁ አንተ ትችላለህ ደ/አፍሪካ ደርሰህ የመጣህ ጊዜ እንዴት ቴክኖሎጂውን እንደወደድከው አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 9 ай бұрын
ብሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ስራ ነው ቆንጆ እይታ ነው ከኮስት እስከ ቢዝነስ መረጣ የሚገርም እይታ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ አብሬህ ሥለሰራሁም ደሰ ብሎኛል
@Warkinesh-g3v
@Warkinesh-g3v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HikmaKedir-jk6fw
@HikmaKedir-jk6fw 10 ай бұрын
ስልክ ስጡን
@tesfayemelese1715
@tesfayemelese1715 9 ай бұрын
ብሬ ጀግና ነህ ህልምህን ኑረኸዋል በፀደቀ ዉጤት አፍሬአለሁ አንተ ትችላለህ ደ/አፍሪካ ደርሰህ የመጣህ ጊዜ እንዴት ቴክኖሎጂውን እንደወደድከው አስታውሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
የመኖ ማቀነባበርያ ቴክኖሎጂ
20:50
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,5 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН