ታክሲ ውስጥ ድንግል ማርያም እንደ እኛ ሰው ናት ሲሉ መቋቋም አልቻልኩም መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ Megabe Haddis Eshetu Alemayehu

  Рет қаралды 158,090

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

Күн бұрын

ታክሲ ውስጥ ድንግል ማርያም እንደ እኛ ሰው ናት ሲሉ መቋቋም አልቻልኩም መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ Megabe Haddis Eshetu Alemayehu

Пікірлер: 315
@--betegeorgis
@--betegeorgis 10 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ብሔርተኝነት 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/h4CvhZSgmr12ndUsi=Rs_MJ3QSq8_Fp3nT
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እማምላክ ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ሁሌም ይገባታል ዛሬሽይህን የምታዩ ሁሉ ደስስስስስስ ብሎኛል እስኪ የደስታዬ ተካፋይ ከሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ እስር ቤት ያለው ወንድም በ8 ወሩ ለቅድስት አገሩ በቃ
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ከድፍረት ንግግር ይጥብቀን በጥበብ በሞገስ ያኑረን አሜን።
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 3 жыл бұрын
Amen
@michaelwolde3299
@michaelwolde3299 3 жыл бұрын
Mariam ehte nat
@papibaby8184
@papibaby8184 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@emebetalene6126
@emebetalene6126 3 жыл бұрын
@@Non-nb3pi oommo
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም እናት እንድትሆነው የመረጣት እርሷን ብቻ ነዉ +++ በጌታ ምርጫ ለምንድነው የሚንጨረጨሩት ??? ምርጫዉ ልክ አይደለም ማለት ነዉ ??? ለምንድነው በርሷ ሁልጊዜ ተቃዉሞ የሚያደርሱባት ??? ያ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔርንና ማደሪያውን ቅዱሳንን ሁሉ እንደሚሳደብ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል +++ ትንቢቱም ሊፈፀም ግድ ነዉ እግዚአብሔር ፍፃሜአችንን ያሳምርልን +++
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን አስራት ላንተም/ቺም ያሳምርልህ/ሽ
@jesusisgod7710
@jesusisgod7710 3 жыл бұрын
Yene ehit ewnetu metihaf kidus lay ale bitanebi. Kibir yimigebaw le egziabher bicha new ,merto maderiyaw yaregat esu new. Mariyam rasu yihen tamnalech getaye medhanite bila titerawalech. Degmom esun simut new yalechew. Geta eyesus demo ene ewnetm mengedim negn bilonal. Tebareki
@jesusisgod7710
@jesusisgod7710 3 жыл бұрын
Sew mehonuan yemiyasay tikis Matyos 13 55 ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን? 56 እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
@@jesusisgod7710 ሰዉ አንድ አይነት ፀጋ አለዉ? እያንዳንዱ ሰዉ የተሰጠዉ ሰጦታ ይለያያል የርሷ ፀጋ ደግሞ ከሁሉ የተለየና የላቀ ማንም የሌለው ፍፁም ነዉ +++ ለአምላክ እናት በሁለት ወገን ድንግል ሆኖ መመረጥ አለም ላይ ካሉ ( በነፍስም በስጋም ) ስጦታዎች ሁሉ አይወዳደርም +++ ክብር ለሚገባዉ ክብርን መስጠት ከልጇ የተማርነው ነዉ ተተተ እርሷ ደግሞ የፍቅር የትህትና የሰላም እናት ነች +++ ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች ያለች ስለኛ ልጇን የምታማልድ የምትማፀን የምትፀልይልን የመስቀል ሥር ሰጦታችን ናት +++ እናታችን እመቤታችን እንላታለን +++
@agmasmedia
@agmasmedia 3 жыл бұрын
የብርሐን እናቱ እመቤቴ ሆይ ዘወትር ሳልሰለች አመሰግንሽ ዘንድ ፍቅርሺን አብዢልኝ፡፡ርኩሳን አጋንንትን ጸዋጋን አጋንንትን በተሰጠሸ ጸጋና ሐይል እሰሪልኝ፡፡ለክብር ሞት አብቂኝ፡፡ድንግል ሆይ ነፍሴን ከክፉዎች ወጥመድ ጠብቂኝ፡፡@N.Y
@ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ
@ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቤ ሀዲስ 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@welansaali674
@welansaali674 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማል መምህርችን እድሜናጤናይስጥልን🙏🙏🙏💚💛❤
@felekechmekesha2854
@felekechmekesha2854 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የድንግል በረከቷ ይደርብን አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እህጉራችንን ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅር የድንግል ማር ያም ልጅ ያድለን 😭😭😭አሜን አሜን አሜን🤲💚💛❤️👏🍏🍋🍅🙏🙏🙏
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@NoName-em8kb
@NoName-em8kb 3 жыл бұрын
Amen
@Kidst12
@Kidst12 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@መካሸውንጉሴ
@መካሸውንጉሴ 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aladorsador1138
@aladorsador1138 3 жыл бұрын
የተባረኩ እድሜዎት ይርዘም የኔታ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን መጋቢ ሃዲስ እሸቱ ያገልግሎት ዘመንን ይባርክ አሜን የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም መድሃኒያለም ከነቤተሰቦቾ ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን ቤተ ጊዮርጊሶች ተባረኩ
@seaditube878
@seaditube878 3 жыл бұрын
ወላሂ ሰዉናት የእየሱስ እናት ሰላም በነሱላይ ይሁንና
@አናሲሞስ
@አናሲሞስ 3 жыл бұрын
ማን አይደለችም አለ
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
@ssm.1400
@ssm.1400 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አይኔይ ልብ ስጠኝ የሚባለው ለዚህ ነው አይን ኖሮት እደኒ ልቡ የታወረ አቤቱ ቸሩ መድሀኒ አለም ልቦናየን ይከፍትልኝ ዘንድ እኅተ ማርምያ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች➕➕👏❤
@marymery4899
@marymery4899 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln abatachin ❤️✝️❤️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mukki3846
@mukki3846 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@abeni9752
@abeni9752 3 жыл бұрын
Egziabeher mastwal yestachu aynachun yabralchu
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 መምህራቺን,, አባታቺን መጋበኤ ሐዲስ 👏🙏🙏❤🙏🙏🙏
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአ ብሔረ ፀጋውን ያበዛልህ ድንግልማረያም ዘመንክንትባረክልህ ተዋህዶው ለዘላላምትኑረ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@መሰረትቢቂላ
@መሰረትቢቂላ 3 жыл бұрын
ቃል ይህዉት ይሳማልን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 3 жыл бұрын
ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል፤ ሮሜ 3:23
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🌿🌿🌿
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንመምህራችንፈጣራበእድሜበጤናያቆይልን
@mekdieta9680
@mekdieta9680 3 жыл бұрын
@@werkitazarra4338 amen
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@yohannessissay4052
@yohannessissay4052 2 жыл бұрын
ሠው መሆኗን አንክድም ምክንያቱም ሠው ናት መልአክ ነች ስለማይል መፅሐፍ
@abdiketema2222
@abdiketema2222 3 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen.
@Abel-7276
@Abel-7276 3 жыл бұрын
ቃሉ ከሚለው ማለፍ የለብንም ስው ሁሉ እኩል ነው ሰው ሁሉ ሃጢያተኛ ነው ነገርግን ሰው ሆኖ ከሰው የተወለደውን መድሀኒአለም ክርስቶስን ያመነ ነው ሙሉ ሰው የሚሆነው ሉቃ2:1 እናንብበው ፈጣሪ አይኖቻችንን ይክፈት።
@yabuyab7101
@yabuyab7101 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይግባትና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምንም ሀጥያት የለባትም ንፅህይት ፅንይት ቅድስት ክብርት ልዩ ነች የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል (1:42) ከሴቶች ይልቅስ የተባረክሽ ነሽ። መፅሐፈ ምሳሌ (31:29) መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። መኃለይ መኃለይ ዘ ሰሎሞን (4:7) ወዳጄ ሆይ ሁለንተናሽ ውብ ነው ነውርም የለብሽም::
@zinashteklemariam4935
@zinashteklemariam4935 3 жыл бұрын
ሉቃስ 2:1 ምን ይላል? በእርግጥ አንብበኸዋል? ስለ ድንግል ማርያም ክብር እንጂ አንተ የምትለውን ሀሳብ የያዘ ቃል አልተፃፈም ምን አልባት ሰወች ለማሳት የፃፉትን ወይም ያደሱትን መፅሐፍ ቅዱስ አንብበህ ይሆናል። የቃሉን ምስጢር ለመረዳት አይነ ልቦናችንን ያብራልን። አሜን አሜን አሜን!!! አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@ብሌንየናሆምእህት
@ብሌንየናሆምእህት 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን🌾🌾አሜን አሜን አሜን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
💚💛💖 አሜን አሜን አሜን 💚💛💝አሜን አሜን አሜን 💚💛💓አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድለኞች ነን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏💒💚💛💓💒💚💛💕💒💚💛💞
@እህተስላሴ-ዸ9ለ
@እህተስላሴ-ዸ9ለ 3 жыл бұрын
የማይጠገብ መምህር ውይ ጥበብ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይጨምልህ አባታችን
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምኅራችን እመ ቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሊቃውንት ሞገስ ነች ሊቃውንቱን ይጠብቅልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን።
@lucybelay9153
@lucybelay9153 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እንደሁላችንም ሰው ናት ነገር ግን አምላክ አድሮባታልና ተመርጣለችና ደግሞ ከኛ እንድትለይ አድርጏታል ነገሩ ከተመራጩ ሳይሆን ያለው ከመራጩ ነው በትንንሽ የመረዳት ልዩነቶች ውስጥ ዘራፍ የትም አያደርስም ምክንያቱም ትክክሉን የሚያውቀው መራጩ አምላክ ነውና
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 жыл бұрын
ትክክል
@lishannegussie4018
@lishannegussie4018 3 жыл бұрын
ቅድስት ኤልሳቤት በመንፈስ ቅዱስ ተሞልታ የጌታዬ እ ና ት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል !!!!!
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@asterab7282
@asterab7282 3 жыл бұрын
Amen
@didimamo9835
@didimamo9835 2 жыл бұрын
Ye'Getaye new yalchew
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ማርያም ሰው ነች እግዚአብሔር በ ምድር ጌታችንን መድኃንታችንን ወልዳ ለ ዓለም መድሃኒት እንድሆን ተመረጠች አለቀ . ይልቅ ያልሆነችውን ሆነች እያላችሁ ኪዳነ ምህረት , አርሴማ, ኩክ የለሽ , እያላችሁ ወደ ጣኦት የምትቀይሯት አስቡበት . ክብሯ አንድና አንድ ነው ጌታ እየሱስን አበረከተችልን አገልግሎትዋ አበቃ . ሌላው እንቶ ፈንቶ ነው .
@mkz21
@mkz21 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጥልን🙏🙏 የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁን🙏✟✟💒✟💚✟💛✟♥✟
@tsigemorgese4887
@tsigemorgese4887 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ይትከለን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@ሰላሜነሽድንግል-ኘ7ቘ
@ሰላሜነሽድንግል-ኘ7ቘ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋሕዶ እንቁ 🙏❤
@signals8462
@signals8462 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ክብር ለእናታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን🙏🙏🙏🙏
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 3 жыл бұрын
ክብር ለመቤታችን ለድንግል ማርያም
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kN-zm4ym
@kN-zm4ym 3 жыл бұрын
እወድሻለሁ እማምዬ የታደልሽ የክርስቶስ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ የኔም እናት ነሽ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ...............................................
@jesusisgod7710
@jesusisgod7710 3 жыл бұрын
Markos 6- 3 ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ በዚህ በእኛ ዘንድ አይደሉምን? አሉ፤ ይሰናከሉበትም ነበር።
@jesusisgod7710
@jesusisgod7710 3 жыл бұрын
Matyos 13 -55 ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን? 56 እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤቱ የድፋረት ሀጢያት አኖተ ጠብቀን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen kale hiywet yasemalin
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን +++ የኛ ብርቅዬ አባት +++
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስ ስጥልን ፀጋውንም ያብዛልን የኔ አጀት አርስ አባታችን መምህራችን እደእርሶ ሺ ታፍራ ተዋህዶ አችን አሜን💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ይሄ ቃለ ሕይዎት አይደለም ቃለ ውሸት ነው አይናችሁን ግለፁ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ ከዛ ውጭ ያለ መፅሐፍ hulu ተረት ነው
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ እንቁ አባታችን ኖት
@ዮህያዳፍቅሪ
@ዮህያዳፍቅሪ 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/j4HdgqdvrNJpbJI
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
መጋቢ እሸቱ የምወዶት እድሜና ፀጋ ይጨምርሎት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@biruktawitenyew4524
@biruktawitenyew4524 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተወዳጆች በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@gfbgggggx4331
@gfbgggggx4331 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለእይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን አሚን አሚን አሚን በቤቱ ያኑረን
@ezeraasrat8187
@ezeraasrat8187 3 жыл бұрын
ፀጋን የተሞላሽ !! እንዴት ያለ መታደል ነዉ።
@asdxyz2867
@asdxyz2867 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማናል
@amsaletaye4868
@amsaletaye4868 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንን
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ
@አልረሳውምማንነቴንበደምመ 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን📚📚📚📚📚✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@gebrutube7524
@gebrutube7524 3 жыл бұрын
እረ ይህን መስቀል አትጠቀሙ። አሳሳች መስቀል ነው።
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
ካልርህይወት ያሰማልን አባታቺን ክብር ልደንግል ማርያም ከተወደደ ልጃ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ይውርስልን
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን
@hayathayat2769
@hayathayat2769 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር መጋቢ እሸቱ
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን ለአባቶቻችን እድሜ ከፀጋ ያብዛልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን የኔ ልበ ብርሐን የኔታ እድሜ ጤና ይስገዎት❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@hennaballat4489
@hennaballat4489 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@azebkifle6887
@azebkifle6887 3 жыл бұрын
Adamchi mejemeria eshi egnam amlak bat alakenim gin geta maderiyaw tihon zend yemeretat nitsiyt nat mnim madereg ayechalim kesetoch hulu temertalach
@tigstasefaa8635
@tigstasefaa8635 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን የእማምላክ በረከት ረዴየቷ ይደርብን አሜን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም በስማነው ቃል ያማረ ፍሬ ርንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏❤
@ananfiker6800
@ananfiker6800 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale heweten yasemalen abatachin Egziyabher tsegawen yabezalwot
@alalkenims1369
@alalkenims1369 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በዚህ ላይ ተግባር ቢጨመርበት
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን...የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን...!
@ምህረተሥላሴ
@ምህረተሥላሴ 3 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅልን♥♥♥
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
አሜን ቃልዮዎት ያሰማልን የድንግል ማረያም በረከቶንና ምልጆዋ አይለየን
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝመው
@tiktokbastfootball2018
@tiktokbastfootball2018 3 жыл бұрын
መምህራችን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@maramenate7331
@maramenate7331 3 жыл бұрын
Amen amen amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
እኛ እንቁ አባት
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🏽
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 жыл бұрын
Kale heywoten yasemaln abatachin be edeme besga yakoyeln 💒💒💒🕊🕊🕊
@shamerashamera7769
@shamerashamera7769 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen Kate hewti yasemalen memerachin xegawin tabzalihi
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@esfaneshyedengelmaryamljea1909
@esfaneshyedengelmaryamljea1909 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አወ ለእግዛብሄር ሁሉ ይቻላል።
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur emeberhan enwedishalen enafkerishalen enatachen kegna ke hagerachen hogni ye hagerachen tensae yasayen amen amen amen
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@derejeabebe5760
@derejeabebe5760 3 жыл бұрын
ሰውማ ሰው ናት የምን ማመቻመች ነው ልዩ የሚ ያደርጋት አምላካችንና መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷ ነው
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ጠብቀህ ነበር? ትልቁ ስጦታ እኮ ይህ እኮ ነዉ ስለእመቤታችን አለመናገር አይቻልም +++
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን መምህራችን ለምድነው ላይክ ኮመንት የሌለው ማስተዋልን ያአድለን
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ 3 жыл бұрын
መምህራችንቃለይወትያሰማልንፀጋሁንያብዛልን
@ማርያም-ፈ9ቐ
@ማርያም-ፈ9ቐ 3 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን
@mimikidane4578
@mimikidane4578 3 жыл бұрын
Kale hiowt yasemalen abatachen weyeeeeeee fetfet adergew ekooo new yemeyagorsote keber ledengel mareyam lije yehon amen amen amen
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 3 жыл бұрын
Amen amen amene egthabher kale hywetne yasemalene
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 3 жыл бұрын
Kalehewet yasemalen Abatachen Leke new Emebetachen kehulume tebeltalech Amen Amen Amen
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
55:30
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 53 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 107 МЛН