ታለፈ ያ ዘመን || Talefe Ya Zemen 2016 /2024

  Рет қаралды 980,121

Mezmur Sound

Mezmur Sound

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@user-nb3rc4kj6j
@user-nb3rc4kj6j 12 күн бұрын
አባ ይህም ጊዜ አልፎ አንድ ቀን እንዲ ቆሜ እዘምራለሁ እባካችሁ ወገኖች ይህንን comment የምታነቡ ፀልዩልኝ
@highly_favoured7
@highly_favoured7 10 күн бұрын
Ayzon. I will pray for you. God is good all the time.
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 9 күн бұрын
ይታለፋል በጌታ
@YordiTgeye
@YordiTgeye 7 күн бұрын
በጌታ የማይቻል የለም ይህ ጊዜ አልፍ ጌታን የማመሰግንበት ቀን እጠብቃለው ያልፋል።
@Eng.CherinetGosoma-bh6xv
@Eng.CherinetGosoma-bh6xv 8 ай бұрын
ሰሞኑን ማለትም 2016 የሚያዚያ ወር ጅማሮ አከባቢ ሁኔታው ሁሉ ከ አቅመ በላይ ሆኖ አፍንጫው ላይ አንደተቆመበት ሰው መተንፈስ እስኪሳነኝ ድረስ ነበር የከበደኝ ዛሬ ግን ከ ሁለት ሳምንት በሁዋላ ይሄን መዝሙር ሳዳምጠው ረጅም ጊዜ መስሎ ይታየኛል:: ከ ሁሉ በላይ ግን የተረዳሁት እግዚአብሔር በእርግጥ ለሚጠሩት መልስ ነው:: ሃሌሉያ!
@mezmurtv2334
@mezmurtv2334 8 ай бұрын
🙌🏼
@dagneshdana
@dagneshdana 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢በትክክል በየትኛውም መንገድ ስታልፊ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ ብቻሽ አይደለሽም
@tsahaytsahay6131
@tsahaytsahay6131 6 ай бұрын
​@@mezmurtv23342❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WondimuLemesa-m7y
@WondimuLemesa-m7y 5 ай бұрын
@HasnaHussien-by5cg
@HasnaHussien-by5cg 5 ай бұрын
Puuuu😮¡oo
@saronabreham5450
@saronabreham5450 8 ай бұрын
😢ከዛሬ 3 ሳምንት በፊት እግዚአብሔር እመጣለው ሲለን አክስታችንን ሊፈውስልን ነው ብለን ስንጠብቅ ድንገት አረፈች አምኔው የጠበኩት ጌታ ቀረ ብዬ በከባድ ሀዘን ውስጥ ገብቼ ነበር ግን ዛሬ በልጅነቴ የሰማሁትን ዝማሬ ስሰማ ደግሜ በረታው ለካ ሊያፅናናን ነው መጣለው ያለን እግዚአብሔር ሀዘናችንን አሳልፎ ያስረሳናል አሳልፎ ያፅናናል
@bez316
@bez316 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ጌታ መፅናናቱን ይስጣችሁ🙏
@dagneshdana
@dagneshdana 8 ай бұрын
😢😢😢እውነት ነዉ አሁንም ጌታ ያበረታችሁ
@SadaAhmed-n5e
@SadaAhmed-n5e Ай бұрын
😢😢
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 8 ай бұрын
🙇‍♀️ልዑል ቅዱስ ፍቅር የሆነው እግዚአብሔር በትንሽ ፈትኖ በብዙ ይባርካል ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ከፍ ይበል
@በቲ
@በቲ 7 ай бұрын
አመንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronealmo2877
@meronealmo2877 6 ай бұрын
Amen 🙌🙏🙏🙏
@MahletLeulseged-s2u
@MahletLeulseged-s2u 5 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር እወደዋለው መንፈስ ያድሳል
@johntalila9854
@johntalila9854 Ай бұрын
Exactly❤❤❤
@ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
@ደጉሳምራዊ-ፀ9የ 3 ай бұрын
በጨለማ በጭንቅ በሞት ጥላ ውስጥ ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያውጣችሁ!
@FraolTolera-zo8wn
@FraolTolera-zo8wn Ай бұрын
አሜን
@BereketMolalgn
@BereketMolalgn 5 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ነገር ከባድ ይመስላል ድብርቱ መጨነቁ ማዘኑ ተስፋ ማጣቱ ትናንትን የረዳኝ ጌታ ዛሬም ይረዳኛል ታለፈ ያዘመን ብዬ የጌታዬን ስም እዘምራለሁ ኢየሱስ ሂወቴን መአዛ ይሰጠዋል ❤❤❤❤❤❤
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 5 ай бұрын
Amen ❤ 🙌
@MukudzeiRomeoKalulu
@MukudzeiRomeoKalulu 4 ай бұрын
እሄ ደግሞ የኔ ሕይወት ነዉ እኔም እማኛለዉ በጌታ ለመለፍ ይህን ጭንቀት ድብርት ብቻኝናት ተስፋ ማቁረጥ አስጨናቅ ግዜ ሁሉንም😢😢😢😢😢😢😢
@YosefJohn-te5zm
@YosefJohn-te5zm 4 ай бұрын
Amen
@BereketMolalgn
@BereketMolalgn 4 ай бұрын
በጌታ ስም እምላለው ያስጨነቀኝ ያስለቀሰኝ ያደበነኝ ነገር ሁሉ አለፈ ድብርት ጭንቀት የትላልቅ ሰዎችን እግዚአብሔር ያዘጋጀላቸውን የህይወት አላማ ለብዙ ሰዎች በረከት እናየሳቅ ምንጭ እንዳይሆን ሴጣን የሚያመጣው ፈተናነ ው ለምን ሴጣን ለብዙዎች መትረፍን የደስታ ምንጭ እንድትሆኚ አይፈልግም የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ነገር አለፈ ያልፋል ጌታ እኛ ላይ አላማ ስላለው መጨነቁ ለነገው እንደ ዳዊት እሱ መከራው እንደተፃፈ ያንቺም ታሪክ በደስታ ይፃፋል ከሀዘን ብኃላ ንግስና አለ እንደ እዮብ እጥፍ እናገኛለን መከራው ለሚመጣው ለኢየሱስ ❤❤❤❤❤ ክብር ነው በእኛ ዝቅታ የሱስም ይለግሳል ሁሉ ም ያልፋል። ሉ​@@MukudzeiRomeoKalulu
@Muli123-w5j
@Muli123-w5j 2 ай бұрын
2017 ማነው እንደኔ በፍቅር እየስማ ያለው ይሄን መዝሙር
@SifanAlemayehu-s7z
@SifanAlemayehu-s7z 2 күн бұрын
Ene
@AshenafiKebede-lk3tu
@AshenafiKebede-lk3tu 3 ай бұрын
ይገርማል በእግዚአብሔር ለሚታመን ማይታለፋ የሚመስሉ ቀኖች ሳምንቶች ወራቶችና አመታቶች ሁሉ ይታለፋሉ !! እግዚአብሔር ይመስስስስስስስስስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikiyas802
@mikiyas802 6 ай бұрын
I really wanna sing this song when all this storms end and for sure i will 🥺
@MihretEkene
@MihretEkene 5 ай бұрын
It will pass and sing this song
@MaryMarko-f5u
@MaryMarko-f5u 2 ай бұрын
Mee too
@meazawolderufael1585
@meazawolderufael1585 2 ай бұрын
Amen abren enzemralen
@danmetoya
@danmetoya 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው ስንቱን አስቸጋሪ ዘመን አለፍኩ? ታለፈ ያ ዘመን
@ABIABINI
@ABIABINI 8 ай бұрын
ይህን መዝሙር እየሰሙ ኖርመል መሆን አይቻልም ምክንያቱም መዝሙሩ ህይወተችን ስለሆና እኔ ኖርመል መሆን አልችልም ስሳመው😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bellaminte
@bellaminte 8 ай бұрын
yes
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 8 ай бұрын
በጣም እዉነት
@BetielTeklies
@BetielTeklies 8 ай бұрын
Tkkl normal mehon aychalm 😢😢😢❤❤❤
@Tesfaye-gn1hm
@Tesfaye-gn1hm Ай бұрын
Amen. Please pray for my health !!
@jerrydadi9749
@jerrydadi9749 3 ай бұрын
የልጅነቴ አምላክ አፍ መፍቻዬ አሳዳጊዬ እናቴ አባቴ እየሱስዬዬዬ መቆም በማያስችል ሁኔታ ውስጥ እንድቆም ያረከኝ😢😢😢❤❤
@خالدعبدالله-ح8م
@خالدعبدالله-ح8م 4 ай бұрын
ጌታሆይ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እኔንም የፈጠርከኝ ካለሁበት ህይወት አውጣኝ አየሰመጥኩ ያለሁ ያህል እየተሰማኝ ነው አኔም ታለፈ ያዘመን የምልበት ቀን አምጣልኝ የጌታ ልጆች ጸልዪልኝ😭😭😭😭😭😭😭
@Cifaaaaaaaa
@Cifaaaaaaaa 8 ай бұрын
I will sing this song in the near future. I belieave i will😢
@semretalem4973
@semretalem4973 8 ай бұрын
@atnasiyanegesso7630
@atnasiyanegesso7630 8 ай бұрын
There are many times in life i said this exact words and jesus makes it happen and showed me he is capable now i am singing those songs that I wish to sing. Be strong and wait for that day God bless u ❤❤❤
@naol22
@naol22 8 ай бұрын
bruh you're not only, we are on same boat 😥
@Cifaaaaaaaa
@Cifaaaaaaaa 8 ай бұрын
@@atnasiyanegesso7630 Ameen🙏 you are blessed
@ethiopianteka6986
@ethiopianteka6986 8 ай бұрын
Me too ❤
@abenezerhail2114
@abenezerhail2114 8 ай бұрын
እየሱስዬ አንተ ባትረዳን ኖሮ ምን እንሆን ነበረ ሆሆ...አባቴ እየሱሴ ተባረክ 🙏🔥
@ephremBamlaku
@ephremBamlaku 2 ай бұрын
ሁሌም ሳዳምጠው እንባ እየተናነቀኝ ነው 😢😢😢 😢 የማዳምጠው ዛሬ ደግሞ ከሁለት ወር በፊት በሞት ያጣሁትን በጣም የምወደው ወንድሜን ሳስብ እንባ ይተናነቀኛል መንፈስቅዱስ አሁንም መፅናናቱን ይሰጠኛል ያመንኩት ጌታ አይጥለኝም
@deresedana8428
@deresedana8428 8 ай бұрын
ያንን ክፉ ዘመን አሳልፎ ያዘመረህ(ን )ስሙ ይባረክ።
@Ethiopian197
@Ethiopian197 7 ай бұрын
በየ ቀኑ ሁለቴ እና ከዛ በላይ ሳልሰለች እና ሳላቋርጥ የምሰማት ድንቅ መዚሙር ናት። በቃ እኔ ከዚህች ሙዚሙር ጋር የተቆራኜ ሕይወት አለኝ፤ ሳልሰማት መዋል አልችልም፤ ለኔ የተዘመረች ናት።
@tesfaKasa-r2l
@tesfaKasa-r2l 3 ай бұрын
ታለፈ ያ ዘመን 😢😢❤️❤️❤️ እየሱስዬ ባንተ የማታለፍ ምን አለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👐🏿👐🏿👐🏿
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 6 ай бұрын
I would sing this song soon. Pray for me everyone.
@Yabsrakibret
@Yabsrakibret 5 ай бұрын
You will in Jesus name 💪
@aregashgabzew3416
@aregashgabzew3416 2 ай бұрын
እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን ያን ዘመን ተሻገርኩት አለፍኩት!!!! ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን!!!! የረዳኝን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ!!!!
@2913smh
@2913smh 8 ай бұрын
It's how people worship with this song and how open their heart is,I mean Literally everyone 😭😭♥️🙇‍♀️
@elsagenero9779
@elsagenero9779 8 ай бұрын
😢😢😢አቤት እንዴት እንደሰማሁት ከብዙ አመት በሃላ የተሰማኝ 😢😢 አቤት ጌታ ምን እንልሃለን የልጅነቴ አባት እና አምላክ ሰምህ ይመሰገን ❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ❤❤❤❤መሰፍኔ ተባረክልን ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ❤❤❤እኛ ቤት አንተ ልዪ ነገር ለህ ❤❤❤
@ddddariba6146
@ddddariba6146 24 күн бұрын
The week was blessing and on Friday, and I started listening turning my spiritual songs then it randomly pop up. The message is educational and not dramatic. I continued listening in my car and at home until midnight. My message to the singer and participants is GOD BLESS YOU! Your brother from oversees. Again, thank you all. I appreciate your effort putting together this spiritual non-dramtic song.
@TheSelamsolomon
@TheSelamsolomon 9 күн бұрын
ህህህ ያ ዘመን አለፈ ያ ዘምን እንደ እናትም ሆነህ ከእናትም በላይ አሜን
@dcake4918
@dcake4918 4 ай бұрын
I will forever sing this song for my king Jesus Christ
@AschalewAmezene
@AschalewAmezene 14 күн бұрын
ኢትዮጵያ ወንጌል የማድርስ ሃላፌነት አለብሽ
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 8 ай бұрын
መኖራችን በማይፈልጉ ክፉ መቅሰፍቶች መካከል እንድንኖር ስለፈቀድክ ፣ የህይወት በረከት ስለሰጠኸን አምላክ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን። በረሀውን ያሻግራል ፣ እሳቱን ያሳልፋል።
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@estifpawulos8107
@estifpawulos8107 8 ай бұрын
የኔ ምርጡ ዝማሬ ተባረክ 😍😍😍
@mulukenAbdulwase
@mulukenAbdulwase 15 күн бұрын
❤❤መስፍንዬ እንዴት እንደምወድህ መዝሙሮችህ ከልጅነቴ ጀምሮ ተባርኬበታለሁ ኦርቶዶክስ ከነበርኩኝ ሰዓት ጀምሮ❤❤❤
@SalaHilm
@SalaHilm 8 ай бұрын
እና ባንተ ላይ ያለ ብረህ የእግ/ር ቅባት ብሆንልኝ ብየ ተመኘዉ ጌታን በዘመኔ በመዝሙር ማገልገል እፈልጋለሁና::
@Breeyeshop
@Breeyeshop Ай бұрын
I’m in a difficult situation now I hope it shall pass quickly 🙏🙏🙌
@kalkidantariku6667
@kalkidantariku6667 8 ай бұрын
What a soul touch and amezing worship my God bless u our singer mesfin gutu i can't to control my emotions. I wish for u more blessing love u❤😢
@nehemiahyohannes725
@nehemiahyohannes725 8 ай бұрын
Ye tmhert bet mekfel atche enate Tama ye bet kiray are betam bzu new ahun gen getan eredton egame sew honen orphanage keftenal eski getan akbrulige alalfewm beye nebr 14 amete new gen endenate hono ende abat hone getan melakun leko enaten asakemat getan ayawardm yesu lij kehonku geta yakal beye enm beahtega lehone nebr ke stressed bezat gen🙏🙏🙏🙏be tezega bet west selam lanchi blo geba geta kibrun yiwsed enema ahun zemari nege geta kibrun yiwsed talefe ya zemen
@Diboraminishuge7sq
@Diboraminishuge7sq 8 ай бұрын
Betam enkuan geta redash eyesus hulun yasalfale yemayalefew ye esu melakment becha nw
@GenetAbuje
@GenetAbuje 3 ай бұрын
አሜን አሜን ታለፈ ያ ዘመን አሜን ኢየሱስዬ ታለፈ ያዘመን ባንተ አባባባባ 😢😢😢😢❤❤ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬ ❤❤
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 8 ай бұрын
እሰይ ሃሌ ሉያ በጌታ የሚያምኑ ሁሉ ይፅናኑ
@ZerubabelTesfsyeArera
@ZerubabelTesfsyeArera 5 ай бұрын
ክንድህ ደግፎ ያሻገረኝ ያ ሰው እኔ ነኝ።
@AbdinemeMosisa-j7m
@AbdinemeMosisa-j7m 9 күн бұрын
Tæbarek yene Abat♥️🙏
@kidistlemma7053
@kidistlemma7053 7 ай бұрын
ማፍዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ተቀድቶ የማያልቀው የዝማሬው ወንዝ ፍስስ ይበልብህ
@zelalemH-f1i
@zelalemH-f1i Ай бұрын
😊ዘመንህ ይባረክ ጌታ ሁሉን ይችላል ያልፋል
@tamiruyigletu6534
@tamiruyigletu6534 3 ай бұрын
ጌታዬ ባንተ ደግነት ስንቱን አለፍኩት እኔና አንተ የምናውቀው እየሱሴ ተባረክልኝ
@Tigst4555
@Tigst4555 5 ай бұрын
አሜንን አሜን አሜን 🤲 እግዚአብሔር አለከት ዛሬጌታ አሜንን አሜንንንንን አሜንንን አሜንንን እሜንንንን ትባክ አሜንን አሜንንንንን በጣም አመሰግለሁ አሜንን አሜንንንንን አሜንንን አሜንንን 🎉🎉❤❤❤❤
@TigistuTesfaye-y5q
@TigistuTesfaye-y5q 5 ай бұрын
የኔ ምረጥ ዘማረ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤ ተባረክ
@natsnetghirmai
@natsnetghirmai 2 ай бұрын
Amen talefe ya zemen awo besu deginet Bebizu tebarek Spirit filled mezmur ❤
@SolomonEndale-po9iu
@SolomonEndale-po9iu 14 күн бұрын
ግን አምናለሁ እግዝአብሔር ሁሉን ያሳልፋል!!!❤❤❤
@FikirteAbishu
@FikirteAbishu 5 ай бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ ይበል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@beamlaktilahun
@beamlaktilahun 8 ай бұрын
Bezi mider yemayalefew ye እግዚአብሔር አጋዥነት ነው ❤
@BetielTeklies
@BetielTeklies 8 ай бұрын
Ende abat hone ke abatm belay bzuh adrgolchal eyesus elshadai ..😢😢😢🙏🙏🙏❤❤❤
@mergalemessa
@mergalemessa 2 ай бұрын
My tear comes first before i start listning this blessed song.
@TarikuOljira-kz2ig
@TarikuOljira-kz2ig 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Geta hullee degnew,elshaday new indeabat indeinat new yazemen besunew yealefnew
@LiYu-wo4bi
@LiYu-wo4bi 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክ
@Sportsentertainmentfun
@Sportsentertainmentfun 3 ай бұрын
waqayyo akka dinqisiisaatti seenaa namaa jijjiira. god change a life in a miracle way...BCZ he is a true GOD!
@Heranfayisa
@Heranfayisa 6 ай бұрын
😢😢😢😢talef ya zemn igzaber yimesigen yagnawu zemn indalefe hulu ihemi yalifali🙏🙏
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Ай бұрын
በጌታ የተያዘ ሰው መዝሙር ፡፡❤❤❤❤❤❤
@DemisedansaDemisedansa
@DemisedansaDemisedansa 6 ай бұрын
ዘማሪ መስፍን እንኳን እግዝአብሔር እነዚያን ዘመናት አሳለፈህ
@realistic5356
@realistic5356 6 ай бұрын
Sle geta mn lbel. beka kiberlgn nigeslgn
@marylama7953
@marylama7953 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ታለፋ በኢየሱስ አሜን የኔ ጌታ ባንተናዉ ያለፋዉ ተምስገን የኔ ውድ አባቴ ተባረክ የ እግዚአብሔር ሳው
@degnetChencha
@degnetChencha 4 ай бұрын
ተባርኪያለሁ ይህ መዝሙር ይነካኛል ጌታ ይባርክ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@workuhoma7282
@workuhoma7282 19 күн бұрын
GOD BLESS YOU ALL ur life.
@AgegnehuArgiso
@AgegnehuArgiso 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር ይችላል ፡ ታለፈ ያ ዘመን
@RozaTek
@RozaTek 5 ай бұрын
መስፍኔ እግዝአቢሔር ይባርክህ ፀጋውን ያቤዛልህ❤❤❤
@Sosena-i8m
@Sosena-i8m 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atemutebelachew2156
@atemutebelachew2156 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@MeseleKuku
@MeseleKuku 5 ай бұрын
ሁሉን አሳልፎ በዙፍኑ ላይ ልምኖር ክብር ይሁን
@MounaBello-ls5ks
@MounaBello-ls5ks 6 ай бұрын
Soit benis chantre de l'Éternel, grande est ma joie de vous écouter du🇨🇲
@AmareYorgalem
@AmareYorgalem Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ማንነቴን የሚያሳየኝ ሂወት የሚዘራብኝ እና የወደቁትን የሚያነሳ አባት እንዳለኝ ያስታውሰኛል
@milliontaye8027
@milliontaye8027 4 ай бұрын
ኦው አንተ እራስህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ!
@wakjiralemessa5228
@wakjiralemessa5228 5 ай бұрын
I Respect the GOD with this SONG
@NewUaq-i4u
@NewUaq-i4u Ай бұрын
Amene Amene Amene eyesu eyesu Amene tebarki ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Demia-r3p
@Demia-r3p 3 ай бұрын
❤❤ውስጤ ደስ ያላት
@Brhane1221
@Brhane1221 Ай бұрын
eyalekesku degagime eyesemahut new alchalkum menor akitognal tselyulgn ebakachihu enem alfolgn getan endamesegin erdugn
@Madegtube
@Madegtube Ай бұрын
ታለፈ ያ ዘመን ፣ታለፈ ያ ዘመን ፣ታለፈ ያ ዘመን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@natinaelworkineh4943
@natinaelworkineh4943 4 ай бұрын
This song will always make me emotional.thank you jesus
@amanueltefera3372
@amanueltefera3372 8 ай бұрын
I still haven't stopped listening to it, it's a really soulful song. Blessed mesfine
@Tesfaye-gn1hm
@Tesfaye-gn1hm 21 күн бұрын
Amen ! Please pray for my health !
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 5 ай бұрын
Minasgeremegn meselachihu Yemitay yegzabiher menfes megegnetu really yemitay new eyesus I feel presence of Holly Spirit ❤❤❤❤
@eliasamenu6997
@eliasamenu6997 11 сағат бұрын
I can't control😢😢 my tears
@hanihay2930
@hanihay2930 3 ай бұрын
Bizu yemaitalefu yemimesilu kenatochin yastawesugnal Ahunema enem talefe yaa zemen elalehu
@bereketmengiste5831
@bereketmengiste5831 2 ай бұрын
ጌታዬ አመሠግንሀለሁ።
@mintutube1160
@mintutube1160 8 ай бұрын
ምን እንላለን ስምህ ይመስገን የኔ አባት!!
@endalekumsa
@endalekumsa 4 ай бұрын
መስፍን ጉቱ ዘመንህ ይባረክ
@rohamarohama1060
@rohamarohama1060 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡኡኡኡ አዎ ታለፌ ያ ዘመን ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤
@bemnetbeyene3056
@bemnetbeyene3056 8 ай бұрын
Be eyesus yemaytalef mn ale Tlantn yasalefen le negem tesfachn ersu new🙏
@Tesfaye-gn1hm
@Tesfaye-gn1hm Ай бұрын
Amen .Please pray for my health !!
@MahletTesfaye-w2d
@MahletTesfaye-w2d Ай бұрын
Amen Masfen tabarek❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbidSitota
@AbidSitota 5 ай бұрын
አፀናኝ መንፈስዉ መዘሙር አለፈ ይመስገን 🧎
@EyobBolola-s7p
@EyobBolola-s7p 5 ай бұрын
Woww God Is Good Word for word mesfinye god bless you 🙏
@rahellike8817
@rahellike8817 4 ай бұрын
God bless you
@terefechtubie265
@terefechtubie265 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መስፍኔ
@meriedAteve
@meriedAteve 3 ай бұрын
ነገን አይ ይሆን ወይ ያልኩባቸው እነዛ ጊዜያት አልፈው ሳይ እምባ ይቀድመኛል 😭 የኔ ጌታ እነዛ ቀናት አሁን ላይ ቀለው እንዳይታዩኝ እርዳኝ 🙏
@BiftuFufa
@BiftuFufa 4 ай бұрын
Geta yibark alfekut hulunim ka esu ka Ga hogni lak yalfal zamin yibark❤❤❤❤❤
@CheruMergatu-qo2ir
@CheruMergatu-qo2ir Ай бұрын
Yehon yegiziabeher moges bezih mezimur yisemagnal ......
@TarikuAshenafi-u7k
@TarikuAshenafi-u7k 4 ай бұрын
አሜን፣ አሜን አባዬ❤❤
@JanadriaanWolhuter-m6s
@JanadriaanWolhuter-m6s 4 ай бұрын
hulemii sisamaa yemasalachi zimare getaa barkii masafunii ✋✋✋✋✋✋✋✋😰😰😰😰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@johntalila9854
@johntalila9854 7 ай бұрын
Much Blessed Mesfine
@AsterChupo
@AsterChupo 5 ай бұрын
ልቤ አዝኖአል ነገር ግን አምላኬ በጥልቅ ውሃ ውስጥ ከእኔ ጋር እንደሚራመድ አምናለሁ, እርሱ እንደሚሸከምኝ እና አሁን ተስፋ መቁረጥ ቢሰማኝም በእሱ ላይ እምነት ይኑረኝ.
@endalkachewissayas1266
@endalkachewissayas1266 8 ай бұрын
ተባረክ የኔ አባት
@Aye-Education
@Aye-Education 4 ай бұрын
''getan silaltekabalu melate newu'astekakilut❤
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
💥መመኪያዬ መስፍን ጉቱ/ 2015/2023
7:31
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 422 М.
ኧረ ስንቱ ታለፈ
7:05
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 338 М.
ስንቱ ይነገር...መስፍን ጉቱ በፕረዘንስ....Presence TV | 19-Feb-2019
20:47
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН