ታላቁ አሊማችን ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ ወደ አኺራ ሄዱ ሃሩን ቲዩብ ልዩ ዝግጅት ስለ እርሳቸው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ሙሃመድ ሙስጠፋና ካሚል ሸምሱ አናግረናል

  Рет қаралды 37,689

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Пікірлер: 630
@abdulshemsu3989
@abdulshemsu3989 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂውን አላህ በጀነተል ፈርደውስ ያበስራቸው ኡስታዛችን
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ
@ዜድነኝመዉሊድአክባሪዋ 4 жыл бұрын
አላህ የጀነተ ያርጋቸው ያርብ የነብዩ ሰለላአለይ ወሰለም ጎርቤት ያርጋቸው ያኢላሂ😭😭😭😭😭
@ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ
@ውቢትቡታጀራውቢትቡታጀራ 4 жыл бұрын
አለህ ያራሀማቸው ባለፈው ወላሂ በጣም ደህናነኝ ሲሉ ደስ ብሎኝ ነበረ ግን የአላህ ወሳኔ ነው አላህ በጀነት ያበሽራቸው ሁሌም በልቤናቹው ሼህኢብራሂም 😭😭😭
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን
@የቢላልዘርነኝየሀበሻዋእን 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ በእዝነቱ ይቀበላቸው ማረፊያቸውን ኑር ያድርግላቸው በጀነት ተቀብሎ ያስደስታቸው ያረብብብብብብብብብ💔💔😭😭😭😭
@tube-ie2qh
@tube-ie2qh 4 жыл бұрын
አሚን
@hizaim7279
@hizaim7279 4 жыл бұрын
😭😭🤲🤲
@hayamaid8883
@hayamaid8883 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጁህን አላህ ፍርድሰን ጀነት ይወፍቅችዉ
@hizaim7279
@hizaim7279 4 жыл бұрын
😭😭🤲🤲
@hdhdhshd9760
@hdhdhshd9760 4 жыл бұрын
ኢነሊለሂ ወኢነኢለሂ ረጀኡን
@olkanabeki9935
@olkanabeki9935 3 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢሌህ ራጅኡን!! ታላቁ ሼካችንን አላህ በጀነቱል ፊውርዶውስ በነብያችን፣በሳሃቦቻቸው እና የላቀ ደረጃ በተሰጣቸው በደጋጎች ሰዎች ጎን ያስቀምጣቸው!! በእሳቸው ምትክ እንደ እሳቸው ግልጽነት በተሞላበት ሁኔታ የአላህን መመሪዎችና የነብዩን ሱናዎች የሚስተምሩንን አእላፍ ኡለማዎች አላህ (ሱ.ወ) ይተካልን!! የሳቸውን ደእዋ በሰማው ቁጥር ህልፈታቸው በየጊዜው አዲስ ይሆንብኛል፡፡
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 4 жыл бұрын
እናልላህወይናህለይሁ ራጅሁን አላህ ስራቸውን እቀበላቻው የቀብር ትያቀም ያቅልላቸው ጀነተል ፍርደውስንም እወፍቃቸው አሚን🤲🏽 ከአሜሪካን ነኝ ሁልጊዜ የሳቸው ዳዋ ያ ካማረው ከምወታው አንደበታቸው እማይሰለች ትምህርታቸውን ተከታታይ ነበርኩ አሁንበሳቸው ስም ሰደቀቱል ጂልያ ተባብረን ለውዱአባታችን ማረግ አለብን እንሻአላሀ አሩን ቱብ አላህ ምድያህን የበለተያስፋፋል ን አሚን🤲🏽
@sofiayimam6475
@sofiayimam6475 4 жыл бұрын
ኢአሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ኡስታዜ አላህ በጀነት ያበሽርህ ያረብ
@zehramohamed462
@zehramohamed462 4 жыл бұрын
ማረፊያቸው አሏህ ጀነተል ፊርደውስ ያድርገው ኢንሻላህ
@habiba3548
@habiba3548 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጂኡን አላህ ሡባሀነታላ ጀነትፈረዶሥይወፋቃቸው ኡሥታዝችን ሸህ ኢብራሂም
@hamzaaba1235
@hamzaaba1235 4 жыл бұрын
ወእናልላህ እለይሂ ራጅኡን። ወላህ የጣፋጭ አንደበት ባለቤት እና በመልካም ሥራ በትክክለኛው እስላማዊ ባህሪ የኖሩ ዓሊም ነበሩ። ያረቢ በታላቅነት ይሁንብህ ጀነተል ፍርዶስ እንድትወፍቃቸው ተማፀንኩ ።😭😭😭
@vhghb1161
@vhghb1161 4 жыл бұрын
እናሊላህ ወኢና እለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቅወት ኡስታዜ
@alanazi7715
@alanazi7715 4 жыл бұрын
እናሊላህ ወእናይህ እረጁኡን አላህ ጀነተል ፈርደወስ
@derejeshoro5720
@derejeshoro5720 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ሸይካችን አላህ የጀነት ያርጋቸው ቀብራቸውን አላህ ያስፋላቸው ያብራላቸው አላህ መጨረሻችንን የሳምርልን
@rahimkadir3618
@rahimkadir3618 4 жыл бұрын
ኢነ አሊላሂ ወኢነ አለይሂ ራጃኡን አላህይራማችሁ ውድ ኡስታዛችን አላህ ሱበሀን አላሁ ተአላ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቃችሁ ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው ውድ አባታችንን አጣን ያረብ ለቤተሰቦቻቸው እና ለሙስሊሙ ህብረተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ ያረብ
@نُوفحجاب-ظ5ز
@نُوفحجاب-ظ5ز 4 жыл бұрын
አላህይራህማቸው አላህ ይዘንላቸው አላህ ማረፊያቸውን ጀነተልፍርዶስ ያርግላቸው የኔአባት ቤተሰቦቻችውን አላህ ይሶብራቸው። እኔአገርቤትሆኝ የመጀመሪያግዜ ቴለብዥን እቤታችን ሲገባ የነሱንሙሀደራ ነበር የስማሁት አላህ ይዘንላችው የነብዩሙሀመድ ጎረቤት አላህያርጋችው
@መሁባየአላህባሪያ
@መሁባየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂወይናሊላራጁን አላህ የጀትያርጋቸው አላህ ሁማአሜንንንያረቢላለሚንንን😭😭😭
@leylakader6016
@leylakader6016 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ራጅኦን አላህ ለውድ አባታችን አሊማችን ማርፊያቸው ጀነተል ፊርዶስ ያርግላቸው ቀብራቸውን ብርሀን የጀነት ጨፌ ያርግላቸው አሚን አሚን
@suleimanhusen9932
@suleimanhusen9932 4 жыл бұрын
እና ሊላህ ወእና እሌህ ራጂኡን፤ አላሃ በጀነተል ፊርዶዉስ የኑሪሊን
@naematemame5886
@naematemame5886 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ቀብራቸውን በጀነት ጨፌ ያባሽራቸው ለመላው ቤተሰቦቻቸው ና ለመላው ሙስሊም ሰብር ይወፍቀን ለኛም ካቲማችንን ያሳምርልን ያረብ
@አላህነውወኪሌ-አ3ፈ
@አላህነውወኪሌ-አ3ፈ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢራጁኡን ያአሏህ ሱብሀኑ ወተአላ ይራሂም አሏህ
@ሰአዲአብዱየአልኢማንተማሪ
@ሰአዲአብዱየአልኢማንተማሪ 3 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢራጆን አላህ ሱበሀነ ታአለ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው አላህ ሱበሀነ ጀነትን ፊርዶስ ይወፍቃቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 жыл бұрын
ሁላችንም ወደዛው ነን! ልባችን ታዝናለች ፣ አይኖቻችን ያነባሉ፣ ሆኖም አላህ የሚወደው ቃል እንጂ ከአንደበታችን አናወጣም። ሸይኽ ኢብራሂም ሆይ! እርስዎ ስለተለዩን እጅግ አዝነናል። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጆኡን! ማረፍያዎን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልን! ጌታችን ሆይ! የኛንም መጨረሻ አሳምርልን።
@yersulwedag3783
@yersulwedag3783 4 жыл бұрын
የህይወት መሰረቴ ሸኼ ምን እንደምል አላዉቅም ያረቢ ያረቢ ማረፊያቸዉ ጀነተል ፊርዶስን ወፍቃቸዉ ያ አላህ
@fathaendris5103
@fathaendris5103 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ራጅኡን አላህ በእዝነቱ ይቀበላቸው ማረፊያቸውን ጀነት ፍርድወስን ያድርግላቸው መልካም ስራቸውን ሁሉ ይቀበላቸው ያረብብብ
@ametulamahbub4508
@ametulamahbub4508 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አሏህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቸው
@fuziya6298
@fuziya6298 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢ ላሂራጅ ኦን ያአላህ ጀነተልፊርደ ወስን አተውል ወፍቃቸው
@umufrdowostube5608
@umufrdowostube5608 4 жыл бұрын
ያረብ ጀነትል አእላ ይወፍቃቸው ያረብ ያረብ መጨረሻችን አላህ ያሰምርልን ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ
@የሁረልአይንተማሪነኝየሁሪ 4 жыл бұрын
አሚን ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላሂ ራጁኡን እፍፍፍፍፍ ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው ያረብብብ
@ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ
@ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ 4 жыл бұрын
መልካም ስራቸዉን አላህ ይወደድላቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል. እኛም መጨረሻችን ያሳምርልኝ
@إدريسيسن
@إدريسيسن 4 жыл бұрын
انالله وأنا اليه راجعون
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
@@إدريسيسن ጀነተልፍርዶስ፣ይውፍቅ፣ያረብ
@إدريسيسن
@إدريسيسن 4 жыл бұрын
መልካም ስራቸዉን አላህ ይወደድላቸው እጅግበጣም ያሳዝናል
@mdamin9402
@mdamin9402 4 жыл бұрын
አብደረሂም ማሻአላህ ጥሩ ዝግጅት ነበር በርታ ጎበዝ ነህ ጥሩ ቅንብር ነው እኔ ሸኼ ነበሩ።።።።
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 4 жыл бұрын
እናሊላህ ወእናእለይህ ራጅኡን አላህ በጅነቱ ይበሽራቸው
@kaderdamala9675
@kaderdamala9675 4 жыл бұрын
እናልለህ ወእናልለህ ራጁኡን አለህ በጀነትል ፍርዶስ ያኑራቸው
@dfgghh9015
@dfgghh9015 4 жыл бұрын
ኡሱታዙና ምርጡ ደኢያችን አላህ ሱበሀናሁ ወተአላ ከቀብር ጥየቄ ዎች ሁሉ ነጀሃ ይበሉውቱ በጀነታል ፍሪዶስ ለዘለላም የበሽሩውት መልካም ስራውት ዎደአላህ ይቅደም አላህ መልካም ስራውትን ዎዶ ፋቅዶ ይቀበለዉ ኢሻ አላህ ያረብ እንዲሁም ለመለው ቤተሰቡት በሙሉ አላህ ሶብሩን ይዎፍቀቸው
@ameenaameena1359
@ameenaameena1359 4 жыл бұрын
ኢናሊ ላይ ወኢናሊላሂ ራጆኦንጀነተልፈርዶስይወቀወት
@lubabasaeed2205
@lubabasaeed2205 4 жыл бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናራጅኡ አላህ በጀነተ ፈርዳስ ያበሽራቸው ያረብ ኡኡኡኡኡኡያሳዝናል
@afarkassismedia
@afarkassismedia 4 жыл бұрын
አሏህ ያርሓሙክ ያ አሏህ ማረፍያህ ጀነት አድሪግለት
@halimaseid3179
@halimaseid3179 4 жыл бұрын
ሸሁ እና አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀወት ኢንሻላህ እኛንም አላህ ሶብር ይሰጠን ከባድ ነው ወላሂ
@NimJeble
@NimJeble 10 ай бұрын
አላህ ይራማቼው
@useralyahar3068
@useralyahar3068 4 жыл бұрын
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጂኡ አላህ ይርሀማቸው ስራቸውንም አላህ ይውደድላቸው ያረብ ያማል እኮ
@aseyatube
@aseyatube 4 жыл бұрын
አለህ በጀነት ፍርዶስ የኑረቸው😭😭😭😭
@hadiamohammed1050
@hadiamohammed1050 4 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢለይህ ራጂኡን እፍፍፍአላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያረብ
@zainabzainab747
@zainabzainab747 4 жыл бұрын
ያአረቢ አላህ ጀነተል ፊርዶሥ ዪወፍቅቹ አላህየወደደው ዪወሥዳአል ግእን ያአማአል
@duaasaleh1330
@duaasaleh1330 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ያአላህ አላህ ሱበሀነወታአላ ከይር ስራቸውን ይውደድላችው
@جميلةمحمد-س4م
@جميلةمحمد-س4م 4 жыл бұрын
አላህ ለቤተሰቦቻቸውእና ለመላው ወዳጆቻቸው ሶብርንመፅናናትን ይለግሳቸው ያአላህ
@hayuuseid730
@hayuuseid730 4 жыл бұрын
ኢናኢሊላሂ ወኢናኢሊላህ ራጅኦን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው ያረብ ኡስታዜ 😢😢😭😭 ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ
@salesale314
@salesale314 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ መልካም ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው።የኛንም ዱአ አላህ ይቀበለን
@rabiamuhi8777
@rabiamuhi8777 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ አላህ ጀነትን ፈርዶስ ይወፍቃቸው
@MdSohag-fz3wi
@MdSohag-fz3wi 4 жыл бұрын
ኢናላሂ ወኢነ ኢላሄን እራጁሁን ኣሚን ኣሚን ኣላህ ቀብራቸውን ኑር በኑር ያድርግላቸው
@hayatnuru5001
@hayatnuru5001 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያድርጋቸው ያርብ
@fatimasaeed3716
@fatimasaeed3716 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናኢለይሂራጅኡንአሏህበራሕመቱይቀበላቸውያረብ
@lubabaahmed9927
@lubabaahmed9927 4 жыл бұрын
አላህየጀነት ያደረጋቸው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
😭😭ሞት 😥😥 አንተ ሞት የሚሉህ ድንገት ትመጣለህ ፣ በህግ አትከሰስ በምን ትያዛለህ ፣ ድንገት ሳትታሰብ ወዳዉ ትመጣለህ ። ዋ ነፍሴ እኔስ ፈራሁልሽ ፣ ምንም ሂይር ስራ ምንም ሳልዝልሽ ። ድንገት ሳያስቡት በሰላም በፍቅሩ ፣ እንዉላለን ብለዉ ድንገት ወተዉ ቀሩ ። እኔ የሚገርመኛ ለዝች ለቀሪ አለም ፣ ብዙ ለማታስኖር ሁሉ ጊዜ ሰላም እና ፍቅር የለም ። ግማሹ ዘረኛ ግማሽ ምቀኛ ግማሹ ዉሸታም፣ ሁነዉ ይኖራሉ ግን ለምን ይኖራሉ ለዝች ለአድ አለም። የአንተ ዘር ሀብታም ነዉ ፣ የእኔ ዘር ደሀነዉ ፣ የአንተ መልክ ቀይ ነዉ ፣ የእኔ መልክ ጥቁር ነዉ ። የሁሉም ዘር፣ አንድ ነዉ ዘረኛ ነት ይቅር ። ነገ ጣት ሁሉም ነገር ቀሪ ነዉ አፈር ነዉ ትራስህ ፣ የዘላለም ልብስህ ።ትመረምራለህ መግባቴን መውጣቴን
@marimmahmoud9903
@marimmahmoud9903 4 жыл бұрын
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 4 жыл бұрын
እስኪ በውስጥ ላኪልኚ ግጥሙን እህት
@hizaim7279
@hizaim7279 4 жыл бұрын
🤲🤲
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@sistrjabreelsistrjabeel9656 እንደት ላግኝሽ እማ
@yallahbaryayersulenafac2833
@yallahbaryayersulenafac2833 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ermeberukxi9411
@ermeberukxi9411 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ኢራጁኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው
@لبابه.محمد
@لبابه.محمد 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን ኡሰታዛችን አላህ ጀነተል አእላ ይወፍቃችሁ ዋነፍሴ ያረብ ዛሬሰ ፈራሁልሺ
@qweqqweq7137
@qweqqweq7137 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወ ኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ በጀነተል ፌረዶስ ያኑራቸዉ
@zainaba3557
@zainaba3557 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ይበላቸዉ ያረብ በራህመትህ 😭😭😭😭😭 ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ 😭😭😭🦚
@abduldelil2582
@abduldelil2582 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ይልርጋቸው አላህ ወክበር
@kuwastar7556
@kuwastar7556 4 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ጀነትን ፍርዶሰ ይወፍቃቹ ወላሂ የእናንተ ማጣት ለኛ ትልቅ ህመም ነዉ እሰልምናችን ያሳስበኛል
@hikhikmchikma4624
@hikhikmchikma4624 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለሂ እረጁኡን ጀነተል ፊርዶሥ ይወፍቅልን ያረበ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን አላህ የጀነት ያድርጋቹ
@fatumaendris5423
@fatumaendris5423 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይራሃማቸው
@እሙአማር-ቐ8ረ
@እሙአማር-ቐ8ረ 4 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነእነ ኢላሁ ራጅኡን እስታዝና አላህ በጀነተልፍርዶስ ያስቀምጥልህ ቀብርህ ኑር በኑር ያርግልን እህህህህ
@heydubai5149
@heydubai5149 4 жыл бұрын
ያሸክ አላህ በጀነት ያበሽርልን ያረብ
@ኡሙሙሀመድR
@ኡሙሙሀመድR 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይራጅን አላህ ጀነተልፊርዶስን ይወፍቃቸው ያአላህ ያረብ ጀነትን ወፍቃቸው
@nuretassen4719
@nuretassen4719 4 жыл бұрын
ኡዝታዜዜዜዜዜዜዛዜዜዜዜዜዜዜዜአላህይራህማችሁኢናኢላሂወኢናኢላሂራጅኡንአላህቀብራችሁንኑርያርግላችሁ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን አላህ በጀነት አደራ😭😭
@youtube5092
@youtube5092 4 жыл бұрын
እናሊላህ ወኢናሊላህ ራጁኡን አዘንኩ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 4 жыл бұрын
ኢነአሊላሂወኢነኢላይሂ ራጅኡን አላህ በጀነት ይቀበለወት
@lailalaila5183
@lailalaila5183 4 жыл бұрын
እናሊለህ ወእና እለሂ ራጂኡን ያማይቃር ጉዞ
@kw6884
@kw6884 4 жыл бұрын
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጁኡን ጀነተል ፊርዶሥ አላህ ይወፍቃቸው
@ለንበሮትፍረኮት
@ለንበሮትፍረኮት 4 жыл бұрын
ያሉትንም ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን አላህ ፤ከሙባ ሁሉ ይጠብቅልን ያረብ
@jamilajamila2313
@jamilajamila2313 4 жыл бұрын
እናሊላህ ወይነአይሂ እራጅቁን አላህ ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቀወት ውዱ ሸህ አችን
@mersalmersal4888
@mersalmersal4888 4 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጁን አላህይዘንላቸው አላህጀነተልፌርዶስ ያኑርልን ። በጣምነው ያዘኩት ፡ኡፍፍፍፍ ይከብዳል ሞታቸውመስማት
@nunuabdu1882
@nunuabdu1882 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያደርጋቸው
@toybanurya1004
@toybanurya1004 4 жыл бұрын
ኢናኢላሄ ወኢናኤላሄ ራጀኦን. የተወለደ አባት ማጣትከባድነው. ጀነትን አላህ ይወፋቃቸው
@ሪምቢትሙሀመድሪም
@ሪምቢትሙሀመድሪም 4 жыл бұрын
እነአሊላህ ወይነኢላሂ ራጁኡል አላህጀነተፊርዳስይዉፍቃቸዉ ኡፍፍፍፍፍፕ
@ከድጃጀማል
@ከድጃጀማል 4 жыл бұрын
አላህ. በጀነተል ፍርዶስ ያኑርልን ያረብ
@saadaadam2356
@saadaadam2356 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊሏሂ ራጁኡን አሏህ ይዘንላችሁ ያሸህ
@ለንበሮትፍረኮት
@ለንበሮትፍረኮት 4 жыл бұрын
እውነትም አንደበተ ማር ጣፋጭ ነበሩ አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቀን
@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና
@መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኦን አላህ ጀነተል ፈርድሥ ከነብዩ ሠላለሁአልሂ ጎረቢት ያርግልን አባታችን አሊማችን ከብርህም አላህ ያሥፋልህ ብረሀንያርግልህ እፍፍፍፍፍ ያማል
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጁኡን ያረብ ያሸህ ኢብራሂም አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቀወት የኔ አባት ውዲ ኡስታዜ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቃቱል ሞወት ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሺ ናት አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን ያሀይዩል ቀዩም አንተ መልካም ስራቸውን ተቀበላቸው ከቀብር ቅጣት ጠብቃቸው ያረብ እኔ በምን ሁኔታ ላይ ሁኝ እንደምሟት ጨነቀኝ ያረብ የመጨረሻየን ነገር አደራ ኩል ሙስሊም
@ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
@ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 4 жыл бұрын
ኢናሊሏሂ ወኢናሊሂ ራጀኡን አሏህ ይረህማቸዉ አሏህ ጀነተል ወርደዉስን ይወፍቃቸዉ ያረብብብብ ያአሏ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ
@ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢሊይሂራጅሁኡን አላህ ጀንትልፍርዶስን ይወፍቃቸው ሁላችነም ወደአላህ ተመላሾችነን እሳቸውነም የሰሩትን መልካም ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው ዉድአሊማችነን አጣን ሁኖምግን ለርሱ መረጣቸው
@ethiopia1509
@ethiopia1509 4 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 sheik Ibrahim Siraj May Allah Reward you the highest leave of Jeneh
@shamsshams3493
@shamsshams3493 4 жыл бұрын
ኢነሊላወኢነአለይሂራጅኡን አላህበጀነትፍዶስ ይወፍየችሁ አላህ ይርህማቸው ከቤተሰብ የተሻለ በጀነት ፍርዶስ ከቤትየተሻለ ቤትአላህ ያኑራቸው
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
@ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን አላህ በጀነት ጨፌ ያኑርልን ያረብ ለቤተሠብም አሏህ ሰብርን ይወፍቃቸው ያረብ
@muba.iloveyourashid6661
@muba.iloveyourashid6661 4 жыл бұрын
Enalia.elye.rajuone😢😢😢
@جميلةمحمد-س4م
@جميلةمحمد-س4م 4 жыл бұрын
ኢናአሊላሂወኢናኢለይሂ ራጅኡን የኡዝታዝአብደልመጅድሀዘንከልባችንሳይጠፋ ድጋሜ ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህይራህማቸው አላህጀነተልፊርደውሥይረዝቃቸው😭እሣቸውሥበጥሩሥራነውየሚታወቁት ድናቸውንተምረውአሥተምረዋል ለብዙሰወችሂዳያሥበብሁነዋል) አችናእኔሥእህቴ ወድሜ ሥልክሽበሙዚቃየተጨናነቀው ወድሜፊልምበማየትሶላትየምታሳልፈው አላህንእንፍራ ተውበትእናድርግ መቸመጥቶእደሚወስደን አናውቅም 😭
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 4 жыл бұрын
ያረበል ሞት ወል ሀያ አላሁመ እንደ ሱዓል ቀብረ ተብታቸው ጥያቄውን ገር አድረግላቸው ኢነሊላሒ ወኢነ ኢለይሒ ራጅውነ
@kareykheriya9513
@kareykheriya9513 4 жыл бұрын
ኢና ልላህ ወኢና ኢላይህ ራጅኡን አለህ ጀነተል ፍደዉስ ይወፍቀቸው
@እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ
@እሙኑሠይባቢኢዚኒላህ 4 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸዉ ይዘንላቸዉ ያረብ የሠሩትን ሁሉ ተቀላቀላቸው
@ዜድነኝ-ጸ2ለ
@ዜድነኝ-ጸ2ለ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅዑን አለም ጨለመች ውስታዜ አላህ ይርሀማቹ አላሁማ እግፍርለሀ ወርሀመሀ ያረብ ያረብ አላሆይ ጀነተል ፊርዶስኑ ወፍቃቸው ቀብራቸውን ኑር አርግላቸው ያረብ እዘንላቸው🤲 😭😭😭
@حورمحمد-ز8ظ
@حورمحمد-ز8ظ 4 жыл бұрын
አለህ ጄነትል ፊርዶስ ይወፊቀቸዉ😭😭😭😭
@AmynOo-st2km
@AmynOo-st2km 9 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኦን አላህ ይማራችው አላህ ይዘንላችው ያብብብብብ
@shamali8591
@shamali8591 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢሌሂ ወኢና ኢሌሂ ራጅኡን አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
አሏህ ይርሃማቹህ የአቡና
@lulubintali2543
@lulubintali2543 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡዉን አሏህ ጀነትን ይወፍቅህ
@ቢትኡመርከደሴወሎ
@ቢትኡመርከደሴወሎ 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኡን . አላህ መኖሪያቸውን ጀነት ያርግላቸው . ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱነፍሲ .
@هبتان-س1ع
@هبتان-س1ع 4 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን አላህ ይማራቸው በጀነተልፈርዶሥ ያበሽራቸው መልካም ሥራቸውን ይቀበላቸው
@fghjk9346
@fghjk9346 4 жыл бұрын
አላህ ይርሃማቸው ያረቢ😭
@hayitg5337
@hayitg5337 4 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወእነ እረጁን የአላህ የጀነትን ይወፍቃቸው የማይሄድ የለም አላህን የጀነትን ያሥገባቸው
@tube7034
@tube7034 4 жыл бұрын
አላህ መልካም ስራቸዉን ይቀበላቸዉ ሀዘናችን በዛ 😭😭😭😭
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 2,6 МЛН
سورة البقرة كاملة للقارئ محمد الفقيه  Surah Al-Baqara Mohammed Al Fakih
1:42:11
سور الرزق ( يس - الرحمن - الواقعة - الملك ) الشيخ سعد الغامدي  🕋🤲🏻
القناة الرسمية للشيخ سعدالغامدي بث مباشر
Рет қаралды 2,2 М.
ታላቅ ፍጥጫ ክፍል አንድ 1 @Muhammed_Khedr_Comparative
49:09
Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Рет қаралды 19 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 2,6 МЛН