🔴 ታላቅ ሰርፕራይዝ ለመሀሙድ አህመድ በልደቱ ቀን! በታዋቂ አርቲስቶች የደመቀው ደማቅ ልደት! mahammud ahmed birth day/Seifu On Ebs

  Рет қаралды 50,174

Gora Studio

Gora Studio

Ай бұрын

0968536628 - ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካለዎ በተጠቀሰው ስልክ ይደውሉልን። - Gora Studio
#Amanuelhabtamu #Seifu on EBS #Teddyafro#helenbedilu#fanalamrot #fanatv #zehabesha #yenetatube #hachalu hundesa #abel_birhanu #fegegta #ebs #kana #donkeytube #eyoha_media #ethio_info #sheger_info #feta_daly #Addisabeba #arbaminch #southafrica #caraccidentlawyers #soudiarabia #wollo #mulukenmelese #Hawassa #tiktok #tizitafilm #ethiofilm #kalkidantibebu #teddy #henokbesintu #besintu_sitcom #zebibagirma#mekedonia #mahmmudahmed

Пікірлер: 76
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድዬ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳይህ፣ መልካም ልደት እንኩዋን ተወለድክልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@iloveessey
@iloveessey Ай бұрын
የትዝታዉ ንጉስ መሀሙድ አህመድ መልካም የልደት በአል ይሁንልህ በጣም ነዉ የምወድህ
@esatulayned
@esatulayned Ай бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ዘፋኞችን ነው አንድነታቸው ትብብርቻው በጣም ነው ደስ የሚለው ጋሽ ሙሐመድ መልካም ልደት ኑርልን 🙏🏽🍀🌼❤️
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድ እንኳን ለልደት በሰላም አበቃህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይጨምርልህ ስላም ሁሉ ላተ ይህን 🙏♥️🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
እድሜ ፀጋ ይሥጤሕ አባታችን 💚💛❤እንወድሐለን እንአከብርሐለን ጋሼ መሐሙድ 🥰🥰🥰
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ጋሽ መሀሙድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለዉ… አንተንም እናመሰግናለን ጥሩ አቀራረብ
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
betam tiru akerareb new
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 Ай бұрын
መልካም ልደት መሃሙድ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@geremewdessie9
@geremewdessie9 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከምንም በላይ ነው ። እረጅም ዕድሜ ለጋሽ ሞሃመድ አህመድ ትብብራችን አንድነታችን ተጠናክሮ ይቀጥል ። " ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር "
@ytttyytheryu2462
@ytttyytheryu2462 Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ተመለስ ወደአላህ ቅረብ በኃላ ትነድማለህ እና ሐጅም አድርግ ይህ ምክሬን ተግብር ኢንሻ አላህ
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 Ай бұрын
አንጋፋው አርቲስት ሙሀመድ አህመድ አምላክ ካላጣው እድሜ እንዲቸርህ እመኝልሀለሁ ለምልክት ነህና ኑርልን ዘመን ተሻጋሪ ዘፈኖችህ እድሜ የማይለውጠው ነውና ጤናህንና እድሜህን እመኝለሀለው Happy Birthday
@richoadmassu7973
@richoadmassu7973 Ай бұрын
My king Ethiopian singer Mohamad Ahmed God bless you happy birthday to you. We love you so much, my king.❤️❤️🎂🎂🎊🎊🎉🎉🎉🎁🎁🍾👏🏾👏🏾🎈🎈🎈🎈💃🏾💃🏾💃🏾💃🏾
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv Ай бұрын
Gash mahmumud betam new yemewedew 🎉🎉🎉🎉🎉 medhanialem edmahin yarezemew ❤❤❤
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 Ай бұрын
Happy birthday to MOM !! Muhammad Ahemods !! You amazing and immersive!! God bless you and your family!!
@wondimukassa8295
@wondimukassa8295 Ай бұрын
Immperssive !!
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
የዚህን ጋዜጠኛ ድምጽ እንደኔ የሚወደው
@seblewengelm3017
@seblewengelm3017 Ай бұрын
ማህሙድ ስፕራይዝ ሳይሆን የሚስፈልገው በክብር መሽኝት ነው ያለበት በክብር ጌታ በመስል መገኝት ነው ያለበት ማሀሙድ ምርጥ ሰው ነው እናከብረዋለን ተንግድ ሙዚቃ ይበቃል
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 Ай бұрын
Ykbr shlmatme yasflgwale mhamudya❤❤❤❤❤ykbr doktrat yasflgwale like
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 Ай бұрын
1000 Amte nurlne mahamudya❤❤❤❤❤❤
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Ай бұрын
❤❤❤እድሜናአ ጤና ይስጥህ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Erejem edema ketena gar Legend Mr mohamud Ahemed ❤❤❤
@zewduayele624
@zewduayele624 Ай бұрын
9:41 Happy Birthday Gashe Mohamud, Yetizitaw Nugus. Long live for the years to come. Umrii Dheeraa sifhaawannaa
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed Ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ከዚህ ቡሀላ እንኳን
@user-hz2uv7xg6y
@user-hz2uv7xg6y Ай бұрын
Happy birthday to you artist Muhammad Ahmed 🎉🎉🎉
@kd4512
@kd4512 Ай бұрын
ሰው በህይወት እያለ ነው celebrate and show respect and give credit for his contributions የሚደረገውን ማድረግ:;: ከሞተ በ ሗላ መነፅር አድርጐ ቀብር ማሳመር አይደለም ቁምነገሩ:::
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
Exactly
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
betam tiru ababal new
@woine123
@woine123 Ай бұрын
መሀሙድ አህመድ መልካም ልደት!
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 26 күн бұрын
GOD bless 💚💛❤BIG BROTHER 🙏Happy Birthday all the Best ❤❤❤All ETHIOPIAN WE LOVES YOU ❤❤❤💚💛❤💚💛❤💙💙💙💚💛❤❤❤
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym9qc9sk2j
@user-ym9qc9sk2j Ай бұрын
ያአሏህ እስቲ በዚህ ባለቀ ሰአቱ እንኳን ቀጥተኛ መንገድ ምራው ይሄን የመሰለ ስም ይዞ ተግባሩ ግን ሌላ ያሳዝናል
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
እሰይ እንኳንም ልጆች ኖሩት እኔ ለምን እደሆነ ባላቅ ያሳዝነኛል
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 Ай бұрын
አንኳን አደረሰህ። ሌሎቻችሁ ግን ለሌሎች ችግረኛ አርቲስቶች ድምፅ ሁኑ መርጦ አልቃሽ አትሁኑ።
@sophiayahya2300
@sophiayahya2300 Ай бұрын
እባክህ ማህሙድ ዘፈን በቃህ ወደ አላህ ተመለስ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Amazing!! Happy birthday Mohammad,? Thank you for remembering him before he passed away. The most famous Ethiopian musicians. He looks like Great still now ?
@user-ul1gb1ez7w
@user-ul1gb1ez7w Ай бұрын
በጣሙን ለምወድህ ወንንድሜ እንዃን ተወለድክልን !
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Ай бұрын
Pleas correct Selam music lerices Abebe Melese is the song writer and melody organiser . He Sayed on one interview
@user-vs5yj4jc4f
@user-vs5yj4jc4f Ай бұрын
Gashes melkam ledet❤
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 Ай бұрын
መልካም ልደት
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Ethiopian legend Mohammed Ahemad
@tsehayegebreselasie385
@tsehayegebreselasie385 Ай бұрын
መልካም ልደት፡እንኳን ደስ ኣለህ።
@AskaleChera
@AskaleChera Ай бұрын
Cheru egzabhair tanana edma yistih
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
አባታችን:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:ያዘጋጃችሁትም:ተባረኩ:መመርያምን:እዴትደስእዳለኚ
@Bio650
@Bio650 25 күн бұрын
የዜማና ግጥም ደራሲ የኔው አካሉን እረ ድረሱለት
@redietwolde4341
@redietwolde4341 Ай бұрын
Where is Tedy Afro? I know his ego wouldn’t let him come here. Respect እዚህ የተገኛችሁትን በሙሉ።
@danielamare7898
@danielamare7898 25 күн бұрын
Stupid
@woine123
@woine123 Ай бұрын
ሰይፍ ፋንታሁን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ታደሰ ሮባ ደሞ ኢሚሬትን በሌላ ሰው በልደት በአል ላይ እያስተዋወቁ ነው !! ኧረ ደስ አይልም😩
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
ሰውየው የነጭ ቅረላ የእንግል ፕሪመየር ሊግ ክለብ the ganners ደጋፊ ነው t ሸርቱ ከሁዋላ የያዘው የምወደው ተጫዋች ቁጥር አለ አትሸወድ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
ላ ይ ክክክክክክክክክክክ ሼርርርርርርርር
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
........
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Ай бұрын
Hulum sewu behiet eyale mastawes bejigu asfelagy newu
@user-bw2lb7qd9d
@user-bw2lb7qd9d Ай бұрын
❤❤❤
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f Ай бұрын
Wow betam tasedestalachu endi setesbasbuna endi metesasebe lay yeblte serubte betam dese telalachu
@elizabethlagiso9228
@elizabethlagiso9228 Ай бұрын
Hbd
@user-kf8xn1jy2s
@user-kf8xn1jy2s Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
melkam lidet ...erejim edme ketena gar yistilin
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 Ай бұрын
betame Desi Yelale Ygebwale .Enateme Betame Desi Yemle Nger New Yaderva Whote .Metesasebe Merdadate Endzhi New . God Yebarkchwho Tebarekwo,😂😂😂
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mominamehedi86
@mominamehedi86 Ай бұрын
በስልምናችን ልደት ክልክልነው
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 22 күн бұрын
Yehone sewuye silkulay tedefto yekerew kegashmehamud gar tilegna new
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
የሙሰሊሞቹ ምክር ይሻላል እንደ እምነትህ ተጠቃለል እድሜህ ለንሰሀ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ የዉሸት አትታጀብ ማንም አብሮህ አይሞትም አሰብበት።
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 Ай бұрын
Betam deg neh
@hayrdinnaser7300
@hayrdinnaser7300 Ай бұрын
የገረመኝ አንድም የህድሜ እኩዬቹ በዝግጅቱ ላይ አይታዩም
@muke614
@muke614 Ай бұрын
ፍቅር አዲስ ተረጋጊ እንጂ እህቴ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
ምን ሆና ነው ግን ሆሆሆሆሆ ማለት ይሔኔ ነው
@user-qo9tu7cu2p
@user-qo9tu7cu2p Ай бұрын
እሶ ያመነውን ተቀብሉል ምቺም ትልቅ ስው ነው ይትኛውን ወደውነት የሚወስደውን መፃፍ ቅዶስን ተቀበለ ምንም ማድርግ አይቺልም እውነተኛውን መርጠ እውነት ያለው መፃፍ ቅዶስ ነው እና
@estifanosgirma9595
@estifanosgirma9595 29 күн бұрын
የማን ኩሩሩ ኬኩ ስር የሚንቀለቀለው!
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Ай бұрын
egezyabher yakoyew motun aysaygan
@user-bl8hk5ek2x
@user-bl8hk5ek2x Ай бұрын
እንደዚ ወጥራቹ ወደ ጀሀነም ልትሸኙት ነው እንደው ከዚህ በዃላ እንኳን ዘፈን አያወጣ ስለዚ ብትርቁት ምናለ ምናልባት አላህ እድል ከሰጠው ምክኒያቱም እሱ ሀቁ መንገድ የቱ እንደሆነ ያውቃል በሼም ወደ ጀሀነም ልታስገቡት ነው በተለይ ይሄ አውሬ መላጣማ ኢሳምን ኢንተርቪ ካደረገው በዃላ ለሙስሊም ያለውን ጥላቻ ያወኩበት እስኪ እንደዚ ከባቹት መጨረሻውን ስታበላሹ ያሳፍራል እስኪ ተዉት እራሱን ያዳምጥበት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
አጃጅላ እራቁትህን ሒወትህን አበላሽታ ባይ ቻው አለችህ ምላጩአ ከንቱ ነህ ስምህን ሳትቀይር አንድ እግርህ ገደል ውስስጥ ገብቶ ቶባ በል እየተነፈስክ ሙርተድ አትሁን
@zewoldmedia5599
@zewoldmedia5599 Ай бұрын
yetiztaw nigus
@user-ck1fd9lw8v
@user-ck1fd9lw8v Ай бұрын
Tade feresenal 😂😂😂
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 Ай бұрын
ይሄ ባለጌ ታደለ ገመቹ ምን ይሰራል። ዘረኛ ሰው መስሎ ከሰው ጋር ተቀላቅሎ ይቀመጣል።
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
በ13ኛው ለዛ አዋርድ የአርቲስቶች ምልከታ  | ሀገሬ ቴቪ
17:46
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 40 М.
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 2,7 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 6 МЛН
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 269 М.
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 10 МЛН