ታላቅ የምስራች ሰባ ሁለት (72) ቅዱሳን አባቶች በዘዶ አስራ በዓታ ማርያም ከሌሊቱ 6 ስዓት እንዲህ የሚል መልእክት አስተላለፉ/Ethiopian Orthodox

  Рет қаралды 152,967

ዘዘውትር ሚዲያ zezewter media

ዘዘውትር ሚዲያ zezewter media

Күн бұрын

Пікірлер: 422
@ሣራC
@ሣራC 3 жыл бұрын
በእውነት አባዬ በፀሎትዎ አሥቡኝ ወለተሠንበትነኝ ከሥደት ተመልሼ አንደኛ መድረሻዬ ዘንዶአሥራ ባእታማርያምነው ፈጣሪይርዳሽ በሉኝ እህት ወንድሞቼቤተሠቦቼንም ለመፈዎስ ያብቃቸው አሜን
@tsitaffe1221
@tsitaffe1221 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ተአምር ሲነገር በቦታው ነበርኩ ምን ያህል ደስታ እንደተሰማኝ ልነግራችሁ አልችልም በቃ ገና ደጇን እንደረገጣችሁ የማታቁት የደስታ ስሜት ይወራችኋል ኦርቶዶክስ አርጎ የፈጠረኝ አምላክ ይመስገን ሁላችሁንም ለደጇ ታብቃችሁ ዘንዶ አስራ በሀታ ለማርያም የነገርኩሽን አደራ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ተአምርሽን ለመመስከር አብቂኝ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጭልን አሜን አሜን አሜን...
@edesedes1676
@edesedes1676 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችን ይባርክላቹ መዳኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ ቸርነቱ ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ የእግዚአብሔር ትምህርት ቸርነቱ አይለየን
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 3 жыл бұрын
በእውነት፣አባታችን እረጅምእድሜይስጥልን፣ቃለሄውትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
@wasli8257
@wasli8257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben amen amen amen Hayilaa silasee bastalotachu asbu Abatachen adder
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል በፀሎታችሁ አስቡኝ በባእድ ሀገር ነው ያለሁት በሕመም ላይ ነኝ ተስፋ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ለደጇ ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tigestmaru9643
@tigestmaru9643 3 жыл бұрын
ክብር ለዘንዶ አስራ ባእታ ማርያም ክብር ለድንግል ማርያም ክብር ለእማ ፍቅር ላማኑኤልእናት
@በኃይሉበቀለ
@በኃይሉበቀለ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሶገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@liyanegash7607
@liyanegash7607 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን የወንጌል ገበሬ እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሄር ይሰጦት አኔ በሰደት ነወ የምኖሮው በልጆቸ በከባድ ፈተና ላይ ነዉ ያለሁት አባታችን በፀሎቶ አስብኝ አሰካለማርያም ወለተምህረት ወለተኢየሱሱ ወልደገብርኤል ሀይለ ሚካኤል ብላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን በጤና በፀጋ ያቆይልን አባዬ ይፍቱኝ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 3 жыл бұрын
የአምላካችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመስገነ ይሁን የእናታችን ዘንዶ አስራ ብአታ ማርያም ስሟ የተመስገነ ይሁን ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👑ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️ ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️🕯🕯🕯💚💛❤️🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም መጡልን የኔ መልካም አባቴ በፍቅር በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@burtikanagrashi2195
@burtikanagrashi2195 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳንእረዴታቸው አይለየን አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን እመብርሃን እመብዙሃን የጌታዬእናትእኔንምትጎብኘኝ በፀሎታቹአስቡኝ ወለተማሪያም ወልደኪዳን
@mysweet9568
@mysweet9568 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በዕለተ አስብኝ ፍቅርተ ሥላሴ ስደተኛ ነኝ
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በረከታቹ አይለየን
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ተኽለሃይማኖት ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣባታችን ብጸሎታቹ ኣሱብን ኣሜን
@rimrim5788
@rimrim5788 3 жыл бұрын
Kale hiwoty yasamalen Amen Amen Amen
@ትዕግስትየመናኙልጅ
@ትዕግስትየመናኙልጅ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን ቅድስት ደንግል ማርያም ደስ ይበላት ፣አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን
@workieeyeye2557
@workieeyeye2557 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በርከቶው የደርስን አሜን ፅሎቶ ይስባኛ አባታችን ሁለተ ሰላሴ እይለችሁ አሳባኛ
@oagf4377
@oagf4377 3 жыл бұрын
አቤት ይሄ ዘመን ሰአሊ ለነ ማርያም እሚያሳዝን ነው ቅዱስ እግዚአብሄር ይማረን ሌላ ሀቅሙም የለን ድንብርብሩ እወጣበት ዘመን ደረስን ላባታችንቃለ ህወት ያሰማልን አባቶቻችንንም ይጠብቅልን የሰላሙ ባለቤት ክብር ምስጋናም ይድረሰው ቃልዎትንም ላሰማኝ እግዚአብሄ ይመስገን በረከትዎ ይድረሰኝ ባለሁበት አሜንንን በፀሎት አስቡኝ አትርሱኝ ወለተ ማርያም ነኝ ከአህሳብ ሀገር
@aragasalgarase6937
@aragasalgarase6937 3 жыл бұрын
ቃለ ህየዉት ያሰማልን አግልግሎት ዘመነወትን የባረከዉ
@የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ
@የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን በረከታቸው ይደርብን ደካማ ልጆቻችሁ አስቡን በስደት ያለነው ፀሎታቹሁ በረከታቹሁ ይደርብንና አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@konifekote8950
@konifekote8950 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@taaddelechaseffaa4099
@taaddelechaseffaa4099 3 жыл бұрын
Ameen.ameen.ameen
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ግሩም ድንቅ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር፡፡ማስተዋልን ይስጠን፡፡በፀሎት አስቡኝ ማህደረማርያም
@tarekegnfikadu8401
@tarekegnfikadu8401 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተሰማያትንም ያውርስልን ፆሎት ያድርጉልን ገብረ ማርያም ነኝ ቦታው ድረስ እመጣለሁ እስከዛው ፈጣሪ ይጠብቀን ከጎንደር
@egzaberefekernew8349
@egzaberefekernew8349 3 жыл бұрын
Kalehiowt yesemalen abatchen Bedeme bestga yekyelen Lehule egzabher
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen, ye abatochachin bereket yiderbin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
ክብር ይግባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
@jffdhdhhf8900
@jffdhdhhf8900 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለዘዶ አሰራ ማርያም በረከቷ እረደቷ ይደርብን አገራችንን ትባርክልን አሜን
@msramona8951
@msramona8951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃሐህይወት ያሰማልን አባታችን
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
እግዚብሔርይመስገነንአሜንአሜንአመንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@darartudarartu6405
@darartudarartu6405 3 жыл бұрын
@iamchristian5735
@iamchristian5735 3 жыл бұрын
Aba Egziabher Erejeem Edme Ena Tena Yestot Kal Hiwot yasemalen
@MwedshAger-ku1oy
@MwedshAger-ku1oy 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገ እሱ ጠርተን እሷንም አተዋትምና እናቱ እናታችን አኩራሪት እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsegenetberhanweledemeske3701
@etsegenetberhanweledemeske3701 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባ በረከቶ ይደርብን
@haymanotadamu3732
@haymanotadamu3732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላገሬ ያቤቃኝ ስመጣ እናቴ ባለወለታዬ ናት ዘንዶ አስራ ባህታ ማርያም ምስጋና ክብር ይገባታል
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያስማልን ክቡር አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@edesedes1676
@edesedes1676 2 жыл бұрын
ጠላት ብዙ ይላል የእግዚአብሔር ፀጋ ይደርባቹ
@mengistugsilase6526
@mengistugsilase6526 3 жыл бұрын
ቃሌ ህይዎት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ህይዎት ያድልልን ።
@ሸዋሮቢትእናልጆቿ
@ሸዋሮቢትእናልጆቿ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን.እኛ ኦርቶዶክሶች በጣም እድለኞች ነን. አአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን.
@getea.2047
@getea.2047 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ሁሌም የማይረሳንቅ አምላክ : እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቤዛይት አለም አሁንም አትለይን : ሰላምን ፍቅር ለአስራት ሀገርሽ: ልጃችሽን ምህረትን ለምኝልን :: አባታችን በረከትዎ ይድረሰን : እመቤቴ ለደጅሽ ከነቤተሰቦቼ አብቂን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን:: ትምህርቱ ግን ተቆረጠ ሳንጨርስ:: በፀሎት አስብን አባታችን ወለተ ሰንበት ከነልጆቼ ከመላው ቤተሰቦቼ:: እግዚአብሔር ይስጥልልን::
@حمدالقحطاني-و5م
@حمدالقحطاني-و5م 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃለ ህይወት የሰማለን
@mihrettemesgen7505
@mihrettemesgen7505 3 жыл бұрын
Egziabiher yimesgen kibir lenatachin kidusan hullu endeyetsegachew kibir yigibachew tselotachew yitebiken amen.......
@haregewointesfa5956
@haregewointesfa5956 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለእኛም ትድረስልን ለደጇ ያብቃን
@rahelmekonne8768
@rahelmekonne8768 3 жыл бұрын
እረኛችን አባታችን መመኪያችን ቸር ጌታ እግዚአብሔር ምን እንከፍልካለን የኛ አባት መድሃኒያለም እጅግ በጣም እወድካለሁ
@aqadgrdfg429
@aqadgrdfg429 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ፀልዩልኝ ወለተ መድን ነኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቘ3ኈ 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
@fevenmisghna4016
@fevenmisghna4016 3 жыл бұрын
Abaye qale hiwet yasemalen adme yst fetari
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@luwamgebermedhin9037
@luwamgebermedhin9037 3 жыл бұрын
Kale Hewit yesmalen Abatahen Edem ke tena gar yesetelen
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን አምላኬ መድሀኒቴ መሐሪየ።
@azmerabalemi8869
@azmerabalemi8869 3 жыл бұрын
የአባታችን እድሜ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛሎት በእግዚአብሔር ስልካቸው ያላችሁ ተባበሩን
@sssaaarrraaasara7938
@sssaaarrraaasara7938 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል አባታችን በረከታቹ አይለየን እግዚአብሔር አይነልቦናችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@Orthodox72122
@Orthodox72122 3 жыл бұрын
አሜንን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጎርጊስ ነኝ በሰደት አለም ነኝ
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንስ ተስፋችን ማነው እግዚአብሔር አይደለምን መመረጥ ነውአባታችን እኛንም ለደጇዋ ያብቃን 🙏🥲
@sanaa4054
@sanaa4054 2 жыл бұрын
ክብር ምሥጋና ለድንግል ልጅ ለአባታችን ለቅዱሥ አማኑኤል ይሁን
@mesaylidya2206
@mesaylidya2206 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው ድንቅ እናት ለሰጠን
@sssaaarrraaasara7938
@sssaaarrraaasara7938 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ባእትየ ማርያም ለደጅዋ ያብቃን አባታችን ወለተ መስቀል ብለው በጸሎት አትርሱኝ ከዱባይ
@ሰላምፍቅር-የ6ረ
@ሰላምፍቅር-የ6ረ 3 жыл бұрын
Egziabhair yemsgen Amen Amen Amen
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን. የማይጠገብ ትምህርት ነው ሁል ጊዜ የሚያስተምሩን ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለሁ አባቴ.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@derejewondimuberhe3968
@derejewondimuberhe3968 3 жыл бұрын
kale hiwot yasmalen abatachen....
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
አባታችን አግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን በጸሎታ አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት ከነ ቤተሰቦች አባታችን በረክታችው ጸሎታችው ይደረበን
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት እግዚአብሔር እኛንም በጸሎት አስብን ወለተ ማሪያም አጸደ ማሪያም አካለ ወልድ አጸደ ማሪያም ወለተ ማሪያም
@mulugetbirhane6666
@mulugetbirhane6666 3 жыл бұрын
የእመቤቴ ተአምራ ብዙ ነዉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tesfayechala6373
@tesfayechala6373 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen botawen yasregetegn amlak
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍elelelele elelelele egezabhre yemsegne
@enatewubet7654
@enatewubet7654 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልል አባ በፀሎትዎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ወልደ ትንሳኤ
@alemtsahayweldegebral9678
@alemtsahayweldegebral9678 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ፅጋውን ያብዛሎት ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል ከነቤተስቧቻችን
@meskeremseyoum6754
@meskeremseyoum6754 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔን ደካማ ባርያውን ይምረኝ ዘንድ ፅጌማርያም ብለው በፀሎቶ አስቡኝ በጣም በከባድ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት በማላውቀው ነገር እየተሰቃየሁ ነው
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
አምለከችን ምን ግዜም ታማስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እማአምለክ እኔንም ከስደት ማልስ ለደጂሽ አብቅኝ እማምለክ ያጠያኩሽንም አደረሽን ለስለትሽ አብቂኝ ልጄን ወለታ ማድንን አድኝልኝ እነቴ ባስውር አድኝልኝ እኔን ባስውር እደደንሽኝ ለምስክርም አብቅኝ እማብረሃን አበ ባፀሎት አስቡኝ ስሪኩታ ማርያም
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለቅዱሳን አምላክ አሜን
@haymanotadamu3143
@haymanotadamu3143 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል ይፍቱኝ ከግብፅ ነኝ
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op Жыл бұрын
እልልልልልልልልልሕ ❤❤❤ቃለ ሂይወ ት ያሰማልን አሜን
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 3 жыл бұрын
አባታችን በጸሎተዎት አመተሀና እያሉ አስቡኝ
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን እኛም በእሩቅ ያለነው እቦታው ላይ ደርስን ለመፈውስ ይብቃን::
@shitufikir6817
@shitufikir6817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን🌻🌻🌻⛪🙏❤️
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ መዳኒተቴእየሱስ ክርስቶስ የእናቴን ደጅ እረግጥ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር. ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝከቦታዋ የደረሳችሁ ሁሉ በረከታችሁበያለንበት ይድረሰን ወለተ ሰማእት ወልደ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቻችን በጸሎታችሁአስቡን አትርሱን. አሜን. አሜን. አሜንአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን
@amentueb6054
@amentueb6054 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለመዳንያለም እናቴ ባታለማርያም ባችቀነው ስደት የወጣሁ የስደት ጉዞየን አሳምረሽልይ በሰላም ለሀገሬ ብበቃ ሀገሬንም አልከድ ደጅሽ ለመርገጥ አናቴ ዘላለም ፆለቴነው እናቴ በፆለታችሁ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡይ አባካችሁ አባታችን እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን ያኑርልን
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 3 жыл бұрын
የልቤን የምታውቅ እመብርሀን ዘዶአስራማሪያም በዛሬዪቱቀን ስለቴን ትስማኝ ላሳዳጆቸ ልቦናይስጣቸው አዲት ጴንጤጋር ተጣልተን እመብርሀን እወድሻለሁ ጴንጤወች የጠፉናቸው
@qweqwe444
@qweqwe444 3 жыл бұрын
ሰላምነወት አባታችን የተዋህዶ ዶክተር እንኳንሰላም መጡልን አባታችን
@feven5127
@feven5127 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ይሠማል አባታችን አሜን በፀሎቶ አስቡኝ ፍቅርተ ሥላሴ
@amal7554
@amal7554 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን እልልልልል
@ወለተፃድቅን
@ወለተፃድቅን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለ ህይወት ያስማልን ለአባታችን
@samrawitwelde9451
@samrawitwelde9451 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@destadesta306
@destadesta306 3 жыл бұрын
አባቴ ፀሉይልኝ ያመኛን ለደጃ እስተማበቃኝ አስቡኝ
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር
@FentayeFentaye-o8p
@FentayeFentaye-o8p 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል❤❤❤❤
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@merehaile2615
@merehaile2615 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@wubetiemarie4499
@wubetiemarie4499 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃልህይወት ያሠማልን ፅለት የዙልን ወለተ ጊወርጊሥ
@SABBIRKHAN-gz2mz
@SABBIRKHAN-gz2mz 2 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻 amne amne amne KAlE hiwote yasemalne abatachne norelge enatachne kedste dengle mareyame mecarshye asemarelge la dajeu abaklne
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏 አባታችን መዳንአለም ኤረዠም እዲመ ይስጦት
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 3 жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒያለም የተመሰገነ ይሁን ።
@amooam1320
@amooam1320 3 жыл бұрын
እኛም ስደትኞች አላይንም አባ በሰደትያልን ልጆችሁ አላየንም አሳዩን አሜን እልልልልልልልልልል
@AaAa-xh5bn
@AaAa-xh5bn 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው አባታችን
@ranhDhdyus
@ranhDhdyus 3 жыл бұрын
አሜንእልልልልልልልል
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 3 жыл бұрын
Labatachn Edimena segawun ystln Aman
@kb-mc6kl
@kb-mc6kl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል እኛንም ሀገራችን አብቅቶን፤ የበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ፣ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ፅጋውን አብዝቶ.ይስጥልን በፅሎት አስቡኝ አባቴ ስደተኛ ነኝ ለደጃ እንዲያበቃኝ ፅጌ ማርያም ነኝ
@simetube
@simetube 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ይሔን የምስራች የነገረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@tigesttigest1747
@tigesttigest1747 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 102 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 37 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
Memeher Girma Wondimu 229 በምድር ላይ እሳት ልዩ ትምህርት
38:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 70 М.
የአባ መፍቀሬ ሰብእ ሽኝት በደሴ/ Aba Mefkere
45:22
Kelemeda ከለሜዳ
Рет қаралды 4,5 М.
eritrean orthodox sbket b dyaqon asmelash gebrihwet part 2
49:03
sulamatis ደብረሰላም መድሃኔኣለም ዙሪክ
Рет қаралды 37 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
ገዳማት ስትሄዱ 4ቱን ነገር መጠበቅ አለባቹ by melake selam Abebaw Malede//2014//22
37:48