አታላይ ናት ዱንያ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

  Рет қаралды 22,652

Elaf Tube

Elaf Tube

Күн бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 118
@sነኝየአላህባራያ
@sነኝየአላህባራያ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወልሀምዱሊላህ ለኢላሀኢለላህ አላህ አክበር
@ረሂማእሙየሕያ
@ረሂማእሙየሕያ 2 жыл бұрын
ኑ እንተዋወስ መልካሙን እንጋራ ድናችን እንወቅ አለብን አደራ ኢላፍ ከሁሉም ትምህር ምርጫየ ነህ ውድ ወድማችን ጀዛከሙላህ ኸይረን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍👍👍👍
@sነኝየአላህባራያ
@sነኝየአላህባራያ 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@GgGg-pe5ds
@GgGg-pe5ds 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አሊሂወሰለም
@asiyayimam1866
@asiyayimam1866 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ምንኛ ጣፋጭ ምክር ነዉ ሁላችነንም አላህ የጀንትን መግቢያ ሰርተን ዉጤቱን በጀነት እምናገኝ ያድርገን ያረብ አሚን
@emuzuzutube
@emuzuzutube 2 жыл бұрын
ወለኩሚ አሰላሚ ወራመቱላህ ወበረካትሁ ኡሰታዝ የሚትሰጡን ዳአዋ በጣሚ አናመሰጊናለነ ጀዛኩሚአላሀከር አላህ ቀጥተኛዉን ሚጋድ ይሚራን
@fይሁንለበጎነው
@fይሁንለበጎነው 2 жыл бұрын
አረፍን ሳዳም መሰበርን መረጋጋትን ይጨምራል ልቤ ላይክ ሸር
@bintahmed
@bintahmed 2 жыл бұрын
وبشر الصابرين: 🖊"ህይወት ያምራል!! ህይወት ከተውሂድ ጋር ህይወት ከቁርዐን ጋር ህይወት ከሡና ጋር ህይወት ከሠላት ጋር ህይወት ከፆም ጋር ህይወት ከትዕግስት ጋር ህይወት ከእውነት ጋር ህይወት ከብልሀት ጋር ህይወት ከኢልም ጋር ህይወት ከተውበት ጋር ህይወት ከእዝነት ጋር ህይወት ከሂጃብ ጋር ህይወት ከመልካም ትዳር ጋር ህይወት ከመልካም ጓደኛ ጋር ህይወት ከመተናነስ ጋር ህይወት ከተቅዋ ጋር ህይወት ከኢይማን ጋር ህይወት ከኢህሳን ጋር ህይወት ከሀያዕ ጋር ህይወት ከመውደድ(አላህና መልእክተኛውን ሙእሚኖችን) ህይወት ከመተሳሰብ ጋር ህይወት ከፈገግታ(ለሙስሊም ወንድም እህት መልካም ፊት ማሳየት) ጋር ህይወት ከዱዐ ጋር ህይወት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር ህይወት ከማክበር ጋር ህይወት ከጤና ጋር ህይወት ከኢስላም ጋር ህይወት ያምራል!!
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 2 жыл бұрын
ጀዘአክ አለህ ከይሪ
@msrajiya306
@msrajiya306 9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉😢😢
@امعبدالله-ق1ك5ج
@امعبدالله-ق1ك5ج 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር እስኪ የሰርግ ቀን ማታ እሚባል ዱአ ስራልን
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
አንተን ስሰማ ተስፋየ ወደጌታየ ይመለሳል ጀዛከላህ ኸይር
@foziyanasranesr3315
@foziyanasranesr3315 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ አሚንንን የረብ ሱሉላሁአለይሂወሰለም ጃዛክአለህከይረንጃዛ
@أمأبوبكرإنشاءالله
@أمأبوبكرإنشاءالله 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልል
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ
@GgGg-pe5ds
@GgGg-pe5ds 2 жыл бұрын
ያረቢ አተውመጨረሻችንንአሳምርልን ያረብብብ
@mekiyatube5981
@mekiyatube5981 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድማችን የምታቀርብልን ሁሉ ልብ ይጠግናል በጣም ዱኒያ ቢላሽ አላህ አኸራን አስተዋሽ ለአኸራ የምንሰንቅ ያድርገን ያረብ ጀዛክአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛከላከይር. ኡስታዝ.
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 2 жыл бұрын
ጄዛከላሁኸይር ከምር ሳዳምጥህ የልብእርጋታ አገኛለሁ አላህ ይዘንልን መጨረሻችንን አላህያሳምረዉ
@bintshafi6689
@bintshafi6689 2 жыл бұрын
ماشاءالله
@كنفيكون-ل7ج
@كنفيكون-ل7ج 2 жыл бұрын
ወአይዮኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኪአላህኸይር🌺🌺🌺🌺
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ 2 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኡሰታዛች አላህ የጀነት ይበለን ያረብ
@حبيبيزوجي-غ9خ
@حبيبيزوجي-غ9خ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር እድሜ ከጤና አፍያጋር ይወፍቅህ
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 2 жыл бұрын
ሳህ አላህ ህድያይስጠን ማስተንተንን ይወፍቀን ሶብርንም ይስጠን ዱንያጠፊነች ግን ብዙዉን አዘናግታዋለች
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያረብ በአንተ መንገድ ብቻ ና ብቻ ምራኝ ያረብ😢😢😢😢
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር እኛም አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ መልካም ስራ ያሰራን ያረብብብ መጫረሻችንን አሳምርልን
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@Zahra-mo4uf
@Zahra-mo4uf 2 жыл бұрын
አሚን
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 2 жыл бұрын
ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ጀዘአክ አለሆ ከይሪ አለህ በሰመነው የምንጠቀም የድሪገን የረቢ
@VycuIvug
@VycuIvug 6 күн бұрын
امين
@maryamsalymani9355
@maryamsalymani9355 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ አህሌን. ጃዛክአለህ ኸይር. አለህ ይጣብቅህ አይና ማኩንተ. ወድሜ
@yaaallaah3188
@yaaallaah3188 2 жыл бұрын
ወአለደሱመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረጎቱህ
@seadahussen4335
@seadahussen4335 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጀዛካላሁም ከይር ወላሂአላህ ይስጥልን ትክክክልነዉ
@የእሜህይወትነሽየገልቢየእ
@የእሜህይወትነሽየገልቢየእ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 2 жыл бұрын
ጀመኢን ዱአ አርጉልኝ ልጃን በስርቤት ልኬ ተጨንቃለሁ ዱአ ጡሮ ነው ልጃ ከውሰር አላህ ካተጋ ይሁን እኔ ባላህ አምናለሁ ወጀለኛም ብሆን በፈጣሪየ ተስፋ አልቆርጥም 📿
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል አላህ ይህዲና እሡንብቻ የምንገዛ ያዲርገን ሂዳያውን ይሥጠን ያረብብብብብ ወላሂ አላህበሡ እዝነት ይማረንጂ የኛሥራ ዱኒያብቻነው
@ሀዩቲነኝአባቴንናፋቂ
@ሀዩቲነኝአባቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህህህህ🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 жыл бұрын
ዋለይኩምሠላም ወርህመቱላሂወበረካቱህ።አህለን ጀዛክአላህ ኸይር
@kksakksakksakksa2661
@kksakksakksakksa2661 2 жыл бұрын
ስባሓናሏህ ኣሏህ የጀነት የበለን ጀዛኩሙሏህ ኸይራን
@ሠቢሀአህመድ
@ሠቢሀአህመድ 2 жыл бұрын
Jezakialaih hayiren austaz👌
@mediiove3570
@mediiove3570 2 жыл бұрын
ያረብ😥
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ወንድም
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ወንድሜ
@አላህአክበር-ጨ7ፀ
@አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@ያረቢጠብቀኝአተ
@ያረቢጠብቀኝአተ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@اللهاكبرمحمد-ص4د
@اللهاكبرمحمد-ص4د 2 жыл бұрын
ጀግናው መጣህልን🌹🌻🌹🌻
@habibaha6360
@habibaha6360 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህ ሁላችነንም በጀነት ይሰብስበን !!
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن
@الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 жыл бұрын
ጀዛኸሏህ ኸይር 👍👍🌹🌹
@haleemhaleem2411
@haleemhaleem2411 2 жыл бұрын
ያአሏህ 😥😥😥አሟሟታችንን ያሳምርልን
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሆይ ብርታትን ስጠን
@kamilataha1229
@kamilataha1229 2 жыл бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi wa barakatu
@ሀሊመትወሎየዋየማዳምዶር
@ሀሊመትወሎየዋየማዳምዶር 2 жыл бұрын
ኡሰታዝአላህይጠብቅህ
@aminamustefa5694
@aminamustefa5694 2 жыл бұрын
جزاكم الله خبرا
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@fouziam4628
@fouziam4628 2 жыл бұрын
Wallekumslam weramtulay webrkatu JaZkalllha kaharn wendmcha
@ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
@ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም. እራህመት ውላሂ ወበርካትሁ ጂዛክ አላህ ህይር
@አላህወኪል-ፐ1ፐ
@አላህወኪል-ፐ1ፐ 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህከይር ኢላፊቲዬብ መሰመትከጀመረኩወዲህ ሙዚቃ የማዳምጠው ትቸ ቁረአን አከተምኩ የምትለቃቸውን ሁሊእከታታላለሁ ሸኩራን ወንዲም
@አይዱኒያ
@አይዱኒያ 2 жыл бұрын
አህለን አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ጀዛከአላህኸይረን
@leyila3tube439
@leyila3tube439 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ አሀለን ወሰሀለን 💐💐💐💐
@ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ
@ሩቅያቢትባባ-የ2ዐ 2 жыл бұрын
ጀዛኩምላሁሀይር ኢላፍ ቲዩቦቺ እስኪዱአአድርጉልኝ በአላህ
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 2 жыл бұрын
ወለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 2 жыл бұрын
ማሻአላህ።ማሻአላህ
@HussainAwolMD
@HussainAwolMD 2 жыл бұрын
♥♥♥
@مدينةحسن-ل4ف
@مدينةحسن-ل4ف 2 жыл бұрын
@rahmarahma5245
@rahmarahma5245 2 жыл бұрын
ይህ ትክክለኛው ኢላፊ ቱይብ
@khadeejahkhadeejah9773
@khadeejahkhadeejah9773 2 жыл бұрын
ትክክልወላሂ ኡስትዝአላህ ይጥብቅህ
@sakraghaab5330
@sakraghaab5330 2 жыл бұрын
ياسلام ልብ የሚያረጥብ ደአዋ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወንድማችን የምታቀርበው hulu ማሻ አላህ ናቸው jeza coom አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ከሚላቸው ሰዎች ያድርገን ያ አላህ
@aminamustefa5694
@aminamustefa5694 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@gjhhjvug7852
@gjhhjvug7852 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 жыл бұрын
የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ሁሉ ነብስ ሞት ቀማሺናት ያኢላሂ🙏
@aminaamina3187
@aminaamina3187 2 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቀን
@ተሥፋ
@ተሥፋ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር
@Tube-nh1fj
@Tube-nh1fj 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ላጆች አንድ ግዜ ወደ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ አንድ በጣም ደሀ የሆነ ሰውየ የ ወይን ፍሬ (العنب) ይዞላቸው ይመጣል ከዛም ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተቀበሉትና አንዱዋን ፍሬ ቀመስ አደረጉና ፈገግ አሉ ከዛም ደሀው ሰውየ በጣም ደስ አለው ረሱላችንም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም የደሀውን መደሰት አዩና አሁንም እየበሉ ፈገግ ማለት ጀመሩ ከዛም ሰሀቦቹ በመገረም ይመለከቱዋቸው ጀመር ምክኒያቱም እስከዛሬ ሲበሉ ያካፍሉዋቸው ስለነበር ከዛም ሁሉንም ፈገግ እያሉ በልተው ጨረሱት ከዛም ደሀው ሰውየ በደስታ እየፈነጠዘ ተመለሰ ከዛም ሰሀቦቹ ረሱላችንን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጠየቁዋቸው ያረሱለሏህ ምነው ሳታቀምሱን በላሁት ሲሉዋቸው ረሱላችንም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የደሀውን ደስታ ምን ያህል እንደሆነ አይታችሁታል አሉዋቸው አወን አሉ ሰሀቦቹ ከዛም አሉዋቸው ሀቢቡና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የበላሁት ወይን (العنب) እኮ በጣም ይማረር ነበር ለናተ ባካፍላችሁ ከመካከላችሁ አንድኛችሁ መራራ መሆኑን ትናገሩና የሰውየውን ደስታ ትነጥቁታላችሁ ብየ ሰግቼ ነው አሉዋቸው ሀቢቡና ወቁረቱ አእዩኒና ሰለላሁ አለይሂ ወለም 😭ይሄን ያህል አዛኝ ነበሩ ዛሬ እኛ የሳቸው ኡመት እርስ በርሳችን ሀሰድ እና ምቀኝነት ክፋት እየተጫወተብን ነው ሰሉ አለ ሀቢቡሏህ አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አለ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጂድ ያ ኡመተ ሙሀመድ አስተማሪና ኢስላማዊ የሚመስጡ ታሪኮችን ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ትምርት ታገኙበታላችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 🌹
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን
@AaAa-te3mi
@AaAa-te3mi 2 жыл бұрын
አለህይጨምርለቹ፡የሼክ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 жыл бұрын
አጂብ ዋነፍሴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢላሂ በዝነትህ
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
@ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይርን መጨርሻይን አሳምርልኝ ያርብብብ
@فاطمهالجهني-ذ7ه
@فاطمهالجهني-ذ7ه 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@saniaawel8912
@saniaawel8912 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ
@ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ 2 жыл бұрын
ዋዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ጀዛካላሂ ከይር ወንድማችን
@sufianjeylan5934
@sufianjeylan5934 2 жыл бұрын
Mashaallah ❤️
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 2 жыл бұрын
ጀዛክላህ አላህ ከዱኒያ ፊትና ይጥብቅን
@fetiyaahmed4938
@fetiyaahmed4938 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@nabihad5018
@nabihad5018 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص 2 жыл бұрын
ወዐለይኩእስላም ሽህ ባረከሏሁ ፈክ ወጀዝኩሏ ከይር ያርብ እኔም ስምትን ከምጠቅሙት ይደርግን 👍👍👍👍❤❤❤🕋🕋🕋⌛⌛⌛⌛
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@Zahra-mo4uf
@Zahra-mo4uf 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Islam449
@Islam449 2 жыл бұрын
Wa.Wr.Wb Jzk
@jemilajemila8418
@jemilajemila8418 2 жыл бұрын
ጀዘከለሁ ከይረን ኡስተዘችን
@sailermoon6871
@sailermoon6871 2 жыл бұрын
ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
@madinahabouba6210
@madinahabouba6210 2 жыл бұрын
ትክክል ስለምክሩ ጀዛኩሙላህ
@AaAa-nf4li
@AaAa-nf4li 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@ujjg1785
@ujjg1785 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ወድም
@etopiaurang9471
@etopiaurang9471 2 жыл бұрын
💞💞💞🥰🥰
@hayatitube3300
@hayatitube3300 2 жыл бұрын
😢😢😢
@user-kq2zt3nj7t
@user-kq2zt3nj7t 2 жыл бұрын
አሰላአ ማአሌይኩም
@ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ
@ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ 2 жыл бұрын
_ጀዛካላህ ኽይርርርርርርር_
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
👍👍👍🌹
@HussainAwolMD
@HussainAwolMD 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@fouziam4628
@fouziam4628 2 жыл бұрын
Ameeennn ameeennn ye Allah
@sakraghaab5330
@sakraghaab5330 2 жыл бұрын
ወንድማቺን
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 2 жыл бұрын
👍🇪🇹🇪🇹
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 119 МЛН
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 6 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 47 МЛН
መሰናበቻ
35:56
Sadat Kemal
Рет қаралды 2,5 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 119 МЛН