@Tamagne Show

  Рет қаралды 105,159

Tamagne Show

Tamagne Show

2 жыл бұрын

#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021

Пікірлер: 80
@mulugetayehones
@mulugetayehones Жыл бұрын
ንፁህ ልብ ያለው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ብልህ ለኔ ያሰብኛል ። እድሜና ጤና እመኛለሁ !.....
@user-mm4od7xu4j
@user-mm4od7xu4j 7 ай бұрын
እረ እኔ በሳቅ ሞትኩ እድሜና ጤና ተመኝውላችሁ
@gashatube
@gashatube Жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ interview ፋሲል❤ታማኝ❤😁😁😁
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Жыл бұрын
ሁለታችሁን እዴት እደምወዳችሁ በቃል አይተመንም ደሞቸ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኚላችሁ አለሁ!!!
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
ውይ ውይ በሳቅ እንባዬ ፈሰሰ !!!!ፋሲል ደሞዝ
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
ሁለት ጎንደሬዎች ደስ ስትሉ
@teferiwoldehawariat7370
@teferiwoldehawariat7370 Ай бұрын
,, e s p
@gezehagnwolde7577
@gezehagnwolde7577 12 күн бұрын
Hulet ethiopiayawi bibal ayishalim
@Greennature2667
@Greennature2667 Жыл бұрын
ታሜ እንኳን ደህና መጣህ ። ፋሲል ደመወዝን ከድምፁ እኩል ጨዋታውንም አልጠግበውም ለሁለታችሁም ረጅም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ ❤❤❤
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 Жыл бұрын
ባየው ባየው የማልሰለቸው ጭውውት አይ ፋሲል በሳቅ ጨረስከን እኮ😂😂😂
@alex1992-Lij
@alex1992-Lij 7 ай бұрын
ግሚቷ😂😂😂
@amsaluamare6203
@amsaluamare6203 7 ай бұрын
ሸኩ ብቻይን ትንብሎኝ ሞቸ ነበር ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉😂😂😂
@ethiofannymeme5318
@ethiofannymeme5318 3 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂እራስን መሆን ያኮራል።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
kkkk weyne besak motkugne eko. so lovely Fasil.
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ወይ 5 ኸረ በሳቅ ገደለኝ
@tesfayewodaje9623
@tesfayewodaje9623 7 ай бұрын
ኸረ እንዳትጨርሰው ኸረ😂😂
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
ወይ ፋሲል😄😃😀😀
@yesufhassen7422
@yesufhassen7422 Жыл бұрын
😂😂😂 Okay now I understand why people see Fasil as funnier
@gashawgobezu
@gashawgobezu Жыл бұрын
በጣም ነው የሚመቸው ሢወራ።
@MohammedAhmed-df6zc
@MohammedAhmed-df6zc Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ
@asratfenta3495
@asratfenta3495 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ
@Gg-op3gd
@Gg-op3gd Жыл бұрын
ፍሲልየ የዋህ እኮ ነው
@user-gd6dz5fs8n
@user-gd6dz5fs8n 3 ай бұрын
የዉነትይመችህ😂😂😂
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Жыл бұрын
እረጎበዝ ብቻየን እደጅል ሳኩ
@tesfayeayele6443
@tesfayeayele6443 10 ай бұрын
ጨዋታ ህግ ስልት ማይ ጠገብ ልዩ ነው!¡!¡!!!!!!!!¡❤
@azmeramedia-4271
@azmeramedia-4271 13 күн бұрын
አረ ሞትኩ ሞትኩ በዚህ ምድር ላይ በጣም ብዙ ሰወች ያስቁኛል ያዝናኑኛል እደፋስሌ ግን ወፍ
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ሞትኩ😂😂😂
@yadeta353
@yadeta353 Жыл бұрын
ፍሲል አዲናቂህ ነኚ
@azmerawazanaw1365
@azmerawazanaw1365 Жыл бұрын
Kebraraw Temechehegn Gash Tamagn Videowun gin ke yet Agegnehew
@seidassen8717
@seidassen8717 23 күн бұрын
እድሜህ ይርዘም የኔ የዋህ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 7 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂
@user-qw9iy5df8m
@user-qw9iy5df8m Жыл бұрын
❤ ❤fasil love you 😍
@DemisewDad
@DemisewDad Ай бұрын
Wow amazing very nice I like it so much
@amaamm6871
@amaamm6871 10 ай бұрын
ሰላማችሁ።ይብዛልን
@xpk5509
@xpk5509 7 ай бұрын
እህ ፋሲልየ ሆደ ቆሰለ በሳቅ
@cuisinedefikrie4431
@cuisinedefikrie4431 Жыл бұрын
ተማኝ እንኳን ላተ ❤❤❤❤😊😊😊
@mustofaidris1017
@mustofaidris1017 Жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸን
@salmassnae550
@salmassnae550 Жыл бұрын
ምስኪን ፋሲል እድሜ ይስጥክ
@marishetashenifi5559
@marishetashenifi5559 Жыл бұрын
እውነት ደሥ ትላላችሁ
@MMY6800
@MMY6800 Ай бұрын
ስታምሩ
@samtsegay9155
@samtsegay9155 28 күн бұрын
አይ ፋሲል 😂😂😂❤❤❤
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 7 ай бұрын
ፊልሙኮ ማዘር ኢንዲያ ነው ፋሲሎ
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 5 ай бұрын
ታማኝየ ስወድሕ ሁሌም አንተን ሳይሕ ወደ ልጅነቴ እመለሳለሁ ያች አብዮት አደባባይ ትመስከር አይይይይ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
ፋሲሌ አንበሳው እንደወረደ ነው ሪል ጨዋታ ነው
@user-ej3nx7qv8x
@user-ej3nx7qv8x 9 ай бұрын
ወይፋሲል
@yadeta353
@yadeta353 Жыл бұрын
አለሙዲን የወሎ ኩራት እረጂም እዲሜ ይስጠው
@yooman8686
@yooman8686 9 ай бұрын
Fasilo and tamagne mirt sew
@nurgebanurgeba3984
@nurgebanurgeba3984 Жыл бұрын
ፈስሌ ና ተሜ ውስጤነችው
@molumolu3625
@molumolu3625 Жыл бұрын
ክክክክክክበጣም
@user-zz9uj8jx6u
@user-zz9uj8jx6u 4 ай бұрын
በጣም ነዉ ምንወድክ❤❤❤
@user-ox3ki1ci5e
@user-ox3ki1ci5e Ай бұрын
እፍፍፍ ግሚቷን ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@albertcamus5976
@albertcamus5976 8 күн бұрын
5:21
@user-cm7gf4pw9y
@user-cm7gf4pw9y Ай бұрын
የምርሑላችሑንምከልቤነውየምውዳቸው😢😢😢😢😢
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ፋሲልየ ሰወድህ ከምር አማረኛህ ሲመቸኞ
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 6 ай бұрын
ግሚቷ 😂😂😂
@aysheshimgebrie8014
@aysheshimgebrie8014 6 күн бұрын
ሞትኩ ሁሌ እንደ አዲስ
@Mebrat2111
@Mebrat2111 5 ай бұрын
ፍሲሌ ስንቴ ሰመውሃ😂
@asmiretamare7524
@asmiretamare7524 Жыл бұрын
Hahaha 😆
@Sebez1190
@Sebez1190 Жыл бұрын
So,funny
@tesfayeayele6443
@tesfayeayele6443 10 ай бұрын
በጣምለዛያለውጨዋታነውታማኝ
@tighest4445
@tighest4445 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sev7634
@sev7634 6 ай бұрын
ፋሲል እኮ ሲያወጋ ውሎ ሲያወጋ ቢያድር የማይሰለች ሰው ነው:: ታማኝም ቢሆን ፋሲልን እንዴት extract እንደሚያደርገው ችሎበታል
@tesfayeayele6443
@tesfayeayele6443 10 ай бұрын
ፋሲል ወርቅ ስው!!!
@yideruannake9735
@yideruannake9735 Жыл бұрын
😊
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Esu yehe negereru new yemiamrebet
@bilenhindi
@bilenhindi 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cp7el5jq7z
@user-cp7el5jq7z 11 ай бұрын
I am from gonder do you know the house kolonel tadese shinato he is my grand father
@user-bd1em7bw6g
@user-bd1em7bw6g 2 ай бұрын
አዎ ኮሎኔል ታደሰ ሽናቱ ጥቁር ቆፍጠን ያሉ ፖሊስ ነበሩ በልጅነቴ አውቃቸዋለሁ ፍትህ በነሱ ጊዜ ቀረ
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Weyii eneko fasilye nefse new yemaytegeb yemitafet negeger lezaw sewedrw
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 ай бұрын
ዋሸንተገን ዲሲ
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 18 күн бұрын
ወሬው ስወድለት
@beyenekitilaa5658
@beyenekitilaa5658 Жыл бұрын
ታማኝ በሽብር ውስጥ አስተባባር ነው
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 5 ай бұрын
Kikikk
@Demewez
@Demewez 7 ай бұрын
ሁለት ጎንደሬዎች ደስ ስትሉ
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 7 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂
@Demewez
@Demewez 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-us4vm3be4f
@user-us4vm3be4f 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@xpk5509
@xpk5509 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rsrs8270
@rsrs8270 7 ай бұрын
😂😂😂😂
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 343 М.
በርካቶችን ያስገረመው የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ ቆይታ
51:06
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
16 июля 2024 г.
0:14
Кира Доронина
Рет қаралды 3,3 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 8 МЛН
Как котики ложатся спать, до конца!
0:31
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 6 МЛН