@TamagneShow with Artist Alemtsehay Wedajo Part 3 | ታማኝ ሾው ከዓለምፀሐይ ወዳጆ ጋር ክፍል 3 [ Tamagne Show ]

  Рет қаралды 6,895

Tamagne Show

Tamagne Show

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
አለምዪ የዘመናችን ጀግና 🎉❤💪🏽💪🏽💪🏽
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ታማኝን በጣም አመሰግንሃለሁ። ይህችን ምርጥ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ አለምዬን በማቅረብህና ስለሷ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረን በማድረግህ።አለምዬን ግን የምጠይቅሽ አንቺን የሚተኩ የወደፊት ትውልዶች ላይ የበለጠ ብትሰሪ ደስ ይለኛል። በኔ በኩል እንደ ጥላሁንና እንዳንቺ የመሰሉ ሰዎችን ለመተካት በጣም ከባድ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አትረፍርፎ ይስጥሽ።
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ፐ እውነት ነው አለምን ለመግለፅ ቃላት ይከብደኛል ታማኝ የ ሀገር ጉዳይ ያዘው እንጂ ከሰራው በላይ መስራት ይችል ነበር አሁንም ሁለታችሁም ለሀገር ብዙ ሰርታችሃል እና አይቆጫችሁም የኛ ሀገር ዋና ችግር ለሀገር የሰሩትን በደንብ አለማመስገን ችግራችን የታወቀ ነው በኔ እጅግ ብዙ ሰርታችሃል እየሰራችሁም ነው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 Жыл бұрын
አለምዪ ውድና እንቁ የሆንሽ እውነተኛዋ የኢትዮጽያ ልጅ።እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶሽ የአገርሽን ትንሳኤና መረጋጋት ለማየት ያብቃሽ።
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
አለም እየ ንግስታችን ታማኝ አንተ ለሃገርህ ኢትዮጵያ ታምነህ ስንቱን ችለህ ኢትዮጵያን ብለህ ታምነህ ያለህ የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ
@Worky-N
@Worky-N Жыл бұрын
ዓለም ፀሀይ ወዳጆ ሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ ስመ ገናና ትሆን ነበር .....ለሙያው ያደረገችው አስተዋፅዎ ተነግሮ አያልቅም ....ክብሪልን!!!!!
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
አለምጸሀይ ግን እጅግ ጠንካራ ሴት ናት የምር ኢትዮጵያ ስንቱን ገፋች አሁን እደናተ አይነት ሀገር እና ሕዝብ ወዳጅ የሚጠላ ትውልድ ለ ሀገር ይጠቅማል እግዚአብሔር ይሁነን 🙏💚💛❤️❤
@mogeshailu1291
@mogeshailu1291 Жыл бұрын
ጋሽታማኝ በጣም የምወድህ ወንድም ጥላ ብልህ ወንድም ጋሼ የማልጠግብህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋ እንዲሁም ከወድምህ ጋ ሁሌም እመኝልሃለዉ አክባሪህ ወንድምህ ሞገስ ኃይሉ ግዛዉ
@netsanetbelay5451
@netsanetbelay5451 Жыл бұрын
ታማኝ እድሜን እንደ ምንገድ ያርዝመው❤❤❤
@YohannesBizuneheWeldtensaye
@YohannesBizuneheWeldtensaye Жыл бұрын
ታማኝ እናመሰግንሀለን የአገራችንን የኪነጥበብ ፈርጥ ፣ውብ ፀዳሏን እንደምንወዳትና እንደምናከብራት ንገርልን
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
Dear I always proid of you. You are hero of the generations.May God Bless You. Long live to all Ethiopians. And long live to you too.
@yakobebeka7828
@yakobebeka7828 Жыл бұрын
ታማኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አለማችን እግዚአብሔር ውለታሽን ይከፈልሽ ምን ተነግሮ ያልቃል እግዚአብሄር የሁላችንንም መጨረ ያሳምርልን
@universityofethiopia
@universityofethiopia Жыл бұрын
ያገር ልጅ አንደበት ፕሮግራሜ ላይ እጋብዛችኋለሁ የኔ ጀግኖች
@tesafyeaddisu7614
@tesafyeaddisu7614 Жыл бұрын
Dear tamige i am really happy to see u with alimiya I am dc residents pls don’t keep silent on fano movements lot of Ethiopian complain about it ,you may have problem that we don’t understand even if pls keep shining this is yr moment
@Mohasell
@Mohasell Жыл бұрын
አምፀሃ የኔም እናት ናት
@gabermichaelgudeta6439
@gabermichaelgudeta6439 Жыл бұрын
ስምና ተግባር፡የተጋጣጠመ ፡የዓለምፀሐይ፡እውነትም
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Did I see Behailu Mengesha in one of the picture?
@IsmaelAli-hf8dh
@IsmaelAli-hf8dh Жыл бұрын
Fitih fitih fitihfitih
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 Жыл бұрын
እርሶም ሂዱ ሂዱ ወደ ነጫጮችሁ ለኛም እግዜሄር አለን ለኤርትራውያኖችሁ ..... የታሉ !? የእግር መስቀያዉ እቃወማዋለው .... ክክክክ ያስቃል! ድሮ ድሮ በቅንነት መልካም እይታ ያዩ ተባለልዎ እስኪ ስለ እይታዎ አጠራጣሪነት ልጠይቅዎ ፕሮፈሰር በኦሮሚያ ክልል ደቡቦች እንደ ካጋሮ ኦሮሙማ ሆድ ስር ሆና ብቅ ጥልቅ የምትለው የሳዊሮስ ክልል እውነት እውነት ሳይታይዎ ቀርቶ ነው!? ይገርማል
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН