ተንበርክከን ይቅርታ ጠየቅናት

  Рет қаралды 121,608

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 559
@-haddiszema
@-haddiszema 10 ай бұрын
ለቃል ልደት ምን ልግዛላት 0985023778 በTelegram ብቻ ይላኩልን
@dawitaragaw2166
@dawitaragaw2166 10 ай бұрын
ልጃችሁመጫወቻ ፡ ግዛለት ፡ እናት ፡ ከወለደች ፡ በሃላ ፡ የልጇ ፡ ደስታ ፡ ነው ፡ ፡ የሚያስደስታት ፡
@addismarkos6196
@addismarkos6196 10 ай бұрын
መኪና ይገዛላት❤
@mismtg5829
@mismtg5829 10 ай бұрын
Mekina
@HanaTesema-x6l
@HanaTesema-x6l 10 ай бұрын
መኪና
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 10 ай бұрын
መኪና ይገዛላት ለዚች ሙሉሴት የዋህ ልበ መልካም ❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
Eyoba ye ቃልየን ስለምታከብራት እናመስግናለን እህትና ወንድም ነው የምትመስሉን ❤ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤
@mebrattadese989
@mebrattadese989 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mesitube8396
@mesitube8396 10 ай бұрын
መኪና ግዛላት 👍👍👍👍
@ፍታ
@ፍታ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡነው ፍትህ ላድስ😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 10 ай бұрын
አሽቃባጮች
@moonrise3291
@moonrise3291 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 10 ай бұрын
🤭😁😁
@HahaBabba
@HahaBabba 10 ай бұрын
😂😂😂እረ መኪና አላለችም ክክክክ አቺ ግይላት😂😂😂😂
@TigiMs-v8e
@TigiMs-v8e 10 ай бұрын
እኔም አብሬ ነው ያሰቀስኩት ማርያምን ቃልዬ የኔ የዋህ😢😢 አኔ እራሱ እውነት መስሎኝ ነበረ የእዮባ ማሽቃበጥኮ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂
@Senlaqw123
@Senlaqw123 10 ай бұрын
ንፁህ ፍቅርህን እምነትህን ስጣት ዋናው ለሠው ልጅ ይህነውና የሚያስፈልገው በኔ ሀሳብ የምትስማሙ ❤
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 10 ай бұрын
ደምርኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 10 ай бұрын
❤👌
@mebrattadese989
@mebrattadese989 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@mebrattadese989
@mebrattadese989 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 10 ай бұрын
ለልደቷ የአንገት ሀብል ወርቅ ይሰጣት ለቃልየ 😘😍
@fentawerke4904
@fentawerke4904 10 ай бұрын
የሚስትህን ጀስታ አደል ምትፈልገው ስለዚህ መኪና ገዝተህ ሰርፕራይዝ አድርጋት ደግሞ ለቃልየ ከዚም በላይ ይገባታል እኮ ምርጥ ሚስት ተሰጦሃል ወንድሜ ተንከባከባት ቃልየ ልባምና እንቁ ሴት ነሽ እወድሻለሁ
@ethiolove5542
@ethiolove5542 10 ай бұрын
ለልደቷ መኪና ይስጣት የምትሉ በላይክ
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 10 ай бұрын
ምን አገበሸ😂
@DeraBefa
@DeraBefa 10 ай бұрын
😂😂way god
@ፍታ
@ፍታ 10 ай бұрын
ዝብሎ መኪና ዶሮ መሰለሽ😂😂 ቀላል ነገር ሞልቶ
@Seada_S
@Seada_S 10 ай бұрын
አዋተን ብንገዛላት ምንይመስልሻል😂😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 10 ай бұрын
😂😂😂ከ የት
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 10 ай бұрын
ሆድ የባሳት ትመስል አለች ቃልዬ ስልዝህትክባክባት የምእትሉ በላይክ🙏🙏❤
@wegayehunegese
@wegayehunegese 10 ай бұрын
እናትም የላትም ውዴ
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 10 ай бұрын
😭በትክክል
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 10 ай бұрын
@@wegayehunegese ክባድነውማነ እንደ ናት
@wegayehunegese
@wegayehunegese 10 ай бұрын
@@mifatmohammed4095 💔😭በጣም ለዚያ ነው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 10 ай бұрын
እኔ በጣም ነበር የተናደድኩባችሁ፡ ወደፊት እንደዚህ አይደረግም፡ ከርሷ ተመካክረህ ነው እንጂ ሁሉንም ማድረግ፡አስበህላት እንደሆነ ይገባኛል ግን መልካም አይደለም፡አይ ልጅነት❤😢😢😮
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
ወንድማማቾች ፍቅራቸ ድስ ሲል❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ፍቅር ፈቅር ነው አይለያችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ልባም ሤት ከእግዚአብሄር ዘንድ ትገኛለች ❤❤❤ አው ከባድ ነበረ ግን ቃልየ ፍቅር ስለሆነች ተቀበለች❤❤❤
@masaretmasaret9789
@masaretmasaret9789 10 ай бұрын
ምን እደምልህ አላውቅም በጣም ነው የተናደድኩት ከሁሉም የቤተሰቦችህ መስማማት እናትህ እዴት አስቻላቸው ስታለቅስ ጭራሽ አታልቅሺ ይላሉ የልጃቸውን ስራ ደግፈው ወይኔ እኔ እሷቦታ እራሴን አርጌ ሳስበው አላቅም ምን እደማደርግህ በእውነት ይደብራል እንደዚህ አይነት ፕራክ የሚባል ነገር
@Mahi1630
@Mahi1630 10 ай бұрын
በጣም መጥፋት አበዛቺሁ ቃልየ የኔ እናት አሳዘነቺኝ ያኔ አሳየው
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 10 ай бұрын
ማርያምን አዲስዬ ቃልዬ ሁላችሁንም እወዳችዃለው በጊዜው አናደህኝ ነበር እውነት ለመናገር ቃልዬም ይቅር ይህን ትቀበላለች ስጦታው ደሞ መኪና ይሁን❤❤
@zd8671
@zd8671 10 ай бұрын
እሧጋ እኩል ነው ያለቀሥኩት ቃልየ የኔውድ ወላሂ እኔም የመጀመሪያ ባሌን የትም መነጠል አልፈልግም ነበር ግን ተለያየን😢😢😢
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
ቃልዬ ይገባታል በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመዳም ቅመሞች ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ምስኪን ስዎድሽ ኮ 🥰🥰
@Roosheda
@Roosheda 10 ай бұрын
ሴት ልጅ ከገበች ቦሃለ እግዝአብሔር በታች የለ በል መኖር አትችል ደብቃህ መሄድ ይቅርነ ነግረህም ያስለቅሰል ሁሉም ሴቶች እንደዝህ ነቻው ምድሀ ለይ አይዎጡም እንጅ አይለያችሁ😍😍😍😍😍😍🙌🙌
@genettecere8937
@genettecere8937 10 ай бұрын
ሐድስየ ያባቷ ምትክ ነህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው
@Fre-p3g
@Fre-p3g 10 ай бұрын
ተው እደዚህ አታርጋት ሆድ ይብሳታል በማርያም አዲስ ቃልየ የኔውድ እወድሻለው❤❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 10 ай бұрын
መኪና ይገዛሊት ለቃልዩ ስወደሺ ቃልዩ ❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 10 ай бұрын
ይገባታል ቃል ይህም ሲያስባት ነዉ የኔ የዋህ😢❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 10 ай бұрын
New belesh new ayimeselegnem
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 10 ай бұрын
ደሙ ኬመንት ዘግተክ እዴት እዳናደድከኝ😂😂😂 ምን ታርገው ገና በልጅነታችሁ አብራችሁ ስለ ሆናችሁ መለየት ከባድ ነው 😢😢😢ቃልዬ አይዞሽ ከሚወዱት መለየት በጣምምምምምም ከባድ ነው ስላይሁት ላንድ ቀን እንኳን ይከብዳል. 😢😢😢😢😢
@aschalw1489
@aschalw1489 10 ай бұрын
ምን እንደሆነ እንኳን ሳላየዉ ነዉ እንዴት ደስስ እንደምለኝ እናንተን ማየት
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 10 ай бұрын
ለሷ ስጦታዋ ያተ ታማኚነትህ ብቻ ነው ግዘብ ምንም አይደለም❤❤🎉🎉
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 10 ай бұрын
በጣምነዉ ያዘንኩባችሁ አስለቅሳኛለች😢 መኪና ግዛላት
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ የመልስ ምትሽን በቅርቡ እጠብቃለሁ የምር እናንተ ግን ቆይይይይይ
@FEKERmimi
@FEKERmimi 10 ай бұрын
ቃል ሲያሰባት ነው የኔ የዋህ❤❤❤❤❤
@SosenaTekele
@SosenaTekele 10 ай бұрын
መኪና፡ያንሳታል፡ለዝች፡ልእዕት፡ቃል፡ያለምራቂ፡እንዳትቀበይ።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 10 ай бұрын
የሞላላችሁ የኢትዮጵያህዝብ በቀን አንድጊዜ መብላት አቅቶት እናንተ መኪናን እንደቀላል ያንሳታል አረ እየሄዳችሁ
@assistanthome578
@assistanthome578 10 ай бұрын
😢
@dawittsota5514
@dawittsota5514 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
መኪና መኪና መኪና ቤት ገዚላት❤❤❤
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 10 ай бұрын
ቃልዬ ምሰኪን አዲስ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ከወጣችሁ ጀምሮ ቤተሰባችሁ ነኝ ቃልዬ እድገትዋን ስትነግርህ የስዋ ታሪክ የኔም ታሪክ ሆኖ አገኘሁት አዲስዬም ጥሩ ልጅ ነህ ግን ፕራንክም ቢሆን እማትጎዳበት ቢሆን አሁን እኮ ባልዋ ነህ ወንድምዋ ነህ ጎደኛዋ ነህ በአለም ላይ ሁሉ ነገርዋ ነህ ሰለዚህ እንዲህ ስታደርግ ሰማይ የተደፋባት ያህል ተሰምቶታል ሳጠቃልልህ አዲሰዬ ቃልዬ ከላይ የተሰጠጭህ ሚስት ብቻ ሳትሆን አደራም ናት እንዳትጎዳ ጠብቃት እኔም አደራ ሰጠሁህ ስኳር ይይዛታል ብዬ ሰግቼ ነበር ቃልዬ ምርጥ ናት እኔ የማዉቃት ሶሻል ሚዲያ ላይ ነዉ ግን እወዳችሁ አለሁ 🎉🎉🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀይረኛውን የሚወደነን የምንወደውን መለያየት የለለበትን አላህ ይስጠን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ በዛኘው ቪድዮ እኔም አልቅሺ ነበር ደስ ይላል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 ай бұрын
"መለያየት ሞት ነው" ሲባል አልሰማህም ያልደረሰበት አያውቀውም እኔ ባሌ DV ደርሶት ሲሄድ አይምሮዬ ሊለቅ ትንሽ ነበር የቀረኝ ያችን አንድ አመት ማሰብ አልፈልግም ሁሉም አልፎ እኔም ከ5 አመት በውሀላ አሜሪካ ገብቼ አሁን 14 አመት ሆነኝ በልጅ ተባርከን በትዳር 20 አመታችንን አክብረናል ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!
@BiniSenayt
@BiniSenayt 10 ай бұрын
አሜንንንን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@Aster-e8c
@Aster-e8c 10 ай бұрын
ማኪና ይሳጣት ቃሊዬ የኔ ዉድ ሲ ዋዲሽ ክአ ሊቤ ውድድድድድ ውድድድ ውድድድድ የኔ ቆንጆ 💋💋💋💋💋😘😘🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
ያደረከው ነገር ልክ አይደለም ።በባልና ሚስት እሽቅድድም ነው ውይይት ለሁሉም ነገር።የቃልን ትእግስት እልህ ለሁሉም ይስጠው ፀሎቴ ነው ለኔም ጭምር።ተባርካለች አሁንም ትባረክ
@haregmak1519
@haregmak1519 10 ай бұрын
ቃልዬ👸👸👸👸😍😍😍😍😍
@SamriElmar
@SamriElmar 10 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የተቃጠልኩት በጣም ያሳዘነችኝ የኔ እናት ግን ቀልድ ምረጡ እንደዚህ አይነት ውስጥ የሚሰብር ነገር አታድርግ
@kaltube6243
@kaltube6243 10 ай бұрын
የምር ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ አማት ምራት የሚባል እናተጋ በቃ ደሥ ይላል ለሁላችንም እደናተ አይነት አማትና ምርት ፈጣሪ ያድርግልን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 10 ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበልህ እሷን ብቻ ያስለቀስክ መሰለህ አዲስ የኔንም እባ መልሳት ለአንድ ዘመድ የሚሆነኝን ነው ያጣሁት
@bestebeste9913
@bestebeste9913 10 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ የሚያስደስታትን ነገር ግዛላት
@shamsu250
@shamsu250 10 ай бұрын
እንዳዬዉት ከሆነ ከስጦታዉ ይልቅ እሄን ፕራንክ እያልክ የምተስደነግጣትን ነገር ተዋት 😂
@sanaymeneda
@sanaymeneda 10 ай бұрын
አይወድማማቾች በሳቅገደላችሁኝ😂😂😂ደስስትሉ ❤ለቃልልደት መኪናእንጠብቃለን❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እዩበ አልቀህም በዙ ፎቶ ተንስች አልከፈልም አላቀህም አንተ አዱሰ እማ እንጂ መኪን ገዚላት ❤❤❤
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 10 ай бұрын
😅❤❤❤ das sitilu eyobe chawota abet😅😅 waaqayyoo jalalaa kessan hangaa dhumati isiniif haa tasisuu ❤
@Bzu632
@Bzu632 10 ай бұрын
ኮሜንት ለምን ዘጋችሁ እናተ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😎😎 በተረፈ በርቱ😍የመዳም ቅመሞች ደሞ ደምሩኝ 😳😍
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 10 ай бұрын
Take her to Dubai or Langano for her birthday😊. Langano and Sodere were the places to go in my time. I’m much older than you guys, but something very thoughtful.
@ZaydGalTigray
@ZaydGalTigray 10 ай бұрын
እኔም መኪና ብያለው በመኪና ተስማምቻለው ግን ኣቅም ካለህ ነው ካልሆነ ደሞ እስዋ የምትፈልገው ነገር ኣርገላት
@HggGtg-rd9lm
@HggGtg-rd9lm 10 ай бұрын
እዮባ የቪድዮው ድምቀት እኮ ነህ አንተን ለማየት ነው እምገባው ዘና ነው እምታረገኝ❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
2 ታችሁ ስመጡ ቃልየ ስታለውስ 😂 ነው የሚታየን ተሳስቅን❤
@Age3055
@Age3055 10 ай бұрын
አንዳንዴ አስተማሪነት ከሌለው አያስፈልግም። ግብዝነትም እንዳይሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
ቃላዬ አንደዚ አትሀኝ በሙት መለያትም አለ ስላዘ በረች መረት አደልም ግን አተበዚ❤😂😂
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 10 ай бұрын
ያገት ወርቅ ቀጠን ያለችውን ግዛላት❤ ይገባታል
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 10 ай бұрын
እዮብ ግን የዛኔ መኪና ዉስጥ የተናገርካትን አረሳልህም ቃልየን የሚዋጋ በሬ ትመሥያለሽ ብለሀታልኮ
@Misge930
@Misge930 10 ай бұрын
ለልደቷ መኪና ይገዙለት የሚሉት
@Mነኝየወግዲዋቀበጥ
@Mነኝየወግዲዋቀበጥ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ዶሮ መሠለሺደ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 10 ай бұрын
አሽቃባጮች
@moonrise3291
@moonrise3291 10 ай бұрын
ሰውማሰቢያውንሺጦል😅😅😅😅😅😅😅😅
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ
@እስኪይሁን-ፐ6ኘ 10 ай бұрын
​@@SeydAli5154እውነትም አሽቃባጪ😂😂😂
@Mነኝየወግዲዋቀበጥ
@Mነኝየወግዲዋቀበጥ 10 ай бұрын
@@moonrise3291 ቆየኮ
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 10 ай бұрын
ቃልዬ ግን ፀጉርሽ እያለቀ ነው😢 ተንከባከቢው😊
@Kalkidanshimels
@Kalkidanshimels 10 ай бұрын
የእመቤታችንን ምስለ ስእል
@gebreluaselemon8090
@gebreluaselemon8090 10 ай бұрын
አሁን ብድርሽን መልሽ ቃልዬ ❤❤❤
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 10 ай бұрын
ማኪና ገዛላት 🥰
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ባልሽንማ አታበርኪኪ ያለሽ ንጉስ እሱ ነው ቃልዬ አስከነባልሽ እስከነ ልጅሽ እንወድሻለን ሴት ውለጅ
@KalKidan-cq2vb
@KalKidan-cq2vb 10 ай бұрын
አሪፍ የፕራንክ ሀሳብ ነበረኝ ችግሩ ግን የት አግኝቼ ልንገርሽ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 10 ай бұрын
እየሩስ አሊም ውሰዳት ❤❤❤
@Senlaqw123
@Senlaqw123 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ከእኛ ጾም ጋር የረመዳን ስራ እዴት እያደረጋችሁነው እግዚአብሔር አምላክ ብርታትና ጉልበት ሀይል ❤❤ይሁናችሁ ❤❤❤❤
@Amharawit21
@Amharawit21 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉❤❤❤
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@hanna4751
@hanna4751 10 ай бұрын
አሜን እማ❤ ከባድ ነው ግን በተለይ ምግብ ለሚሰራ
@Senlaqw123
@Senlaqw123 10 ай бұрын
​@@hanna4751ማማዬ እጅግ በጣም ከባድነው ግን በእግዚአብሔር ድጋፍና ብርታት ይሠራል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 10 ай бұрын
ይታቀድላቸዋል እንዳይረሳ❤❤❤❤ቃልዬ እኔም አልቅሻለሁ😢😂😂😂❤❤❤
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 10 ай бұрын
ቃልና ውድምሽነው የሚመስለው ያድስ ወዶም ወላሂ ሴወድሽ ማሻአላህ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 10 ай бұрын
ብድርሽን ሳትመልሺማ ይቅር እንዳትያቸው😂
@Marrtube88
@Marrtube88 10 ай бұрын
Dess setilu Egzihaber yebarkachiwu ❤❤❤
@hennaballat4489
@hennaballat4489 10 ай бұрын
ሰብራያዝ አርጋት አዲስ የእዉነት በጣም ነወ የአስደነገጥከን ከምረ አዲስ አታስከፋት ለሁለተኛዉ ንገራት ቤተሠቦችሕ እዉነታቸዉ ነወ ❤❤❤ቃልዬ የኔ ልዩ ብድረሺን ክፈይ😊
@selamisare5466
@selamisare5466 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ምስኪን የመልሰ ምትሸን በቅርቡ እጠብቃለሁ የምር አዲሰ እና እዩበ ግን ቆይ🤔🤔🤔😥
@SamiraSamira-qd7lj
@SamiraSamira-qd7lj 10 ай бұрын
ቃልዬ የመልስ ምት እጠብቃለን
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 10 ай бұрын
እኔ በሰአቱ በጠም ናዉ ያዘኩቱ ቃል ሲተለቂሲ እኔም ኢበይ መጠ በምጨረሸ ደሰ አለኘ ከበዲ ሱጦተ ሢጠት ሰአት ይሰጠት
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 10 ай бұрын
እቺ እጊሊዘኛ ካደረች አትቆረጠምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 10 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ሆንኩኝ😂😂😊😂ስጦታው ግን😂
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@MizuTube-x1x
@MizuTube-x1x 10 ай бұрын
ሰብስክራይብ ኣሪጊልን ውዴ ❤😊❤😊
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 10 ай бұрын
ግን ምን 😂😂😂እንኳን ደስ አለሽ
@teyba9221
@teyba9221 10 ай бұрын
ወይኔ እንደት እዳስከኝ አድስ እንባዋን ቅልብ የምታደርግበት አላልክም ስትገርም
@MissZabiba
@MissZabiba 10 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ቃልየ እምታዛዝ ነኝ 😢 እናማ አታስለቅሳት 🎉
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
የምር ምን ብዬ ልኮምት😢 ቃልዬ ምሲኪን ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ የእውነት መስሎኝ😢😢😂የእዮብ ማሽቃበጥ😮😮😮😂😂😂😂😂
@tigtube2793
@tigtube2793 10 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬን አታስለቅሳት ሚስጊን ቅኖች እሲ ጎራ በሉ ወደቤቴ ❤️❤️
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@ZakiyaShemsu
@ZakiyaShemsu 10 ай бұрын
ማሻለህ አይለየቹሁ እወነትኝ ፍቅር መችም አይቀየርም
@munafetena4472
@munafetena4472 10 ай бұрын
ከመኪና ውጭ😂😂😂😂 ዳይመድ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 ай бұрын
ቃልዬ የኔ እናት ስወድሽ❤❤❤
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 10 ай бұрын
የቅድስት ኪዳነ ምህረት የኣድህኖ ትልቅ ስእል ስጣት።
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 10 ай бұрын
ሁለተኛእንዳይለምዳቺሁጡሩአይደለም👍👍
@__-wj7zq
@__-wj7zq 10 ай бұрын
_ቃልዬ ስወድሽ👸💙🥰_
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 10 ай бұрын
አዬ እዮባየ እንግሊዝኛ በእግሩ ሄደኮ😂😂😂
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 10 ай бұрын
@rahelalmsged794 ሰብስክራብ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 10 ай бұрын
ለልደቷ መኪና ይሰጣት❤
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 10 ай бұрын
እዩባ እርግዝናዉ ተስማምቶሀል😂😂😂😂😂😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁ወይ እዮባ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል የኔ ማር ሆደባሻ አትሁኝ አብሬሽ ነው ያለቀስኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂 ወይኔ ሞትኩ እዮባ😂😂😂😂😂😂
@martaalene241
@martaalene241 10 ай бұрын
የናንተ ፕራንክ በጣም ጥሩ ሰላልሆነ ብትተውት ጥሩ ነው አባትህ ውነታቸውን ነው መውደድ እንዳለ መጥላት ይኖራል ሰው ከተጨነቀ በኸላ ፕራንክ ብትሉ ጉዳቱን መቀነሰ አይችልም
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እንግሊዝ ኝህ በጣም ደስ ያላል እኝም እንደዚ ነዉ መንወራዉ❤❤❤😂😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
ለ ልደቷ ለምን ዱባይ ወሰደህ አታዝናናትም ምክኒያቱም ያሳዘንካት ዱባይ ልሔድ ነዉ ብለህ አይደለም ሰለዚህ ሰፕራይዝ አድርጋት እባክህ ሌላዉ ሁለተኛ በማትፈልገዉ ነገር ከባድ ፕራንክ አታድርጋት እባክህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏
@mryamzafr8589
@mryamzafr8589 10 ай бұрын
ገወዝ ቃልየ ❤👍👍👍👍👍
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 10 ай бұрын
አይ እዮባ መልካም ሚስት አላህ ይስጥህ
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 10 ай бұрын
Addis you are right your parent is innocent. So even though prank some time good some time will not good. Your father is right.
@jfhf7531
@jfhf7531 10 ай бұрын
ወይኔ አንቴ ነገረ ገረ ገባኝ ጨረሸ። አንድኛ ሱፈቱ ነው አላላም ወይኔ አዳሰ😅
@betselottadesse5601
@betselottadesse5601 10 ай бұрын
አይሮፕላን😅😅😅😅😅😅 ግዛላት ከመኪነና ወጪ ስላልክ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ጥሩሀሳብ
@እግዚአብሔርጓሳየይእ-ጘ2ጸ
@እግዚአብሔርጓሳየይእ-ጘ2ጸ 10 ай бұрын
አረ ሰፍቲ ነው የገዘሁላት ኣላለም😂🤣
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 10 ай бұрын
ቆይ እኔ የምለው በክርስትና ልደት አይፈቀድም ትሉ አልነበረ መፀሀፉንኮ እየሻራችሁ ትንሽ ነው የቀራችሁ አይይይ😅😅
@shewagirma5459
@shewagirma5459 10 ай бұрын
ትተሀት የትም እንዳትሄድ ።
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 10 ай бұрын
የሲደሲተተል የሚተለዉን ሲጠት ሴት ልጂ ትንሼዬ ነገሪ ነዉ ሚየሲደተት ለዘ በነገረቺን ለይ ቀል ልዩ ነበት በጠሚ ነዉ ሚዎደት ሚክንያቱሚ ከሶ ቢዙ ተሚሬለዉ ለኔ እህቴ እነቴ ቢቸ ቢዙ ነገሬ ነት የኔ ቆንጆ ❤❤የኔ ፈልቅልቅ ❤❤❤የኔ አሲተመሪዬ ❤❤❤❤ቢቸ ቀለት ዬለኝሚ ❤❤❤አለህ ይጠቢቅሺ ሁሌሚ ሚኞቴ ነዉ❤❤❤❤❤
ሳምሪ ቃልን ክፉ ቃል ተናገረቻት
20:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 7 М.
የአብርሽ ፍቅር አሎጣልሽም 😱💔
26:14
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 27 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
28:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 159 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 138 М.
ኑ ጉዷን ተመልከቱ  አዲስ ሲያሳዝን
21:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 308 М.
እኔ አላምንም ይህን ቀልድ ነው በሉን
አብርሺ ግሬስ ፋሚሊ(2)
Рет қаралды 31
ቃል ታማ ሆስፒታል ገባች
20:02
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 330 М.
እዮብ እና አዲስን ሰራሁላቸዉ
14:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 91 М.