🎈ተናዳፊ ባለቅኔዎች

  Рет қаралды 5,922

ፀሐይ ዘልዳ  || Tsehay Zelda

ፀሐይ ዘልዳ || Tsehay Zelda

Күн бұрын

ትናዳፊ ባለቅኔዎች #Tenadafi Balekniewoch

Пікірлер: 12
@BikilaKelbessa-w7y
@BikilaKelbessa-w7y 24 күн бұрын
የእውነት ይምረጡ አባት ነወት ፈጣሪያብዛችሁ
@ሐሽማል-ጨ4ሸ
@ሐሽማል-ጨ4ሸ 6 ай бұрын
በጥባጭ ብሎ ሊቅ ከሚል ተናዳፊ የሚለው እጅግ ውብ ቃል ስለሆነ እሱን መጠቀም ቢቻል እጅግ በጣም ጥሩ ቁምነገር የሚተላለፍበት ሚዲያ ነው እናመሰግናለን መምሕሮቻችን
@elaeliasadmasie434
@elaeliasadmasie434 3 ай бұрын
ለማንም ያልተገጸ ትልቅ ጥበብ ነው የተገለጸላችሁ ሊቃውንት እጅግ በጣም ታላቅ መርሐ ግብር ነው በርቱልን
@aemereaemere4694
@aemereaemere4694 6 ай бұрын
መምህራኖቻችን በርቱልን እንወዳችኋለን ።
@Elias_editz123
@Elias_editz123 3 ай бұрын
EVERY WEEK IF YOU HAVE CONSTANT PROGRAM WITH MAEBEL FETENE, WE APPRECIATE YOUR MEDIA
@Tsehayzelda23
@Tsehayzelda23 3 ай бұрын
yes we have every wensday 5:00pm please share like subscribe our media to reach all people who needs type of this media
@fresbhatzeryihun4199
@fresbhatzeryihun4199 6 ай бұрын
እድልማኮ ከጣፋን ቆየ የኔታ ገድሉ ግን ይቀጥላል።
@turk-v3o
@turk-v3o 4 ай бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ? ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።
@awekedesse6162
@awekedesse6162 2 ай бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ? ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።
@misganawchalachew2513
@misganawchalachew2513 6 ай бұрын
memihirochachen bertulene
@ztseat
@ztseat 5 ай бұрын
በጥባጭ ቤተ ክህነት ነው ያለው በብዛት ግን
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ግእዝ ፡- የአድማስ ድንጊያ  ክፍል አንድ
41:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 8 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 522 М.