ታናሽ ወንድሜ ፍፁም ለኔ ስኬት ድርሻ አለው..... ተወዳጁ ድምፃዊ አብነት አጎናፍር ክፍል 2 Seifu on EBS

  Рет қаралды 184,105

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ከታናሽ ወንድሜ ፍፁም ጋር እንደማንኛውም ሰው ነው ስራዎችን በሂሳብ ተነጋግረን የሚሰራልኝ ተወዳጁ ድምፃዊ አብነት አጎናፍር | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 274
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 Жыл бұрын
ሰይፉ በዚህ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ለፕሮግራሙ የሚመጥን እንግዳ አቀረበ ::
@seyanur5398
@seyanur5398 Жыл бұрын
And sew qerew ahun 😂😂😂
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አወ እንዴ ዩኒ መጋኛ ያለው በቀ አርባ አራት ጊዜ የሚቀያይር ያመቱ መጥፎ ሰው አቅርቦብናል
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
😂😂😂❤
@tiruneh603
@tiruneh603 Жыл бұрын
It's true
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Жыл бұрын
አብነት በጣም የማከብርህ ጨዋ ጨዋወልዶ ያሳደገህ የኢትዬጵያ 1ኛ ምርጥ ድምፅ ያለህ አጨብጭቡልኝ የማታበዛ ድሮም ዛሬም አክባሪህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ዋው የጨዋ ቤተሰብ
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 Жыл бұрын
ሀጩ የኔ ምርጥ ሰዉ ማንም ሳይረዳዉ ያለፈ የፍቅር ሰዉ ነፍስህ በገነት ትረፍ❤😢
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
የተረጋጋ ቤቱን ሚስቱን አክባሪ ሰዉ ደስ ይላል በጣም ነዉ የማደንቅህ አብነት God bless you .
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ኤቢዬ ከልጅነት እስከዛሬ ድረስ የማይጠገቡ ሙዚቃዎችን ሠተኸናል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤ ከዚህም በላይ ተባረክ❤
@kbsi9112
@kbsi9112 Жыл бұрын
አብነት ምርጡ ኢትዮጵያዊ አንድ ቀን ከቴዲ( አፍሮ) ጋር አብረህ ብትሰራ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 Жыл бұрын
እርጋታው ኢትዮጵያዊነት ወዙ የታየበት ሰው❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
Very humble person👍🏾
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 Жыл бұрын
This is why I love 'Introvert' people. AB is such a wonderful singer.
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 Жыл бұрын
ሰይፋ አሁን አሁን አሰስ ገሰስ ስታቀርብ ፕሮግራምህ እየደበረኝ ነበር አሁን ፕሮግራምህን የሚመጥን ሰው በማቅረብህ አብነት ዋው❤❤❤
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ወንድማማቾቹ ደስ ትላላቹ ወንድሙን የሚወድ ቢኖር እኔን ያከብረኛል ይላል የእግዚሀሄር ቃል ❤❤❤❤❤❤
@wowww2193
@wowww2193 Жыл бұрын
ብዙ ሰው አቻለሁ እንዴ አብነት እርጋታ ያለው ሰው አላየሁም እርጋታው ደስ ሲል ❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
እንደዚህ ወንድ እወዳለሁ ረጋ ያለ የበሰለ
@selamselam8098
@selamselam8098 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ኤቢዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰቶህ ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃህ መክሊቴን ግን እኔ የዛሬ ሁለት አመት ላጣዋት እናቴ ነው የጋበዝኩት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ትለያለህ አብነት በእውነት ሊባኖስ ብለህ ስላሰብከን ክበርልን በጣም ቅን ሰው ነህ🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
Very humble and polite person👍🏾
@Co_equal
@Co_equal Жыл бұрын
The coolest singer Abinet, with a great talent and personality. I love your music.
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ ለቁርአናችን 📖 እስከ መቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ ፍትህ ለቤተክርስቲያን
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
በጣም ፍትህ ለሁሉምየእወነት አገራችን ሠላም ያርግልን
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
ሀጫሉ ነፉስ ይማር ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነበር ግን ስለመግስት እኳን ያወራው ነገር ለማንኛውም ብሄር የሚስማማ መልክት ነበር የተናገረው ግን በደንብ ሳይታወቅ አጣነው
@hbcell-nj4nx
@hbcell-nj4nx Жыл бұрын
አብነት ሁሌም በአልበሞችክ ታስደመናለክ ደስ የሜለው ደግሞ ሁሌ የአንተ አልበም በሜወጣበት ሰአት የሜገርም ትዝታዎች የማየረሱ ግዜያቶች ጥሎብኝ ያልፍል ክበርልን አብነት ከነቤተሰብክ ልደትይ ትጠብቃችው የኔ አንደኛ❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
He's a humble man. His new album is amazing! 🔥
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የኔ አብነት❤❤❤ለመጀመሪያ ጊዜ ኢንተርቪዉ ስታደርግ ሳይክ❤👏
@alam5953
@alam5953 Жыл бұрын
ኧረ ብዙ አለው ሰይፉጋም ነበረው 2006 ላይ
@learntulearn848
@learntulearn848 Ай бұрын
#WENDEMALEM#ABII AGONAFER What a GentleMan highly talented Musician Painter devoted Dad and respectful Gentleman, you're Exemplary to All of us Thank you Bro 💞
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Жыл бұрын
አቤ ጥርጥ ሰው ትዝታዬ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥክ
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ሰይፉፉፉፉፉፉ please በሚቀጥለውም አብነት ይምጣ ማንንም አንፈልግም ሌላ ህቶቹን ወንድሞቹን እያረክ ሳምንትህን አራዝመው ከኤቢ family ga 🌷🌷🌷
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ Жыл бұрын
ይምወድህ ማነው ያለው የሚለው ሙዚቃህ አብነት አጎናፍር
@Aster-j6s
@Aster-j6s Жыл бұрын
አብነት እና ሰይፈንም ሁላቹህንም ከልብ እናመሰግናለን
@ትግስት-ፐ4ጐ
@ትግስት-ፐ4ጐ Жыл бұрын
ማነው የአብነት አድናቄ ❤❤❤
@bineymgeresu7888
@bineymgeresu7888 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
አብነት ትችላለህ ይገርማል ልጅ እያለሁ ሳታፈቅረኝ ያፈቀርኳት ልጅ ነበረች ስምህን ሳላቀው ምስልህን ሳላዬው አትሂጅብኝ የሚለውን ሙዚቃህን የግሌ አድርጌ ሸምድጀው ነበው እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
አብነት ከልብ እናመሰግናለን እዬን የመሰለ ሙዚቃ ስላበረከትክልን 🥰
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አብዬ ምረጥ ሰዉ ዘፍኖችህ ይመቹኛል 👏👏ክበርልን
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ
@ፈጣንመረጃ-ጐ6ከ Жыл бұрын
Ab ምርጥ ሰዉ ወላሂ
@godislove3936
@godislove3936 Жыл бұрын
አብነት አጎናፍር የምንግዜም ምርጥ የሰሞኑን አልበምህ በጣም አሪፍ ያለብንን ህመም ያስተነፈሰ ነው ክበርልን❤
@moddawa1037
@moddawa1037 Жыл бұрын
Real አፄ ሚኒሊክን የሚመስለው ሚካኤል ሚሊዮን ሳይሆን አብነት አጉናፍር ነው። 🙏🏽👍😄
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
እንደት መጣልህ
@alam5953
@alam5953 Жыл бұрын
አይገርምም
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
አብነታችን ከባድ ሚዛን ❤
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፉኝ በጣም እወድካለዉ ከእዚህም በላይ እንጠብቃለን❤
@remikedir5308
@remikedir5308 Жыл бұрын
አይ ጉራጌ ክብር ትህትና ጣፋጭ አንደበት ሰይፉ ከስንት ጊዜ በኋላ አሪፍ እንግዳ አቀረበ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
አባትህም እናንተም ምርጥ ናችሁ አቶ አጎናፈር በጣም ነው የምወዳችሁ Ab ከነመላህ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@TarikshMedia2421
@TarikshMedia2421 Жыл бұрын
ባለ ሰአመ ዜማው አብነት አጎናፍር ያልተዘመረለት ምርጡ አራት አይናማው የፊልም አዘጋጅ ፍፁም ካሳሁን እንኳንም አቀረብካቸው ወንድማማቾቹ ይመቻችሁ ከዚህማ በላይ እንደሚሰሩ አምናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አብነታችን የሸገር ማኛ❤ኮፍያውም ቢወልቅ ታምራለህ❤
@yms2161
@yms2161 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ተብሎ ይስተካከል::
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የተረጋጋ ጨዋ የሙዚቃ ስው ነው ንግግሩ አይጠገብም ❤
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 Жыл бұрын
እስቲ እንደዚህ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን አቅርብ ❤❤❤❤
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ፍፁምን የደበቀው ሰይጣን ተገልብጡዋል እውቀት እያለው ምንም እማያቁት ገነው እናያለን እነዚን አንበሳዎች ገና ብዙ ሰርተው እናያለን ❤️❤️❤️💕🌷💕ፍትህ ለኢትዮጵያ ወተው ለሚጠፉ
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ እንግዶች ሰይፉ ተሻሻልክ እሁን ገና💕❤️💕❤️💕💐💐💐💐💐💐🌷
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ትክክለኛ አባባል ነዉ ሶፋም ተሰርቶ እስካላለቀ ጅምር ላይ ሲታይ ሶፋሆኖ የሚያልቅ አይመስልም ሲያልቅ አምሮበት ዬወጣል። የ ሙዚቃም ስራ እንደዛዉ ነዉ።
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
አቤት ሰራአት እንዴት ደሰ ይላል
@iiii4093
@iiii4093 Жыл бұрын
አብነት ጨዋና ምርጥ ድምፃዊ እኮ ነህ አድናቂህ ነኝ አበሳው
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Жыл бұрын
ዮኒ እብዱን ባቀረብክበት መድረክ አብነትን አቀረብከው 😂 ሰይፉ ግን ዮናስ እብዱን በማቅረብህ ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ ዛሬ ምርጥ ሰው አቅርበሀል 👏
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Жыл бұрын
ሀጫሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአባ ገዳ ልጂ ነበር የኔ እናት የፖለቲካ በሺተኞች በሉት እንጂ በልጂነቱ 😭
@SaraZayd-tu7vr
@SaraZayd-tu7vr Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ሰይፉ እንደ ነዚ አይነት ስራ እሚሰሩ ጎበዞች ለማቅረብ ሞክር
@esuafen8825
@esuafen8825 Жыл бұрын
እንኳን ሙዚቃህ የአነጋገርህ ለዛ ልብን ሀሴት ያደርጋል ክበርልን ።
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
❤❤❤የተረጋጋ ሰዉ ነዉ አብነት ወዱሙም ማሻአላህ
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ኤቢ እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው
@hayathanu9806
@hayathanu9806 Жыл бұрын
ሁሌም ጀግና ዘፋኝ ነህ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
የሀጫሉን ሞት ሳስበው ሁሌም አዝናለው ... ፈጣሪ ነብሱ ይማረው ...እሱ ዘረኛ አልነበረም ይሄንን ወዳጆቹ የነበሩት አማርኛ ዘፋኞች ያቃሉ ደፍረው ግን መናገር አይፈልጉም ...ሰይፉም ስሙን ለመጥራት ሰከንድ እንደፈጀብህ አስተውያለው ግን እረዳሀለሁ ሀበሻ የሚጠላውን ሰው ስሙን እንኳ ከጠራህ አንተንም ይጠላሀል...ሀሳቡን እንጂ የሀሳቡን ባለቤት መጥላት ትልቅ ስህተት ነው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ሁሉም የኦሮሞ ኢሊቶች ማህበራዊ ሂወታቸው ጥሩ ሰው ናቸው ችግራቸው መድርክ ላይ ሲሆኑ ነው ለህዝባቸው በተበዳይነት ስሜት ጥላቻ ይግታሉ አጫሎ በንግግሩ ዘርኛ የጥላቻ ዋንጫ ያዥ ነው
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ Жыл бұрын
ሀጫሉ በጣም ልዩ ሰው ነው ወዳጆቹም ጣላቶቹም ሀጫሉን የተረዱት አይመሰለኝ ምርጥ የአራዳ ልጅ ነው::
@yostitube3077
@yostitube3077 Жыл бұрын
achalu ena jiwar nache zergninet yastmaren
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ Жыл бұрын
@@yostitube3077 በአፋን ኦሮሞ ዘርኛ የምል ቃል እራሱ የለም ይልቁን ሰው ዘርኝ ብሎ ከምሳደብ ሰዎች በላይ ዘርኝ የለም እርግጠኛ ነኝ ከእንሱ በላይ ዘርኝነት የተማርከው አንተ ነህ ምክንያቱም አንተ ነህ ልዩነትን መቀበል የከበደህ እንጅ እነ ጀዋር አይደሉም እነ ጀዋር ጋር በቀላሉ ተግባብትህ ምትውል ድንቅ ልጆች ናቸው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ እኔ እንኳን ለመብቱ ለወገኑ የታገለ ኢትዮጵያዊነቱን የሚወድ በሀጫሉ ጥሩነት ብስማማም በጁሀር ግን በአካል አግንቼዉ ስላወራሁት ጥሩ ሰዉ አይደለም ኦሮሞ ፈርስት ብሎ ሁሉም ኦሮሞ ተነስቶ ኢትዮጵያን አይደለንም ብለዉ ካርታ አሰርቶ ህዝቡን ለመከፋፈል ለዚህ ያበቃዉ እርሱ ነዉ ልቦና ይስጠዉ። በተለይ ሻሸመኔ ላይ የተደረገዉ በሱ እና በበቀለ ገርባ ትእዛዝ ብልግና ነዉ።
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
ፍፁምዬ ወንድሙ ምርጥ ሰው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስታምሩ
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 Жыл бұрын
ሰይፉ ገና አሁን ሰው አቀረብክ🙄🙄
@zubichakiso
@zubichakiso Жыл бұрын
እዲሜናጤናይስጣችሁ ሁሌምእንወዳችዋለን
@watchoful1
@watchoful1 Жыл бұрын
Abinet is so charismatic; he has Emperor Haileselassie’s style
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
ሁለታቹንም እወዲቹሀለዉ
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz Жыл бұрын
ና ዋደ ዉብታሃ ሊባኖስ አብዬ እንቃባላሃለን ❤🥰🥰🇱🇧🇱🇧👈
@AmenatEssa-ux9vj
@AmenatEssa-ux9vj Жыл бұрын
አብነት ምርጥ ሰዉ
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Жыл бұрын
ኮፍያክን ብታወልቅ ጥሩ ነበር ደሞም ራሰ በራነት ከሚያምርባቸው አንዱ ነህ ዘፈኖችህ ደሞ በጣም ሃሪፍ ናቸው
@yms2161
@yms2161 Жыл бұрын
መላጥውን በጣም የሚጠላ ሰው ቢኖር አብነት ነው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
እሱ ከተመቸዉ እና ከወደደዉ በቃ መቀበል ነዉ ሰዉ ሁሉ የራሱ የሆነ ፍላጎት አለዉ የኔ ወንድም እራቁቴን የምሄድ ይመስለኛል ይላል ያለ ኮፍያ በመላጣ ሲሄድ።
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 እሱማ ልክ ነው ከራስ በላይ ንፋስ ይባል የለ ሲዘፍን ካወለቀ በቃለ መጠይቅም ባያደርግ ብዬ እንጂ መ
@getnetayalneh5431
@getnetayalneh5431 Жыл бұрын
አብነት አጎናፍር ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ
@addulistube5244
@addulistube5244 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቤተስብ ነው ተመችታቹናል !!
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 Жыл бұрын
🙌💚💛❤️☝️ jigena serehatu weye asetedadigw edite yasekenale yediro serahate ayen geremamogesachiw kenawdimo egezabere yetebekachihu ❤👏
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 Жыл бұрын
በጣም እርግጠኛ ነበርኩ ዛሬ እንደሚቀርብ
@Praise-k1u
@Praise-k1u Жыл бұрын
አብነትዬ በጣም ነው ምወድህ እርጋታህ ደሰ ይለኛል: ግን #ኢየሱሰ ይወድሀል : በዚህ ሰርአትህ ላይ በድምፀህ ልጁን ኢየሱሰን አክብርበት ። የመዳን ቀን ዛሬነው ።
@dawudemohammed9625
@dawudemohammed9625 Жыл бұрын
come to south Africa
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
አጠቃቀሙን ስላሳያቹን እናመሠግናለን። ስልክ ቁጥር የሚያስፈልገዉ ኮድ ለመላክ ነዉ ለካ ኧረ ፕሪሚየር ደምበኛ እንሆናለን። በርቱልን❤❤❤❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
ዜማ እና ሶፋን አልቆ ነው ማየት 😂😂😂😂ደስ የሚል አባባል❤❤❤
@meron6797
@meron6797 Жыл бұрын
Michael Belayneh😍😍 አቅርብልን የት ጠፍቶ ነው
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
እነደነዚ መልካም ሰውችን አቅርብልን
@etalatube8105
@etalatube8105 Жыл бұрын
Ya, dear Seifu, need to look for people.
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
AB እንደናተ brand የሆኑ ሙዚቀኞችን ብቻ አስቀርተው ሌላውን ከሙዚቃው ኢንዱስትሪውን ማራቅ ነው
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 Жыл бұрын
ሰይፍሽ በዶላርስ እንዴት ነው የምንከፍለው ???
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Tamealachu wendemach yesefry lijoech 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jamilasultan153
@jamilasultan153 Жыл бұрын
Abenat erega yale lij new sewadek Eko🥰🤏
@abeba3318
@abeba3318 Жыл бұрын
እንደዚህ ሾውን የሚመጥኑ ሰወች አቅርብ አትሞትም እስኪ
@aumurim4972
@aumurim4972 Жыл бұрын
እኔም የትምችኛ እሳ ዘፍን ነው እርጅም እድሜ AB
@Rozatades-cc7mv
@Rozatades-cc7mv Жыл бұрын
አብነቴ❤መዚቃዎችህን እየኮመኮምኩት ነው❤
@mesaysadat1679
@mesaysadat1679 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@binyamyfru1849
@binyamyfru1849 Жыл бұрын
አብነት ተመቸኝ ወደድኩት ምርጥ ሰው የዘመ
@hiwotalemayehu4492
@hiwotalemayehu4492 Жыл бұрын
AB ዜማን ሳስብም፣ ሳደምጥም፣ ለመስራት ፍላጎት ሲያድርብኝም የዜማ አብነቴ/ ተምሳሌት/አንተ ነህ!!! ዜማ ትችላለህ! አንዳንዴ የሆነ ዘፈን ሰምቼ ግጥሙ ከዜማው ከበለጠብኝ፤ ምናለ አብነት ጋር ዜማ ቢያሰሩ? እላለው። በርታ❤
@زهرهاحمد-ث4ل
@زهرهاحمد-ث4ل Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 Жыл бұрын
በጣም አድናቂው ነኝ በጣም ጎበዝ ነው ድንቅ ዘፋኝ ነው በርታልን አብነት
@alam5953
@alam5953 Жыл бұрын
አብዬ የምንጊዜም ምርጫዬ ውድድድድድድድድድድድ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
ልጄ ሲወድህ አቤ ዘፈንህ መዝሙር አደረገው
@hshs8448
@hshs8448 Жыл бұрын
Ab betam kemwedachew kemadenkachew bagegnehuachew kemlachew andu AB ❤ endihum tamen neber befkir new yemwedachihu le Tame nebsun yimarln 😢 Ab jegnaw edmena tena yistih Nurln
@Aberostube3222
@Aberostube3222 Жыл бұрын
ምስጋና ብሱ ሀበሻ ...ግጥም እስከመስጠት ድረስ የደረሰን ሰው በኋላ አካባቢ ነው ጓደኛ የሆነው?አይነፋም Malla wayaa Respect Hache💔🙏
@Youtuber_g123
@Youtuber_g123 Жыл бұрын
እኮ መጀመሪያ የስራ ባልደረባ ነበር ከዛ ጓደኛ ሆንን አለ። ምንድነው ችግሩ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
እብዬ ምርጥ ሰው ❤❤
@rakeb-tb1op
@rakeb-tb1op Жыл бұрын
አብነት አይደለም ዘፍኖ ሲያወራም በጣም ነምወደው
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 Жыл бұрын
Ab fitse best hard worker ❤
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Wow merete sera new god luck 🙏 ❤weyeeee thitenaweeee,, concerthin beggutena benfkoteee entebkalien,,hagerachinnneeee selme yaderegilien love youuuu,migeremieweee entervewen besseteee nrw yyywhteee
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
አብነት❤
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
አብዬ"የኔየዋህ❤
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
A B❤ የማከብርህ❤🙏
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
ቴዲን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ምርጥ አርቲስት ነዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ወደ አሜሪካንም ጎራ በልልን
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 50 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 8 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,9 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН