"ታሪክ በሚዘውረው ፖለቲካ ስለታሪክ አለማውራት አንችልም" // ቆይታ ከጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ኢስሀቅ እሸቱጋ

  Рет қаралды 11,791

Ubuntu

Ubuntu

Күн бұрын

Пікірлер
@ወዲተኪኤ
@ወዲተኪኤ 2 жыл бұрын
ይስሃቅ በጣም ምክንያታዊ ፣ በማስረጃ የተደገፈ ፣ በጣፋጭ ቋንቋና በጨዋ አቀራረብ የሚያዘጋጀው ፕሮግራም አስተማሪ ነው። በአሃዳዊነት ላይ መስራትህ ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች አንዱ ቢሆንም የሌሎቹም መሰረትና ማጠንጠኛ ስለሆነ የሱ መናድ አብዛኛዎቹን ችግሮች የመቅረፍ አቅም ስላለው በሱ ላይ አተኩረህ መስራትህን ብትቀጥል አሪፍ ነው። አቀራረብህና ስብዕናህ ራሱ ለሀሳብ ልዩነት ቦታ የምሰጥ ፣ ለሰለጠነ የፖለቲካ ባህል ምሳሌና standard መሆን የምትችል ሰው ስለሆንክ ሌሎቹ ካንተ ሊማሩ ይገባል።
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ! ... ትክክል ነሽ! .... በተለይም በአክቲቪስትነት ደግሞም በሚዲያ ላይ የተሰማሩቱ ሰዎች ሁልጊዜ በመቃወም ላይ ብቻ (ያለሚዛናዊነት #በኔጋቲቭ_ኢነርጂ) የሚሰሩ ከሆነ ስሜታቸው ብቻ ሳይሆን መንፈሳቸውም ስለሚታወክ የአእምሮና የአካል ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል!!! ... #ዘላቂ መፍትሄውም በእረፍት ብቻ የሚመለስ ባለመሆኑ... በሰላምና በደስታ ለመኖርና ለመስራት ከፈለጉ መተቸት ያለበትን ጉዳይ ባግባቡ በመረጃና በማስረጃ (በእውነ) ላይ ተመስርተው በሚዛናዊነት መተቸት ያነቃል ያንፃልም! ለጤናም በጣም ጥሩ ነው!... ደግሞም በፈጣሪ ዘንድ ሰላምና ፍቅርን ያስገኝለታል!... በሕዝብ ዘንድም ተአማኒነትን ብሎም ተወዳጅነትን ያተርፍለታል!!! በተረፈ: እንዳላችሁት ነው!... የጎሳ ወይም የብሔር ደግሞም የሀይማኖት #ፅንፈኝነት/አክራሪነት አንድነትን ያጠፋል! አገርንም እስከመከፋፈል ይሄዳል!... ያለ ዛሬ ያልሰማሁት ይህ ወንድማችንም ፅንፈኛ ከሆነ ባግባቡ መሞገት እንጂ አንተ ፅንፈኛ ጎጠኛ ብሎ መስደቡ ፀብ እንጂ ሰላም አያመጣምና ለሁላችንም ፈጣሪ #ማስተዋል ይስጠን!!! አንቺም የጋዜጠኝነት ክህሎትም ተሰጥኦም (ግሩም አረዳድ/understanding እና ጥሩ አቀራረብ/presentation እንዳለሽ ይታያልና (ስላለሽ) በርቺ እላለሁ!!!
@AbduGet
@AbduGet Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኢሱዬ ፕሮግራሞችህን ሁሌም በጉጉት እንደምከታተላቸው ይታወቃል።አሁን ደሞ በኡቡንቱ ቲቪ ከእታችን ሙኒራ ጋር ያደረከው መሳጭና ለዚህች አገር የሚበጀውን እይታህን በሀላፊነት መንፈስ ስላጋራኸን ከልብ እናመሰግናለን።ምን አለ ሌሎችም አክቲቪስትና ጋዜጠኞች እንዳንተ ማሰብና ማገናዘብ ቢችሉ ለሀገራችን የተሻለ ነገር ማበርከት ይችሉ ነበር።
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም አድርጌ አድንቃችሃለሁ የሀሳባችሁ ተጋሪ ነኝ ሁለታችሁም ጠፍታችሁ ነው የመጣችሁት ። የስለጠነ ፓለቱካ አስተሳሰብን የምታራምዱ ናችሁ ። በርቱ !
@kebaberie32
@kebaberie32 2 жыл бұрын
Isaac Eshetu, great personality. We missed you🙏
@reyadadem965
@reyadadem965 2 жыл бұрын
The real man at real time. 💯
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 2 жыл бұрын
ወደድንም ጠላንም ከእኩልነትና አካታችነት የተሻለ መፍትሄ የለምና በርታልን ወዳጄ !
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Both of you guys, I love you and I respect you . Honestly I don't know about your ethnic background . I love and respect you because of you guys people of truth .
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ብሎ ህዝብ በተሳሳተ መንገድ ተርድቶችሁ እንጂ በጣም ሉወዳችሁ ይገባ ነበር እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን በጣም አድናቂያችሁ ነኝ አሁን ደግሜ ይስሃቅ በ ዩቡቱ ላይ መምጣትህ ድንቅ ነው በታለይ አንድ አይነትነት ሲስማ ለነበረ ህዝብ ጥሩ እድል ይፈጥራል።
@husseinwariyo5561
@husseinwariyo5561 2 жыл бұрын
ለዚህች ሀገር መከራ ግንባር ቀደም ተዋያኖች የአማራ ልህቃንና እኛ የበላይ ነን ባይ ትምክህተኞች ናቸው ::አልገባቸው አለ እንጂ ብዙ አስተምረሃል ከጣቢያህ ላይ በመጥፋትህ ግራገብቶናል እንኳን በኡቡንቱ ሚዲያ በሰላም መጣህ ::
@ujumookee1364
@ujumookee1364 2 жыл бұрын
በአገራችን በአማርኛ በዩቱብ እና ኦንላይን ፕሮግራም የሚሰሩ የግል ሚዲያዎች በሙሉ ማለት በሚቻል አሃዳዊ አስተሳሰብ እና ጸረ ብዙሃነት አመለካከት ያለቸው ናቸው። ብዙሃነትን የሚያንጸባርቅ የናንተ ሚዲያ (ኡቡንቱ/#UBUNTU) ብቻ ነው ። የኢትዮጵያን የሚዲያ ሚዛን መዛባት ባለንስ እያስጠበቃችሁ ነው። በርቱ!👍👍👍🙏
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ትክክል
@fozyaahmed3734
@fozyaahmed3734 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በርቱ
@Singitton
@Singitton 2 жыл бұрын
ይስሐቅ በርታ ጎበዝ ነህ
@revolutiontube2383
@revolutiontube2383 2 жыл бұрын
Thank you bro.Your are right.
@kedirmohammed8187
@kedirmohammed8187 2 жыл бұрын
በጣም የሠለጠነ ሃሣብ ነው፡፡ሀገራችንን የአንድ እምነትና ብሄር ሀገር ለማስመሠል ተሞክሯል አሁንም እየተሞከረ ነው እነዚህ ልሙጣዊነት አራማጆች የሌላን ብሔርና እምነትን ማየት ይጠላሉ፡፡ባንድራችን እና ሌሎችም ብዙ ነገሮች በኢትየቀጵያዊነት ስም የአንድ እምነትና ብሔር ናቸው ይህ መስተካከል አለበት፡፡
@aliyibuli8854
@aliyibuli8854 2 жыл бұрын
ደስ የምል ውይይት ነው ቀጥሉበት
@wiliiifta5533
@wiliiifta5533 2 жыл бұрын
Ishaac allaha rahmu to your mother, and I like you guys. By the way, we miss us. Please don't away from media. We need you open-minded people like you guys.
@asefatulu272
@asefatulu272 2 жыл бұрын
l'm so glad to see you sis Ubuntu keep going thank you we need Justice
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
Traditionally and culturally I am musilim . But I am not practicing a religion . I do follow Mr . ISHETU because of he is a logical person
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 жыл бұрын
So if there is discrimination, it is okay for u. If they oppress u because of faith ok for u. Ishetu if fighting this inequality and lack of freedom. Millions of Oromos lost their traditions and faith.
@alinuredin3724
@alinuredin3724 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ሐገር በሠላም መጣህ ካየሁት በኋላ ፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ በቅርቡ እንጠብቃለን። ሁሌም እኩልነትና አካታችነት መርህህ እወደዋለሁ። መስማት የምፈልገውን እና መፍትሄ የሚያመጣውን እይታ ስላቀረባችሁ አመሰግናለሁ።
@yidnekachewtsegaye7551
@yidnekachewtsegaye7551 2 жыл бұрын
በደንብ ነው ከኢህሳቅ ሀሳቦች ጋር የምስማማው ! እኩልነት እና አካታችነት የማይመቸው ሰው ጤናውን ነው መመርመር ያለበት
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 2 жыл бұрын
የተወደደቹ ፡ ኢትዮጵያኖች ፡ ሰለማቹ ፡ ብዚት ፡ ይበለል ፡ ፡ እውነት ፡ መለት ፡ እንደነወ ፡ ፡ መፅሀፍ ፡ ቅድስ ፡ አንድ ፡ ምእራፍ ፡ እንድ ፡ የምል ፡ አለ ፡ አሱም ፡ እውነት ፡ እወቁ ፡ እውነት ፡ ነፀ ፡ የወጣቸው ፡ ይላል ፡ ፡ ሰለዚህ ፡ ይሳቅ ፡ እወነቱ ፡ የፈልጎ ፡ ያገኘው ፡ ሰወ ፡ ነው ፡ ፡ አንቺ ፡ እህታችን ፡ በጣም ፡ በጣም ፡ የመጨረሻ ፡ ድንቅ ፡ ስው ፡ ነሽ ፡ ፡ ቀልሸ ፡ ይባርክ ፡
@nask2524
@nask2524 2 жыл бұрын
Good to see you back guys.
@kedirahmed6772
@kedirahmed6772 2 жыл бұрын
በርቱ
@firaifhasan1399
@firaifhasan1399 2 жыл бұрын
Munira Wel Come Back Maasha Allh
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 2 жыл бұрын
Muniraye endegena silayehush betam des bilognal. Emkuan dehina metash. Issac well come
@HasenTube
@HasenTube 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሙኒራ ኡቡንቱና ቤተሰቡ በሙሉ ናፍቆሽ ነበርኮ። በሰላም ነው ግን የጠፋሽው
@gemechuruda4895
@gemechuruda4895 2 жыл бұрын
If people are not willing to learn from this man, then we are in a hopeless situation
@arebamohammed
@arebamohammed Жыл бұрын
👋isac i appreciate you keep it up
@samia6358
@samia6358 2 жыл бұрын
Yishak Eshetu the great man 👍🏽
@mekonnengirma3439
@mekonnengirma3439 2 жыл бұрын
Welcome back Muniriye!
@gaashahuundamissaw3340
@gaashahuundamissaw3340 2 жыл бұрын
Welcome back, Munira! Sending you a warm welcome on your return; I am sure you had a wonderful break time there. Baga nagaayan dhufte waan ofii! And I am very excited to see Isaac on #Ubuntu
@mubarak4055
@mubarak4055 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ትሉኛላቹ
@mujibushamba4383
@mujibushamba4383 2 жыл бұрын
Nuujabaadha inshaalah nibilisoomna
@romankebede4105
@romankebede4105 2 жыл бұрын
nice,so true !!!
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው በርቱ
@elyasteklu6384
@elyasteklu6384 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ እህት በርቺ ይሳቅ አላህ ይጠብቃቸው
@nesryutub5941
@nesryutub5941 2 жыл бұрын
በርቱልኝ👍
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 2 жыл бұрын
ምርጦች
@abilove5082
@abilove5082 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebareku
@አሚናትቢንትሁሴን
@አሚናትቢንትሁሴን 2 жыл бұрын
አህለን ሙኑ & ኢስሃቆ ተናፍቃችሃል አትጥፍ
@yesufhassen7422
@yesufhassen7422 2 жыл бұрын
Moon, the great. A lot of respect❤️
@ko-keafrica2389
@ko-keafrica2389 2 жыл бұрын
We miss you sister for long time. Not good to disappeared. We’ll come our dear brother Yesako . You are so special!!
@مريم.حسين-م8ل
@مريم.حسين-م8ل 2 жыл бұрын
እኮን ደህናመጣሽ
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 2 жыл бұрын
love you men
@jl8969
@jl8969 2 жыл бұрын
great
@samia6358
@samia6358 2 жыл бұрын
Waw …. Munira Nice to see you 🙏
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ ሁላቸውም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💖💖
@mohammedibra9444
@mohammedibra9444 2 жыл бұрын
Best journalist
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 2 жыл бұрын
የአሀዳዊያንን ተኮል ለማጥፋት በሰፊው የአማሪኛ ዘገባ ያስፈልጋል
@husseinwariyo5561
@husseinwariyo5561 2 жыл бұрын
Isaac You are among few people admire a lot,well come
@abduwallo8026
@abduwallo8026 2 жыл бұрын
Thanks ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@ibrahimmorketa5262
@ibrahimmorketa5262 2 жыл бұрын
i am so glad Moon is back. welcome back my sis
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
Welcome back Munira! Baga nagaadhan deebite Munira!
@tahirkunkuni998
@tahirkunkuni998 2 жыл бұрын
Welcome MUNA.baga nagahan dhuufte
@abdulhafizumar
@abdulhafizumar 2 жыл бұрын
Tabarak Wandeme
@sisaybersisa8079
@sisaybersisa8079 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሽ
@AhmedMohammed-mi9vm
@AhmedMohammed-mi9vm 2 жыл бұрын
አሳብህ ጡሩ ነው እኩልነትና አካታችነት ነገርግን አሃዳዊነት ባህል ቋንቋ ጨፍልቆ ሊሆን ይችላል አሁን ያለው የቋንቋ ፌደራሊዝም ግን በውስጡ ላሉት ሌሎች ብሄሮች ምንም መብት የማይሰጥ ጭራሽ መጤዎች የበዙሚሊየን ሰዎችን ህልውና አደጋውስጥ የከተተ በተግባርም የሰውን ሂወት እየቀጠፈያለ እሄነው መፍትሄው እንደሙስሊም እምነቴ ይከበር ብሎ እስልምናውን መርህ አድርጎ መታገል አይሻልም ።
@girmahora9429
@girmahora9429 2 жыл бұрын
Well come back
@ko-keafrica2389
@ko-keafrica2389 2 жыл бұрын
yesako is a very logical person!
@saniialiyyiialiyyii4113
@saniialiyyiialiyyii4113 2 жыл бұрын
WELCOME ubuntu mediya
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 жыл бұрын
♥♥♥✔
@ezedinyuosuf3149
@ezedinyuosuf3149 2 жыл бұрын
Well come back beautiful sister
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 2 жыл бұрын
Moon, welcome back
@hanihasen
@hanihasen 2 жыл бұрын
Yisakie Welcome's
@il_d8634
@il_d8634 2 жыл бұрын
Welcome Munira
@mmh24434
@mmh24434 2 жыл бұрын
ቢደመጥ ቢደመጥ የማይሰለቸው ኢስሀቅ አቦ የመችህ!
@sirguttegegn3617
@sirguttegegn3617 2 жыл бұрын
Welcome back
@ለባለጌጠላት
@ለባለጌጠላት 2 жыл бұрын
2 የኢትዮጵያን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ከተፈለገ በሀገር ደረጃ ከአማራ ክልል ውጭ በአማራ ስም የሚንከላወሱትን ፋሺስቶች በሽብር ፈርጆ ህገወጥ በማድረግ ማፈራረስ ግድ ነው:: ከፈለጉ በህግ የተመሰረተ የአማራ ክልል በመኖሩ እዚያ ሄደው ህጋዊ እውቅና አግኝተው የፖለቲካ ስራ መስራት ይችላሉ:: በሁሉም ክልሎች የፖለቲካ ድርጅት በዚህ አይነት ነው የሚሰሩት:: የሱማሌ የትግራይ ወይም ያጋምቤላ የፖለቲካ ድርጅቶች ከክልላቸው ውጭ የሚንቀሳቀሱ ሀይሎች የሉም:: እነዚህም የእማራ ዘላን ትምክህተኞች ከክልላቸው ውጭ በመሄድ የሌሎች ክልሎችን ህዝቦች መረበሽ በፍጥነት መቆም አለበት:: ይህ አይነት ድንበር ዘለል የአማራ ሞልቃቃነት ከቀደሙትም ስርአት የተወረሰ በመሆኑ ባህሉን ቀጥለውበታል:: በተለየ ሁኔታ ከማንም በላይ ያለምንም እፍረት ተንጠራርተው ለመታየት የሚፈልጉ ትምክህተኞች ናቸው:: በተለይም አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ በህዋላ እጅግ በጣም በከፋ ደረጃ እነዚህ የመሃል ሀገር የምኒልክ ዘበኞች አሮጌ ባህላቸውን በሀገር ደረጃ ቀጥለውበታል:: በማንኛውም ስሌት ከአየነው የመሃል ሀገር ዛላኖች ህዝቦች በብዙ መስዋእት የመጡትን ለውጦች ለመቀልበስ ሰርግና ምላሽ ሆኖላቸው በህዝቦች ላይ በማሾፍ ላይ ናቸው:: እነዚህ የአማራ ሽብርተኞች ከሌላው ህዝብ የተለየን ነንና የተለየ ክብር ይኑረን ነው ሀሳባቸው?:: በሁሉ ቦታ ገብተው ስለ ሀገር ሀሳቢ ስለ ክልሎች መኖርና ያለመኖር ፈቃጅ መስለው ከመቅረብ በሽታ መዳን አልቻሉም:: ምን ስለሆኑ ነው? ትልቁ የአብይ አህመድ ውድቀት እነዚህን የለውጥ ድሆችን እየሰደቡት መታገሱና በለውጡ ውስጥ የረባ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ ብሎ ማመኑ ነው:: የአማራ ጨቅላ ፖለቲከኞች ምሁሩንም መሃይሙንም በጥሞና ለተመለከተ በሎጂክ የማይመሩ የአብሮነት ሀሳብ ንፉጎች ናቸው:: አማራ ተጠላ አማራ ተሳደደ የሚሉትን ለቅሶ ከየት የመጣ ቅጥፈት ነው? በኦሮሚያ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አማሮች አሉ አይደለም እንዴ? አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ሆኖ እያለ አማራ ተሳደደ ተገደለ ከየት መጣ? በማስረጃ ያልተደገፈ በለቅሶ የታጀበ ቅጥፈት ነው:: በወለጋ እንደሆነ ፋኖ ድንበር በመዝለል ኦሮሞን እየገደለና እያፈናቀለ ነው:: በባዶ የበላይነት ስሜት የታወሩ ለጎመራ ሀሳብ አስተዋፅኦ የሌላቸው ለዘመናዊ እውቀትና እውነት ባእዳን ናቸው:: እነዚህ ፀረ ህዝብ የመሃል ሀገርና የውጭ ሀገር ዘላኖች ለአማራ መንግስትም መቅሰፍት ሆነው እያየን ነው:: ህዝቡን በመከፋፈል ፋኖ የሚባለውን አሸባሪ ቡድን በመንግስት ላይ በማነሳሳት ብዙ ችግሮችን እየፈጠረ ነው::ከትግራይ ጋር በተደረገው ጦርነት ብዙ ሰብአዊ መብቶችን የጣሰ ቡድን በተባበሩት መንግስታትም ተመዝግቦ ይገኛል:: የአማራ አለቀ ለቅሶና ጩሀትን በመጠቀም የውሸት ሀገራዊ ንቅናቄ በመፍጠር የሽብር ስራ በመስራት ላይ ናቸው:: እባካችሁ የመንግስት ባለስልጣናት ከእንቅልፋችሁ ንቁ:: አልሸባብ እኮ ለሱማሌ ነፃነት ነው እየታገልኩ ይላል:: ስራው ግን ገበያ ላይ ቦንብ ማፈንዳት ነው:: በሀገር ስም ደባ ነው ስራቸው::ከሚያቀርቡት አጀንዳዎች ባሻገር ኦሮሞ የሰፈረባት መሬት የአማራ ነች እያሉ ነው በግልፅ:: ኦሮሚያ ውስጥ እየኖሩ መሬታችሁ የኛ ነች ብለው የሚሰለፉ ባለጌዎችን ማስተናገድ ነው ችግር የሆነብን:: ስርአቱን እንለውጥ እያሉ በግልፅ መንግስትን የመለወጥ ጉዞ ላይ ናቸው:: አብይ አህመድ ዳግማዊ ምኒልክ መሆኑን አረጋግጦአል::ነፍጠኛን እያስታጠቀ ኦሮሞን እያስገደለ ነው:: የምኒልክ ቡችሎች የአባቶቻቸውን ቆሻሻ ጨርቅ በንሰሃ ሳያፀዱ እንደገና የለመዱትን አካል መቁረጥ ጀምረዋል:: ትናንት አርሲ ውስጥ እጅ እግር ጡት ቆርጠው አልተቀጡም:: የኛ የኦሮሞ ዝምታና ይቅርታ ዛሬ ደግሞ ወደ አንገት መቁረጥ እንዲሸጋገሩ አደረግን:: ነገ ምን ሊያደርጉ እንደምችሉ መገመት አለብን:: ረዥም እድሜ ለኦሮሞና ለኦሮሚያ!! ረዥም እድሜ ለሰላም ፈላጊዎች!!
@farissiraj2234
@farissiraj2234 2 жыл бұрын
Tiru gimgema new
@AT-wu9vd
@AT-wu9vd 2 жыл бұрын
Nice to see you muna 🤗
@abiyahusen1819
@abiyahusen1819 2 жыл бұрын
Welcome back dear monn
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
ahlen ishac & munira
@alexhabtamu7162
@alexhabtamu7162 2 жыл бұрын
Welcom back
@abduwallo8026
@abduwallo8026 2 жыл бұрын
Galatoomaa
@jemalmohammedali5100
@jemalmohammedali5100 2 жыл бұрын
የዚህ አይነት ደንቆሮ ጋብዘሽ በብሔር በዘር አትከፋፈሉ ማለት አሐዳዊነት ነው ብሎ የሚንተባተብ ተንታኝ። ኦሮሚያ ውስጥ በየቀኑ የሚታረዱት ንጹሐን ወሎየዎች የሚገባቸውን እያገኙ ያሉት አሐዳዊ ሥለሆኑ ነው ብሎ የሚቃዠ እብድ ነዉ እንግዳ አድርጎ ማቅረቡ የሚዲያውን ጨለምተኝነት ያረጋግጣል።
@seregagaawoll6037
@seregagaawoll6037 2 жыл бұрын
do we have solution for this may if which language we have to learn or speak internationally for the future you think.
@seidabargicho48
@seidabargicho48 2 жыл бұрын
Nice expression
@il_d8634
@il_d8634 2 жыл бұрын
Isaqo where have you been? Been Long time
@mohammedkhalil4216
@mohammedkhalil4216 Жыл бұрын
Kenesu yebelete smart kehonki bachew betinishu say hon betiliku yiteahal gin ante le omaw okul ayteh mitabrara neh Baraka Allahu fik wendime
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
በርቱ በተለይ እኩብነትና አካታችነት ነው ይህ ሁሉ ችግር የፈጠረው በተለይ በተለይ አብዛኛው ህዝብ በተሳሳተ ትርክት ተደጋግሜ በውሸት አንድነት ፅንፍ የያዘ ፓለቲካ ነው እነዚህን ደግሞ በዋናነት የሙመረት በተሳሳተ መንገድ የሚነዱት ብዙ በውሸት አንድነት የሚስብኩ ሲፈትሻችው ብሄርተኛ ናቸው ።
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
waw bertulin qetayun lntebqalen
@efiefi8465
@efiefi8465 2 жыл бұрын
I always disagree when Eyasped says ''North politics'' as 95% Tigrawiyan political philosophy doesn't comply with the unitarians. I found Eshak's term ''Ahadawiyan/Limutawiyan'' very appropriate one. Happy to see Moni again.
@abduhassen3915
@abduhassen3915 2 жыл бұрын
ubuntu ምርጦቹ የአማራ አህያ ሚድያ በበዛበት ዘመንና መርዝን ከውሸትጋ እየቀላቀሉ አየሩን በከሉበት ጊዜ ለብሄር ብሄረሰቦች ትልቅ ስጦታ ሆናችሁ የመጣችሁ ሀቀኛ ሚድያ ናችሁ።በርቱ ጠንክሩ።ሙኒራም አትጥፊ ።እሳቅም በዚህ ቲቢ በየለቱ ከነ እያስፔድጋ ብትከሰት ምነኛ ያምር ነበር!በተረፈ ልዩ ናችሁ።
@rttr3992
@rttr3992 2 жыл бұрын
👍👍👍👍✔️✔️✔️💯💯💯💯💯💯💯
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
Oh Ubuntu thank you ኢስሀቅን ስላቀረባችሁልን welcome ብለናል Oboo ኢስሀቃችን ለማዳመጥ ቸኩያለው
@seadayassin2274
@seadayassin2274 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊህ ይህ 4አመት በእስልምና ሽፋን ፖለቲካ የምትሰሩ የሙስሊም አክ-ቲቪስት ነኝ ባይ ጭንብል ተገልጦአል።ሁሌ አማራ ክልልችግር ሲኖር ነው ስትጮህ የምንሰማህወለጋ 97% የሚጨፈጨፈው ሙስሊም ነው እነሱ የሚሞቱት የሚጨፈጨፉት ኦሮሚያ ስለሆነ ነው
@abduhassen3915
@abduhassen3915 2 жыл бұрын
ሂጂ ንፍጣም መሀይም።አንች ምን ታቂለሽ።
@hashimabdi5061
@hashimabdi5061 2 жыл бұрын
,اهلا وسهلا ياحببتي
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን አንድ ሀይማኖት የሚል ሰው አይገኝም!
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
በደንብ አለ ex አሀዳውያን
@ethioabusha5445
@ethioabusha5445 2 жыл бұрын
Hi
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 2 жыл бұрын
መች ደግፈን አልን? በግድ እወቁኝ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
አህለንንን ውዶች ሙኒሩ ጠፋሽ በሰላም ነው
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
ሙኒራ እንኳን በሰላም ተመለሽ ኢሳቅ እሸቱ ዝሆን ነው የማይገፋ የመርህ ሰው የማንንም እምነት ብሄር ሲያንቋሽሽ ሰምቼው አላውቅም ደሞ ተራ አክቲቪስት አይደለም የተማረና ያነበበ በርታ
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 жыл бұрын
ሙኒራ, ረባ-ቢስ ጥያቄ ተስፋ የምያስቆርጥ መጥፉ ጥያቄ ነው የምጠይቅው. ገለልተኛ መሆን ምን ማለት ነው. You only know journalists and activists. Journalists can be investigators like Eshatu.
@sikosilo7905
@sikosilo7905 2 жыл бұрын
Ysako.abehiro.breto.....
@seidahmed353
@seidahmed353 2 жыл бұрын
በዚል ግዜ አሁን የኦሮሞ ብሄርተኝነት ወይስ የአማራ ብሄርተኝነት ነው ስጋት የሆነው? አላህ ሀቁን ያወጣዋል።
@yusufshehabaliyusuf8701
@yusufshehabaliyusuf8701 2 жыл бұрын
Wad haggr gebteh naw
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 2 жыл бұрын
አንገት የለውም!🐸
@seidahmed353
@seidahmed353 2 жыл бұрын
ልብሱም መልኩም ኢስሀቅ ከአማኑኤል አምልጦ የወጣ ነው የሚመስለው
@mitikulakew5840
@mitikulakew5840 2 жыл бұрын
Has he ever been in gonder, to say that the gonders hate Muslims? Muslim gonderes please comment on this
@rttr3992
@rttr3992 2 жыл бұрын
Enekan. Bedehena. Metashe. 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bonjour3597
@bonjour3597 2 жыл бұрын
Unsubscribe adrgen neber because of I thought munira left the Chanel. We back with you 😆Munachin!
የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡
50:42
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የችጋር አስተሳሰብ ተጠናውቶናል!
1:06:03
የሻዕቢያው ሰው ስለ ፋኖ እና ጃዋር መሐመድ
53:08
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН