ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ)፣ ሶንያ ኖዬል (ቪዳ) Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 1,115,709

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

Пікірлер: 575
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
የባባ ፊልም ከሞተ በኋላ ሁሉንም እንደገና እደግመዋለሁ ላምን አልቻልኩም ስራወችህ ህያው ናቸው መቸም አንረሳክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muneraahmed5830
@muneraahmed5830 Жыл бұрын
እኔም ግን እንዴት ነው የምንፃናናው ሁሌ እያየነው ኡፍፍ
@tsidawit8138
@tsidawit8138 Жыл бұрын
@@muneraahmed5830 ewnet nw yemote hula aymeslghm babye nbsh bselam tref💔💔💔
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
ENAME EYEDEGAGEMEKONEWE MAYEWE EMEBATANE BEXAME LEBANE SEBEREWE UFFFFF😭😭😭💔
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 Жыл бұрын
እኔም ደጋግሜ ማየት ነው ስራየ ማሪያምን እህ አልቻልኩም
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@mekdibayu1874
@mekdibayu1874 Жыл бұрын
አይ ባባ እንደቀልድ አጣንህ የኔ የዋህ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭
@AshenafiMelese-ps7uu
@AshenafiMelese-ps7uu 8 ай бұрын
Amen Amen
@Seharasehara-ks4js
@Seharasehara-ks4js 3 жыл бұрын
በጣምአስተማሪ ፊልም ነው ባባ አድናቅህ ነኝ💓💓💓ይመችህ።
@user-ro9oe2dj3y
@user-ro9oe2dj3y 3 жыл бұрын
ለፊልምነውእምንከፍለውአልቀርባችሁም
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏😭😭😭😭
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Жыл бұрын
ባባዬ ፊልሞችህ እኮ ታይተዉ አይጠገቡም በጣም ትችላለህ እኮ ምን ይባላል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
እዛማዶ ያለች ሸክላ ሰሪ ደሀናት አሉ ፆም አዳሪ ማን በነገራት ጥበቡን ገላ አፈር መሆኑን። ይለን ነበር አማርኛ ቲቸራችን 😍😍 ምርጥ አስተማሪ ፊልም👌👏👏👏
@kidutube1813
@kidutube1813 4 жыл бұрын
አይይይ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔን ሙሉ ታሪክ ዛሬ በዚ ፊልም ላይ አየሁት። የ14 አመት ልጅ እያለሁ ለአይኔ እንኳን ከምርመራ ቀን ውጭ ለማላቀው አንድ ወጣት ቤተሰቦቼ ዳሩኝ። ከመጋባታችን በፊት ሽማግሌ ተልኮ ሰርጉ ከ 2 ወር ቡሀላ እንዲሆን ተወስኖ ነበር እኔ በዛ እድሜዬ ማግባትን ሳስብ እና ለልጁ ካለኝ ጥላቻ የተነሳ ላብድ ምንም አልቀረኝም ተው ስላቸውም የሚሰማኝ አጣሁ የሰርግ ጥሪ ሲዳረሥ ግማሹ ሰው ወዳነው የምታገባው፡ ግማሹ ሰው ተገዳ ነው የኔ ሚስኪን እየተባለ የሰርጉ ቀን እንደተቃረብ / ቡዳናቸው/ ተብሎ ሀገሪቱ በወሬ አበደች። እኔ ግን ከማልቀስ እና ቤተሰቦቼን ከመውቀስ ውጭ አቅም አልነበረኝም የፈራሁት አልቀረም አልሀምዱሊላህ ተጋባን ባለቤቴን አይኑን በአይኔ እያዬሁት እፈራው ነው ውስጤ ሰላም አጣ ሁሉም ዘመድ አኮረፈኝ፡ አገለሉኝም፡ ከቀን ወደ ቀን ለባሌ ያለኝ ጥላቻ ወደ ፍቅር ተለወጠ፡ አብረን እየኖርን በጣም የምወዳት ታላቅ እህቴ ልታዬኝ እኔ ቤት መጣች ከባሌ ዘመዶችጋ በደስታ በደንብ ተጫውታ ወደ እናታችን ቤት ተመለሰች ወድያው ታመመች ቁረአንም ተቀራባት በጣም የምወዳት የባሌ አክስት እንደበላቻት ተናገረች እኔም በጣም ከፋኝ ፍህራቴም ጨመረ፡ ዘራቸው ሳስብ ለሊት እንቅልፍ አይወስደኝም ሻርቤ በተራገበ ቁጥር እደነግጣለሁ፡ ብቻየን መሆን እፈራለሁ፡ ኑሮዬ ጨለመብኝ፡ እያስመሰልኩ መኖር አቃተኝ፡ ለባለቤቴም ምንም ፀባዬ ሊገባው አልቻለም፡ ደህና እየተጫወትን እንባዬ ከይኔ ይረግፋት፡ በፍቅር ምንም ሳንጣላ ተፋታን /ተለያዬን/። ከእሱ ከተለየሁ ቡሀላ ወንድ፡ ፍቅር፡ የሚባሉ ነገሮቼ ለልቤ ጠላት ናቸው፡ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ 20 አመት ሊሞላኝ ነው። ከተለያዬን 5 አመት ሊሞላን ነው። አሁን ላይ እኔም ከሰው እርቄ ዱባይ ነው ያለሁ፡ እሱን ብቻ እያሰብኩ እኖራለሁ ደስታው ያስደስተኛ ከኔ ይልቅ ዱአዬ ለሱ ነው እሱም አንድ ላይ እንደማንሆን ስላወቀ አሁን ላይ መልካም ወንድም ሁኖልኛል። ዛሬ ላይ ስደት ተውሂድን አስተምሮኝ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት በሚለው በነብያችን /ሰ፡ዐ፡ወ/ ሀዲስ አምኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላ-ኩሊሀል።
@zazsdf524
@zazsdf524 4 жыл бұрын
Hi
@birhananbese4809
@birhananbese4809 4 жыл бұрын
ዋው ደራሲ መሰልሽኝ አገላለጽሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ለቀጣዩ ቀሪ ሂወትሽ
@kidutube1813
@kidutube1813 4 жыл бұрын
@@birhananbese4809በጣም አመሰግናለሁ
@toybaseid3434
@toybaseid3434 4 жыл бұрын
Habibti anchi bichaa adalashim ineem 14 amatee naw yedaruuny
@tinishuabel2070
@tinishuabel2070 4 жыл бұрын
Fetari yirdash ihite. Betam yemiyasazin tarik newu
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ለጆች እባካቹ ወደፈተና እንዳንገባ ትጉና ፀልዩ ቅድስ ቤተክርስቲያናችንን እንዲሁም አባቶቻችን ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅል መጪው አዲስ አመት የሰላም🙏የፍቅር🙏❤የአንድነት🙏❤ አመት ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏
@uaeuae459
@uaeuae459 4 жыл бұрын
መሲሑ
@touch3206
@touch3206 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigistushamiso1952
@tigistushamiso1952 4 жыл бұрын
meri buna Seth c
@ethiopianlezelalemtenur7167
@ethiopianlezelalemtenur7167 4 жыл бұрын
meri buna photo t
@user-jb8jo1io5e
@user-jb8jo1io5e 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ባባዬ 💔😭😭 ፊልሞችህ ሁሉ የማይረሱ ናቸው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ አባት እንደቀልድ አመለጥከን ሞት እውነት እንኳን እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልህ💔😭
@user-oe4on5si8y
@user-oe4on5si8y 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ታሪኩ ያለበት ያምራል
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ የማዴላ አድናቂ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@ggcc8401
@ggcc8401 Жыл бұрын
እነም
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Жыл бұрын
ባባዬ አተን ማጣት በጣም ያገበግባል ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረው የኔ ጌታ የኔ ምስኪን ባባዬ
@user-gu1yc8bp5y
@user-gu1yc8bp5y 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ውዶቸ በርቱ ፡፡ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አዲሱን አመት የሰላም የደስታ ያድርግልን ያሰብነውን አሳክቶ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፡ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ ፡፡
@marreybaba853
@marreybaba853 4 жыл бұрын
🙌💙💟
@tiruyedesta1266
@tiruyedesta1266 4 жыл бұрын
አሜን አሞን
@tiruyedesta1266
@tiruyedesta1266 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 4 жыл бұрын
.ያነ ኮንጆ አዪዞ ኢንያሲ ሂን ጋባለኒ እስሂ
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ባባዬ የኔመልካም ሰው እውን አልመስል አለኝ ያንተሞት የሳቄ ምጭ ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርል😭😭😭😭
@user-gc5ri8ts3w
@user-gc5ri8ts3w 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጃች እካን. ላዲሱ አመት በሰላም. አደርሳቹ. ደስ ይላል አስተማሪ ፍልም ነው ያላያቹት እዩት.
@miftay5655
@miftay5655 4 жыл бұрын
yegr Lejjj enken l,20012, aderschu yeslmn Yefkr yeblqegn Yendnet yeunelchu besdt yelnew lezr amet lhgrcn yebkn amen amen yenwdchy
@user-sl1mk5kq6e
@user-sl1mk5kq6e 4 жыл бұрын
እንኩዋን። አብሮ አደረሰን
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በስደት ያላችሁ ለአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ፊልሙን ከቆየም ቢሆን አየሁት እና በጣም አስተማሪ ነው ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩ ግን አንድ ሰው እኔ ወሎ ነኝ እና ሸክላ ሰሪ እና ብረት ሰሪ ክቡር ነው ይላል እንወዳቸዋለን ይላል ሊሆን ይችላል ግን በአብዛኛው በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሸክላ ሰሪ ቡዳ ነው ብሎ ነው የሚያስበው እኛ አካባቢም አሉ የሚገርመው የኔ ታናሽ እህት የነሱን ልጆች ስታይ ትጮህና ደብቁኝ ትል ነበር እኛም የሚባሉ ነው የሚመስሉን ነበር ግን ያ የተሳሳተ አመለካከት ነው ምናልባት ግን የቡዳ መንፈስ ያደረበት ሰው ሊኖር ይችላል እጅ ያም ደግሞ በፈጣሪ ለሚታመኑ አይነካም የኔ እምነት ነው ሰላም አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ሰወ ከንቱ 💔ሳቅና ለቅሶ ተደበላለቀብኝ ባባዬ😭😭
@abenezerseifu7964
@abenezerseifu7964 4 жыл бұрын
እሄ ሁሉ ማስታወቂ በጣም ያሰለቻል ለወደፋቱ ሁለቴ ዮበቃል።
@abentmarkos4088
@abentmarkos4088 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስክን በገነት ያኑርልን
@kiyayemariyamzemikael
@kiyayemariyamzemikael 4 жыл бұрын
ፊልሙ ዋው ጭጭ ኖ ሚያረገው ማስታወቂዋው ደሞ just ቋቅ ሲደብር
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
ባባዬ እኔን አፈር ይብላኝ የኔ መልካም ሰው 😭😭😭
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
አልቅሼ አልወጣ አለኝ እፍ ያማል
@dhcj264
@dhcj264 Жыл бұрын
እኔግን አልወጣልሽ አለኝ ሀዘኑ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 Жыл бұрын
Babaye 💔🖤😭
@rachab1849
@rachab1849 Жыл бұрын
ወይ ባባ የምር ልቤ ስብር ነው ያለው ደግ ሰው አይኖርም ነፍስ ይማር
@user-hl9vo8xg2b
@user-hl9vo8xg2b 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ እኔ አንደኛ ሆንኩ ደስ አይልም እስኪ እኔም ልለምን ላይክ ግጩኝ በናታችሁ
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ማንደላአድናቂሕነኝ
@leyilasiraji1442
@leyilasiraji1442 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከ አሽ ማር
@hewansolomon1558
@hewansolomon1558 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የባባን ፊልሞች እንደገና እያየ ያለ
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ሥወድህ ሁሌም እምሰራው ፊልም ትምንም በላይ ደሥ ይላል የኔ ቆንጆ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹልኝ እስቲ ገባ ገባ በሉ ፍልም ተለቆዋል አብረን እንሹፈው 😘መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@destadiriba6150
@destadiriba6150 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውው መጨረሻው ሢያምር ታሪኩ ባባየ እና ማንዴላው ሥወዳችሁኮ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 3 жыл бұрын
ይከብዳል እኛ በስደት ብዙ ቸምረናል የቤተሰብን ማሳመን ከባድ ነው ያካብዳሉ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
አይገርምም ብራችን ብቻ ነዉ የሚገባቸዉ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 жыл бұрын
@@Samsunga-ny6ep ትክክል ውደ
@dagigamer5013
@dagigamer5013 Жыл бұрын
ባባየ ለሚቀረው አላም ነብስ ይማር😭😭😭😭
@heedasbeedas5494
@heedasbeedas5494 3 жыл бұрын
ዋው ዘና ብለናል እናመሰግናቸዋለን
@user-ho7eg7qk5b
@user-ho7eg7qk5b 4 жыл бұрын
ያምራል እናመሠግናለን
@user-zh5ct3my2i
@user-zh5ct3my2i 4 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል
@ufugj9792
@ufugj9792 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እሪፍ ነው አስተማሪ ነው ስራ ጠፍቶብኝ የለ ከፍየ እማየው አረ እዳውም እዛው አግቱት የሰላም እቅልፍ እተኛለን
@user-pb7rz5xn2x
@user-pb7rz5xn2x 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ይላል ቀጥሉበት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ባባዬ እኔ ማመን አቃተኝ😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
ውይ እንደ ታሪኩ ባባ ሞት አምኖ መቀበል ያቃተኝ የለም በህልም ወይስ በውን በጣም ተምታታብኝ እኔ በፊልም የማቀው እንዲ ከሆንኩ እናቱ ሁሉ ቤተሰቦቹ እንዴት ሊሆኑ ነው ብቻ ፈጣሪ መጽናናት ይስጠን ወንድማችንም ነብስህን ይማረው ባባዬ
@aall4476
@aall4476 4 жыл бұрын
ታሪኩ ብራሀኑ ባባ ሁሌም ወድሀለሁ የኔ አማላይ
@rossarossa5868
@rossarossa5868 4 жыл бұрын
Began bes ymll new Baba
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-bt2gc3wn6o
@user-bt2gc3wn6o 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
ኤጭ ለምነው 10 ጊዜ ማስታወቂያ እየደጋገማቹ የምታሰለቹን
@nathanaron7135
@nathanaron7135 4 жыл бұрын
etv eyayehugn yalehut meselegn eko
@hayatahimadin7028
@hayatahimadin7028 4 жыл бұрын
Soderewochu youtube free meselachewu ende
@Dhxgtylysadl
@Dhxgtylysadl 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ያላያቹ እዩት
@yemareyamyeberlm9739
@yemareyamyeberlm9739 4 жыл бұрын
ባባን የምወደዉ በምክንያት ነዉ የሰዉን እኩልነት ስለተናገረ ማለት የሸክላ ስራ ጥበብና ጥበብ ብቻ ነዉ አለቀ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያስለቅሳል ባባ ጥሎብኝ ስወድህ
@memebakla378
@memebakla378 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ባባዬዬ ምልበል ያለህበትፍልም ነብስናቸዉ ደስየሚያሰኙ ልዩነበር ነብስ ይማርር😢😢😢😢😢 ማዴ ያለበትም ደስይላል ኑሩልኝ
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
ጡሩትምህርት አለው
@katihalala3201
@katihalala3201 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምንድነው ሺ ግዜ ሶዶሬ ሶደሬ እንጨት እንጨት አለይኝ
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እኔስ የሞተም አይመሥለኝም💔💔😭😭
@tamaraalghaddaf4621
@tamaraalghaddaf4621 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅረኛን በጣም ነበር የማፈቅረው እና አንድ ወጌላዊ ሰው ነበር እና አንቺ ላይ አስርቶብሻል ብሎ ነገረኝ ፎቶሽን ይዞ ምናምን ብሎ ሲነግረኝ በቃ የምይዘው የምጨብጠው አጣው እና ለፍቅረኛዬ ሳነግረው ሶስት ወር ቆየው ከዛን በዋላ አላስችል ሲለኝ ጠየኩት እና በቃ ምንም ሳይለኝ ተናዶ ብሎክ አደረገኝ እና በቃ ሞቴን ነው መጠባበቅ ሆነ ስራዬ እና በሰው ወሬ የምትወዱትን ስራ እና የምትወዱትን ሰው ታጣላቹ እና ትምርህት የሚሰጥ ፊልም ነው
@takele6856
@takele6856 4 жыл бұрын
Tamara Alghaddaf
@rahmarahmatemam6252
@rahmarahmatemam6252 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን የባባ ሞት ውስጤ አላምን አለኝ😭😭😭😭
@lilytony3299
@lilytony3299 3 жыл бұрын
Baba shikor zelowa film btaemi eye zfetwo
@burtey6105
@burtey6105 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማንደላ ሠላማቹህ ብዝት ይበል
@sooqusabya7335
@sooqusabya7335 4 жыл бұрын
ያምራል
@HayatQueen12
@HayatQueen12 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀በጣም ያምራል ዋው 👌👌👌👌👌👌👌
@aman_love
@aman_love 8 ай бұрын
ባባ ከሚሞት እኔ ሙቼ እሱ ኑሮ በነበር ብየ ተመኘሁ ግን ነብስ አይቀየርም ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ጥበብ በራሱ መባረክ ነው
@user-wj8wj6jo9h
@user-wj8wj6jo9h 4 жыл бұрын
እረ ብርሀኑ በራስ መተማመን ተመቸኝ ይመችህ ባባ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ዎውውው መጨረሻው ሲያምር ባባ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ይችን ልጅ ደሞ ስወዳት ግን ጩጨ ወንድሟ እስሬ ቢሆን አልቆለት ነበር እንዴት እንዳናደደኝ ራሡ ቡዳ ነው የሚመሥለው ሠውን ቡዳ ሢል ማንዴላ ጅግናየ በተረፈ የባባ እናት ተመቹኝ ቤተሠቡ ሁሉም የልጅቷ ቤተሠቦች ግን አናደዱኝ መጨረሻ የሥራቸውን ሲያገኙ ደሥ አለኝ
@sington7347
@sington7347 4 жыл бұрын
yhe fela syastela. lij yalebet film betam ydebral
@abdalftahalf8360
@abdalftahalf8360 4 жыл бұрын
አቦ ሶዶሬወቹ ድፍ ይበል ኮተተሞች ሶዶሬ አፍኖ እዞወቲ፣ይቃበጥረሉ እንዴ አሁኑ መስተዎቅየችን አትቃበጥሩ ፍልሙን እኑይበት ትሺ
@user-xh6gu9on1z
@user-xh6gu9on1z 4 жыл бұрын
Wow and zaer sakey alekn 👌👌
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
ደስ እሚል ነው ዋውው
@alisemir2527
@alisemir2527 4 жыл бұрын
አቤት ሰላም ስታምር!!
@lanasadi5275
@lanasadi5275 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋው
@seramera9250
@seramera9250 4 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ መጪው አዲስ አመት ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን
@aed9231
@aed9231 4 жыл бұрын
ባባዬ ያለበት ምንም ይሁን ይመቸኛል ጋይሶች እንሹፈው
@jenching110
@jenching110 4 жыл бұрын
Amennnnn
@saraayele432
@saraayele432 4 жыл бұрын
Betam Des Ymil film New Gin Masetawek Baibaze
@fayiseadugna2300
@fayiseadugna2300 4 жыл бұрын
Aref film new gen mastewekaw beza
@snnzns449
@snnzns449 4 жыл бұрын
አንተ ማነህ በየመሀሉ የምትቀባጥረው ክፍያ ሲያምርህ ይቅር
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@tigistgirma9720
@tigistgirma9720 4 жыл бұрын
ewunat kkkkkk
@jolycell153
@jolycell153 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@user-dr7fd4el7s
@user-dr7fd4el7s 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@user-zd3du7sj5f
@user-zd3du7sj5f 4 жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ አገሬ አሰልቺ ማስታወቂያ አሰልቺ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አርፍ ፊልም ነው የዛሬ 3 አመት ገደማ አይቼው ነበር ይኸው ዛሬም ደገምኩት
@hfhhvfgh1480
@hfhhvfgh1480 4 жыл бұрын
ከፍለን አናይም ለምን ሁሉንም ፊልም እዛው ሶደሬ አስገብታችው እጠሩት
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@user-ku8cf5hm2k
@user-ku8cf5hm2k 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@mesrsema1913
@mesrsema1913 4 жыл бұрын
Kkkkkkk nic
@user-yf9xq6um3r
@user-yf9xq6um3r 4 жыл бұрын
የወጣለት
@adisb5125
@adisb5125 4 жыл бұрын
Eco mirere aregun eco le nesu meselachew ede ke hager yewetanew hoho
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Betam new mewedew wellahi baban 😭😭😭😭😭😭Allah jenetel feredosen yewefek 😭😭😭😭😭hule fite laye yekomale
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ነው
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ዋው ፊልሙ ይመቻል ማስታወቂያው ሲደብር ኤጭ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
ባባዬ የአንተ ሞት ከብዶኛል😭😭😭💔💔💔ማመንም አቃተኝ😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
መሀከል ላይ ያሳዝነል እመጨረሻላይ ግን ደስ ይላል ማስታወቂያው ግን በዝቷል አታብዙ እሽ
@Asa-sp7jv
@Asa-sp7jv 4 жыл бұрын
ስወድህ ባባየ
@user-ei2ds8zj5h
@user-ei2ds8zj5h 3 жыл бұрын
ታሪኩ ያለው በጣም ደሲ ይላል
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
በጣም አስታማር ፍልም ነው
@ssa3961
@ssa3961 3 жыл бұрын
ዋዉ ታምላቹህ ቀጥሉበት ባባ ያለበት
@zdzamzamseyeb7975
@zdzamzamseyeb7975 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ትምህርት አለው አሥተማሪ ነው
@tigistfikadu8700
@tigistfikadu8700 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ😭
@meazayirgu796
@meazayirgu796 Жыл бұрын
Baba ena ezih film lay enatu hona yemtserawum behiwot yelechim huletum nefsachewun yimarew RIP
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 3 жыл бұрын
አሬፍ ፍልም ነዉ እሥኪ የአባባ ወይም የታሪኩ አድናቂ የት ናቺሁ
@majeedelromeh3293
@majeedelromeh3293 4 жыл бұрын
indet abatu indemiasik iko abo yimechachuh🤩🤩🤩
@user-eu3mh5eo3o
@user-eu3mh5eo3o 4 жыл бұрын
ፊልሙ ምርጥ ነው ግን ባደግሙት ደሥ ይላል ምን አለ አድሥ ብትለቁ
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 жыл бұрын
ወይ ፉገራ ደግማችሁ አሳያችሁን
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
Wow merti film new
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
በእውነት ያንተን መሞት ማመን በጣም ከባድ ነው:: ነብስህ በቅዱሳን ማረፊያ ያኑራት::
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ ምን ይሉታል በመሀል ምታስገቡት በጣም ያናዳል አሪፍ ድራማ ነበረ ማስታወቅያ ስመጣ ፊልሙን ምን እንዳየሁ ቀልበን አጠፋሁ
@emenegiatfra4362
@emenegiatfra4362 4 жыл бұрын
meledi semcm alakumh
@user-wy8me5dq7v
@user-wy8me5dq7v 4 жыл бұрын
ወይ ክፍያ እኝንም በከፈልከን አይተንልህ ሆሆሆሆ
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 4 жыл бұрын
wawe dess yelale enmesgenln wed hale astssbibyekir
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 Жыл бұрын
ምናለ እደዚህ ዳን ባልክልን ባባየ😭😭😭😭😭😭😭እደትልመን እር እደት
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ማንዴላ የኔ ምርጥ ባባ የኔ ማኛ ስወዳችሁ
@user-zp9en7jd7q
@user-zp9en7jd7q 4 жыл бұрын
ታርኩ እንዴት እንድምውድ ማንደላም ውድድድድ
@asmajemal7489
@asmajemal7489 Жыл бұрын
ድጋሚ ባባ ሲያፍቀኝ እያየሁት ነው
@samarhome8313
@samarhome8313 3 жыл бұрын
Wowowow💖💖💖💖👍👍👍👍
@allahkarim52
@allahkarim52 2 жыл бұрын
Esti Endane Abulen yemtwedut❤️
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 4,4 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,2 МЛН
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 686 М.
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 16 МЛН
The end 😂😂 8 #shorts #fails #funnyvideo #trendingvideo
0:59
Strawberry on Top! 🍓 #shorts #strawberryshortcake
0:16
Strawberry Shortcake - WildBrain
Рет қаралды 5 МЛН