ታሪኩ ባባ፣ መታሰቢያ ታደሰ፣ እንግዳሰው ቴዲ፣ ተዘራ ለማ Ethiopian movie 2019

  Рет қаралды 336,690

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 421
@እማሁሉነገሬ-ፈ5ደ
@እማሁሉነገሬ-ፈ5ደ 4 жыл бұрын
ከሰንት ጭንቀት እና ሀሳብ በሁላ አረገዝኩ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ለሚፈልግ ሁሉ አላህ ይስጠው ማሮችየ
@betyedil6859
@betyedil6859 4 жыл бұрын
Tadelshe emabrhan baselam batana eskmchrshwe tetabkshe lanchy yastashe amlak lagnam yestan
@እማሁሉነገሬ-ፈ5ደ
@እማሁሉነገሬ-ፈ5ደ 4 жыл бұрын
@@betyedil6859 የኔ ወድ አላህ ይስጥሽ ማማየ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 4 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@የኣጣዬልጅ
@የኣጣዬልጅ 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣለሽ እህቴ ኣሜን ኣሜን
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 4 жыл бұрын
አሜን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ አንተ እኮ ሁሉም ያምርብህ ነበር😭😭😭😭😭መቼም አንረሳክ የኔ አባት
@እማእማ-ጀ3ደ
@እማእማ-ጀ3ደ 4 жыл бұрын
ለእናቴ ብቻ ነው መኖር የምፈልገው ። ናፍቆቶ በዴምስሬ ገብቶን እናቶቻችነጋር በሰላም ያገናኘን
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 4 жыл бұрын
Amin fatari yagenanyen ba unet ka ager kewataw 9 amete naw gin sidet ayimolam😭😭😭😭
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
አሜን ዘመኑ ያስፈራል
@habibatiurye5733
@habibatiurye5733 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማማዬ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 4 жыл бұрын
Ameeen
@ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ
@ሰሚራፍቅር-ዠ5ዀ 4 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@sabirahmed3963
@sabirahmed3963 Жыл бұрын
ታርዬ:ትዝዬ ነፍሣችሁን በሠለም ያሣርፋት ቸሩ አምላካችን
@tube-uq4lb
@tube-uq4lb 4 жыл бұрын
ሰላም ለውዷ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዞረን መግቢያችን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
Ameeen
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
ባባዬ ነፍሥህ በሠላም ትርፍ 😭😭😭
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከሰጠኝ ምርጥ ስጧታየ እናቴ ብቻ ናት♥♥
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ
@ፀጋየተዋህዶፍሬነኝየድንግ 4 жыл бұрын
ሀገርችንን እግዚሐቤር ከክፉሁሉ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
እቺ ልጂ ጎበዝ ናት የእውነት ህመምተኛ ነው የምትመስለው ባባ ታሪኩ ብርሀኑ ገጠሬነቱን በደንብ ተጫውቶታል
@ሀያትሀያት-ለ9ቨ
@ሀያትሀያት-ለ9ቨ 4 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እህቴ ወንድሞች በጣም ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል የእናንተ ዱአ ያስፈልገኛል 😭😭😭
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
Absheri ehte Allah yaklelsh hulum yaw nw
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አይዛሺ
@sarabintiesilame2658
@sarabintiesilame2658 4 жыл бұрын
አለሁማ ፈርጅ ኪል ማህሙምን ያራብ ያ ሀብብብይ
@fatiyoutube6459
@fatiyoutube6459 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁቢ
@getuestu7646
@getuestu7646 4 жыл бұрын
ህይወት እንደ ሸክላ ኡፍፍፍ ልቤን ነካኝ💔😭😭😭 ተዝዬ ግርማሞገስክ ፊልምን ሚያሳምር ኡፍፍ ነብስክን እግዚአብሔር አምላክ ይማረው💒⛪😢 ሁሌም በልባችን ትኖራለክ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 4 жыл бұрын
ሀገራችን በጢቂት የጀዋርድ ቡቹሎች ሰላሟን አታለች እግዛብሄር ሰላሙን ያዉርድልን እኔስ እጅግ ከፋኝ እናንተስ ?? 😢😢😢😥😥😥
@naeema4549
@naeema4549 4 жыл бұрын
በጣምያሳዝናል
@yemariyamlij4617
@yemariyamlij4617 4 жыл бұрын
Enem wude ye agere guday asasibognal egzabiher selam yawridelen
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይሰማናል ወደሱ እናልቅስ እንፀልይ
@NuNu-nw5fb
@NuNu-nw5fb 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያዘንኩት
@አመለሲሳይ
@አመለሲሳይ 4 жыл бұрын
በጣምነው የሚያሳስበ ን ዙሮመግ ብያችን
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
በጣም ጉራሚ ፊልም ነው ሚያስቅ ሚያሳዝን ሚያስለቅስ በቃ ምን እንደምል አላቅም እናመስግናለን
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ 4 жыл бұрын
እኔምለው በአላህ እኛ ሥደተኞች ባንኖር ፊልሙን ማን ያየው ነበር እርሜ ለሥደት ሥንቱን አሣየን ለማንኛውም አሪፍ ነው በርቱ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
ትክክል ማንም አያየዉም ነበረ
@ffggkgf
@ffggkgf Жыл бұрын
ይከብዳል ለታሪኩ ወዳጆች ለኛ እብድህ ያቃጠለን😥😥😥😥
@bayobayo6104
@bayobayo6104 4 жыл бұрын
ሀገራችን ከፈጣሪ ተጣልታለች በየ እምነታችን ፀሎት እናድርግ ውዶቸ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 Жыл бұрын
የአባባዬ ትወና እኮ ልዩ ነዉ እግዝአብሔር ነፍስህን ይማረው
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ባባዬ💔💔💔😥😥😥እኔ እኮ ያንተን መሞት ማመን አልቻልኩም ውይይይይ😥😥😥ባባ የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው!!🙏💔🙏💔🙏
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ እንበል በዱአ በለሎት ሀገራችን ላይ እየተፈጠረ ያለው አደጋ በጣም አስግቶኛል ወላሒ ኡፍፍፍፍ😭😭😭ከሙስሊሙ ላይ የሚመጣ አደጋ ክርስቲያኑንም ነው የሚያጠፋው ክርስቲያን ላይም የመጣ አደጋ ሙስሊሙንም ነው የሚያጠፋው እናም በጋራ ዱአ እናድርግ እንፀልይ በቃችሁ ይበለን ያረብ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@Teddy-cs6eb
@Teddy-cs6eb 4 жыл бұрын
ኣንደኛ ነኝ ፊልሙ የተመቸው በስም ታሪኩ ላይክ ሳትሰጡኝ እንዳታልፉ hahah
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር እውነት ምን ግዜም እውነት ነች ብትረዝምም እውነቱ አንድ ቀን ይወጣል
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭ባባዬዬዬ💔💔💔💔😭
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ክፋትን አያቅም እያፈቀራት እያለቀሰ ወደምታፈቅረው ወሰዳት በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@eskedargzaw9691
@eskedargzaw9691 4 жыл бұрын
በጣም:ጎበዞች:ኢትዮጵያዊ ነት:አብሮነት:ሀይማኖት:የሚታይበት:ቴዲ:አድናቂህ:ነኝ፣
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
*ታሪኩዬ ስወድህ እኮ* ~❤ 😊😍😘 _ደግሞ ሆደ ቡቡ ነህ_ 😢
@አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ
@አዎሀድያነኝየሆሳዕናልጅ 4 жыл бұрын
እነዴ እኔ ማን ነው እንት ዬነፈቀ ስደተኛ ነኝ እንት ትኑር ለዘላለም አሜን በሉ እስቲ 🙏
@الاخناا
@الاخناا 4 жыл бұрын
አሜን 3
@jejejrj9314
@jejejrj9314 4 жыл бұрын
አሜን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
Ameen wolahi ene erasu bechayen mawurat jemriyalhu
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ምን አለ ላንተ ብቻ ሲል ሞት ባልኖረ የኔ ጌታ እኔስ ያንተ ሞት እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል ምን ልሁን አመመኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭 ጋሽ ተዜም ፈጣሪ ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ባባ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
ምርጥና፣ተወዳጆች፣ያገሬ፣ልጆች፣እንዴናችሁ፣ናፋቂዋ፣እህታችሁ፣ነኝ፣ለወደደኝ፣ማች፣ላከበረኝ፣አክባሪኝነኝ
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ኢቺ ልጅ ትወናዋን አለማድነቅ አይቻልም♥♥
@rukeyafantaw5566
@rukeyafantaw5566 4 жыл бұрын
አቤ የገጠር ሰው በጣም ነው የሚያሰደስተኝ ገጠር መሆኔ
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 4 жыл бұрын
ኣቶ ተዘራ ምርጥ ተዋናይ በ ኣጸደ ገነት ያኑርልን😓😓
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 4 жыл бұрын
ሞቶዋል እንዴ
@የራያዋያውምዋጃጥሙጋ
@የራያዋያውምዋጃጥሙጋ Жыл бұрын
@@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ አወ💔😭
@alemss7002
@alemss7002 4 жыл бұрын
ሦደሬዎች ደግሞ ክፍያ የምትሉት Like &Subscrbe ምን አነሣችሁ አበዛችሁት You Tub ይክፈላችሁ ሆሆሆ
@hiritfasnacht5564
@hiritfasnacht5564 4 жыл бұрын
Hi my name is hirit I am from Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚽️ I love you guys
@felekuiwnetu7355
@felekuiwnetu7355 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህት ይበቃቸዋል ይለቁት የል ላመላቸው ክፍያም አንደርስም ቀስ ብለን እንደርሳለን ምን አሥቸኮለን
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸዉ ምርጥ አክተሮች መቲየ የኔማር ሥወድሺ
@Tewodros52
@Tewodros52 4 жыл бұрын
I cried, lough where my father and mother birthplace culture and family value. Wow very expensive culture I used liked when I go wollo my grand mother and her neighbors fun and love. No matter what I will settle when times come. I love the nature and the people of wollo bless you all you so amazing you just gave me relief of every pain I had. Everybody Muslim and everybody Christian one love
@tedrosabebe3451
@tedrosabebe3451 4 жыл бұрын
ባባየ ያለበት ፍልም ምንግዛም ኣሪፍ ነው ደስስ የምል ፍልም ነው
@ss-cz9sw
@ss-cz9sw 4 жыл бұрын
ለምን ስለፌልሙ አስተያዬት አሰጡም ቲቸ ምዲነዉ የቆጤማገሩን ማዉራት
@ahmeed5811
@ahmeed5811 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk enem Hule yigermegnal
@ዜድብንትየሱፍ
@ዜድብንትየሱፍ 4 жыл бұрын
ሳህ
@dsddeheloo7293
@dsddeheloo7293 4 жыл бұрын
እኮ ማር የቤታቸውን ኮተት ያወራሉ😂😂
@ዜድብንትየሱፍ
@ዜድብንትየሱፍ 4 жыл бұрын
@@dsddeheloo7293 👍👍
@ሙናሁሴን
@ሙናሁሴን 4 жыл бұрын
እስከ መቼ በፊልምና በሙዚቃ ተዝናንተን መቸ ነው ከቤተሠቦቻችን ጋር ዘና ፈታ የምንለው
@genijesus3062
@genijesus3062 4 жыл бұрын
የሺ የናቴ ስም ነው ፍልሙን ሳየው ሁሌም ትዝ ትለኛለች ያቆብ አስለቀስከኝ 😭😭😭😥
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 4 жыл бұрын
ባባየ እኔም እያለቅሰኮነኝ በዚህ ዘመን በየ ሀይማኖታችን ፀሉት ያስፈልገናል እማ ኢትዮጵያ አለቅሰች እኔም ልቤ ተሰበረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውው ባባ የገጠር ልጅ ሆነክ ስሰራ ነው የሚያምርብክ የልጅቷ ወንድሞ እና ቲዲ ባባ እና ተዘራ አድናቂያችሁ ነኝ
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
ሀይሰላም፣ጤናይስጥልን፣ጋይስ፣ምርጥየኢትዮጲያልጆች፣ሰላማችሁ፣ይብዛ
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 4 жыл бұрын
አሜን የወንዜ ልጅ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
ባባየ ሁሉም የሚያምረብ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እኔ ምለው በመሀል የምትገባዋ ምንድናት ቆይ የመዳም ዋይ ፋይ በገንዘብ አይደለም እንዴ የሚሰራው አትበጥብጪን
@emanazizsweeteman2567
@emanazizsweeteman2567 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Ho yegermalu eko ene data eyemolahu new enetekem cerashe lela kefeya
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ ነጻ አደረገችው ሆሆሆሆሆ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
@@nefetegawaamararoesee2811 ለምን በዳታ ታያለሽ ዋይፋይ ከሌለሽ አትሰርቂም የእኔን ገጠመኝ ላጫውትሽ ዱባይ በመጣሁ ከ6 በዋላ ስጠይቃት አልሰጥሽም አለችኝ በቃ እናተ እሱ ካለ ስራ የሚባል ነገር አትሰሩም አለችኝ ከዚህ በፊት የነበርች ልጅ ምንም አትሰራም እና አንቺም እንደሷ ነው የምትሆኚው አለችኝ በስተመጨረሻ ክሏሷ ውስጥ ኮንፒተሯን አፍታ ወጣች መማር የእውነቴን ነው የምልሽ በጣም ብዙ ጥቅም አለው በስሟ አድርጌ አካውንቷን አስገባውት password አስቀሠጠልኝ እና እስካሁን አያውቁም እልሻለሁ ዋይ ፋይ እንዳለኝ የምን መክሰር ነው በዳታ
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ቲጂቲጂዓጋመ
@ቲጂቲጂዓጋመ 4 жыл бұрын
ነፍስክን በገነት ያኑራት ጋሽ ተዜ
@smilessmiled2784
@smilessmiled2784 4 жыл бұрын
ለብቻ ማፍቀር ግን እንዴት አባቱ ነው ሚያመው!!!! የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው
@fufyy4346
@fufyy4346 4 жыл бұрын
በጣምከባድነው
@ኢትዮጽያዊትነኝየገብርኤል
@ኢትዮጽያዊትነኝየገብርኤል 4 жыл бұрын
ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ክክክክክ አይ ባባ ሁሉም ሳምርብህ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
አይ ባባ ስትችልበት ከገጠር እሰከ አራዳነት
@hiritfasnacht5564
@hiritfasnacht5564 4 жыл бұрын
ሠላም ሠፍኖ ነበር በአፄዎቹ ዘመን hi
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
ገጥርኛውንሲቸልበት
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ሀይቅን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል ፐ ፎረረችተራ ከተማዉላይ ከገጠሩ እሥተናን እህ የሀይቅልጅ ነዉ አንደ ደራሢዉ አክተሮቹ ሀይቅን ሥላያችሁልኝ ደሥ ብሎኛል
@AbdulAli-tf3xx
@AbdulAli-tf3xx Жыл бұрын
እስተና አይደለም
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 жыл бұрын
ነፍሥ ይማር ተዘራየ
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን አንዳዴ የምንፈልገውን ለማገኘት የማንሆነውን እንሆናለን በፍቅር አለም ውስጥ የሚወዱት ሰው የሌላ ሁኖ ማየት በጣም ይከብዳል ግን ፍቅር ማለት የሚያፈቅሩትን ማገኘት ብቻ ሳይሆን በሚወዱት ሰው ደስታ መኖር ማለት ነው
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ተዘራ ነፍስህን በጀነት ያኑራት
@sadakedr7320
@sadakedr7320 4 жыл бұрын
አላህን ፍሪ እንጂ ለካፊር ለጀነት አይባልም እህቴ
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ 4 жыл бұрын
@@sadakedr7320 እና እግዛቤር ይማርህ እንድል ነዉዴ የምትፈልጊዉ ካፊርነቱ ለሱ እንጅ ለኔ አይደለም ሲቀጥል አይባልም ካፊር እሽ
@sadakedr7320
@sadakedr7320 4 жыл бұрын
@@ነኝሡኒዋየድንተማሪ ሂዳያ ይስጥሽ በአጠቃላይ ምንም ማለት አይፈቀድልሽም ሙስሊም ነሻ
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ
@ነኝሡኒዋየድንተማሪ 4 жыл бұрын
@@sadakedr7320 ለምክርሽ አመሰግናለሁ ግን ሙስሊም ነኝ ማለት በአፍ ሳይሆን በተግባር ስንኖረዉና ስንተገብረዉ ነዉ ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@sadakedr7320
@sadakedr7320 4 жыл бұрын
@@ነኝሡኒዋየድንተማሪ እና በአፍ ብቻ ያደረገው ማነው ያልተገበርሽው እራስሽ ነሽ ሀያቲ እኔ እንደማይፈቀድ ነው የነገርኩሽ ካላመንሽ ኡስታዞችን ጠይቂ ቁርአንሽን ሀዲስሽን አንብብ ቻው
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውው ታሪኩ ባባ የገጠር ዘር እንዳለብክ በትክክል ያሥታውቅብሀል በተረፈ የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ገበታው ሠፊ ባህሉን አክባሪ እምነቱን አክራሪ እውነት ገጠሬወች ሥወዳችሁ
@nahomelyas20
@nahomelyas20 4 жыл бұрын
Tariku nebs neh❤😘
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
ላንቺም ማር
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
ሽሮ በቃሪያ እንዴት እንዳማረኝ
@ጦይቢየሀይቁዋቀበጥየቀቀዋ
@ጦይቢየሀይቁዋቀበጥየቀቀዋ 4 жыл бұрын
Samrawit Tadu ena lerasu wuda edat endanafekegi
@kuwaitphone6786
@kuwaitphone6786 4 жыл бұрын
Sercha lametalshi weda
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
@@kuwaitphone6786 አዎ በናትሽ በጣም ነው የምወደው
@selamasafa536
@selamasafa536 4 жыл бұрын
እኔጋ ነይ ማሬ አለ የጤፍ እጀራ ባይሆንም ሌላዉ አለ
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
@@selamasafa536 ሽሮ ብቻ ነው የምፈልገው ሌላው አለኝ
@mekdiimekdii270
@mekdiimekdii270 4 жыл бұрын
ባባዬ የኔ አልቃሻ መንገድህ ከጀዋር ፅንፈኞች የፅዳ ይሁን
@yty7791
@yty7791 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነበር ግን ተዲ ያፈቅራት ነበር።ፍቅሩን መግለፅ ነበረበት።ምክንቱም ሂወቴን ሙሉ ብቻየን ሳፈቅርሽ ልኑር ሲል የሰማው መሰለኝ።እና እየተሰቃየ እሷም ማወቅ ነበረባት።በተረፈ ጥሩ ስራነው።
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
መገዳደል ክፋት ለሰው ወጥመድ ብቻ ከምታስተምሩን እንዴዝህ የዋህነት የተሞላ ነገር አስተምሩን ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@Hayattube_78
@Hayattube_78 4 жыл бұрын
Am first time to see this one
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 4 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ችሎታዉ ዋዉ ነዉ ተዜ የፋስህን በገነት ያኑረዉ 😭😭😭አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን አታለችና እግዚአብሔር ሰላም ያዉርድልን አብይ ያጎለበተዉ የእበት ትል ከምድረ ገፅ ያጥፋለን ከነ ቡችሎቹ
@በአምላክደስታታዬ
@በአምላክደስታታዬ 4 жыл бұрын
ኤጭ ምንድነው በየመሀሉ የርጎ ዝምብ መሆን።!!
@getuestu7646
@getuestu7646 4 жыл бұрын
eko
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
አይ ተዜ በጣም ያሣዝናል ነብስህን ይማረው አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wba2639
@wba2639 4 жыл бұрын
አይቻለሁ እዩት ወድሜ ያቆብ ነው ፍልሙ አሪፍ ነው
@genetkidus7434
@genetkidus7434 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አርግልን:: ጋሽ ፍቄ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 4 жыл бұрын
የአገር ልጆች ስትገቡ ጥርኝ ሰው የለውም ብቻየን ማታ ደስ አይለኝም
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ባባ ስትችልበት 👍👏
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ገና በለስ ቀናኝ 1ኛ ነኝ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ላኢላሀ ኢነላህ ጋሽ ተዜ ያረቢ
@natnalweldegbral1513
@natnalweldegbral1513 3 жыл бұрын
ከሀገራችን መታየት አለባቸው ከምላቸው አማረኛ ፊልም አንዱ ነው #1
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ 4 жыл бұрын
አየ ደጉ ባለገሩ ታሪኩ ባባ ይመችህ አሪፍ ተውነሄዋል
@atsedemulugeta3963
@atsedemulugeta3963 4 жыл бұрын
አልቅሶ አስለቀሰኝ የሽ የእናቴ ስም ነው እናቴ ሙታለች የሽ ሲል እንደ አዲስ የእናቴ ቀብር ላይ የቆምኩ መሰለኝ😭😢
@መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ
@መፅናኛዬ.ድንግልእመቤቴ 4 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የናትሽን ነፍስ በገነት ያኑርልሽ
@mamilteshome119
@mamilteshome119 4 жыл бұрын
ayizosh yene konjo
@agunuo5118
@agunuo5118 4 жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ
@سبحناللهالحمدالله-ح8م
@سبحناللهالحمدالله-ح8م 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@ruthgg5626
@ruthgg5626 Жыл бұрын
Babaye 😭😭😭😭 nefshn negenet yanurat
@merm9373
@merm9373 4 жыл бұрын
በቅርቡ አገር ልገባ ነው ዱአ አርጉልኝ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ ቤተሰቦችሽንም። ሰላም። ያገናኝሽ። ሀገራችንም። ሰላም ያርግልን። ለኔም። ዱአ። አድርጊልኝ። 8ወር። እርጉዝ። ነኝ። ያውም። በስደት
@werkem7946
@werkem7946 4 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ እኔም ዘግጅት ላይ ነኝ ልገባ ነዉ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ መገድሽን ቀኝ በቀኝ ያድርግልሽ
@mishamisha8422
@mishamisha8422 4 жыл бұрын
Yamiral
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ 4 жыл бұрын
እእኔም
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
በባባ ሞት ደገምኩት ነብሳችሁን ይማር
@hewanhewan2595
@hewanhewan2595 4 жыл бұрын
የእኝህ አባት መሞት ማመንአቅቶኛል ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ቀ3ሸ 4 жыл бұрын
አቃተሽ አይደል ፊልም ሠሪ ሥለሆነ አላህ ይፈራዋል ብለሽ ነውዴ
@kidistkidistbiru1228
@kidistkidistbiru1228 4 жыл бұрын
አድርሥኝ በነፃም ባይላችሁ ትርፋችሀ ነወ አልከፍሰልም ዩ ቱብ ይከፍላችኃል ከፈለጋችሁ አትልቀቁ😃
@faiza1776
@faiza1776 4 жыл бұрын
ግን እንድህ ነው እንዴ የወሎ ደግሞስ የህይቅ ሰው እረ እንከባበር ባባ ምነው ደፈጠጥከው አማረኛችንን እንዴ
@tube-ki6yu
@tube-ki6yu 4 жыл бұрын
ክክክክ አልሽውና ያበዙታል አንዳንደ በድርጊትም ጭምር
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
እነኔም እያልኩነበር ኧረ እህት የሀይቅ እሥጢፋኖሥ ልጅ ልቅም ያለ አማረኛነዉ የምንናገረዉ እልቅ የዋህነቱ ሊሆን ይችላል ለማንኛዉም ሀይቅን ሥላየሁት ደሥ ብሎኛል በተለይ እሥተና
@SS-bt2uh
@SS-bt2uh 3 жыл бұрын
እ እኔም እያልኩ ልቅም ያለ ጎጃሜ መስሎ ወሎ ሲል አያፍርም ደነዝ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Жыл бұрын
አይሙትባባእናተዘራእንደባባሙትያቃጠለኝየለምነፍስይማር
@hannaabc3751
@hannaabc3751 4 жыл бұрын
በጣም ፊልም ነው 👍💗
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 Жыл бұрын
Ayyy baba nefsh beselam tref esti kehone mn ybalal😭😭😭
@ሙሉፍቅር
@ሙሉፍቅር 4 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ በጣም ምርጥ ነው መሰለኝ ከጅምሩ አሪፍ ነው
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
ዛሬ እሄን ሣይ ሁላቸውም የምወዳቸው ናቸው
@sghkknnvcx4537
@sghkknnvcx4537 4 жыл бұрын
እረ ይደርብን ለቅሶ ቤት ካርታ
@ሄይሩአደም
@ሄይሩአደም 4 жыл бұрын
ጋሽ ትዜ ነበሰክን ይማረው
@getnetklemu8339
@getnetklemu8339 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ትዜንና ባባን በጣም ነው የምወዳቸው ትዜን እግዚአብሔር ነብሱን በአብረሃምና በይሳሃቅ አጠገብ ያኑራት ።
@ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
@ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 4 жыл бұрын
አይ ባባ አይ ከተሜ ገጠሬ ማትሆነው የለም በርታ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
ባባዬ😭😭😭😭😭ጋሽ ተዘራ😭😭
@liligetachew6735
@liligetachew6735 Жыл бұрын
😓😓😓😓😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏babaye
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት።
@ss-cz9sw
@ss-cz9sw 4 жыл бұрын
በጣም ዴስየሚልፌልምነዉ ጠክሩ
@jacoblyaruu2442
@jacoblyaruu2442 4 жыл бұрын
My mom is Ethiopian and it pains me that I can't understand Amharic
@reo9475
@reo9475 4 жыл бұрын
Jacob Lyaruu Same here
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ኧረ ሶደሬወች ተዉ እንደርጎዝንብ ጥልቅ አትበሉ እንኩዋን ሌላ ልከፍል ለራሤ በዳታ ነዉ የማየዉ ዋይፋይ አጥቸ
@sadakedr7320
@sadakedr7320 4 жыл бұрын
በዳታ ክክክክክ የደላው ሙቅ ያኝካል
@Enat1999
@Enat1999 4 жыл бұрын
@@sadakedr7320 kkkkkkkk
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
እኮ በዳታ ???
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
@@tigisttadesse437 አወ መዳም ተብየይቱ ዋይፋይ አልሠጥም አች እና ምላርግ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 ካሜራ ከሌለ እኮ ስልክሽ ላይ መጥለፍ ትችያለሽ አታቂውም እኔና ጓደኛዬ ለኔ ሰጥታኝ ለጓደኛዬ ከለከለቻት ለሁለት ተጠቀሙ አለቻት ብታይ ይከብዳል ለሁለት በሃላ ጠለፍን ሳታቅ ትጠቀማለች እሷ በዳታ አትችይው ማማዬ
@mimibassie3262
@mimibassie3262 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው ምን አይነት ግብዝነት ነው ነውር አይደለም የሰው ስቃይ የማይገባችሁ
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍየኔወድምዋየ በጣምያማል😢😢😢
@abywasg6813
@abywasg6813 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስ ይማ
@mohammednuri7024
@mohammednuri7024 Жыл бұрын
ባባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Aerif new yasazanalam Egazabher Ethiopian selam yadaragalan
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ፈታ እያልኹ ነው ያዬሁት💯✔
ተነቃቃን ሙሉ ፊልም Tenekakan full Ethiopian film 2021
1:41:35
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 49 МЛН
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 804 М.
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 530 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
አንድ እኩል ሙሉ ፊልም And Ekul full Ethiopian film 2019
1:53:02
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН