🔴 ተሰምቶ የማይጠገብ ልዩ ስብከት "ትምጣልን" በብፁዕ አቡነ ናትናኤል | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

  Рет қаралды 17,430

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጹ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ምሐረቱን ትለምንልን ግራ ገባን 😭😭🤲
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
በረከቶት ትደርብን ብጹዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
አሜን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል አባታችን በረከቶህ ይደርብኝ የእኔ ውድ አባት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ኪዳን ምሕረት ረዴት በረከቷዎ በኦርቶዶክሳውያን ተዋህዶ ልጆች ቤት ትግባ
@mesismart1332
@mesismart1332 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@EndaluTekilu
@EndaluTekilu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን እመቤታችን ትምጣልን ከልጇ ጋር አስራት ሀገሩዋን ኢትዮጵያን ትባርክ ትቀድስ አሜን አሜን አሜን ።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@andargachewnegash6345
@andargachewnegash6345 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረስኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ ገብረ ኪዳን 💚💛❤️
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾👏😭😭😭 አባታችን እዉነትነዉ ትምጣ አናታችን ከመጣብን ይሄ ክፎ ዘመን ትገላግለን ትምጣ እስከ ልጁ🙏🏾👏😭😭
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የኔ ምርጥ አባት እግዚአብሔር በሞገሱ ይጠብቆት❤
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@HasetEliyas-og5vo
@HasetEliyas-og5vo 7 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎትና ቡራኬዎት አይለየን
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቶ ይድረሰን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባቶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
እቤታችችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም አሳራት ሃገርሽን የቀደመ ፍቅሮን ሰላሞን ስጭልን ተጨንቀናልና ድረሽልን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
አሜን አንደበተ ርቱህ ብፁዕ አባታችን በረከታቸዉ ምርቃታቸዉ ይድረሰን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Жыл бұрын
አሜን አባታች ቃለሕወት ያሰማአልነ በረከቶ ይዲረሰን በዲሜ በጤና ያቆይልን እናታችን ቅድሰት ማርአም አሰራት ሐገርሺን አደራ💒💒💒💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያደርገልን፣🤲🤲🤲❤❤❤
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ፫ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ 😢😢
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@lemlemdemssie6565
@lemlemdemssie6565 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ የደርብን በጽጋ በጤና ያኑርልን ኑሩልን
@mekdesurge438
@mekdesurge438 Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን።
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Жыл бұрын
አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከእናታችን ከከንጽሂተ ንፁሀን ከቅድስተ ቅዱሳን ከደንግል ማርያም ጋር ከነቤተቦቻችሁ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Жыл бұрын
ውድ አባታችን ፀጋውን ያበዛልዎ ት እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት ፈጣሪ
@Mekeds2123
@Mekeds2123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ክብር ለመቤታችን እንዲሁም ለጌታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ኣደረሰን ብፁእ ኣባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን🙏
@KB-wp6tl
@KB-wp6tl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾👏አባታችን በረከቶት እሬዴቶት ይደርብን🙏🏾👏💚💛❤️ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያዉርስልን🙏🏾👏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሬያም ኪዳን ምሕረት በረከቷ እረዲቷ ጥበቃዋ አይለየን😭😭😭😭💚💛❤️🙏🏾👏የአስራቷን ሀገር እምያ ኢትዩጽያን ከመጣባት መከራ ታድንነ🙏🏾👏💚💛❤️💚💛❤️🙏🏾👏😭😭😭😭😭😭😭😭
@dinkineshzewdie8766
@dinkineshzewdie8766 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የገብረኤል
@የገብረኤል Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቆት
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲😭😭
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 temetalen emebetachen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@WrrtGhhh
@WrrtGhhh Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃመህይወትን ያሰማልን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ከነልጇ ትምጣልን😮😢😂❤😅😮😊
@nigatmuluneh8839
@nigatmuluneh8839 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣በረከታቸው፣ይድረሰንአሜን፣
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ermiasbirhanu289
@ermiasbirhanu289 Жыл бұрын
Bitsuhhh Abune Ephrem Bereketooo yederebennn, one of the Top Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Father/ Bishop /. Amen Amen Amen. I personally always thank him for all u do for us ( Le Orthodox Meemenannn) GOD Bless you 🙏🏿🇪🇹
@nomnanoto
@nomnanoto Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታችን ቃል ህይወትን ይሰማልን በረከቶኋ ይደርብን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@barklignenyew7699
@barklignenyew7699 Жыл бұрын
Amen Abatachin burakewo yiderbin!!!
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Жыл бұрын
Amen ABATACHIN KALEHIYWETN YASEMALN YAGELGILOT ZEMENWETN YARZIMLN
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን የብርሃን የአባቶቻችንን በረከት ረድኤት ያሳድርብን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያላክልን በቃ ይበለን
@chombechombe8423
@chombechombe8423 10 ай бұрын
ራዕ 22÷20 ይህን የሚመሰክር አዎን እመጣለሁ ይላል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና።
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Abatachi Kale hiyiwet yasemalin
@bibatv9682
@bibatv9682 Жыл бұрын
Egziabher edmewoten yarizmlen zemenwotin yebarklen
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን አሜን
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እውነት ነው ሰላም አተናል ሰላሙን የድንግል ማርያም ልጅ ይመልስለ እውነት ግን እኛ ሰዎች ወዴት እዬሄድን ነው የህይወት ምግብ የሆነውን ትምህርት 235 ሰው ብቻ ነው እንዴ ላይክ የሚያድርገው ፕራንክ ቢሆን ኖሮ ተመልካቹም ላይክ አድራጊው የሚያሳፍር ነው እባካችሁ እነኝህን የመሳሰሉ ፔጆች እናበርታታ ካጠፋሁ ይቅርታ
@masaratmasarat3822
@masaratmasarat3822 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@makerma3853
@makerma3853 Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwet yesmealna
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 Жыл бұрын
KALHIWT YSEMALN❤❤❤❤❤
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 Жыл бұрын
Amen.amen.amen.egzybher.yetmsgne.yehun
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Жыл бұрын
Inkwan abro aderesen ameen ameeen ameen 🙏
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ታቦት ተሸካሚ ካህኑ ደከማቸው ብርታት ጤና ይስጣቸው
@hararka2024
@hararka2024 Жыл бұрын
What r u talking?????
@hararka2024
@hararka2024 Жыл бұрын
What r u talking about the Arc of covenant???
@Betelhem-e7r
@Betelhem-e7r Жыл бұрын
YEGZIABHER NEW HAYLU Wendme
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
@የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Жыл бұрын
amen amen amen
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
አሜን፫😢😢😢
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 Жыл бұрын
"ማርያም ከሞት ተነስታ ካረገች" ሀዋርያቶች በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ይፅፋልን ነበር:: ይህ አስተምሮ መጵሀፍ ቅዱሳዊ መሰረት የለውም:: ይህ ምስኪን ህዝብ ሳያስተውል ቃለ ህይወት ያሰማልን ይላል ወገኔ በግላችሁ መፅሀፍ ቅዱስን እንብቡ መዳን የሚገኘው አለምን ለማዳን ራሱን ለመስቀል ሞት አሳልፎ በሰጠው በሶሰተኛው ቀን ከሙታን በተነሳው ወደ ስማይ ባረገው በሰማይ በእግዚአብሐርቀኝ ተቀምጦ ስለኛ በሚማልደው በጌታችን በመድሀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እርሱንም በመቀበል ብቻ ነው የዘላለም ህይወት ይገኛል::
@Betelhem-e7r
@Betelhem-e7r Жыл бұрын
EGZIABHER YGESESTACHU menafkan yechelema menfes nachehu
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 Жыл бұрын
መምህር ማሪም ስትመሰገን አትኖርም እርሶ በእረፍት ላይ ሰለሆነች ሲጠራ የሚመጣ ቅዱስ የእግዚአብሄር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ብቻ ነው:: ለጌታ የሚገባውን ምስጋና ለፍጡር ሲሰጡ እግዜብሄር ደስ የሚለው ይመስልዎታል?
@Betelhem-e7r
@Betelhem-e7r Жыл бұрын
EGZIABHER YGESESTEH
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
Abatachen be esat eyetefetenu eyagelegelun new egziabher yetebekewo
@jannyethioppy3551
@jannyethioppy3551 Жыл бұрын
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@PaulosAbiye
@PaulosAbiye Жыл бұрын
የሚመጣው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ፠ማሪያም አይደለችም ::
@Betelhem-e7r
@Betelhem-e7r Жыл бұрын
EGZIABHER YMESGEN EMEBETACHEN KDEST DNGL MARIAM KBR MSGANA YDRESAT KALE HYWOT YASEMALN
@Betelhem-e7r
@Betelhem-e7r Жыл бұрын
chelema asteyayet Yemsetu ORTHODOXEN TEWAHDON LEKEK ARGUWAT
@KidusTadesse-rg2nl
@KidusTadesse-rg2nl Жыл бұрын
min betechristian new
@yimeyirdaw8989
@yimeyirdaw8989 Жыл бұрын
እንጦጦ ኪዳነምህረት
@belayneshali2401
@belayneshali2401 Жыл бұрын
Please don't say what is not written in the Bible because in the Bible doesn't say the one who will come is not Mary but The one who will come is The Lord of lords Jesus Christ please don't mess up it!!!!
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 Жыл бұрын
Yihin Hulu siyawqu zeregnaa lemin honu? Fano maraat astemarku sil Zim yalut esunim tekebilo no? Fano papasat yihe hulu serawit sigedel Zim ena wist wistun genzeb bemesebiseb sikafalu, Irso eskahun Menelikin yitebikalu? Minilik awure mahonun ahun ye Faano shifta galaa yemilwun siyard menfes kidus meritot no? Natinael Abo Irso Oromonetin bewisto galo, ba addis maninet tensto yihonal, gin hifegnaan, tesadabin, gedayin Zim malet metebaberi no.
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@OG0o
@OG0o Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
25 January 2025
38:57
ፍኖተ ብርሃን ሚዲያ ኔት ዎርክ= Way of Light Media Network
Рет қаралды 2,7 М.
July 21, 2020 ቅዳሴ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ ጳጳስ
2:03:00
Debre Selam St.Michael EOTC
Рет қаралды 167 М.
እመቤቴ ማርያም
3:53
The Orthodox Tewahido Family-ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰብ
Рет қаралды 28 М.
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የበፊት (አባ ገብረ ሕይወት) ማህሌት
7:57
ልዩ ዝማሬ እና ድንቅ ትምህርት ~ አቡነ ናትናኤል Abun Natnael
24:54
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 224