KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
22:02
ናቲን ሆቴል ውስጥ ጉድ አደረኩት😂 አለባበሴ አሳፈረው
18:43
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
It works #beatbox #tiktok
00:34
ተሰነባበትን😭 ሄሉን ያስለቀሳት ነገር ተፈጠረ😱
Рет қаралды 76,403
Facebook
Twitter
Жүктеу
6600
Жазылу 135 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@tsegi-hf6yz
Ай бұрын
እረ ጥሌ ወደት ሄድክ 😢😢😢
@ሙንታኡሴን
Ай бұрын
😂😂😂ከላስ ደከመዉ ኮ😅😮እሱም
@SSenaytgonderwa
Ай бұрын
አሳቅሽኚ😂😂😂
@tsegi-hf6yz
Ай бұрын
@@SSenaytgonderwa እኔ ተቃጥየ አንች ትስቂያለሽ
@RhdbbSifsh
Ай бұрын
ሄሉ እዳልክዬ በጣም ይወድሻል ኣችም እደዛው ያለፈ ነገር ወደዛ ትተሽ ኣድላይ ሁኑ አባካቹ😢❤
@MeskeremHailu-sx6ob
Ай бұрын
እንዳልክ በፍቅር አያስባትም
@asteryegezu4065
Ай бұрын
እኔእናንተ ምን ሆናችህ ድራማ ሰሩተለያዩ የእናንት ማሽቃበጥ ያሳፍራል
@heywet
Ай бұрын
@@asteryegezu4065 derama new??
@hadastek4713
Ай бұрын
Kenati gar kal tegebabtew keholesuam tru aydelem kal kebad new tewu
@heywet
Ай бұрын
@@hadastek4713 Nati yalakebetewen kal new ende eswa yemetwkebrew??? Tey enje!
@فايزهفايزه-ر3ل
Ай бұрын
አትለያዩ ለምን እዳልክ ከወደድካት አታገባትም😢😢😢😢
@abayneshalemu1520
Ай бұрын
😂😂😂😂ከባድ ነው ሄሉ
@ekrammussa9944
Ай бұрын
አረ ደራማ ነዉ የዶራር ነገር ነዉ
@Abbaa-t4q
Ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🤔🤔🤔 ምን አገባን አሽቃባጭ
@asteryegezu4065
Ай бұрын
ቲሽ የማይገባችህ ድራማ ሰሩ ጨረሱ
@alemtadesse5560
Ай бұрын
የምታፈቅረው ስው እንዳላት ተናግራለች እኮ ጉርርርር ይሰማልን😂
@melate.6747
Ай бұрын
አይዞዋችሁ በቃ ፈጣሪ ይከተልሽ የኔ ልጅ ተደስተሽ ስቀሽ ለመምጣት ያብቃሽ በርቺ ጥንካሬሽን እንድታሳይን እንፈልጋለን ሰላም ግቢ
@ወሎየዋ-ቨ9የ
Ай бұрын
ተው ግን አትለያዩ እኛንም አታስደብሩን😢😢😢😢
@aishaaisha6991
Ай бұрын
እደፍቅረኛአለኝ አለችኮ ጉድ
@ወሎየዋ-ቨ9የ
Ай бұрын
ለሱ ለመናገር ፈርታ ነውጂ እናቲጋር ተለያይ ተዋል ብለዋል
@fissehadenkiu440
Ай бұрын
ሄሉና እንዳክ በጣም ደስ የምትሉ የሀገሬ ልጆች በጣም የሚያስቀና ፍቅር ሁለታችንም የሚስቀና ነው ነገር ግን መቼም አትለያዩም እግዚአብሔር አለ። ብቻ በፀሎት ጠንክሩ።
@Redu78978
Ай бұрын
መተዋወቅ ጥሩ ቢሆንም መለያዬት ሞት ነዉ😢❤❤
@ZultaNaNta
Ай бұрын
ሳህ ወላይ ከበድ ነው
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
በጣም😢😢
@Edeneye21
Ай бұрын
በጣም 😢😢
@Ahmed-e1s9q
Ай бұрын
በጣም 😢😢
@uhshagwu8w100
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙆🙆🙆🙆🤦🤦🥲🥲🥲🥲
@SaraHpsh
Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አብራቹ እንድትመጡ ሙሉኡ ተስፋ አለኝ የምትሉ እና እንዳልኬን ሄሉየይ የምትወዱ ደምሩኝ ❤🥺
@ABEBECHSEIFU
Ай бұрын
ኧረበጌታ አትለያዩብን እኛምንፈልገው አንድነታችሁን ነው😢😢😢😢😢😢😢 ደሞ አወዳችኋለሁ❤❤E&H❤❤😢
@senaittirfu-berhe5371
Ай бұрын
ነገ አርባምንጭ ሄዶ የታገቢይኛለሽ ጥያቄ ያቀርባል አላምንም ይዋደዳሉ ጥሌ ተዘጋጅ ለሚዜነት ይመቻቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ።።።።።። መልካም ጋብቻ።።።።።። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@heywet
Ай бұрын
Endalshew lehon new
@SmilingAstrolabe-sv5db
Ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል😢😢😢😢😢
@የሰካል
Ай бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ ፈጣሪ የዉቀል መጫረሻው ምንም ማላት አልፈልግም😢😢😢
@alyu7304
Ай бұрын
Ere alkshe motku
@berhmeth
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ አረበአላህ ከፍቶኛል ምናአለ መለየትባይኖር😢😢😢😢😢
@طيبه-ح5ن
Ай бұрын
አትለያዩዩዩዩዩዩዩዩ ተመልካችን አታስከፉንንንንን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ
@RahmaSuleman-z4w
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
ዝብይ እነሱለብርነውየሚሰሩትእዜህጋርየአላህንቃልአትጥሬደደብመቸነውግንየሚገባቺሁአምሳአማዳምሁላ😂😂
@dghhh-pu3je
Ай бұрын
አብሽሪ የሚወዱትን መለየት ከባዲነዉ ወላሂ 😢😢
@ገብሬሏyoutube
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እውነት ያማል የእኛም ልብ ነው የተሰበረው
@Zade-h7p
Ай бұрын
መለያይት በይኖር ማታዋውቅ ቀላል ነብር 😢😢😢መነው እዳኔ ማለያይትን የሚፋራው😢😢😢😢
@Zinab-p3l
Ай бұрын
የኔ ማልቀሲ ምንይሉታል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MEKDES-c8w
Ай бұрын
😢😢😢😢
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@SmilingAstrolabe-sv5db
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@FgFgvggfrea
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@SaraHpsh
Ай бұрын
😢😢😢😢🥺
@DameSaleh
Ай бұрын
ሄሉ ሌላ ህወት ከሌለሽ ወደ እንዳልክ ህወት ተመለሺ አብራቹ ሁኑ በናታቹ ፍቅር ይሻላል❤❤🙏🙏🙏
@MeskeremHailu-sx6ob
Ай бұрын
ሄሉበጣም ነውየምትወደው እስሱግን በፍቅር አያስባትም
@rorororo7967
Ай бұрын
በእውነት አስደበሩን
@AjjoMalesa
Ай бұрын
natine.lamani.tita😂😂😂😂
@Dega-sh5vi
Ай бұрын
@@MeskeremHailu-sx6obአረ እንደውም ችግር ያለው እሷ ጋ ነው ከናቲ ጋር አልጨረስኩም እያለች እኮ ነው
@heywet
Ай бұрын
@@Dega-sh5vi yemesematen semet Endalk mashenef yechelal feker benorew. Helu Endalken tafkrewalech
@NurJahan-h9l6t
Ай бұрын
😤😤😤😤😤😤😤😤ጥሌ ድረስልን በሰው አገር ማበዳችነው አስማማቸው ሄል እንዳልክ መልካም ሰውነው
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
እኔም እንዳችው😢😢😢😢😢
@MartaSamouil
Ай бұрын
ጥሌ ምሪጥ ሳው ያት ናክ እባክ ድርስልን
@mohammedtselam
Ай бұрын
@@MartaSamouilደምርኝ😊
@AjjoMalesa
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AjjoMalesa
Ай бұрын
natise??😂😂
@HanaGitatuo
Ай бұрын
እር በእግዚአብሔር እኛንም አስለቀሳችሁን ሄሉ እንኳ ፍቶክን ነፉስክን ብትሰጣት ትቀበልሀለች
@heywet
Ай бұрын
@@HanaGitatuo betam! Helu betam new Endalken yemetadekeew.
@BdbbBehhh
Ай бұрын
በይዋንስ፡በእውነት፡ከሌቤ፡ከፋኝ፡እንዳልክዬ፡ሄሉ፡አትለያዩብን፡በጣም፡ነውእኮ፡እንድላይ፡ምታምሩት፡ጥሌ፡በማርያም፡የትነክ፡እባክክ፡መላበለን፡እባካቹ፡እባካቹ፡እባካቹ፡እባካቹ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ለምንድነው፡ምትለያዩት
@heywet
Ай бұрын
@@BdbbBehhh 😭😭😭
@Menbulala
Ай бұрын
ሄሉዬ እንዳልክዬ ልቤ ምንም ተስፋ አልቆረጠም በፍቅር ድጋሜ ትመጣላችሁ መቼም አትለያዩም የኔ ልዮዎች አምናለሁኝ ፈጣሪ አንድ አድርጎ ያምጣልኝ እወዳችዋለሁኝ ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም በቃ እወዳችዋለሁኝ አንድ ላይ እስክትመጡ ሁለታችሁም ቤት አልመጣም በጣም እወዳችዋለሁኝ የኔ የዋህዎች ❤❤❤❤❤❤ እኔም አብሬአችሁ አለቀስኩ ሁሌም ደስታችሁን ነው የምፈልገው አትለያዮ በእናታችሁ እየተዋደዳችሁ ❤❤❤❤
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
እስኪ እንዳፍሽ ያድረገው❤❤
@TegituGmicheal
Ай бұрын
አሜን! አሜን! ብያለሁ!
@amenamenselasa9298
Ай бұрын
ያድርገው
@Ahlamይቱብ
Ай бұрын
እኔም😭ይቱብ ገብቸየማያቸዉእነሱነዉ😭
@debubfiker
Ай бұрын
እስኪ እንዳፍሽ ያርገው ጨንቆኛል ባላቃቸው ነው ያልኩት😢😢😢
@sarasara347
Ай бұрын
እረ ጥል የት ነክ ወንድሚ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlganeshTekle-b2j
Ай бұрын
የኔ ውዶች ታርቀናል አብረን ሆነናል በሉ አንድላይ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ሄሉዩ እንዳልክ ጥሩ ልጅ ነው ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤ እኔ አሞኛል ትክክል አይደላችሁም ፡፡
@ወተትሜድያሂቡ_hibu
Ай бұрын
ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ አይናችሁ ይለያል አብራችሁ ቀጥሉ የምትሉ ና በመለያየታችሁ ያዘናችሁ😢በላይክ😢😢😢አሳዩኝ
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
አለሁልሽ አይለያዩብን
@Atala-wn4os
Ай бұрын
ውይ ጥሌ በናትክ የትነህ እንደዚ ሲሆኑ በጣምነው የከፋን
@FasikaGes
Ай бұрын
Awe tela yedrselen
@mohammedtselam
Ай бұрын
@@FasikaGesደምርኝ🥰
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
አረ ድረስ
@AnitenehLakew
Ай бұрын
በመጀመሪያ አንደኛ. ምርጫችን ነበራችሁ ።ሲቀጥል ድሞ እንዳልክ. ሄሉን ላንተ. እንድትሆን በጣም የተመኘንልህ ስለምትገባህ ነው።አንተ ምርጥ ሰው ስለሆንክ መልካምና ንፁህ ልብ ስላላት በጣም ስለምትወድህ. ።ላንተ ሄሉ ናት የምትገባህ ምክንያቱም. መልካም ሴት ስለምትገባህ. ከልብ. ሁላችንም የተመኘንልህ. ለዚህ ነው። ጥሩ ያልሆነች ሴት ብትሆን. እኛም እንደዚህ መለያየታችሁ. አያንገበግበንም. ነበር።
@meskeremhaile6181
Ай бұрын
ከዛሬ በሃላ :አላይህም:ሲጀመር እራስህን :እንጂ:ሄሉሻን :አትውዳትም: ሲጀመር ትላንት :በጣም ደስ ብሎሀል;ይገርማል;የስው:ምርጫ
@heywet
Ай бұрын
Tekekel
@ወሎየዋ-ቨ9የ
Ай бұрын
በጣም😢
@Amina-u1g
Ай бұрын
በጣም
@ירוםישעיהו-ק5ק
Ай бұрын
በጣም ክፉ ናችሁ እኔንም አሰለቀሳቸሁኝ አዝናለሁ
@jebdb
15 күн бұрын
በጣም
@samerawittesfaye7453
Ай бұрын
ሄሉዬ የኔየዋህ አይዞን እግዚአብሔር የበለጠ ስላዘጋጀልሽ ነው በርቺ ከጎንሽ ነን ባዳ ባዳ ነው ከቤተስብሽ ጋር ስሪ ምርጥ እናት ወንድሞች አባት አለሽ ማንንም አትደገፊ
@TsigeredaAsefa-q6o
Ай бұрын
እንዳልክ 2 ጊዜ ወተት ነጭ ነው ካላሉህ አይገባህም ብላሀለች። አሁንም ይሄ ፍቅር እርጠግጠኛ ነኝ መቼም አይወጣልህምና በጣም በተረጋጋ መንፈስ ወደ ጉያህ መልሳት የተዳፈነ እሳት ለሁለታችለሁም አይጠቅምምና ተስፋ አትቁረጡ 😢 በጣም እወስዳችኋለሁ 😮
@Dinemidiya
Ай бұрын
እዳልክ በጣም አስመሳይ ነክ ! ወላሂ አተ ነክ አትወዳትም አትፈልጋትም የራስክ ለማድረግ ምንም አይነት ጥረት አላደረክም። ሁልግዜ እኔና አንቺ ጓደኛሞች ነን እያልክ የመጀመሪያውን ፍቅሯን ማስረሳት አልቻልክም ። እና ስታስመስል ነው ። ሄሉዬ በጣም ትወድሃለች ታፈቅርካለች ግን ካተ ምንም ነገር የለም። ሄሉ የኔ ጀግና አይዞሽ ጠንካራ ጀግና ሁነሽ አሳያቸው እመኝኝ አሏህ የተሻለውን ነገር ይሰጥሻል
@vhhj9640
Ай бұрын
እኔም ይሄን አሳብ እደግፋለው
@genetmesfin4299
Ай бұрын
እዉነትሽን ነዉ የኛንም ልብ ነዉ የሰበረዉ
@tube-ic6dd
Ай бұрын
ወይ እስከመጨረሻው ስሙ ካልሰማችሁ አትሳደቡ በማሀላችን ፍቅር ሊመጣ አልቻለም አሉ እሷ ደግሞ ከናቲጋ አልጨረስኩም አለች ለኛ ነዉ እንጂ እነሱ የልባቸውን እሚቁት እናሱናቸዉ ስለዚህ አትሳደቡ
@Dinemidiya
Ай бұрын
@@tube-ic6dd የነሱን ፊዶዎ አንዴ ብቻ አይደለም የምሰማው ወላሂ 2 3 ግዜ ደጋግሜ ነው የማያቸው በጣም እወዳቸዋለሁ እና ሄሉ አግባኝ ብላ ትጠይቀው? እሱ እኮ ጓደኛሞች ነን ነው እያለ አፏን የሚያዘጋት እና ምን ትበል ሴት ናት እኮ
@atsedegodefa9732
Ай бұрын
አዎ ትኽኽል እሱዋ ትወደዋለች 😢
@f-io7sj
Ай бұрын
አባት አላህ ያሺራችው 😢😢😢😢😢አባቴን እኔም ውውውውውው እማርገው አልታደልኩም እዳልክ ቁሥሎን ቀስቀስክብኝ አላህ ይራህመው በሎኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@طيبه-ح5ن
Ай бұрын
አላህ ይራሀመዉ የኔዉድ አይዞዥ
@f-io7sj
Ай бұрын
@طيبه-ح5ن አሜን ያርብ
@هديهجده
Ай бұрын
አላሕ ይራሕመው
@genetmesfin4299
Ай бұрын
እናንተ ም ምክንያታችሁም ምንም አይገባኝም እንቆቅልሽ ነዉ የሆናችሁብኝ ዝም ብል ይሻለኛል እግዝአብሔር ይርዳችሁ። ግን ሄሉ በጣም ነዉ የምወድሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።
@HamedaSeid
Ай бұрын
እኔም አልገባኝም እውነትሽን ነው ፍጣሪ ያግዛቸው
@meseretAbebe-p5v
Ай бұрын
እኔም አለቅስኩ😢😢😢❤❤❤ሄሎ ስውድሺ
@GoogleId-y6y
Ай бұрын
እንዳልክ ምርጥ ሰው ነህ ጥሌ ቢኖር በዚህ ሰዓት ደስ ይል ነበር
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቸኮሌት የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanichotube
Ай бұрын
እኔ ግን ሄሉ ብቻ በጣም እንደምታፍቅረው ነው የገባኝ የእንዳልክ ስሜቱ ግልጽ አይደለም 😢 ግን መጨረሻው ፕራንክ ይሆናል ጉድ😅❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
Ай бұрын
ተናተ የበለጠ የኛልብ ተሥብሯል 😢😢😢😢😢😢
@heywet
Ай бұрын
Betam betam😭😭😭😭 techawetuben
@doda9780
Ай бұрын
በናንተ ላይ መቸም ተስፋ አልቆርትም እንደገና በፍቅር ትመጥልቹ ብዬ ታስፍ አደርጋልዉ 😢😢❤❤❤ከልብ ዎዳቹዋልዉ
@MaryemSeid3040
Ай бұрын
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምርል የምትሉ በላይክ
@BeltechBogale
Ай бұрын
ሄሉዬ ስታለቅሺ ውሰጤን ያመኛል ብቻ የምትወጃት አመብርሀን በሄድሽበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንሽ የኔ የዋህ ጠንከር በይ እሺ እህቴ በጣም ውድድድድድድድድ🎉
@ateeakapptube5393
Ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@alamalam9788
Ай бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@debubfiker
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም የሀቢብ አላህ❤❤
@FatumaHassen-ix3fl
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤saw
@fatemaAl-g4d
Ай бұрын
S a w
@KemliaMohammed
Ай бұрын
صلى الله عليه وسلم 🥀🥀🥀
@sarasara347
Ай бұрын
እረ እወነት በጣም ነወ የከፋኝ እረ ተው እኛንም ደበረን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@Mayadesalegn-k5n
Ай бұрын
እንዳልክና ሄሉ እንዳይለያዩ በፀሎት እናስባቼው የምትሉ❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ፈቃዱ በድጋሚ ተመልሰው ይምጡልን የምትሉ❤ በላይክ
@FasikaGes
Ай бұрын
አወ አይለያዩብን
@heywet
Ай бұрын
@@Mayadesalegn-k5n selchetoshal gen enseley yemel kale eshi enseley le Egzeabeher yemesanew yelem
@mhretdeselagn8766
Ай бұрын
Mnale Eg/r edi bahadargi 🙏🙏😢😢
@mebratdesta4770
Ай бұрын
ሄሉ ማቅሽ በፕራንክሽ ስለምታዝናኝ ነዉ ግን በእዉነት በአይን ተገናኝተን ሁሌም የማቅሽ መስሎ ነዉ ሚታዬኝ በጣም ይገርመኛል አንች ደስተኛ ካልሆንሽ በጣም ነዉ ማዝነዉ እና ይህ ሁሉ የሰዉ መዉደድ የመጣዉ ከእግዚአብሔር ነዉ አሁንም ከፊትሽ ከኃላሽ በቀኝሽ በግራሽ እንዳለ እርግጠኛ ነኝ አሁን ማድረግ ያለብሽ ራስሽን ማጠንከር ነዉ ሰለአለፈዉ ሁሉ እንደ በጎ ነገር ዉሰጅዉ አይዞን
@muluwelday4144
Ай бұрын
ሄሉ አይዛሸ ጥንክሪ አሸይ❤❤❤❤❤❤
@abdulrahmanhabshi2124
Ай бұрын
ሄሉ እንዳልክ ይወድሻል ግን ከገለጸልሽ ናቲን አረሳሽም አንቺ የናቲ ቁርጥ አድርጊ እና ከእንዳልክ ጋር ሁኝ የተማረነዉ አሥቦ ነወ ሚናገረዉ።
@heywet
Ай бұрын
No Natin endetaseb / sebeb yehonew erasu Endalk new
@ሀገሬLove
Ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ አትለፊኝ
@MartaSamouil
Ай бұрын
ትክክል ነው እሺ ❤️❤️❤️
@HaWa-u8d
Ай бұрын
ከናተ በዙ ስንጠብቅ መለያየት አመጣቹ ያሳዝናለ በጣም 😢😢
@TsigeredaAsefa-q6o
Ай бұрын
ከአቅም በላይ ሆነብኝ ና ዝም አልኩኝ 😢😢😢😢😮
@jebdb
15 күн бұрын
እኔም
@ירוםישעיהו-ק5ק
Ай бұрын
እንዳልአ ናቲን ምክነነያት አድረገህ የሄሎን ልብ ሰበርከው እሴት ልጅ ሰታለቅሰበት ጥሩ አደለም
@hadiyakonjo9325
Ай бұрын
በቃ ተላየያችሁ የማዳም ቅመሞች ድምፅ አልተሠማም አየየየየየ ልባችን ተሠብሮን አዝናለዉ ሄሉየ አይዦሽ እዳልክ አይዦህ አሏህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ
@SaraababaGebiremesikl
Ай бұрын
እኔማ ተናድጅ አላያችሁም ብዬ ነበር ዛሬ ምን ላይ እንደደረሳቹ ረለማየት ብገባት በጣም ያሳዝናል ልባችሁን እዳምጣቹ ለልባቹ ብትታዘዙ መልካም በሆነላቹ እንዳልክ ግልፅ አልሀንክላትም ግልፅ አለመሆንክ ነው የጎዳሃት ከመጎዳት ደግሞ መለያየትን መረጠችው ትክክል ምርጫ ነው የመረጠች አይዞሽ
@heywet
Ай бұрын
@@SaraababaGebiremesikl ✅✅✅✅
@rabiarabu3985
Ай бұрын
እንዳልክ እና ሄሉ እኮ ይዋደዳሉ የእወነት ደግሞ ሲጀምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ማሬ
Ай бұрын
ሄሉዋ በአላህ አትለያዩ ታይ ግን እህቴ ዛሬስ እኔም አዝኔ አለሁ ❤❤ ፣፣፣እንዴት ነው እሚሳካልሺ ከሌላ ወንድ ጋር መጀመር😢😢😢፣፣እዳልክየ የኔ ልዪ ወንድም እምታፈቅራት እና የምር እምትፈልጋት ከሆነ ታው የፈቅር ጥያቄ አቅርብላት ታው ባንተ ያምራል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@REDBLOSSOM112
Ай бұрын
ሄሉ ወይም እንዳልክ ፈቃደኛ ከሆናችሁ ስልክ ብትሰጡኝ ብደውል ደስ ይለኛል ፎቶ ያባቷን ስታይ የሆነችውን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናንተ ጨረስን አላችሁ እግዚአብሔር ባይጨርስስ አስቡበት እሺ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
Ай бұрын
ሴት ልጅ አልቅሳ ይወጣላታል ወንድ ልጅ ግን በጣም ይጎዳል ባትለያዩ ደስ ይለን ነበር ብቻ ይደብራል
@MeskeremHailu-sx6ob
Ай бұрын
ውዴ እሱ ፍቅርየለበትም ግንበጣም ጥሩሰውነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
Ай бұрын
@MeskeremHailu-sx6obእውነት ነው እንዳልክ ለሴት ልጅ ክብር አለው ለዛነው ተመልካቹ ሁሉ እምናከብረው እምንወደው
@Yemariyam21md
Ай бұрын
wend lij see fit ayskesim enj betun zegto ywetaletal😂
@damoursarah6
Ай бұрын
መቸም እኛ ተመልካቾች ራስ ወዳድ ነን ማለት የሁለታችሁን አንድላይ ብትሰሩ ደስ ይለናል በተረፈ la vie continue ሁለታችሁም መድሀንያለም ይጠብቃቹ
@KasiA-pn2sl
Ай бұрын
አትለያዩ ለምን እዳልክ ከወደድካት አታገባትም❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
እሧ የናሂ ፍቅር አለብኝ አለች
@seadaendris-cp2cj
Ай бұрын
የኔማልቀስ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢
@mhretdeselagn8766
Ай бұрын
እግዚአብሔር ባጣም ካፋኝ በኢየሱስም ሃራ ያማልል አድህ ሁኑ በእግዚአብሔር 😢😢ዎይ ጉድ ካናቴ ይሄን ናጋር አልጣብቅም ነባረ ባጌታ ዎይኔ ካፋኝ 😢😢😢😢
@KuyeLoveNani
Ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ባትለያዩ ደስ ይለኛል🙏🙏
@SeadiGangul
Ай бұрын
በቃ ምን ላውራ ዝምታን መረኩ 😢😢😢😢 እባካችሁ እየሳቃችሁ ኑልን አናተን ለማየት ነው የምገባው ይቱብ ኡፍፍፍ
@samsungphonne4379
Ай бұрын
እንደኔ በጣም የደበርው አለ 😢😢😢😢😢እር እንዳልክ በማርያም አትለያዩ
@MuluyBelete
Ай бұрын
በጣም ነው ልባችን የተሰበረው በእግዛብሄር ተስፋ አለኝ አንድ ቀን አብራችሁ እንደምናያቹህ
@agegnagegn4350
Ай бұрын
እረረ አትለያዩ ሄሉ የምር በጣም ነው የሚደብረው ስትለያዩ
@MissSwity-i7q
Ай бұрын
እንዳልክ ሄሉ ትወድሀለች እወድሻለሁ በላት ፍቅርህን ግለፅላት እባካችሁ አትለያዩ እኛ ሴቶች በተፈጥሯችን ዝቅ ድርድር ነን እባክህን መርዳት ሄሉዬም ተርጅው ይወድሻ የውጭ ቻንሱን ላንቺ ብሎ አይደለም እንድ የሰርዘው
@fatima-ye9rw
Ай бұрын
አይይይይይይይይ በጣም አዝኒለሁ ሄሎየ እዳልክየ አረ አትለያዩብን😢😢😢😢😢
@bekabeka2297
Ай бұрын
አስለቀሽኝ እዳልክ ለምን የፍቅር ጥያቄ አታቀርብላትም ነበር😢😢😢😢😢
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
Ай бұрын
የድሮ ፍቅረኛዮ ከዉስጤ አሌወጣም እያለች በጣም ከባድ ነዉ አብረህ ስትኖር
@TamenechsigaSiga
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያለው ነው እምሆነው አይዛቺሁ ናግ ሌላ ቀን ነው ❤❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
Ай бұрын
❤🎉ኣይዞሽ እንዳልክ እንደኣዲስ ያፈቅርሻል እንደአዲስ ትቀጥላላቹ ምኞታችን ነው
@misayeseyd5966
Ай бұрын
😢አሁን የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ካችጋር😢
@MkGaming-ye8mk
Ай бұрын
ክፋኝ ወላሄ አብሬነው ያለቀስኩት አትለያዩ. 😢😢😢 አረ ጥሌ የትነክ ድርስልን ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢
@yealemtekea410
Ай бұрын
እንዳልክ ለምን ትለያያላቹ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ ሄሉም የዋህና ጥሩ ልጅ ነች አንተ ከልብህ እርግጠኛ የሚያደርጋትን ፍቅር ካሳየሀት ያለፈ ታሪኳን ባትረሳዉም ያለፈ ታሪኳ እንደሆነ እንድታስብ ካደረካት ሄሉ ያለፈ ታሪኳን የማትተዉበት ምንም ምክንያት የላትም ሄሉ ደግሞ በድሮ በሬ ያረሰ የለም እና ይሄን የመሰ ል አሰልፈሽ አትስጪ አስቡበት ❤❤🙏🏽🙏🏽
@yealemtekea410
Ай бұрын
ይሄን የመሰለ ልጅ አሳልፈሽ አትስጪ
@mohammedtselam
Ай бұрын
@yealemtekea410ደምርኝ🥰
@FasikaGes
Ай бұрын
እኔ ግን እንዳልክ ወደ ሄሉ የሚሄድ ይመሰለኛል
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
Ай бұрын
አቦአትለይዩ እዳክእና ሄሉ አብረችሁስትሆኑ ነውእማምርባችሁ ❤
@melvi7180
Ай бұрын
እረአትለያዬ በጣምነው የክፋኝ
@Dagi-m2p4v
Ай бұрын
አራ ኡኡኡኡ በጣም ያማል ግን እየተዋደዱ መለያየት😢😢😢😢
@keekiyaa
Ай бұрын
ሁለታቹም ጋር ፍቅር አለ ግን መሀላቹ ናቲ አለ ሄሉ እንደ እንዳልክ እሚሆንልሽ የትም አታገኝም ተመለሺ ወደሱ ናቲንም እርሽው 😢እንዳልኬ ትወዳታለህ ግን መናገር አልፈለክም ምክንያቱም ናቲ ስላለ 😢ግዜ ስጣትና ታስብበት ከካሜራ ጀርባ ስሜትህን ነግረሀት ታስብበት ሄሉ ተመለሺ
@zufetube1981
Ай бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@degineshzeleke9653
Ай бұрын
አትለያይ 😢😢😢😢no biro whay አብራችሁ ታምራላችሁ
@chaltu513
Ай бұрын
Waan barssuu wallalee dhugaa 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሲፋን
Ай бұрын
Maqaa music eenyuu
@tsegi-hf6yz
Ай бұрын
እኔ ግን እዳልክን ከሄሉ ውጭ ሴት ጋር ማየት አልፈልግም ከዚህ ብሁአላም እዚህ ቤት አልመጣም 😢😢😢
@fatima-ye9rw
Ай бұрын
እህት ትክልነሺ የኔ ሀሳብነዉ ያሰብሺዉ ወዲ❤
@Masi-o8t
Ай бұрын
መጀመሪያ ነኝ ሄል የዋ ነት ይምትሎት ለክ አድርግን
@tegistyhabtezion2021
Ай бұрын
ከይዞሽ ሄሉ
@SmilingAstrolabe-sv5db
Ай бұрын
እባክህ ጥሌ ሁለቱም የዋደዳሉ እመሀል ግባና እዳይለያዩ አንድ አርጋቻው😢😢😢😢😢😢
@TvifGhct
Ай бұрын
Fቅርከሁለቱምበኩልሢሆነዉ እጂበኝግfትየሚሆንየለም
@AlMa-c2x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Shalom4101-y1s
Ай бұрын
ሄለን እንዳልክን በጣም ነው የምትወደው ግን እሱ ስላልፈለጋት ነው። እሱ ከእሷ መለየት ስለፈለገ እየደጋገመ የመጀመሪያ ፍቅር አይወጣም እያለ ያውጅላታል። ሰለዚህ እሷ ማድረግ ያለባት ነገር ቢያንስ የእሱን ጓደኝነት ማጣት ስለማትፈልግ እሱን ተመልካቹ እንዳይጠላው እራሷን መስዋዕት አድርጋ አዎ ያልጨረስኩት ፍቅር አለ ብላ መናገር ነበረባት። እሷ እኮ ሰሞኑን በታረቁ ማግስት ለእኔ ያለህን ፍቅር ለየት አድርገህ እንድትገልፅልኝ እፈልጋለሁ ስትለው ቀለል አድርጎ እወድሻለሁ ነው ያላት። እሷ በቃ ፍቅርህን እንዲህ ነው የምትገልፅልኝ ስትለው በሂደት ይገባሻል ነው ያላት። እናም በ3ኛው ቀን መጥቶ እንለያይ ነው ያላት። ታዲያ ሄለን ከእሱ ከመለየት ውጭ ምን ማድረግ ነበረባት? እሷ በተቻላት መጠን ከእሱ ጋር ለመሆን ጥራለች። ያላት አማራጭ ሰው እሱን ከሚወቅሰው እሱ የሚደጋግመውን ንግግር ተጠቅማ ጥፋቱ የእሷ እደሆነ በማስመሰል የእሱን ፍላጎት ነው ያደረገችው!! ሲጀመር እንዳልክን ካላፈቀረችው ለምን ገንዘቧን ጊዜዋን ከፍላ ሆቴል ለሆቴል ለምን ትንከራትታለች? ገጠርስ የሄደችው ድሎት ፈልጋ ይሆን? ይሄ የማይመስል ነገር ነው!! ለምንስ የማታፈቅረውን ሰው በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጥር ነው ትለዋለች? ለምንስ በጥፊ መታችው? እኔና አንች ጓደኞች ነን ሲላት እኮ ቃል ገበተህልኝ ነበር አብረን እደምንሆን ስትለው እየቀለድኩ ነው ብሏታል። ባጠቃላይ እሷ ናት የምታፈቅረው እንጂ እንዳልክ በፍፁም ....
@FishGirma
Ай бұрын
በትክክል
@AmyAmy-v5k
Ай бұрын
አትላዬ እዳልክ።በገብርሄል😢😢
@mekdes-d8o
Ай бұрын
😮😮አይባልም ይህ ህይወትነዉ በገብርኤል
@yetemegnasdesu1996
Ай бұрын
ሄሉ አንች የዋህነሽ እንዳልክን ማወቅአችይም እንዳልክ ድንጋይ ነው በምላሱ እያለሰለሰ ሊጠቀምብሽ ነው እንጅ ጭራሽአንችን አይወድሽም አንችየሳቀሽሁሉ የሚወድሽ ይመስልሻል ጎዳሽ በርች ትዳር አክሲደንት ነው ፎርሙላ የለውም አቻሽን ታገኛለሽ በርች
@ሀገሬLove
Ай бұрын
ከባድትዝታ ነው የጣለብሽ እዳልክ ስጦታውን እያሰብሽ አትቀመጭም ዳግም መተሽ በፍቅር እደምኖሩ ተስፋአለኝአብሽሪ አይዞሽ
@selamkoo1566
Ай бұрын
ማነዉ እደኔ እሄን ስጦታ አይቶ አባቱ በህይወት እደሌለ አስታዉሶ ምርር ብሎ ያለቀሰ😭😭😭ኡፍፍፍፍ አባት እኮ ጌጥ ነዉ😢
@MartaSamouil
Ай бұрын
ኣይዞሽ ያኔም ዛሬም ያምር ነበር ያካፍኝ ኣባቴ በጣም ነበር ያምዋዳው በስደት ላይ ሆኝ ነው ያጣውት
@selamkoo1566
Ай бұрын
@MartaSamouil አይዞን ዉዴ😭እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏
@LeyuworkGebremariam
Ай бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔ ከዚህ በፉትም ገልጬዋለሁ አባት ትልቅ ኩራት ነው በጣም ነው ያስለቀሰችኝ በፀሎት እና ግዛት በሰው ተስፋ የተቆረጠ ነገር በእግዚአብሄር ዘንድ ተስፋ አለው የሄሉንና የእንዳልክን ነገር ለእግዚአብሄር ትቼዋለሁ የሱ ፍቃድ ይሁን ለሁለታችሁም መልካሙን ሁሉ እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ እወዳችሁዋለሁ
@selamkoo1566
Ай бұрын
@@LeyuworkGebremariam አሜን ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ ሚሆን
@sikosilo8554
Ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እትለያዩ በማርያም
@OiOl-f7j
Ай бұрын
እኔስ ምድነው የማየው ጠፍቸከርሜነበር እረ በአላህ እዳይለያዩ 😢😢😢😢😢😢ወይኔ ሲያስጠላ እዳልክ እረተው ተረጋጋ የምትሉ
@BdbbBehhh
Ай бұрын
ማርያምን፡ከእናተ፡የኛልብ፡ተሰበረ፡መዋደድእንዳለ፡መለያየት፡ባይኖር፡ተውግንበደንብ፡አስብበት፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@msarthatewu3844
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔
@mekmek1129
Ай бұрын
😢 እኛም ኣስለቀስከን እንዳልክ ባትላያዩስ
@DinkeAbebe-w4t
Ай бұрын
ቃል ጋብታ ነባር ቃልህን አፈረስክ እንዳልክዬ ዳብሮኛል😭😭😭😭😭
@MdHhhh-rd4di
Ай бұрын
እረ ተላምዶ መለየት ምንያህል ገባድነው ተስፋ ግን አልቆርጥም አንድላይ እንደምትገናኙ አስባለሁ ሁለታችሁም ቅን ልብ ስላላችሁ ግንደብሬኛል😢
@MrrmMrem
Ай бұрын
አይ ተላምዶ መለየት 😭😭😭ኡፍፍፍ
@kasech1152
Ай бұрын
እንባዬን አትጨርሱ 😢እሺ አትለያዩ
@elsabetahita5783
Ай бұрын
ካሁን በኋላ ደግሜ ማያችሁም አይመስለኝም ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ይባላል መለያየት መረሳችሁ ስለዚህ የራሳችሁ ጉዳይ እኛም አዝነናል ተከፍተናልልባችንን ነዉ የሰበራችሁት ምነው ባለየዋችሁ ያልኩበት ቀን አለ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@heywet
Ай бұрын
@@elsabetahita5783 me too 😭😭😭
@zinashtadese1184
Ай бұрын
መለያየት ክፉ ነው ሰውን ባዶ ያደርጋል ❤❤❤😢😢😢
@heywet
Ай бұрын
Bado becha? Keager yatefal
@mama-cv7sn
Ай бұрын
አትለያዩ ለምን እዳልክ 😢😢😢😢😢😭
22:02
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 211 М.
18:43
ናቲን ሆቴል ውስጥ ጉድ አደረኩት😂 አለባበሴ አሳፈረው
Helu Tube
Рет қаралды 162 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
8:50
ጃኒ አሌክስን ከ ዴዚ ጋር እስከሚፋታ አለቀህም አለችው😥😥
KD tube
Рет қаралды 1,9 М.
25:42
ወድጄሀለው አዲስ ነገረ ተፈጠረ❤
Helu Tube
Рет қаралды 71 М.
22:06
ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ
Nahi Tube
Рет қаралды 87 М.
19:53
ናቲ ናፍቆኛል ሄሉ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ናቲ💔
Helu Tube
Рет қаралды 44 М.
1:30:22
የሳም እና ሊሃ ሰርግ ሙሉ ቪዲዮ - Sam and Liha Full Wedding Video
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 418 М.
28:24
የሰኑ ፍቅረኛ መጣ😱 ዳጊ እና ሚልኮ ደነገጡ😱😭
Dagi Tube
Рет қаралды 68 М.
26:05
የምትቀበይኝ ጊዜው ደርሷል ፡ ማመን አቃታት 😳
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 112 М.
20:18
🛑ሰላም ለኔ ብላ ያለውበት ድረስ ሮጣ መጣች ሠኢድ በኔ አሳቦ ሮጦ አዩ ጋር ሄደ በጣም ተነፋፈቀው ነበር
SUMAYA Tube
Рет қаралды 124 М.
11:01
#እንዳልክ#ሄሉሻ #አለቀሰች#ሰብስክራይብ_ያድርጉ
Asenaku Belete
Рет қаралды 1,6 М.
26:32
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
Helu Tube
Рет қаралды 89 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН