KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት
18:30
ከአዲስአበባ ታስሮ ወደ መቀለ፣ ለጃዋርና ገዱ የቀረበው ጥሪ፣ "ስማቸውን አላውቅም'' ዐቢይ፣ የመከላከያ አዲስ እቅድ በድንበር፣ በአዲስአበባው ዛቻ| EF
17:51
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
ታጠቅ ተው ሰአቱ አይደለም አትበሉኝ ሁለት አመት እስርቤት ተሰቃዩ እስከመቸ?
Рет қаралды 49,509
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 276 М.
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@mesiyealamatalije1851
3 жыл бұрын
እዉነት ምግብ እየበላሁ ነብር የሱ ለቅሶ ስሰማ እንዴት ብሎ ይዉርድልኝ የኛ አባት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ታጠቃየ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሱእዲ አረብያ እሱሮኞት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@asniweleteweld4576
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአንተን ድካምና እንባ አይቶ ፈጣሪ ይድረስላቸው ለወገኖቻችኝ ተሰቃዩ 😭😭😭
@mamimamifozi3462
3 жыл бұрын
ታጠቅ የሁል ጊዜ ምርጫችን❤ ረጅም እድሜ ከጤናጋር🙏
@የዲንተማሪነኝ-ኀ5ቈ
3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን ታጠቅ አልቅሠህ አሥለቀሥከኝ እንሺአላህ ይህ ሁሉ ያልፍ ይሆናል አላህ የሚፈትነን ለኸይር ይሆናል ኢላሂ በቃ በለን ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፈርጃዉን አቅርብላቸዉ በሠላም ለእምዬ ሀገራቸዉ አብቃቸዉ አብረን ሀገር እያለን እደለለን ሁነናልና አተዉ ድርስልን ያርብ 🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaytalemu5018
3 жыл бұрын
ታጠቅ በእዉነት ላንተ ቃል ያሰኛል ብቻ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ሁሌም አንተ ለእህቶቻችን ለወንድሞቻችን ድምጽ ነህ
@وتاتتت-ف4س
3 жыл бұрын
አላህይጥብቅህታጠቅየ
@ኡሙማሂርቲዩፕ
3 жыл бұрын
ወንድማችን ታጠቅ አሏህ ኸይር ጀዛ ይክፈለህ ሀቅቃ የስደተኞች አባት ነህ አጅርህ ምንዳህን አሏህ ይክፈለህ ።በእስር ቤት ያሉ ወንድም እህቶቻችን አሏህ ፍረጃህን ያቅረብላቸዉ ዉጭ ያለነዉም በስቃይ ላይ ነዉ ያለነዉ አለህምዱሊሏህ ብቻ
@khawlah9347
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ⁉️⁉️❓❓❓❓❓❓❓🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
ኸውለትየ ደምሪኝ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ ፊርዶስየ ፊድወ በማየት እንደማመር
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
@@UMUYEHIYATUBE እንሻ አላህ
@wormkonjo6654
3 жыл бұрын
😭😭😭☝☝☝
@hhhgh4879
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድሜ ወለሂ እኔም በጠም አሱለቀሱከኛ የኔወንድም አለህ ጀዘህን ይክፈልህ መቸም እደተ የለሠው የለም ብቻውሰጠችንን ተረደህልን ወንድሜ ብቻቃለት የሰኛል ከአለህ ከገኛዋለህ
@rahmetyimam4230
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
ደሚሪኝ
@susumustefayoutube4796
3 жыл бұрын
ደሚሪኝ ሀያቲ
@nosib7890
3 жыл бұрын
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ ፍርዴ ዳምርኝ
@rert39
3 жыл бұрын
ታጠቅየ አንተመልካም ሰዉ አላህ ይጠብቅህ የኔእባ ፍስስ ይበልልህ
@mmTube-7
3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማች ታጠቅየ ምርጥ ሰው የስደተኞች አባት
@خيري2838
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመ ሠግነው ወንድማ ችን ታጠቅ ወንድማችን አብሽር አላሕ አለን የአላሕ ነሥር ቅርብ ይሆናል ኢንሻ አላሕ አንተም እራሥን ጠብቅ
@ሚድያንለድናችንእንጠቀምበ
3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ወንድማችን ታጠቅ ሀቂቃ ለሰው የሚቆረቆር ሰው በጠፋበት ሰአት አንተ ተገኝተሀል
@ወሄነትየገጉ-ነ8ኈ
3 жыл бұрын
ወይይ ዘንድሮ ወይይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ አብሽር ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ ሺ ብወለድ ምን አለበት በሀገሩ የሞተ ሞቱኣል ይባላል በሰው ሀገር በብርድ እያተሰቃዬነው ህፃነት ምን በማያውቁት ታስራዋል አላህ ወይ በቃቹ በለን ያራብ
@ibirahimborenatube-1017
3 жыл бұрын
ወገን ፍትህ ፍትህ ብለን በማንኛውም ዩቱበር ኮሜት ስር ነው መጮህ ያለብን ወገኖቸ ይህማ ጀግናው አዛኙ ወንድማችን ነው እና አላህ ይጠብቅልን እትልቅ ቦታ ያድርስልን!!
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hhfhggsg3258
3 жыл бұрын
እኔምለው ዶክተረ አብየ በኔ ግዜ ማንም አያለቅስም ሲል አልነበረዴ አሁን የት ነህ ነው አልሰማህም ዜጋህ በስረ ቤት ሲሞት እናቶች ሳለቅሱ አልሠማም አላየም ጥቅመኛ መሆኑ ዳስኩራ አለ ግን በሳውድ ያሉት በስረቤት ስቃይ እየሞተ ለሱ ዜጎቹ አልመሠሉትም በጣም ያሳዝናል ወ
@ዙዙየኩታብር
3 жыл бұрын
ትክክል
@senayetshiberu2081
3 жыл бұрын
ለኔ ይለቀስ ጀግናችን እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛቹ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
3 жыл бұрын
አላህ ሆይ አሁንም ወደፊትም ከሚመጣብን ፈተናና መከራ አንተ ጠብቀን እኛ ደካሞች ነን 🇸🇦ሳውዱ ያላቹ🇦🇪ዱባይ ያላቹ የመለከታቹዋል እዳያመልጣቹ ተውዳድሩ 🇪🇹ኢትዮጵያ እስላማዊ ጥያቄ መልስ ተጀመሩዋል ውድድር እኔጋ ተቀላቀሎ ፍህት
@fozihahmad4633
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭
@Mየመርሳዋየሀዩባሪያ
3 жыл бұрын
እህህህ የአሏህ ፍትህ ከአንተ ነው ታጠቅ ወላ ቃላት ያንሳል የድሀወች አባት የስደተኞች አባት ክፉ አይንካህ ወንድም አለም
@ለይላመሀመድ-ሰ6ዀ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለእስረኞች ወንድም ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
3 жыл бұрын
እፍፍፍ የደረሰበት ያቀዋል እኛ ሰደተኞች ነን ህመሙን የምናውቀው ያረቢ
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
3 жыл бұрын
ያአላህ ጩህታችንም አቤቱታችንም ወደ አተነዉ እዘንልን ቁጣህንና ቅዎህን አሳይተህናል አሁን ደግሞ እዝነትህን እርህራሄህን አሳየን
@EmanEman-bp9pl
3 жыл бұрын
እውነት ነው. ታጠቅ ሰሚ አጣህ ወድሜ አይዞህ. እንዳትሰለች. ሚንዳህ. ከአላህ ነው. ሁሉም. ሚድያ. ድምፅ ሊሆን ይገባል. ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ. ለሳኡዱ. እስረኛች. እባካችሁ. በችግራችሁ. ሲደሩሱላችሁ. የቆዩ. እህት ወንድሞች ናቸው.
@عليعلي-ع9ج4ظ
3 жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተው በረህመትህ እርዳን ያርብ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስሚ ያጣ የሳውዲ እስርኞች ፣ስድተኞች ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያረብ ወንድሚ ታጠቅ እራስህን ጠብቅ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍፍ አላህ ይድረስልን እእእእእእእእእእእ
@halima8181
3 жыл бұрын
ያማል እወንትነዉ ቃል አጣሁለህ የስደተኛዉ አባታቸን ታጠቅ
@የህልሜታጋይ
3 жыл бұрын
ታጠቅ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሁሉም በናቀን ጊዜ አንተ ነህ ከአላህ በታች ያለኸን ችግራችንን ነጋሪ አንተ ነህ አይዞን አላህ አንድቀን ይፈርድ ይሆናል ኢንሻ አላህ
@heedaskeedas5722
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ለማን እንገረው ፍትህህህህህህህህ በስር ቤት ለሚሰቃዪት እህት ወድሜቻችን ህፃናት በድጋጌ ፍትህ ፍትህ እግዚአብሔር ይርዳቸው😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድማችን አተ ያቅህምህን እየለፋህ ነው እየጮህህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
3 жыл бұрын
ፍትህህህ በሳዑድ አረቢያ ለሙሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህ ኧረ የምግስትያለ ፍትህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
ቲቲ ደሚሪኝ
@omiman9857
3 жыл бұрын
አብሽር ታጣቅ አለህ ከኛ ገር ነዉ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
ቲቲየ በቅንነት እንደማመር
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
3 жыл бұрын
ፍትሕ ፍትሕ በስኡድ ለሚሠቃዩ እሕት ወንድሞቻችን እፍፍፍፍ ሥቃያችን በዛ ታጠቅየ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፍትሕ ከአላሕ እንጠይቅ መንግስትሥ ትቶናል እሥኪ በዱአ አንረሣሣሣ እሕሕሕሕ
@sofeyahabsha505
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ከስርቤትም ውጭላሉት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወጌኔ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭
@طيبهطيبه-ض9س
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ አረቢያ እሰረኞቺ
@እሙፈሪሀዩቱብ
2 жыл бұрын
😭😭አይ ወንድም ታጠቅ እንዳው ምን ልበልህ አላህ ኸይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ እኔን የናፈቀኝ መቸነው መቆሚያው የሚለው ጥያቄ መልስ የሚያገኝበት ቀን ነው እንድህ ተጮሆ በስንት ልመና ስንገባ ተመልሰን እዛው እንገኛለን እንዳው ምን ይሻላል አሁንም የገቡት ተመልሰው እየመጡ ነው ያሉት ሀገር መግባት ብቻ ምን ዋጋ አለው ሰርቶ መኖር የማይቻልበት ሀገር ነው እኮ እኛ ያለን እንዳው ከላይኛው አላህ በቃ ይበለን ይህን ነው ማለት የምችለው
@emusualhtube2340
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ወህኒ ቤት ለሚሠቃዩ ህፃናት እ ና እህት ወንድሞቼ ፍትህ የሀገራቸዉ ፀሀይ አየር ቤተሠብ ለናፈቃቸዉ የሀገራቸዉን አየር ማሽተት ለናፈቃቸዉ ፍትህ በርሀብ በዉሀጥም በሙቀት በብርድ አረ ስንት ስቃይ ተዘርዝሮ ያልቃል ኢላህ ትግስቱን ስጣቸዉ አረ መንግስት አያስቸግሩህም የገጠር የገበሬ ልጆች ናቸዉ ከእናት አባታቸዉ መሬት ላይ አርሰዉና አርመዉ ይበላሉ አረ ፍትህ ኢላህ አንተ መላ ፍጠርልን !!!!
@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ
3 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ ፊርዶስየ ቪድወ በማየት እንደማመር
@ربيزدنيعلما-ك5غ
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አንተንም ወንድሜ አላህ የፈሰሰህን እባ በቅርቡ በድስታ ይቀይርልህ። ለሀገራቼዉ አብቅቷቼዉ
@hayahaya2701
3 жыл бұрын
ወድማችንታጠቅ ፈጣሪ ይባርክህ የስደተኞች አባት
@fbinthusseni4543
3 жыл бұрын
ታጠቅዬ አብሽር ያሁሉ የልፍ ይሆንል አንድ ቀን እንሻ አሏህ ጀዛካሏህ ኸይረን ታጠቅ ፊዱንያ ወልአኬራ ያሲዳተኞች አባት አሏህ ይጠብቅልን. ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ እስር ቤት ለምስቃዩ ወገኞችቺን ያርህማን አተው ድረስሏችው ስቃያችን በቀ በልን ያከሪምምምም
@ኢትዮጵያሃገሬZ
3 жыл бұрын
ታጠቅየ ወላሂ አንድ ሰዉ አሰቦ አንድ በሬ ስቦ አይሆነም ባባየ ብቻክን 😭💔አይዞህ😭💔😥😥
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
አወ ትክክል አላህ አለን በቅንነት ደምሪኝ
@Samera-tn8sg
3 жыл бұрын
ያቀውይ ያመቲን አንተው በእዝነት ወገኖቻችን ፈረጃውን
@najahali6290
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቀዩ እህትና ወንድሞቻችን
@عااععع-ر7ذ
3 жыл бұрын
ከፍትህና ፍትህ ፍትህ በሳኡ እስርቤት ላሉ ወገኖቻ ችን🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❌❌❌❌❌❌❌🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢 ታጠቅየ አሏህ ይስማህ ወድሜ ያረቢ በረህመትህ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@ጥቁርአዝሙድነኝ
3 жыл бұрын
_ኡፉፉፉፉፉ አላህዬ ድረስላቸው አስለቀስከኝ ታጠቅ የእውነት አንተ የሰው ልክ ነህ ሁሌ የስደተኞች ጉዳይ የሚያስለቅስህ አንተ ብቻ ነህ አላህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ያረብ😭😢😢_
@fayzamohammad5473
3 жыл бұрын
ታጠቅየ ወላሒ ድንቅ ያላሕባርያ እንዳንተ ለወገኑ ያለቀሰየለም በዱንያ ያለቀሰች እንባ ምንዳዋ ታላቅምንዳሕን አላሕይክፍልሕ ያረብ ፍትሕሕሕ
@zaynatzeen4951
3 жыл бұрын
ፍትህ የወገን ያለህ አሁን ሳዉዲ ብርዲ ገብቷል ልብስ የላቸዉም ካርቶኑን ቀመተዋቸዉ ሊሞቱ ነዉ እሪያዲ ያሎ ወዲሞቸ እረእሪ ቁቁቁቁ
@sumeyatubes.a9783
3 жыл бұрын
ታጣቅ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ያልፍል ኢንሻ አላህ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
3 жыл бұрын
ታጠቄ የኔ የዋህ ያረብ ፈረጃውን ያቅርብልን አይይይይይ ዛሬስ😭😭😭
@እኔስማርያምንእወዳታ-ቸ9ተ
3 жыл бұрын
ታጠቅዬ የኛ መከታ እግዚአብሔር ይ ብቅህ ለኛ ሲል ያኑርህ በእድሜ በፀጋ
@ወሎየነኝያውምየኮቦልቻ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ኧረ ያረብ አለቁ ወገኖቻችን በሣኡድ እሥር ቤት ሠሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን የሀይማኖት አባቶችኳን ኧረባካችሁ እሥኪ ድምፅ ሁኗቸው
@annakhan6235
3 жыл бұрын
ታጠቅአላህይጠብቅህ አትየሚስክኖች ወኪል ፍትህ ፍትህበሳኡድ አስርቤት ለሚሰቃዩወገኖቻች እረየመግስትያለህ እረድረሱልን የወገንያለህፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hellohelloo1583
3 жыл бұрын
ታጠቅየ አላህ ሽአመት ያስቀምጥህ እስርቤት ያሉትንም በረራውንም አላህ ቅርብ ያድርግልን
@ناتنتا
3 жыл бұрын
አይዘድሮ ስቃያችን አላህ ሆይ አተድርስልን 💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
ናትየ ደምሪኝ በቅንነት
@lailaalupanialupani2398
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወዲም ታጠቅ የስደተኞች አባት ነህ
@ناتنتا
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aamm2298
3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ወንድም ታጠቅ አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያደርግልን አብሽሩ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነዉ
@lomiyoutube7599
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ያማል የታፈነ ጩኸት😢😢😢😢😢💔 አመመኝ አመታትን ስንጮኸ እንደ ዉሻ ተቆጠርን ያማል ሰሚ አጣን እግዚአብሔር ይፍረድልን እንደሻማ ቀልጠን የኖርን ዛሬ ቀን ሲጥለን ሁሉም ጠሉን ይግቡልን ይብረሩ ፍትህ ለሁሉም እስረኛ 😢😢💔
@صفيهاثيوبيا-ذ5ع
3 жыл бұрын
አላህ ያግዝህ ታጠቅ ወድሜ አተብቻ ነህ የምታስበው። ለተጎዱ ወገኖቻችን። ሌላው ዝም ብሏል ያአሏህ ያረብ አተ አግዘን። ወገኖቻችን በራብ። በብርድ በጭቀት እየሞቱነው። የመግስት ያለህ። የወገን ያለህ ፍትህህህህህህህ
@አላህወኪል-ኈ9ረ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍህህ😭😭😭😭😭ለእስረኞች😭😭😭😭😭😭😭 ያረቢ☝ወድማችን ታጠቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እዳንተያሉትን ያብዛልንፈጣሪ ክፋአይካህ ያረብ☝
@weynweyn4258
2 жыл бұрын
ታጠቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እህህህ የምር አለቅሰህ አሰለቀሰከኝ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ እንጩህ
@እማየኔሊዩyoutube
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድረሱልን ኡኡኡኡኡ የመንግስት ያለህ የሳውዲ ቆንስላ ያለህ እረ አለሀን ፍሩ እረ በብርድ አለቁ ህፃናት እናቶች አባቶች እህት ወንድሞቻችን አለቁ ያአላህ ያአላህ ድረስልን በቃቹህ በለን በሰው ሀገር 😭😭😭😭😭 አብሽር ታጠቅ ወንድማችን ያንተንም ጭንቀት አይቶ አላህ ይድረስላቸው
@ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
3 жыл бұрын
ታጠቅ ወንድማችን አላህ መልካም ስራህን ይዉደድልህ ያርብ
@xb6fj
3 жыл бұрын
*ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሚድያዎች ያለ ማቋረጥ ሁላችሁም ድምፃቹ አሰሙልን ☝️😭😭*
@dgdbdb1684
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ታጠቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን እውነትህን ነው አይይይይ ፍትትትህህህ በእውነት ግን። ለምን እደሁን አላቅም
@hjhjrhjhjr9524
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ አሁንስ የት እንጩህ ወንድሞቻችን በበሽታ በረሀብ በጭቀት እያለቁ ነው እንኳን እነሱ እኛም በጭቀት ልንሞት ነው አላህ ሆይ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀን
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
እስኪ ውደዋ ደምሪኝ በቅንነት
@نعيمةاحمد-م6ك
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭?
@نعيمةاحمد-م6ك
3 жыл бұрын
ደምረኝወድሜ
@wormkonjo6654
3 жыл бұрын
አላህይሁነን።😭😭😭
@fawziahibrahim3894
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሚሠቃዩወገኖቻችን
@chandrakhadka9388
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zemzem8964
3 жыл бұрын
ታጠቅ አንተ ጀዛከሏህ ኸይር ብቻ እንደ ሠው የማይሆነው ጌታ መፍትሄውን ያምጣልን ፍትህ ከአሏህ ሁላችንም ዱአ እናድርግ ወሏህ የዘንድሮው ከባድ ነው ብቻ ያልፍል ተአሏህ ተሥፍ አንቆርጥም
@ልቤሞኙ
3 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን አብሺር ታጠቅ ወዲሜ በፈጣሪ ተሥፋ አንቆርጥም የመግሥትን ነገር ሆዲ ይፍጀዉ
@hayathayat69
3 жыл бұрын
ፉትህህ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
እሙየ በቅንነት ደምሪኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
@@hayathayat69 ሀያትየ ደምሪኝ
@Ekiruy
3 жыл бұрын
አይዞን አላህ አለን አላህ ከታገሡት ጋር ነው ያረቢ አተ ድረሥልን ያማል ታጠቅ ምን እንሁን ያሀዩም ያቃዩም በረህመት በህጳኑቹ ይሁን
@jemmaroseparreno727
3 жыл бұрын
😭😭😭ምንም መናገር አልችልም በሳውዲ ለምንኖርው 😭😭😭😭ብቻ አሏህ አንተ ድርስልን ያርብ ያአርህማን ከአሏህ ተስፍ አንቆርጥም እሱነው ከዚህ ችግር የሚያወጣን ከሰው አንጠበቅም ሰዉች ሰበብ ቢሆኑ እንጂ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር 😭😭😭😭
@maryamahmed1706
3 жыл бұрын
እህህህህህ አሁንሥ መቼ ይሆን ይሄ ለቅሦ ወዴ ሣቅ የሚቀየረው ኸረ ያአላህ አንተ ተመልካች ነህ በእዝነትህ እርዳን ያረብ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ2ቐ
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ግንሌሎቹ ዩቲበሮች እንደት ዝም ይላሉ አይ ቀንጥሎናን ቀንእስከሚያነሳን መጠበቅ ነው ለማንኛውም ወገኖቼ በዩቲበሮችም ሆነ በመንግስሚዲያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በማለትበምንችለውአቅም በኮሜንትም ቢሆን ከፈጣሪበታች ድምፅ እንሁናቸው
@Tube-py6lb
3 жыл бұрын
በርታ ወድሜ አላህ ያግዝህ ለታሠሩት ወድምና እህቶች ፈረጃዉኔ ቅርብ ያድርግልን
@ሱሱቢንትደመላሽ
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሠቃዪ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህ
@امينهعلي-ك7ش
2 жыл бұрын
አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው ወድሜ ሁሉም ነገር ለሡ ቀላሉ ነው እደሠው የይደለም የኛ ጌታ
@ሰአዳወረኢሉወለየዋ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳውዴ እስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን ያረብ ግን ለም እኛ መንግስት የለንም ከአላህ ፍትህህህህህ
@نعيمةاحمد-م6ك
3 жыл бұрын
አላህጀዛህን ይክፍለው
@طيبهمحمد-م2ن
3 жыл бұрын
ኢሻአላህ ጥሩ ነገር እደምንሰማ ተስፋ አለኝ😔😔😔😢😢😢😢😢
@hfrt6337
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሰዉዲ ለሚሰቀዩት ፍትህ ፍትህ ለኢህት ወንዲሞችችን የሚመለከተቹ አከለት አላህን ፍሩ
@አረሳምግንአላነሳም
3 жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን ታጠቅ ባተ መጮህ ቢሆን ስቱ አገሩበገባ ግን ሰሚ የለም ምታደርገዋለህ ብቻ አላህ ይርዳቸው አተንም ፈጣሪ ያግዝህ
@yimamali8625
3 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
3 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ታጠቅየ የስደተኞች አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፍትፍ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቸ 😭😭😭😭😭
@zainabsaeed5598
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስርቤት የሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን
@sami5868
3 жыл бұрын
እንበዳ ሸሌዋ😂😂
@kazalakazazl1102
3 жыл бұрын
የኛ ታጠቅ እግዝያቤር አንተን ሰጠን አንተ ብቻ የኛ የቆምክልን እግዝያቤር አንተን ይጠብቅልን ከፍ በልልን ክፍ አይንካብን ልጆችህ ይታዘዙህ
@ፍጡማየራያዋ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወንድምቻችን አለቁብን እንደው ምን እንሁን 😭😭😭😭💔💔💔
@ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ
3 жыл бұрын
ወዲሜ ታጣቅ አለህ ይጣብቅህ ረስህን ጠቢቅ አታህ ሰበቡን አዲርሳሀል ሌለዉ ያለህ ነዉ አለህ ዪድራስልን
@HMሚድያ
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሠውዴ ለሚሠቃዩ እህት ውድሙቻችን የፍትህህህህህ ያልህ አላህ ሆ እዘንልን ያርብብብ ታጥቅየ አብሽር አላህ አለን
@ኡምሡመያኩንፈይኩን
3 жыл бұрын
እረ አላህ እዋ አተ በቃ በለን ሠላሙን አውርድልን. ወንድም አልቅሠህ አስለቀስከኝ
@getahuntadese286
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስርቤት ለሚስቃዩ ወገኖቻችን
@sikosilo8806
3 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ታጠቅ አላህ አለን አተ እራስህን ጠብቅ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@rahatube4249
3 жыл бұрын
ሰሚ ያጣ ጩህት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እስከመቸይሆን 💔💔💔💔
@አሥቻለውካሳ
3 жыл бұрын
የታፈነጩ ህትነው
@fadisbaba7415
2 жыл бұрын
@@አሥቻለውካሳ 😭😭😭😭😭😭
@ኡሙዘከርያ-ሸ9ዀ
3 жыл бұрын
የኔ አባት ታጠቅ ምናለ እንዳተ አይቶቹ ቢበዙልን
@seaditube-lz2zu
3 жыл бұрын
ልክ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማች። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡው እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@zainabahmed4070
3 жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱሉላህ ታጠቅ ወድ ልጂ እደዚህ ስኮን አይቸህ አላቅህም
@ከመስራትምከመናገርምበፊት
3 жыл бұрын
ዉዱ ወድማችን አተን አላህ በደስታ ያኑርልን ንፁህ ልብ ንፁህ ህሌና ንፁህ አስተሳስብ የስዉ ልጆች ቁስል አተና ይደማል አላህየ ይጠብቅህ
@zulfakedir2904
2 жыл бұрын
ታጣቅ ወለሂ አልቻልኩም አስለቃሰከኘ ወንድሜ አለህ ይጠብቅ
@zaharaebrahim3904
3 жыл бұрын
የአላህ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ አድርግልን ያረብ አላህ በቃ ይበለን
@taibakasi9840
3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
3 жыл бұрын
ታጠቅየ የኔ ወንድም አንተ እካ ትለያለህ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በለህብት አላህ ይጠብቅህ
@زهرهمحمد-ك9ك
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ላሉና ዜጎቻችን ፍትህ ለሀገራችት 😭😭😭👍👍👍
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
ዘሀራየ በቅንነት ደምሪኝ እህትዋ
@ፍቅርያሸንፋል-ጐ6ነ
3 жыл бұрын
😭😭😭😭የውነት በጣም ያሳዝናለ እኝ ሀገር አለን ብለን አናወራለን ግን አኛ ሳናውቅ ኢትዮጵያ መሆናችን ተሰርዟል ኦ አምላካሆይ አተ እርዳን 😭😭😭😭
@momiytube4303
3 жыл бұрын
ሰሚ ያጠ ጨህት ☝ፍትህ ለሳወየዲ እስረኞች ፍትህህህህህህህህር ለህፀናት። ፍትህህህህህህህህህ ለሴቶችችችችችችች ፈትህ ለወንድሞቻችንንንንንንን☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@UMUYEHIYATUBE
3 жыл бұрын
ሞሚየ ደምሪኝ በቅንነት
@momiytube4303
3 жыл бұрын
@@UMUYEHIYATUBE ደምሬሻለሁ ወዴ አሸብሽሪ
@momiytube4303
3 жыл бұрын
ቁርዐን በተጅዊድ በቀላል ጊዜ ወስጠ ማህተም የሚፈልግ ካለ ያናግረኘ☝
@momiytube4303
2 жыл бұрын
@@UMUYEHIYATUBE እሽ
@መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
3 жыл бұрын
ያረብ ማነው እደኔ በጉጉት እስረኞ ከስቃይ ከመከራ ወጥተው ሀገራቸው በሰላም ገብተው ማየት የናፈቀው እፍፍፍፍፍፍ👍👍👍👍👍👍
@ቅድሚያለተውሂድ-ጸ2ተ
3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህ ለእስረኞችችችችች ውንድም እህቶቻችን አብሺር ታጠቅዬ አይዞህ
@نورهمحمد-ف8ر2د
3 жыл бұрын
አላህ ተከተበው ውጭ የሚሆን የለም አይዞኝ ታጠቅ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
@zinabhosin7490
3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ለሚሰቃዩ እትዮጵያውይ ወገኖቻችንን 😭😭😭💔💔💔😭😭😭
@shamsiash4837
3 жыл бұрын
ተጠቅዬ፣አለህ፣ይበርክ፣ዘርክ፣ይበርክ፣ያኝጀግን፣አለህ፣ያጨምርልክ፣ይጠዊልኡምርክ
@rahmaali2922
3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا يا غالي ربي يحفظك من كل شر يارب
@zemzems2429
3 жыл бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስልክ፡፡ አታልቅ ወዳጅ እዳለ ጠላት አለ ፡፡ አታልቅስ ጠላትክ ያልቅስ💔😭😭😭😭😭😭😭😭ፍት ፍት ለእስረኞች፡፡
18:30
Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
17:51
ከአዲስአበባ ታስሮ ወደ መቀለ፣ ለጃዋርና ገዱ የቀረበው ጥሪ፣ "ስማቸውን አላውቅም'' ዐቢይ፣ የመከላከያ አዲስ እቅድ በድንበር፣ በአዲስአበባው ዛቻ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 114 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
12:46
በአረብ ሀገር ለምትገኙ በሙሉ አጭር እና ከባድ ማስጠንቀቂያ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
27:00
በረራን በተመለከተ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
14:53
ሰው የፈለገውን ቢል አይገርመኝም|| ሰው መረዳዳት አቁሟል|| ከሀናን ጋር ያደረግነው አሳዛኝ እና አስገራሚ ቆይታ part 1 #ethiopia #viralvideo
የደግነት አለም Generosity
Рет қаралды 15 М.
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 180 М.
8:14
Ethiopia - አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ተረታች | እሳቱ ተባባሰ ከተማዋ ተከበበች
Feta Daily
Рет қаралды 188 М.
11:41
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
1:37:57
ለጃዋር ቃለምልልስ የተሰጡ ግብረመልሶች! | የጀነራሉ ስሌቶች! የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ጉዳይ 01/11/25
Reyot
Рет қаралды 140 М.
1:16:26
bermel Georgis በጥምቀት መቅሰፍት ይመጣል በዚሁ ስርዓት ከቀጠላቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 78 М.
2:50:49
37ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ልዩ ችሎታና አስገራሚ ተፈጥሮ አለን ብለው ቢሮ እስከመክፈት ደርሰው ስልጠና ሲሰጡ ተገናኝተን በክርክር ተፋለምን
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
39:25
Hiber Radio Daily Ethiopia News Jan 13, 2025| ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና
Hiber Radio Officials
Рет қаралды 16 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН