ተወዳጆቹን ተዋንያን ያጣመረው በጎ ስራ... | Seifu on EBS

  Рет қаралды 98,608

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ተወዳጆቹን ተዋንያን ያጣመረው በጎ ስራ... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 146
@semira5574
@semira5574 Жыл бұрын
በርቱ ሶልየ ቴድሻ ፈጣሪ ይገዛችሁ በዚ አጋጣሚ ሰላም ለኢዮ...ድል በግፍ ለሚሞቱት የአማራ ወገኖቻችን ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
ሁለቱ እንቆዎች አድናቂያችሁ እና አክባሪያችሁ ነኝ እረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና ከእነ ቤተሰቦቻችሁ ❤❤❤❤❤❤
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመልካም ውለታችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እውነት ነው ዉስጥህ ከሌለ መስጠት የማይወዱ ብዙ አቅም ያላቸው ሰዎች አሉ ያለው ብቻ አይደለም የሚሰጠው ከሌለው ላይ መስጠት የሚወድ ልብ አለ መስጠት ያስደስታል።ተባረኩ ሶልና ቴዲ ሰይፉ
@almir692
@almir692 Жыл бұрын
ሰለሞን እግዚአብሔር ይርዳህ ባለ ትልቅ ተሰጥኦ የሰው መውደድ ራሱ መታደል መሰጠትም ነው ፈጣሪ የስራህን ውጤት ከልጆችህ ፍሬ ታገኘዋለህ እመብርሀን ትርዳችሁ ❤❤❤❤❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
ወይ ሠይፉ እነዚህን እንቁዎችን እዘህልን መጣህ ❤❤በዕዉነት እናመሰግንሃለን🙏🙏 እዉነት ነው መስጠት ከፈጣሪ ነው የዕድሜ ጉዳይ አይደለም☝ ያደግህበት ቤት በመስጠት ፣ ሰዎችን በመደገፍ ላይ ያተኮረ ቤተሰብ ዉስጥ ከተፈጠርክ አንተም እነዚህ በጎ ድርጊቶችን ለማድረግ ትገደላለህ 👌‼️እና በነዚህ መልካም አርቲስቶቻችን ዉስጥ ቤተሰቦቻቸውን እናያለን ❤❤❤❤
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Жыл бұрын
ስት ቀና ሰው አለ ሰለሞን እድሜና ጤና ይስጥልን ጡሩ ሰው ያብዛልን 🙏🙏🙏
@lesanngatu1164
@lesanngatu1164 Жыл бұрын
ሶልየ ምርጥ ሰው ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አገራችነን ሰላም ያርግልን ሰይፍየ አሜሪካ አልተስማማህም ጠቁረሀል ሰይፉ የሳቄ ምንጭ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በሳቅ ገደልካቸውኮ።ሰይፍሻ ቀልድም ትችላለህ ግን አንዳንድ ጊዜ እንደ ህጻን ልጅ ያልበሰሉ ቀልዶችን ልታስቅ ስትሞክር ያሳቅቃል እሷን ብትቀርፋት።በተረፈ ሰይፍሻ የክብር ዶክትሬት ይገባዋል።የጥንት የጠዋቱ ሰይፍሻ ባለቅን ልቡ ተጫዋቹ ቀልድ አዋቂው፡ሰው አክባሪው።ገራገር ሰው ሰይፍሻ በርታ።ሁለቱም ባለቅን ልቦች ናቸው ፈጣሪ ክፉ አይንካቸው ዘራቸው ይባረክ።ፈጣሪ ሁሌም ከመንገዳቸው ይቅደም።እንደዚህ መሆን ምንኛ መታደል ነው።ነብስን ሲያስደስቱ መኖር ይልሀል ይህ ነው።ቋጣሪው ንፉጉ ሁሉ ነቃ በል ገንዘብህን ጥለህው ነው የምትሞተው።ማን እንደሚወስደው እንኳ ለደዊቃ አታውቅም።ገንዘብህን ተጠቀምበት።ፈጣሪ የሰጠህ ገንዘብ ያለምክኒያት አይደለም።ከፈለገ እሱ መቀማቱንም ያውቅበታል።አግኝቶ ከማጣት ያድናችሁ ይባላል።ባለቅን ልቦች በርቱ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ።ሰይፍሻን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?????ሰይፍሻ ካየህው መልስ እጠብቃለሁ።ምንም ነገር አትጠራጠሩ እናሳካዋለን ሰሌ፡ቴዲሻ አለን ከጎናችሁ ሰሌኮ አልቻለም በሳቅ ልገሉት ነው ጨዋዎች ሀበሻ እንዲህ ነው ያባቶቻችን የናቶቻችን ልጆች እናንተ ናችሁ።ኑሩልን።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
እውነት ነው በመጀመሪያ ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጥሩ ልብ ካልተሰጠህ ይሄን ሁሉ ሀላፊነት መውሰድ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ሰለሞን እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችሁንም
@destadesta731
@destadesta731 Жыл бұрын
ሶልየ ምን አለበት ሁሉም ስው እንዳንተ አይነት ስው ብንሆን ብየ ተመኝሁ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
ሶልዬ በርታ መልካምነት እኮ መሰጠት ይጠይቃል እግዚአብሔር ይርዳቹ እኛም በአቅማችን አለን
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችህ የእውነት ሰላሞን በኖረኝና ሀሉንም ሸፍኜልህ የሰውንም ፍት ባታይ ደስ ይለኝ ነበር ግን ለደርግልህ በለመቸሌ ይቅርታ እማ አምላክ ትጠብቅህ እስከነ ቤተሰብህ❤
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd Жыл бұрын
እግዛብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ካለ እና ንፁህ ህሊና ካለ ብዙ ነገር ይሰራል እርስስ በርስ መበላላት ጌታ ያቁምልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥክ ሰለሞን ❤❤❤❤❤በጠም መልካም ሰዉ አይዞክ ፈጠሪ ይረደከል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሁለት ደጋግና የተዋጣላቸው አርቲስቶች❤❤ ስለሞን ቦጋለ ድምጹ እንኳን ደግነቱን ያመለክታል እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ ፕሮግራሙን በተለያዩ ሚዲያዎች አስተላልፉልን እንረዳዳ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ውስጥህ በጎነት ከለለ ቢኖርህም አትሰጥም በትክክል እግዚአብሔር አምላክ በጎነትን ለሁላቻን ይስጠን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@saramisgana7775
@saramisgana7775 Жыл бұрын
በእውነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ለመርዳት ከተፈለገ ሕብረት ለበጎ ትክክለኛ አላማ ነው ። ለአሜሪካን ድሐ ለማይጠቀምበት ለቤተክርስቲያን ስም በሚሊዮን ገንዘብ ከማውጣት ።
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የእውነት የሀገራችን ትልቅ ስው አላት አንተ ብዙ ነብስ ታሳርፍለህ
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሰለሞን ከጎንህ ነን እግዛብሄር ይጨመርበት
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Жыл бұрын
ሶሌየ እንዴት ነህ ቆየህ ካየሁህ ሁለታችሁም ደስ ትሉኛላችሁ ሁለት መልካም ሰዎች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
@affymyoutube8869
@affymyoutube8869 Жыл бұрын
አላህ ይርዳችሁ ሳውዲ ነው ያለነው እኛም እንረዳለን ጥሩ ስራ ነው ::
@rakdubai-ym1uo
@rakdubai-ym1uo Жыл бұрын
ለኔ ለየት ያሉ ምርጥና ቅን ሰወች ቃልየለኝም እርጂም እድሜናጤና ይስጣችሁ
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም የምወደዉ ተዋናይ ስላየዉህ እንዴት ደስ እንዳለኝ❤ሶልዬ የኔ አንበሳ
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 Жыл бұрын
ፈጣሬ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦቻቹሁ ዪባርካችሁ ሁላችሁንም ያልቃን ሶልእዬ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
ሶል እግዚአብሔር ይረዳችኃል አይዞን❤❤❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ለሁላታችሁም እግዚአብሔር ያስባችሁን ያስካልቹሁ
@fajermeftah1923
@fajermeftah1923 Жыл бұрын
Solya❤allha yagezeki yan tilke sawo I am proud of you you are the best Ethiopian actor you are a good person allha help you whatever you are you are the best appreciate you long life❤❤❤
@fajermeftah1923
@fajermeftah1923 Жыл бұрын
❤❤
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን እሄ የተቀደሰ ሀሳብ ሞልቶ የተረፋቸው ነገር ግን በጎ ማድረግን የማይፈልጉ አሉ ያልታደሉ እግዚአብሄር የማይወዳቸው ናቸው እናንተ ግን የተባረካቹ ፈጣሪ የሚወዳቸው ናችሁ በሰማይ በምድር ተባረኩ ጀግኖች ናቹ የኢትጲያ ህዝብም ይወዳችዋል በመልካምነታቹ ❤❤❤
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Solomon- I love you as an artist. You are among the best in my opinion. I respect you as a humanitarian! You are simply amazing!
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እንችላለን የሀገራችን ዶክተሮች ከህንድ ዶክተሮች አያንሱም በጣም ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉን ግን ህዝቤ ሆይ ሰይፉንም ይጨምራል የህክምና ፋክተሪ ክፈቱ ጓንት ማምረቻ ሳንታይዘር ማምረቻ ጋዋን ጫማ ኦክስጅን አንሶላ ፎጣ ብቻ ሁሉንም ነገር በአገራችን ምድር ላይ ማምረት አለብን እኔ ጡረተኛ ነኝ ግን የአቅሜን በማድረግ ሀገሬ እራሷን ችላ እንድትኖር እፈልጋለሁ አሁኑኑ መገንባት አለበት ።
@daniMan-pq9mi
@daniMan-pq9mi Жыл бұрын
ሶልዬ ይሳካል እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ደግሞ አንድ ተጨማሪ ሀሳብ ልስጥህ አክሲዮን አድርገው በዉጭ ያለን ሰዎች በፍጥነት ይገቡበታል ምንም ችግር አይኖረውም።
@tsedalebiru6581
@tsedalebiru6581 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አመለክከት ነዉ።
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
Huletum kemewedachew a true Ethiopian actors!! 💚💛❤️ God Bless you Both!!🙏🙏
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
ሶልአይዞኃችሁ እግዚአብሔር ይረዳችኃል❤
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
ተመስገን ነው ልጆቼን በዚ አጋጣሚ ላመስግናቸው ዘንድሮ ሁለቱም ዶክትሬታቸውን ይዘውልኛል በርግጥ ቀላል ባይሆንም መስዋትነት ቢጠይቅም የልጆቼንም ልፋት ክሬዲት መስጠት አለብኝ እግዚአብሔር ሙሉጤና ሰትዋችሁ አገልጋይ ሁኑ :: እኛ ቤት ድግስ የለም ልጆቹን መርዳት ብቻ ነው
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሁለቱም የእግዚአብሔር ሰዎች ሶል ቴዲ ኢትዮጵያውያን የእራሳችን ችግር ነው መርዳት አለበን ባለን አቅም 8 እጠብቃለሁ ሰይፍ እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም ይስጥልን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏
@የአላህባሪያ-መ2በ
@የአላህባሪያ-መ2በ Жыл бұрын
God bless you all.
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
አላህ ያግዛችሁ
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Two my favourite Actors👌❤️
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
Teddy you were my crush when i was in high school🙂 Ì remember you playing ትምርት ቤቴ Tv ድራማ በወጣቶች program . Good to see you.
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg Жыл бұрын
ሶል ፈጣሪ ያስብከሁን ያሳካልህ የኔ መልካም በርቱ❤😍😍
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 Жыл бұрын
ወንድሞቼ በርቱ እግዜር ይርዳችሁ።
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ !እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሦስታችሁም ዕንቆቻችን ለበጎ ምግባራቹሁ ከፋይ እሱ ነው እና በርቱልን❤ ሀገራችን የሆቴል ችግር ያለ ይመሰል በየጥጉ ሆቴል ብቻ ሆነናል ምን ሊያደርግልን እንደሆነ ያው በሸተኞቻችን መኝታ አጥተው በየሆስፒታሉ መተላለፊያ ቦታ ለይ ይገኛሉ ሰለዚህ ሆቴል በማስፋፋት የተጠመዳችሁ ባለሀብቶች ልቦና ይሰጣቹህ !ይህች ዓለም ቀሪ እንደሆነች ሆስፒታል ሥራ ላይ አሻራ አኑሮ የሰው ሕይወት ይቀድማልና!!!!!
@نفيسهالعتيبي
@نفيسهالعتيبي Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዛቹ
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h Жыл бұрын
May God bless u all❤!!
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Btam yamadnkachawuna yamakeberachawu artistochi nachawu ftari edmana tana chamero chamamero ystachihu sifume enamesgnalen ❤❤❤
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
ሚዋጣው ብር ለህዝብ መቅረብ አለበት የወጣው የገባው በየወሩ public መሆን አለበት።
@Yeሀገር
@Yeሀገር Жыл бұрын
where is the hospital location ??
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
ሶልየ የኔ አባት❤❤❤❤
@atsedezewdie2068
@atsedezewdie2068 Жыл бұрын
Plese seyfu yselmonen betgnegen Bedngel leje sem teykhalwe
@sammesfin7142
@sammesfin7142 Жыл бұрын
Please include those who cannot pay but contribute in other ways.
@mubashems2141
@mubashems2141 Жыл бұрын
ኢንሻአላ መፍትሄ ያኖረዋል ያሰራል"" በቀና ልብ""
@ZinetNurye
@ZinetNurye Жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ እኛ ወሎየዎች አንድ ሰውወልዶ ብር ልቅልቅ እድሁም ሌላሌላ ነገሮችን ይዞነው እሚጠየቀው❤❤
@GenetGiday-ju6js
@GenetGiday-ju6js Жыл бұрын
Saifei yana wendam batam nwo yamwedh ka raya nwo
@habensielay
@habensielay Жыл бұрын
Solo wendme ayzo embete terdah berta sefusham tekelel Eritrawi negn gen beka hule habsha mehone aykerem ❤
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Жыл бұрын
እሺ እናዋጣለን። አገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
ቴዲዬ እባክህን ሰንሰለትን መልሱልን
@birukmoges
@birukmoges Жыл бұрын
ሰለሞን ጥሩ ስራ እየሰራ ነዉ እኔን ያሳቀኝ ሰይፉ ነዉ አይን አይኑን ያየዋል 😂😂😂😂
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd Жыл бұрын
God Almity multiply bless you to keep your faith & work more productive.. All things given thanks to God father in haven in name of Jesus. I pray to the lord to be success.
@biniyamsenay6483
@biniyamsenay6483 Жыл бұрын
seifu Ethiopia ስትመጣ ህፃን መሱድን አቅርበው 🥰
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s Жыл бұрын
Kere sefer
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 Жыл бұрын
እነዚህንተዋናዬችሥወዳቸውውውውው አላህይጠብቃችሁ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
መሰጠት መታደልና መመረጥ ያሰፈልጋል ሀብታም እኮ ሆዳም ነው የሚታመም አይመሰለውም እዚህ እየመጡ ይዝናናሉ ይገርማል የሚያወጡት ብር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
አይዞህ ይሳካል ሶል
@bikiaraya8092
@bikiaraya8092 Жыл бұрын
Dear sol ...dear tedi...and Dear sefiu...Betam new mwwdachu❤❤❤100% Sure ney....ysakal!!!!!!Dnglmariam kene ljua Tqdem..........
@saristube3854
@saristube3854 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እኔም ጥርሴን ኢትዮጵያ ነው ምሰራው
@nasremohammed
@nasremohammed Жыл бұрын
እንሻ አላህ እንሰራዋለን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ኦኦኦ የት ክልል ነው የሚሰራው ነገ መልሰው ሊያፈርሱት ህዝብ እያስወጡ አንዱ እየሞተ ሌላው የሚሰራው ሁሉም እኩል ሲኖር ነው
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት ምታነቡ ካስባቹሁት በላይ ፍላጎታችሁን አላህ ያሳካላቹ የተትረፈረፈ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤ የያዛችሁት ሁሉ ይበርክት🙏🤲🏼
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አሜን ያ ረብ
@Misgemarkose
@Misgemarkose Жыл бұрын
❤❤❤We have big respect for all
@samiashariff7120
@samiashariff7120 Жыл бұрын
Seifu yetes mamah temeslaleh America. Why don't you come to Canada
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
I respect both actress. Specially Teddy when he produce Agape and Cencelet dram he use to live out of the country.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ሑለት መልካሞች ስወዳቹሕ ሶል ቴዲ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ❤❤❤❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ሆስፒታሉ ይገነባል እግዚአብሔር ይጨመርበት
@Yeሀገር
@Yeሀገር Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ሰይፉ 👌👌 Exaggerated high school & college graduation አሁን የተጀመረ ነው። በተለይ አበሻ ተሰብስቦ በሚኖርበት ቦታዎች። ብር መሰብሰብያ፣ ነው!! ከ2000 የፈረንጅ አቆጣጠር በኋላ የመጣው አበሻ፣ አይናውጣ፣ እና፣ የሌለ culture የፈጠሩት።።። so embarrassing. It is not American culture or Ethiopian.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ትክክል እኔም አልደግፈውም በወለዱ ቁጥር ቤቢ ሻወር ሲያገቡም እቃቸው የሚገዛበትን ሱቅ መርጠው register ይደረጋል ሲወለድም እንዲሁ የምርቃቱማ መላቅጡ ነው የጠፋው ሰው ያማርራል
@KCCAT462
@KCCAT462 Жыл бұрын
ውንድሜ (እህቴ)ተባርክ እኔ እራሴ ብጣም የሰለቸኝ ነገር
@Yeሀገር
@Yeሀገር Жыл бұрын
@@ethiopialove2772 ድሮ፣ ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ የለም፣ አሁን አዳራሽ ውስጥ ነው፣ ድሮ የሚተዋወቅ በጣም ቅርብ፣ ሰው ብቻ እቤት ውስጥ በትንሹ፣ high-school graduation በፍፁም፣ የለም ነበር። even college ሲጨረስ፣ ከቅርብ ሰው ጋር restaurant or ቤት። እዛው የአበሻ ሰፈር እራሱ፣ የለም።። አሁን ሳያቸው ይገርመኛል።
@Yeሀገር
@Yeሀገር Жыл бұрын
@@KCCAT462 እምቢ ማለት ነው። ወይ ከአበሻ ሰፈር መጥፋት፣ ደሞ አሜሪካ ነን ብለው፣ ያወራሉ፣ ማፈርያ ሁሉ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
@@Yeሀገር መች አበሻ ሰፈር ተኖሮ እኮ አይደለም በስራ በቤተክርስቲያን በሌላም ጉዳይ የተዋወቅናቸው ናቸው እኮ የሚጠሩት አዳራሽ ተከራይተው ቤት ያለው ድንኳን ጥሎ ነው እኮ ሰዉ አይን አውጣ ሆኗል እኔ ለቤተሰቤ ካልሆነ ሄጄ አላውቅም ቤቢ ሻወርም እንዲሁ ቤተሰቤም ከአንድ በላይ ለቤቢ ሻወር ጠርተው አልሄድኩኝም
@GenetGiday-ju6js
@GenetGiday-ju6js Жыл бұрын
Salomen miert sawo naw
@sshalom395
@sshalom395 Жыл бұрын
Kechalachihu pls live gebuna enasebaseb bezu sew yeredalu beye asebalehu
@ConventionFloral
@ConventionFloral Жыл бұрын
Selam Seifusha Solomon Tedy, while the cause is great and wanted to learn more about it, you'll fail to give information as to how to learn more about this great cause not all of us know what's going looked everywhere with no luck
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Sewdachehu sol telyalhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yemi-G
@Yemi-G Жыл бұрын
kegonih nen Soliye endet new tadiya contribute minaregew
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Жыл бұрын
Abesha too much lagging
@sarahmelese1992
@sarahmelese1992 Жыл бұрын
ለገጣፎ ግን አዲስ አበባ ነው ወይስ ኦሮሚያ ክልል?? 🙄🙄
@sammesfin7142
@sammesfin7142 Жыл бұрын
Sol, let us do it.
@girmaendale8527
@girmaendale8527 Жыл бұрын
ሀሳቡ የሚደገፍነው ሆስፒታሉ የሚሰራበት ስፍራ ሸገር የሚባለው አዲሱ ከተማ ውስጥ በመሆኑ ስጋቱ ከፍተኛ በመሆኑ ወደአዲስ አበባ ብታዞሩት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሆናል።
@KCCAT462
@KCCAT462 Жыл бұрын
ወንድሜ ግርማ ሀሳብህ በጣም ያሳዝናል ሁሉባታ ሲጠራ ኢትዮጵያ ነው እንዱን መሬት ለአንድ ብሄር ይስጠው ማነው ሁላችንም ወንድምና እህት ኢትዮጵያዊ ነን ወድፊት የምን ጸጸትበትን ከአፉችን አናውጣው ስላም ፍቅር እንዲሰጠን እንጸልይ ።
@girmaendale8527
@girmaendale8527 Жыл бұрын
@@KCCAT462 ስለ ሸገር የተፈናወሉትን አባት እናት ተማሪዎችን ለፍቶ አዳሪዎችን በወሬ ሳይሆን ደም እምባ እያነቡ በዓይናችን የአየነው ዘግናኝ ትውስታችን ነው። አሁንም አልቆመም ስለዚህ ከአንድ ዘር ውጭ እንዳይኖር ከተወሰነበት ከተማ ሁሉም ወደሚኖርበትና ወደ ሚገለገልበት ሕጋዊና ሕገወጥ ደሀ ወደማይባልበት አዲስ አበባ ይሰራ መባሉ ምኑ ነው ሃጥያቱ።
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Having your kids graduate from high school in America is one of the most accomplished goals of any parent. This is because the chances that your kids can go left and not graduate from high school is high. Parents sacrifice a lot for their kids so that they stay in school. It is not easy!
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe Жыл бұрын
Egzyaber iydlm batasab naw masemar meyasezaw
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ጥቁር አንበሳ emergency department አልቅሰህ ትወጣለህ መሬት ላይ ብረት አልጋ ነገር ላይ ተኝተዉ ቦታ ለአልጋ የሚጠብቀዉ ሰዉ ከዛ ላይ አቅም ያለዉ ሰዉ ነዉ ተጋፍተዉ አልጋ ሲለቀቅ ለመያዝ ጵዳቱን አትጠይቁኝ በየመሪቱ ላይ የሽንት የቆሻሻዉ ከዛ ሽንት ቤቱን በርሜል ነገር ተቀምጦ ሕክምና ቦታ ነዉ ቆሻሻ ቦታ ነዉ ያስብልሀል ይሄ ባለበት ለድሮንና ለመሳሪያ የራስህን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ የሚወጣዉ ብር ጉድ ነዉ ሶል ሀብታም ይሰጣል ሰላም የለም ሰዉ ከጦርነት መዉጣት አለበት ።
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 Жыл бұрын
ግንኮበድራማችሁያሥለቀሣችሁኝ አይረሣም
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 Жыл бұрын
PLEASE BAYA ESTATU LALACHU UHLU BA ZELL MASGABAT ENDECHALL.
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Sole endihum guadegnochih yehikiminawu maeekel ke Allah gar tasakutalachu
@YaasminMaxamuud
@YaasminMaxamuud Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tadright2349
@tadright2349 Жыл бұрын
There are things you don't understand Sole. The problem is not internal.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
12 ኛ ክፍል ድግስ ቅብጠት ነው:: ወይ መኪና ይገዛል በስጦታ የተደገሰበት ወጪ እራሱ ብዙ ያወጣል ዞሮ ዞሮ ወጪው ያው ነው ብር ያገኘን ይመስለናል እንጂ ይልቅቤተሰብ ሰብስቦ ማክበርና ወጪ ቀንሶ ለተመራቂዋ ማስቀመጡ ይቀላል
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s Жыл бұрын
My sister will help she is Doctor she is Addis ker
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 Жыл бұрын
Jemarek tens behonme fitsmea telke new
@JosephSahle
@JosephSahle Жыл бұрын
ካልሰማህ.... አሸብር ካብታሙ አረፈ።ደ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.