#ታይቶ

  Рет қаралды 11,045

Rasa Media ራሳ ሚዲያ

Rasa Media ራሳ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@seifudegu
@seifudegu Сағат бұрын
ፋኖ ይችላል ማሰልጠን በሚገባ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ፤ሳሚም ቆራጥ ታጋይ ነህ በርታ፤ ድል ለአማራ ፋኖ።
@GetaseswYaye-ph9os
@GetaseswYaye-ph9os 2 сағат бұрын
ሳሚ ጀግናየ ይችላል ምርጥ የማራይቱ ልጅ ዘሜ መሬ ዝናቡ መከታው ሁሉም የአማራ ፋኖ አመራሮች ትችላላችሁ ፈጣሪ ከናኔ ንተጋር ይሁን የውነት አምላክ አሜን
@Blen2024
@Blen2024 Сағат бұрын
አማራ ላይጨርስ አይጀምርም💪💪💪
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 сағат бұрын
የዘመኔ አፄ ቴዉድሮስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 5 сағат бұрын
ድሉ የአማራ ፋኖ ነው መገደሉን መናቁን መገፋቱን መሞቱን አይቶ ድሉን መድሐኒዓለም ሰጥቶታል።
@JamesOnwuka-k2o
@JamesOnwuka-k2o 24 минут бұрын
wow ድል ለ ፍኖ❤
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 сағат бұрын
አምላክ ይጠብቅህ ፍጠብቃችሁ። ኢትዮጵያ ጀግና ማፍራት ታውቅበታለች።
@desalegnmisganaw2863
@desalegnmisganaw2863 5 сағат бұрын
ሳሚ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነተኛ አማራ ስለሆንክ እንኮራብሃለን
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة Сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@LigabawBeyene
@LigabawBeyene 3 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን የሳሚ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 сағат бұрын
Im proud of you my hero solder. Amazing!!! His dressing is real real solider and very very impressed me ,!
@YalemGoshu
@YalemGoshu Сағат бұрын
Fano.yechelale❤❤❤❤❤.bartu❤❤❤❤
@KebedeDejen
@KebedeDejen 2 сағат бұрын
ሳሚ የኔ ጀግና እውነተኛ አማሀራ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ስለሆክ እናመሠግናለን
@زهرهمحمد-ج9ش
@زهرهمحمد-ج9ش 3 сағат бұрын
ወንድሜ ሳሚ እንዳተ ኮስጣና ጀግና የአማራ እንቁ የምታደርግ ትግል መችም አንርሳህም ፈጣር ይጠብቅህ በርታ ሁሉም የአማራ ህዝብ እንዳተ ብሆን በከሀድው ጥቁሩ ናዝን በአጪር ግዜ ይነቅል ነበር
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 сағат бұрын
Amen 🙏 ❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 сағат бұрын
I like his speech. Yes, Amhara people genocided in walaga for 4 years by ONGE Shanne. Amhara is backbone for Ethiopia. That is very very true!!
@emebetEmebet-m3t
@emebetEmebet-m3t 6 сағат бұрын
ፋኖችን ሳሜ ኑርልን
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 сағат бұрын
Sami የኔ ጠቅላይ ሚኒስቴር❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@WorkuAddisu-l3p
@WorkuAddisu-l3p 3 сағат бұрын
ዳግማዊ ቴዎድሮስ ምን ልሁንልህ አንበሳው ሳሚ ሺ አመት ኑርልን
@مفثقناببعفثصص
@مفثقناببعفثصص 2 сағат бұрын
ሳሚ ዳግማይ ቴድሮስ የአማራው ደመላሺ
@Alemu-h5h
@Alemu-h5h 39 минут бұрын
ይጅማሮ መቀጠል አለበት ያለምንም ክፍተት በአራቱም የአማራ ክፍለ ሀገር ቢያንስ አስር ሺህ /10'000/ ሊኖረው በትንሹ የግድ ።
@SolomonAssefaw
@SolomonAssefaw 3 сағат бұрын
ፋኖ ለዘላለም ይኑር
@TilkTsew
@TilkTsew 3 сағат бұрын
አሁን ገና ፋኖ ወታደር ሆነ💪💪
@NahuSenay-r2c
@NahuSenay-r2c 5 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍ጅግና
@biniyamengidaw9159
@biniyamengidaw9159 6 сағат бұрын
የፋኖ አሰልጣኝ ወታደርም ፖለቲካም አሰልጣኝ ነክ በርታ
@YibeltalteshomMitku
@YibeltalteshomMitku 5 сағат бұрын
ድል ለፋኖ
@mesaityitayew1310
@mesaityitayew1310 3 сағат бұрын
You my hero!
@AmareGedefaw-uj3go
@AmareGedefaw-uj3go 7 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይጠቅህ ኮማንዶ ሳሚ
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 4 сағат бұрын
ጀግና ❤️❤️❤️👍
@LealemKinde
@LealemKinde 6 сағат бұрын
ኑርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርልን
@ZelalemZeleke-us5kh
@ZelalemZeleke-us5kh 2 сағат бұрын
Samiiiii samiiiii
@AdissMan-v2w
@AdissMan-v2w 5 сағат бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 сағат бұрын
አሜን
@SaadaTshum
@SaadaTshum 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HagaGgga
@HagaGgga 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ShyamSha-q1c
@ShyamSha-q1c 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulatmasrie
@mulatmasrie 4 сағат бұрын
❤❤❤❤
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 7 сағат бұрын
🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪😍😍😍😍😍
@dawittedo
@dawittedo 5 сағат бұрын
ይሄ ጀግና ኢትዮጵያ ን ለመምራት በቂ እውቀት እና ጀግንነት አለው።
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 сағат бұрын
Ewnet nw👍👍❤❤❤
@SisayneshTakele
@SisayneshTakele 5 сағат бұрын
እዉነተኛ ፋኖ አንተ ብቻ ነህ ወንድሜ
@Mubrekhmdala
@Mubrekhmdala 18 минут бұрын
👎👎👎👎😁😁😁🙏🙏🤧🤧🤧👈
@EndrisHassen-wf3rv
@EndrisHassen-wf3rv 4 сағат бұрын
ቆይ ምን አይነት ትግል ነው የተያዘው ? ለሀይማኖት ወይንስ ለነጻነት ? መስቀልህን እስኪ ለምን ነው የምታሳየን ለመስቀል ዘመቻ ነው እንዘጋጀን እያልከን ያለኸው ወይንስ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን አልገባንም የኛ አሰልጣኝ ? ምን አይነት ስርአትን ለማምጣት ነው ይሄ ሁሉ መስዋእትነትን ለመክፈል እያዘጋጀኸን ያለኸው የኛ ዲያቆን ?
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 3 сағат бұрын
ጀግና:አይተህ:አታውቅም:ለዛ:ነው:ስለዚህ:ይህንን:ጀግና:ወንድማችንን:ሳሙኤልን:እጅግ:እናከብረዋለን::💚💛❤️
@tamu-x8l
@tamu-x8l 2 сағат бұрын
እና እምነቱን ታስቀይረው ልጅ
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 57 минут бұрын
ቆይ እኔምለዉ አንተ ሙስሊምከሆንክ ጥያቂየን መልስልኝ አንድሙስሊም ኩፍያ አድርጎ ስለሀገር መስበክአይችልምንደ ታላዋለቀይባላል ተዉ ጎበዝ በሰፊዉ አስቡ
@GggGgg-lp5ll
@GggGgg-lp5ll Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
EMS Eletawi Sat 21 Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,3 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН