No video

እቴ ያምራል ጥበብሽ 🎶 ምን ተገኝቶ ነው ?

  Рет қаралды 50,886

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ።እናትና ልጅ ።ግን ተመልካቾች ።ላይክ የማታደርጉት ? ይጠቅማቸዋል ሴቶችንም ማበረታታት ይልመድባቹ።
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
አርገናል አንቺስ መቼ ነው ወደ ሙያዎችሽ የምትመለሽ?
@sofiyabedaso6622
@sofiyabedaso6622 Жыл бұрын
How to order from us?
@user-gs6oj6px7h
@user-gs6oj6px7h Жыл бұрын
እኔም እደግመዋለሁ ማበረታታት ይልመድብን ጥሩ መስራት ለራስ ነው
@metasebiafeleke9670
@metasebiafeleke9670 Жыл бұрын
ከጰጸ
@metasebiafeleke9670
@metasebiafeleke9670 Жыл бұрын
ቨ ዐ፣
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Жыл бұрын
ደርባባ የሆናችሁ እናትና ልጆች ስታምሩ 👍
@Mia.0777
@Mia.0777 Жыл бұрын
I love this woman. She's so calm, elegant, gracious and mature. A beautiful mama inside and out. Derbaba enat nesh! Here in America, habesha woman your age act like a bunch of teenagers and it's disgusting. No class at all. I wish all moms carried themselves with dignity like this beautiful queen in this video. ❤️
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ደስ የምትሉ እናትና ልጅ በርቱልን
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
እነዚህ እናትና ልጅ ስወዳቸው ምርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ድምፅሽ ብቻ ሳይሆን መልክሽም ቁመናሽም እንደናትሽ ቆንጆ የቆንጆ ልጅ ነይ ማሚን በደንብ ተንከባከቢ❤
@elenidirekitchen2707
@elenidirekitchen2707 Жыл бұрын
እናትና ልጅ ስታምሩ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም እጅጌ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ አንቺን እያየሁ አለቀስኩ እናቴ ትዝ ብላኝ❤❤❤❤ 🌷🌷🌷🌷
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን አይዞን
@Kwt-fv7ko
@Kwt-fv7ko Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ልጆታም እርግት ያለች ፀይም ቆንጆ እናቲቱ ልብሱን አደመቁት እኮ እድ ከጤነ የድላችሁ
@abysiniaaddis7138
@abysiniaaddis7138 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ድምጻችሁ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ !!!!
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Tayetu19
@Tayetu19 8 ай бұрын
ወ/ሮ ሐረግ ምርዬ ስታሜሩ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርባችሁ ሐገር ልብሱም ያምራል
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 Жыл бұрын
ለነዚህ ዉቦችማ ላይክ ይገባል ስታምሩ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Жыл бұрын
በጣም ያምራል እረጅም እድሜ ይስጦት እናታችን
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
ስታምሩ እናትና ልጅ ታታሪወች 💞💞💞💞💞
@Kiya110
@Kiya110 Жыл бұрын
lik endanchi, konjo enat alechign. sra kagegnehu yemejemriyawn aynet egezalatalehu 💚💛❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Mereye melekua melun yemeselal demetsua demo kaleyen, wedddddd enaderegachewalen❤️❤️❤️❤️❤️
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ እንዴት ሳላየው እስከ ዛሬ ሳላየው እንዴት ያምራል እጅግዬ የለበስሽው ነጭና ጥቁሩን በጣም ወድጄዋለሁ እደውላለሁ እጅግዬ ❤❤❤
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቀሜሱም በጣም ያምራ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው እምታምሩት ምርየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔቆንጆ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын
Good job mom and daughter . Have nice blessed one.
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Жыл бұрын
ልብሱ ያምራል አምሮባችሁዋል መስቀልየክርስቶስ መስቀል ከታች ባይሆን ይመረጣል መስቀል ክቡር ነው በደረታችን ቢሆን ይመረጣል እላለሁ ,
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
መስቀል በልብ ነው ወሬ አታብዥ ከገዛሸ እዘዥ አቃቅር ማብዛት
@semerehabte5738
@semerehabte5738 Жыл бұрын
Graceful mom and daughter...I do enjoy your shows,,,
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁሉም😍 እኔ የወደድኩት ባለ 13000 ሺ ብሩ ይበልጥ ያምራል❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
አዎ በጣም
@hanabekele5517
@hanabekele5517 Жыл бұрын
የቃልኪዳን እናትታታሪ ጎበዝ እናት ለልጆችዎ ጥንካሬን አስተማሪ አድናቂዎት ነኝ🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@natitariku
@natitariku Жыл бұрын
በጣም ያምራል እኮ የአገር በአላችን ልብስ ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሁሉም ያምራል
@tirubiruk3701
@tirubiruk3701 Жыл бұрын
wuy enatachen mecheresha yaregut abesha qemis wow
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እናትና ልጅ ልዩ ናችሁ ምርዬ ፀባይሽ ስወድሽ እኮ የሁለታችሁም ለገና ምርጥ ነው
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
እኔ ደሞ አንችን ስወድሽ እረጋ ያልሽ ቆንጆ
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
እናት እና ልጅ ደስ ትላላችሁ አትክልታችሁ በጣምያስቀናል ሁሉም በየቤቱ ቢኖረው ጥሩ ነው💕👏👏👏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
WOW! እጅግ በጣም ያምራል
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ ! ስታምሩ በውሀ ይለቅ አደል ሚባለው በውሀ ይለቅ
@Bella-ie8kz
@Bella-ie8kz Жыл бұрын
Yene derbabawa ❤❤❤❤ kene lijochish ke lijochish gar yalesh kirbet fetari ke ayin yawutachu fetari yitebikachu ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
አምሮባችሀል 👍👍👍👍
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እጅግ አሪፍ ነው ነጠላው ትልቅ መሆኑ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለቤተክርስትያን ደስ ይላል። ምርዬ እርጋታሽ ደስ ይላል
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Жыл бұрын
በርቱ ግን መስቀል ከኅላ መስቀል ከጉልበት ስር ለኛ ለክርስቲያኖች ትክክል አይመስለኝም መስቀል ከጉልበት ስር የተለመደ ነው ልንል እችላለን ብናስተካክለው መስቀል ውበቱ ደረቲችን ላይ ነው
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
የባሰው ከኅላ መቷል እኮ
@solomenegash8863
@solomenegash8863 Жыл бұрын
Selekachehun enedet lagegn merey yelebeshewun efelegewalehu
@veronikatiraj1256
@veronikatiraj1256 Жыл бұрын
endeit ende mewdachu Seyamer ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam enamesgnalen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Жыл бұрын
በጣም ታማራላችሁ ደሰ ትላላችሁ
@hhfj9761
@hhfj9761 Жыл бұрын
ስታምሩ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
ያምራል ዋው ነው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
betesebu bemulu betam new yemtamrut❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾
@lulayene4950
@lulayene4950 Жыл бұрын
Betam new yemiyamerew can I order the green one please 🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
በጣም ያምራሉ በተለይ መጨረሻ የተለበሰው ቆንጆ ነው በውሀ ይለቅ ቱ ቱ ቱ ብያለው
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ተባረኩ
@yecoleyahaddis3686
@yecoleyahaddis3686 Жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ እናትና ልጅ🥰🥰
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@etaferahumekonnen2395
@etaferahumekonnen2395 Жыл бұрын
እትዬ እጅግ የሀገር ልብስ በጣም ያምርቦዎታል!
@merriam6681
@merriam6681 Жыл бұрын
ወዉ በጣም ያምራል❤❤💛💛💚💚😍😍
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ተበረኩ በጣም ያምራል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሁሉም
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ይቅርታ ያልተመቸኝ ግን እታች ያለው መስቀል በተለይ ከኃላ መሆኑ ደስ አይልም ማሚዬ ያረግሽው
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Жыл бұрын
እጅግዬ እወድሻለሁ ከነ ቤተሰቦችሽ ኑረ።
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Жыл бұрын
ዋው ማሚ ያምራል ምርዬን ልድሪ መስሎኝ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ወናመሰግናለን
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
Enem zebibye
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 Жыл бұрын
ሽርምሪ ያምራል በጣም ምርዬ ፀባዬ ሰናይ ስታምሪ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Жыл бұрын
ስታምሩ 😍
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 Жыл бұрын
እናት እና ልጅ በጣም ተምራላችሁ ❤️❤️❤️
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 Жыл бұрын
Mashaallah 👍 👍 👍 👍 inshaallah du' a aregulegn Ethiopian semeta edehulalew
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Lehagersh yabkash
@mominaahmed1784
@mominaahmed1784 Жыл бұрын
@@ejigemoya amen
@selamkassa1839
@selamkassa1839 Жыл бұрын
ምርዬ ሰትዬ በጣም ነው ደሰ የምትሉት
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ያምራል ተባረኩ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@haregewoinalebachew7384
@haregewoinalebachew7384 Жыл бұрын
ምርየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል long live for your mom looks beautiful
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ሀረጊቱ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
It's beautiful 😍 I like it 👌
@andiibrahim9244
@andiibrahim9244 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራሉ የአልጋ ልብሰ አለ
@ahati1499
@ahati1499 Жыл бұрын
እናትና ልጅ በጣም ታምራላችሁ
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 Жыл бұрын
Betam tamralachehu Can you find Ketchin fetay Befel mazez efelgalehu thanks
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 Жыл бұрын
ማዘር ሶስተኛው በጣም በጣም ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም
@metibelay5500
@metibelay5500 Жыл бұрын
I love the 2 one Merit was wearing
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁዋዉእረ የማሚም ያምራል
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
wow betam tamralachu ❤❤❤❤
@fanusmussie8823
@fanusmussie8823 Жыл бұрын
Betam nawe yemetamrut 🥰🥰🥰
@fetleabate2733
@fetleabate2733 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት ፡ በተለይ ሶስተኛው በጣም ያምራል ፡በውሃ ይለቅ፡ ሁሉም ያምራሉ ፡
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Wow setamru entan lije
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
የሁለታችሁም ቆንጆ ነው:: የዛሬ አስር አመት ኢትዮጵያ መጥቼ ለኔም ለልጆቼም ሽምቼ ብመጣ እብዛኛው ከአንዴ ወይም ሁለቴ መታጠብ አልዘለለም ተዘነጣጠለ:: የልጆቹማ የለበሱት እለት ሁለቱ ተቀደደ:: ከዛም በሁዋላ እናቴ አምጥታልን ነበር ምንም ጥንቃሬ የለውም መልክ ብቻ ሆነብኝ :: እኔስ በቃኝ ብያለሁ:: ካቻልሽ ምን አይነቱን ትንሽ ግዜ እንኩዋን የሚለብስ የትኛው ነው?
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤mimiye
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@yeneneshadefres1764
@yeneneshadefres1764 Жыл бұрын
Yameral aderasha yenegeren wagawem
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 Жыл бұрын
በጣም ያምራል በውሃ ይለቅ ቤተሰብ፡
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 Жыл бұрын
Liyou newe ejege gine kemeskiawe newe
@demekechtadege9438
@demekechtadege9438 Жыл бұрын
ታሞሬላችሁ ሜምዬ
@aksumaylove9948
@aksumaylove9948 Жыл бұрын
Enatena liji betame tamrlachu
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 Жыл бұрын
ምርዬ ማዘር ስታምሩ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@itagukonjo3879
@itagukonjo3879 Жыл бұрын
Kayu batam yamral
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@user-gs6oj6px7h
@user-gs6oj6px7h Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ያንሳል
@hewanethopia174
@hewanethopia174 Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለው የመጨረሻው ለእናቴ
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች❤❤❤
@etsubdinkalamriew5938
@etsubdinkalamriew5938 Жыл бұрын
Hi mothery you look amizing bothe
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 Жыл бұрын
Mirey konjo ❤❤👌
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 Жыл бұрын
ስታምሩ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@vipqatar7973
@vipqatar7973 Жыл бұрын
ምሩ,የኔ,ቆንጆ,,,ማሚሚሚሚሚ,የኔ,,ምርጦች,ሥውዳቹ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
እሺ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Жыл бұрын
i like the green one
@vipqatar7973
@vipqatar7973 Жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘😘😘ለምሩሩሩ
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
endet new yeminazew?
@dertogada1383
@dertogada1383 Жыл бұрын
Eju yene enat amrobshal
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amesegenalew
@meseretkibret106
@meseretkibret106 Жыл бұрын
Asamerachihuet lebesun ye wunet
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Enamesgnalen
@lillyatg256
@lillyatg256 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የሚያምር ሀገር ልብስ ነው የሁለታችሁም በጣም ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ልጅቷ ቁጭ አንቺን ነው ምትመስለው እጅግዬ ዘመናይት ደሞ ውብ ናት ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉሽ በተለይ እርጋታቸው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tetetete7436
@tetetete7436 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ በውሀ ይለቅ
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Жыл бұрын
My buity people ❤️❤️❤️
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Geta Eyesus kiristos be demu yishefnachihu zemenachihu bedesta yilek
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 Жыл бұрын
ምርዬ ያንቺ ሁሉም ቆንጆነው ግን የመጨረሻውን ወድጄዋለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 Жыл бұрын
ያምራል ዋጋው ግን
@tsegiefaris1502
@tsegiefaris1502 Жыл бұрын
የሁለታችሁም በጣም ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
እናመሰግናለን
ፈጣሪ በቃ ይበለን❗️
11:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 4,9 М.
ልጆቾን እንዲህ አርገው ያዘንጡ‼️
21:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 20 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 76 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
MAHI'S BRIDAL
1:59
CW Film Connection
Рет қаралды 1 М.
ኑ ላሳያችሁ | ስንት አወጣሁበት???
12:00
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 59 М.
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
16:50
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 26 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН