Could you please Help me? Could you possibly Give her? I wonder if you could Tell him? I was wondering if you could show them? Would you mind following me? Can you lend me some money? Will you take us? Will you send her? Could you please call him? Could you please bring me the book?
teacher l ve been following your page since yesterday እስከ 10 ድረስ ተምሬ ማንበብ እና መፃፉ ብቻ ለውጤ አሁን ግን አሰብኩበት እንደምደርስ የበለጥ ለመረዳት ተስፋ አደርጋለሁ my son teacher tank you very mach🌹🌹🌹🌹
@fawziaibrahim82653 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን መምህር
@meseretgoshema43382 жыл бұрын
ቲቸር ምርጥ ኢቶጲያዊ ነህ እግዚያብሄር ይሥጥህ እድሜ ከጤና
@astertenkir97403 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አመስግነለው።
@tirualemadane72463 жыл бұрын
Thanks so much እጅግ በጣም አሪፍ ነው
@elsamesfntechane60123 жыл бұрын
Geta ybarkh genazare newu yayehut betam teredchehalehu slezarewu tnsh tyake btteyk tru newu
thank you long Ani mnm Aeygedaga gn betam new Amfelgew
@mihretabebe50242 жыл бұрын
ደስ የምትል አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ይባር ክህ
@lifelife49043 жыл бұрын
እኔ ጀማር ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል
@natiking34933 жыл бұрын
thank you teacher nigus
@nononononono37213 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቲቸር አተን የምገለፅበት ቃላት ያጥረኛል
@faizanegn49103 жыл бұрын
ዋው ጥሩ አቀራረብ ነው መመህር እናመሰግናለን።
@yeromaymen31553 жыл бұрын
ቲቸርዬ በስራ ብዛት አቋርጬ ነበር በዚህ መልክ ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል!
@solomontesfaye52803 жыл бұрын
I thank you Teacher Negus, I learned from you a lot. I wish if you add to your teaching lessons like Direct object and indirect object . God bless you. Have a good weekend.