TechTalk With Solomon S22 E12 - የአካል ጉዳት ያለባቸውን ወገኖቻችንን ሊያግዙ የሚችሉ 7 የፈጠራ ቴክኖሎጂዎች

  Рет қаралды 31,284

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@newayneway8185
@newayneway8185 2 жыл бұрын
ብዙ እንድናውቅ ስራረክ ከልብ እናመስግናለን ተባረክ
@tibebusahilu3380
@tibebusahilu3380 2 жыл бұрын
ሳይንስና ቴክኖሎጂ ህይወትን ቀላል ያደረጉ በርካታ ፈጠራዎችን ለሁሉም ሰው እንዳበረከተ አሌ አይባልም:ይሁን እንጂ ዘላቂና አስተማማኝ መፍትሔ የሚያመጣው አምላክ በመንግስቱ አማካኝነት የሚያከናውነው ለዉጥ ነዉ(ኢሳይያስ 35:5,6)
@fitsumol5662
@fitsumol5662 2 жыл бұрын
Dear Solomon! You are our site for the blind. This is what is expected from a professional journalist. One day, we, the blind, may have artificial eyesight to be practical because of artificial intelligence. Work hard
@abathunpaulos
@abathunpaulos 2 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም!! በርታ ሶል!!
@Rasta2323
@Rasta2323 2 жыл бұрын
Er solas wesgn hulem bihon anchi wesgn eko nesh
@Lucy-o2j6b
@Lucy-o2j6b 2 жыл бұрын
Good job as always. God bless you!
@kalkidanlulu3495
@kalkidanlulu3495 2 жыл бұрын
ጥሩ ነበር ግን እነዚ ነገሮች እኛ ሀገር እስኪደርሱ ጌታ ራሱ በምፅአቱ ይመጣል
@2eikl858
@2eikl858 2 жыл бұрын
😂😂👍
@henokmelaku9991
@henokmelaku9991 2 жыл бұрын
ሶል ስለ የመስማት መጠንን የሚያግዝ(HEARING AID) ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው ግንዛቤ ደካማና የተዛባ በመሆኑ ምክንያት ብዙ ሰው ችግሩን ተቀብሎ ተስፋ ቆርጦ አገልገሎቱን (እያገኘ) እየተጠቀመ አይደለም። ስሜ ሄኖክ መላኩ ይባላል ለ7አመት በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ የጆሮ ዲፖርትመንት የመስማት መጠን ልኬት ላይ ሰርቻለሁ ሰለ መስማት መጠንን የሚያግዝ(HEARING AID ) እና ድምፅን የሚያጎላ (SOUND AMPLIFAYER) ልዩነት ; የሚሰጡትን አንድ አይነት አገልግሎት ; አገልግሎታቸዉ በተመለከተ ሰፊ ማብራርያ ለማህበረሰባችን ብታደርስልን ?
@tebtatube3220
@tebtatube3220 2 жыл бұрын
it was really really nice propgram sol
@semeyabegata8143
@semeyabegata8143 2 жыл бұрын
Mastawekya beza solya
@eyobregasa9098
@eyobregasa9098 2 жыл бұрын
Sol please sele universe infinite mehon and program lay akatek akrebelen with other issues
@revenant6910
@revenant6910 2 жыл бұрын
Great session
@teferafanta1765
@teferafanta1765 2 жыл бұрын
thanks so much bro let as try to make program on quantum computing and CERN or hydro colider
@sevendreview8576
@sevendreview8576 2 жыл бұрын
የፓለቲካ ሚዲያ እና ሌላ ፍሬ አልባ ሚዲያዎች ያላቸውን ተከታዮች እና ይኬንን አስተማሪ ለሆነ ቻናል ስታዩ ትውልዳችን ምን ያክል እውቀት ጠል መሆኑን የሚያመላክት ነው።
@nebiyusamuel8168
@nebiyusamuel8168 2 жыл бұрын
እባክህ የእረፍት ግዜክን አሳጥረው 😘
@lilibini4870
@lilibini4870 2 жыл бұрын
Wow thank you for sharing
@emmanuelalem7448
@emmanuelalem7448 2 жыл бұрын
Sole What about Neuralink !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@salutube8216
@salutube8216 2 жыл бұрын
ሰሌ ሳላዳምጠው እንኳን ደህና መጣህ አዳምጬ እነግርካለሁ
@nahomfekadu1375
@nahomfekadu1375 2 жыл бұрын
nice content as always😀! it is really appreciated sir.
@m_ddawud7008
@m_ddawud7008 2 жыл бұрын
plastic kemn endemisera tawkaleh beneth ngeren natural aydelem aydel
@henokbelete9621
@henokbelete9621 2 жыл бұрын
thanks
@belaybekele3671
@belaybekele3671 2 жыл бұрын
ዋው ዋው
@Abel_Birhanu
@Abel_Birhanu 2 жыл бұрын
tanks sol
@geezcode
@geezcode 2 жыл бұрын
yedmth trat betam des ylal sol berta
@ShegerMagist
@ShegerMagist 2 жыл бұрын
Hey man your are such inspiration. i enjoy every one of your videos and contents. but i really want you to change the intro. i think it is the time. we all know it from day 1 of your show. please consider it.
@Lucy-o2j6b
@Lucy-o2j6b 2 жыл бұрын
What is wrong with the intro?
@ShegerMagist
@ShegerMagist 2 жыл бұрын
@@Lucy-o2j6b nothing just been a long time. and as a tech show updates are interestings.
@newayhailu5648
@newayhailu5648 2 жыл бұрын
sol ye hearing aid wagaw sent yehonal heyegnaw malet new be dollar sent yehonal or be Ethiopia
@alexlesemie970
@alexlesemie970 2 жыл бұрын
ባለፈው ካለ ፓራሹት የወረዱት ሰወች የት ነው እንዴት ? እስኪ ትንሽ በለን ባስበው ሊገባኝ አቻለም
@זמנואלנה
@זמנואלנה 2 жыл бұрын
በታም ሰሌ
@abdiwendmu4463
@abdiwendmu4463 2 жыл бұрын
እኔ አይነስውር ነኝ እና የምጠይቅህ ግርምተሳይቴክ የሚለውን መፅሃፍህን በpdf ላክልኝ
@m_ddawud7008
@m_ddawud7008 2 жыл бұрын
ወንድሜ በናትህ ፕላስቲክ ከምን እንደሚሰራ ንገረን 1ቪዲዮ ስራልን 🙏🙏🙏
@bereketdaniel4093
@bereketdaniel4093 2 жыл бұрын
Second coment
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አያልኩኝ ዘመኑ የዲጂታል አለም አንደመሆኑ ተሞክረዉ በትክክል ስለሚሰሩና ጠቃሚ ስለሆኑ አፖች፤ሶፍትዌሮች እንዲሁም የአዲስ ቴክኖሎጂ ዳሰሳ እና ሙሉ አጠቃቀም መረጃ መጋራት ከፈለጉ ከፈለጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኛ ቤት ብቅ ይበሉ
@MG-tk6sf
@MG-tk6sf 2 жыл бұрын
#DRBIRHANUTAFESSEBULCHA please inerview adergeen
@zemanefs21
@zemanefs21 2 жыл бұрын
grum new
@abrahamgebru8919
@abrahamgebru8919 2 жыл бұрын
ጉዳት ያለባቸውን ወገኖቻችንን ማገዝ ከፈለክ፣ መጀመሪያ በእህረኛ መንገድ ያሉ ያልተዘጉ የቱቦ ሽፋኖች በአግባቡ እንዲዘጉ፣ የተነጠፋ ታይሎች የውሀ ልክ እንድይዙና እንዲስተካከሉ ከመስራት ይልቅ። ቀዳሚና ተከታይ እወቅ። ዝም ብለህ ፈረንጅ አደረገ ብለህ አዋቂነትህ ባዶ እንደሆነ እመን። እስኪ ያቀረብካቾውን ፎቶዎችን ተመልከታቸው
@Adesaba
@Adesaba 2 жыл бұрын
በጣም የምታሳዝን ወገናችን ነህ ላንተም መልካም ማሰብ እንድችል የሆነ ቴክኖሎጂ እንዲፈጠር እንፀልያለን አስተሳሰብህ ተበላሽቶል
@abrahamgebru8919
@abrahamgebru8919 2 жыл бұрын
@@Adesaba ቴክኖሎጂ እንኳን መፍጠር አትችልም፣ ፈረንጆቹ ፈጥረውታል ምናልባት አንተ ማድረግ የምትችለው አፕ ና ሶፍትዌር ዴቬሎፕ ማድረግ ነው እሱም ቢሆን ኮፒ ፔስት ነው። የትናገርኩት ደግሞ እውነት ነው። እስኪ እባክህን አዲስ አበባ በእግር ዙርና የምልህ ሊገባህ ይችል ይሆናል።" ምን ችግር አለው" የምትል ከሆነ የስፊውን ጉዳተኛ ህዝብ ንቀሀል ማለት ነው። ተግባራዊ እንጂ ስሜታዊ አትሁን። ለሁሉም ቅደም ተከተል አለው። ፈረንጅ እሱን አሟልተው ነው የጉዳተኛ ዜጎቻቸውን የደህንነት ቴክ የፈጠሩት።
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН