TEDDY AFRO / ቴዲ አፍሮ - ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) / AWRA.

  Рет қаралды 113,835

AWRA

AWRA

Күн бұрын

Пікірлер: 278
@mhtube3149
@mhtube3149 2 жыл бұрын
የቴዲን ጥልቅ የአማርኛ እዉቀትና ፍፁም አንባቢነቱን ያስተዋልንበት ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነዉ። ክብር ይገባዋል🙏
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
True 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@peaceofmind3654
@peaceofmind3654 2 жыл бұрын
teddy afro gen በዚህ ፍጥነት zefen ሰርቶት ነው ወይስ ሰዉ እስኪሞት እየጠበቀ ነበር😂😂
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
Eyu, በሳቅም በትንታኔክም 1st እንዳልነበርክ ዛሬ ሁሉንም ሳላይ ስቀር አንተም የቴዲን ያክል ህመም 💔እንደተሰማክ ነው የገባኝ. 💚💛❤️💪
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
ቴዲ የዘመናችን ንጉስ የህዝብ የድሀ ድምፅ ጎበዝ ዘረኝነት አይደለም የአገራችን ነገር ያማል እንፀልይ በቀን 1 ሺ ሰው የሚገደልበት ፍትህ የለም ቴዲዬ ክብር ይገባሀል ቴዲ ሙዚቃ ሳይሆን የሀዘን መግለጫ ነው ያወጣልን
@fireabn5182
@fireabn5182 2 жыл бұрын
Respect
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 2 жыл бұрын
😥😥እዉነት ነዉ
@maryamali9772
@maryamali9772 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አንድ ሰው አለ ኢትዮጵያን የሚሚሚሚሚወወወወወድድድድ ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን ገርማሞ ቴዲ አፍሮ የፍቅር ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አላህ ሁሌም ይጠብቅልን
@tesfayewaqa2153
@tesfayewaqa2153 2 жыл бұрын
አዝማሪ አዝማሪ ነው .
@maryamali9772
@maryamali9772 2 жыл бұрын
@@tesfayewaqa2153 ስህተት
@tesfayewaqa2153
@tesfayewaqa2153 2 жыл бұрын
አንተ ሙስሊም ከሆንክ ንስሀ ግባ ዘፈን አጥያት ነው .ሌላው ደግሞ ጎንደር እና ከአይሱዙ እያወረዷቸው የተገደሉት ሰው ለመባል ምን ይጎላቸዋል ?
@maryamali9772
@maryamali9772 2 жыл бұрын
የቅናት መንገድ አጭር ናት ረጋ ማለት ይሻላል ።
@tesfayewaqa2153
@tesfayewaqa2153 2 жыл бұрын
በማን ነው ምቀናው በአንቺ ወይስ በሞቱት .
@zaydaabdella6920
@zaydaabdella6920 2 жыл бұрын
ቴዲያችን ትችላለህ ለገባው ቅኔ እሰከ ጥግ ነው ክብር ለቴዲያችን አንተ ብቻ ዝፈን ሰላም ለሀገራችን
@famisha8283
@famisha8283 2 жыл бұрын
ቴዲ የህዝቡን ድምፅ ትክክለኛ የሀገሩን ሀሳብና ጭንቀት በጥበቡ የገለፀበት
@abione-1414
@abione-1414 2 жыл бұрын
እሄንን ክብር ያለው ቁም ነገር ሁሉም ሰው በውስጡ ያለውን ህመም የሚገልፅ መቼም ዘፈን አልለውም መልዕክት በአደርባይ ዘፋኝ እንደ ነዋይ ያለ በሁሉም ልብላ በሚል ልፋጫም ማስጀመራቹ ቅር ብሎኛል። ድጋሚ እንዳታደርጉት። ቴዲዬ ሺ አመት ኑርልኝ እድሜዬን በሙሉ ውስጤን እንደገለፀልኝ፤ ብሶቴን በዘፈኖቹ አልቅሼ እንዳወጣ ሚያደርገኝ የኔ ዘመን ንጉሥ ነው ክበርልኝ መድሃኒዓለም ከክፋ ይጠብቅህ🧡✌️!
@thundernahom8029
@thundernahom8029 2 жыл бұрын
ታላቁ የሬጌ ሙዚቃ ንጉሥ ቦብ ማርሌይ አምባገኖችን በመቃወም ከጭቁኖች ጎን በመቆም በዓለም ህዝብ ዘንድ ዘላለማዊ ህያው ስም ተክሏል። የኛው ኢትዮጵያዊው የሙዚቃ ንጉሥና የነፃነት ታጋይ ቴዲ አፍሮ ደሞ በኛ በዘመናችን ያየነው ቦብ ማርሌያችን ነው።ማንም ተነስቶ ቴዲን የመተቸት ሞራል የለውም።..የጥበብ ሰው ማለት እንዲህ ነው.. ለመጣ ለሄደው ገዢ ማሸርገድ ሳይሆን ለተገፋው ህዝብ ከእውነት ጋር መቆም ማለት ነው ጥበበኛነት። ብታምኑም ባታምኑም ሙሉቀን ነው ሙዚቃውን 🎧ሳዳምጠው የዋልኩት...💚💛❤ የአንተን ስነ - ምግባር እና የሞራል ልዕልና በማየት እልፍ አዕላፍ ብሔራዊ ጀግኖች እንደሚፈጠሩ አንዳች ጥርጥር የለኝም። የሀገራችን ፖለቲከኞች ፣ የኃይማኖት አባቶች ፣ ሰባኪዎች ፣ አርቲስቶች እንዲሁም ሌሎችም ከአንተ መማር አለባቸው።አንተ ትውልድ ቀራጭ ድንቅ መምህር ነህ። የአባቶቻችን አምላክ ፦ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ! 💚💛❤
@bezicho
@bezicho 2 жыл бұрын
ወለጋ የደም አኬልዳማ በ1 ቀን ብቻ 2ሺ የአማራ ህፃናት እና ሴትም ሳይቀር የሰው ደም የጠጣች ምድር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለተጨፈጨፉት💔😥💔😭😥😥💔😭
@selamtsigie3965
@selamtsigie3965 2 жыл бұрын
ሽሜ የ ድሮ እቃ እና የድሮ ጉዋደኛ አይገኝም ዳኒ ነኝ ከ አዳማ ምን ልልህ ነው የንዋይ አድናቂ እንደሆንክ ዛሬ አይደለም የዛሬ 20 አመት ነው የማውቀው እና ኒውኤራ ልጅ ሆነን ክፍል ውስጥ ጥሩዋት ልሸልማትን ስትዘፍንልን እንደትናንት ትዝ ይለኛል። ewedshalew ብሮ
@asedemaryam5548
@asedemaryam5548 2 жыл бұрын
ቴዶ የገባዉን ያህል ኢትዮጵያ ለኛም ቢገባን ዛሬ የት በደርስን ቴዶ የፍቅር ሰው እድሜ ክጤናጋ አመኛለሁ ንጉሴ ❤❤❤❤❤
@yaredalebachew
@yaredalebachew Жыл бұрын
ስለቴዲ ምንም የምለው ነገር የለኝ ሁሌም አንደኛ ነው ስለ እናተ ገን በጥቂቱ ፈገግታቹ ጨዋታቹ ይጋባል ተባረኩ
@hiwe569
@hiwe569 2 жыл бұрын
ዶ/ር ቴዲ💚 የጥበብ ፈርጥ የኛ ትውልድ ዓርማ እና አሻራ ተፅህኖ ፈጣሪ ገና እያስደመምከን💛 ትኖራለህ ኑርልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይማራት❤🇪🇹🙏
@beti_boo556
@beti_boo556 2 жыл бұрын
በዚህ ሰአት እንደ ቴዲ አፍሮ የሰላም እንቅልፍ የሚኖረው ሰው አይኖርም ይሄ ሰው ሀገሩን በተሰጠው መክሊት አለሁሽ እያላት ነው ያው ነገረን እኮ ፍቅር የዘርም የሀይማኖትም ድምበር የለውም አለን እኔስ አንተስ አንቺስ በዚች ሰአት ምን እያረገንላት ነው የምር ለሀገራችን ፍቅር ካለን የማልማት ችሎታው ባይኖረን እንኳን እባካችሁ የጥላቻን መርዝ ባለመትፋት ከጥፋት እንታደጋት
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
አውራዎች ስጠብቃቹህ ነበር ሽሜ አገላለፅህ ዋው👍👍👍👍 የሚዜም ይመስላል ሲያጣጥር ተጨንቆ ውሱጡን ሲሰብቁለት ኡ እያ ማሲንቆ ቴዳችን ትለያለህ የ4አመት ስቃያችንን በ6 ደቂቃ ገለፀልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የሞቱት ሚስኪን ወገኖቻችን ነብስ ይማር😭🙏
@khedeejaomar9726
@khedeejaomar9726 2 жыл бұрын
ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር ከቀን ጀምሬ😍😍😍👌 ቴዶ👌💘
@የረርኔትወርክ
@የረርኔትወርክ 2 жыл бұрын
በማርያም ስትሉ እንዴት ደስ ትላላችሁ
@oromtiti8104
@oromtiti8104 2 жыл бұрын
Ye 4 amet tariki be 8 dekika betam newu yem germewu enamesegnalet🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@bezayetemesgen9487
@bezayetemesgen9487 2 жыл бұрын
Eyuye hazen yinebebibihal😭😭 min yidereg igziabher yihunen 🙏🏻🙏🏻
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 жыл бұрын
ውነትህን ነው ላሽ ተባብሎ መዋደድ ይሻላል ያልከው ጥሩ ነበር ግን እንዳለተ ሁሉ እንዲህ ቢያስብ ጥሩ ነበረ. ይመቻቹሁ ምርጦች ናቹሁ
@mehirethabte2911
@mehirethabte2911 2 жыл бұрын
🇪🇹 🇪🇹 Forever Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ።🇪🇹🇪🇹
@elihamezedin4671
@elihamezedin4671 2 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር እዩ ላይ የዘፈኑን ስሜት አይቼዋለሁ😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@natanemnati734
@natanemnati734 2 жыл бұрын
እያመመን መጣ......🖤 ሀገር መስራቹ ክሩው አማራ ወገኔ ደ*ም መላሹ የመጨረሻ #ሳቅ የምንስቀው እኛ ነው። አማራየ❤
@ferityabera2677
@ferityabera2677 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይህ መልክት ነው ምንም ማለት አይቻልም ቴዲዬ የኔ አንበሳ
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 2 жыл бұрын
ናዕት አለ ምድር ያልቦካ ሊጥ ሀገሬን ቅጥ አሳጧት
@hermelayohannis4637
@hermelayohannis4637 2 жыл бұрын
Wow ስለ ቴዲ ቃል የለኝም ሽሜ ግን ለቴዲ ዘፈን ረአክት ሲሆን ጠብቀህ መነፅር ምታደርገው እንዴት ነው እባክህ 😂😂😂 ለማንኛውም እወዳቸዋለሁ ሠላም ለሀገራችን ሁሉም ጥሩ ይሆናል ይህ ቀን አልፎ ሠላማዊ ሀገር እንደሚሆን በፈጣሪ እምነት አለኝ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች😘 ቴዲዬ ንጉሳችን😍😍😍
@ayshamahamad4903
@ayshamahamad4903 2 жыл бұрын
መናገር የፈለገውን ካልገባህ ቴዲን አልገባህም የልብ ቁስል ብቻ አገሬ ተለመደ ወላሂ እንባ ብቻ አገሬ ታማላለች ልብ ያለው ሰው ያብዛልሽ
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አማርኛን በአማርኛ መተርጎም
@maryamali9772
@maryamali9772 2 жыл бұрын
አይ አሉ አንድ አንድ ሰው አማርኛ እንደጊሊዘኛ የከበዳቸው እናት ለዛ ይመስለኛል
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
@@maryamali9772 እኮ እኔም እኮ ደስ ብሎኝ ነው በደንብ ነው ያስረዱን ቴዲ እኮ ፈተና ነው የሚሰጠው ለሰው
@ሳቢየአምቦልጅ
@ሳቢየአምቦልጅ 2 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ❤
@yesamtube7887
@yesamtube7887 2 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር ጌታን እኔ ቃል አጣሁለት ማርያምን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስላት 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@abdellaamin8925
@abdellaamin8925 2 жыл бұрын
We need a video of how u guys met, how is ur friendship and a little bit about all of u.
@wizkamil5094
@wizkamil5094 2 жыл бұрын
እናንተ እስክሰሩበት ስጠብቅ ነበር Ethiopian music king Tedi afro 👏👏👏
@safeibr6981
@safeibr6981 2 жыл бұрын
በዘረኝነት የተወጠሩ አውሬወች በወለጋ የስንቱን ህፃን አንገት አረዱ ስው መሆኔን ጠላሁ እንድሀይነት ጭካኔ ወገን አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ እንድረስ ለንፁሀን ዝም ማለት ቡሀላ እያንዳድሽ ቤት ያንኳኳል በቃ ካላልን ይሄ ፗለቲካ እይደለም ለንፁሀን እንጩሁ አረ ወገን
@surafelgebremikael6040
@surafelgebremikael6040 2 жыл бұрын
የንዋይን ሙዚቃ እባካችሁን እርሱነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MyPhone-sq7we
@MyPhone-sq7we 2 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏
@jaferwazza3404
@jaferwazza3404 2 жыл бұрын
ቴዳ ቃል የለኝም እንባ ሞልትዋል ከጉንጬ
@amantube3526
@amantube3526 2 жыл бұрын
አረ እዩ አንድ jackate ba setota 😊😊😊 Awraweyane❤ Aman nage yenanta❤
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 жыл бұрын
ቴዳችን ይችላል 💪🤴🏾❤️
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Wellahi sitebikachu neber ቴዲዬ ኒጉሱ❤💔😥
@mt.g4041
@mt.g4041 2 жыл бұрын
As much we love you !!!!!we are expecting to be a voice for our ppl😭😭😭😭😭😭be
@peaceforall8032
@peaceforall8032 2 жыл бұрын
I understand you guys don't want to get involved but I was waiting for one of you to say something about the wolega situation. The problem seems far away from you but it is not. People need to support each other when they can, be a voice for the voiceless, but if you are too scared, it is ok!!
@Instru1123
@Instru1123 2 жыл бұрын
Eyu😍😍
@Fraolala
@Fraolala 2 жыл бұрын
Yhen like alemareg kebad new arif tntena shime
@leuelkefle961
@leuelkefle961 Жыл бұрын
💚💛❤ emaaaa
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ቴዲ አውራ ውስጤ ናቹ💚💛❤
@selamawitkidanemariam3165
@selamawitkidanemariam3165 2 жыл бұрын
ሰጠብቃቹ ምርጦች
@ሰሚር
@ሰሚር 2 жыл бұрын
ሽሜ የቴዲ ሪያክሽን ላይ መነፅር አጋጣሚ ነው ወይስ ?
@natnaeltesfaye647
@natnaeltesfaye647 2 жыл бұрын
Wede 10 gize new check yarkuachu. Zare video batseru gudachu neber. Respect
@zinetabebe5967
@zinetabebe5967 2 жыл бұрын
ውዶችዬ አላችሁልን ሰላማችሁ ይብዛ
@Nate-qv9fn
@Nate-qv9fn 2 жыл бұрын
The king himself goat❤
@henokdamtew8559
@henokdamtew8559 2 жыл бұрын
ወለጋ ላይ በደረሰው የዘር ጭፍጨፋ ድምፅ እንሁን😥😥
@mekdefika7319
@mekdefika7319 2 жыл бұрын
አሪፍ ትመስሉኝ ነበር ለካ አንደዚህ አይነት ስሜት ነዉ ያላችሁ የሰው ልጅ እኮ ሁሌ ሙድ አየያዘ አይኖርም ግን ግዴታ የሞቱት ቤተሰቦቻችን ስላሎኑ ነዉ ቢይያንስ ድምፅ መሆን ትችሉ ነበር አሱንም አታርጉ ግን አንዲ ግን አይኮንም
@manutdcr7king
@manutdcr7king 2 жыл бұрын
Eyu : sorry eshi Fresh & Shime : eshi chigr yelwem ... 😍 mn ayinet mekebaber nw benatachu 😍wow much luv much respect my fam 🙌🍻
@eskindertube1720
@eskindertube1720 2 жыл бұрын
ጥቁር መልበሳቹ ከጊዜውም ከሙዚቃውም ጋር የሚሄድ ነው። እግዚአብሔር አምልክ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያውርድልን
@abelgebeyaw5205
@abelgebeyaw5205 2 жыл бұрын
Eski zmbelu🤣😂
@kasahunkebede9858
@kasahunkebede9858 2 жыл бұрын
የት ነው ጥቁር የለበሱት
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 2 жыл бұрын
Wowwwwww
@milamedi9344
@milamedi9344 2 жыл бұрын
ለተገደሉት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ብትሉ ጥሩ ነበር! እሱ ያዜመው ለነሱ ድምፅ ለመሆን ነው::
@hirutfeseha726
@hirutfeseha726 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቴዲን ጃጅ ለማድረግ ይከብዳል 🤩💚💛❤️
@sew1391
@sew1391 2 жыл бұрын
ለድንቅ ሥራ ጥሩ ምላሽ ነው ወንድሞቼ!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
ሹራባችሁ በጣም ያምራል😘💚💛❤ የፍራኦል ዓይነት ከለር ማግኘት እፈልጋለሁ?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ነገር እምትፈሩት ግን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
እዚህ ላይ አይናገሩ እንጂ ከድሮ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ ንፁሃን ላይ በሚደረገው ግፍ እንደሁሉም ኢትዮጵያዊ በልባቸው ማዘናቸው የማይቀር ነገር ነው። እግዚአብሔር የንፁሃንን ደም ይበቀል!
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ ......እያመመው መጣ!!! The King is Back ❤
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ🥰🥰🥰🥰
@mb74091
@mb74091 2 жыл бұрын
Hi AWRA I think I have to subscribe!:)
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
ኑጉሰ ቴዲየየየ😍😍
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 2 жыл бұрын
You have know idea how much I waited u
@NechoTamir
@NechoTamir 2 жыл бұрын
የሀዘን መግለጫ😭😭😭
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
Teddies, egziabher yidreslin enjoy minim Tesfa yelenim.
@bezbek4253
@bezbek4253 2 жыл бұрын
NA'AT MEANS A traditional pan cake THAT is still on a dough stage in the inside and looks well baked on the outside....NA'AT is the first pancake that a not well heated grill or pan would make....or bread not yet well done....or someone who is not wise or not yet matured enough....someone who looks dashing but a dough in the inside (referring directly to the primeMinister) DIWIY means a sick person (sick like not ill, but like sick-cursed) 1. ZEWG YAWEREW DIWIY, MALAWIN YERESA SAR YALEMELIMAL, BE ILF A'ELAF RE'SA ( all are singular terms used for a man,) A cursed and obssesed man to throne, cultivates grass over thousands and thousands of corpses! ZEWG-throne YAWEREW-Blinded DIWIY- (Sick-sick like not ill but the right term is Cursed ) MALAWIN YERESA-who has forgotten his promise, SAR YALEMELIMAL ZAREM BE'ILF A'ELAF RE'SA -nurtures/cultivates grass OVER thousands and thousands of corpses! 2. Telala Zingu Seb Yemutan Shema Dewari Min Ale Ayil Kefit Hono Kirb Adari The most foolish and ignorant man, waiver/leader of the deads Doesn't have concern for the future, he only stand on today/now....OR HE IS LATE TELALA- THE MOST FOOLISH ZINGU-IGNORANT/UNWISE YEMUTAN- DEADS. (MUTAN-DEADS....when its YEMUTAN, It means "something or someone belonging to the deads") SHEMA-WAIVED TRADITIONAL CLOTH DEWARI- WAIVER MIN ALE AYL KEFIT -DON'T ASK/WON'T SHOW CONCERN FOR TOMORROW, WHATS COMING/NEXT, DONT SHOW CONCERN FOR THE FUTURE HONO KERB ADARI-BEING ON THE NOW/TODAY OR LATE 3. "TENAGER AFE SATINAWOT KETO ZIM AYHONIM MEDA TERARA MOT METO" SPEAK MY MOUTH, WITHOUT BEING SHAKEN/AFRAID SILENCE WONT BE A FIELD/COMFORT, WHEN GIGANTIC/MOUNTAINIOUS DEATH IS COMING TO THE FRONT TENAGER-SPEAK (LETS SPEAK) AFE (MY MOUTH) SATINAWOT (WITH OUT BEING AFRIAD, SHAKEN) ZIM (SILENCE) AYHONIM (WONT) MEDA (FIELD) TERARA (MOUNTAIN) MOT (DEATH) METO (CAME IN) 4. "KEBERO GIM SIL BE'EMBI NEGODGWAD MI'TU YINADAL YEZER DINIZAZE YA DIWIY BETU" WHEN SOUNDS OF DRUM ARE BEATEN IN THUNDER VOICES OF RESISTANCE THAT SICK/CURSED'S MAN'S HOME OF TRIBALISM WILL CRUMBLE KEBERO- DRUM GIM SIL- WHEN SOUND OF DRUM IS HEARD BE'EMIBI NEGODGWAD MITU- RESISTANCE WITH THUNDER SOUNDS/VOICE YENADAL-WILL CRUMBLE YEZER-TRIBALISM DINIZAZE- HYPNOSIS, IMMATURED, SLOWNESS YA-THAT DIWIY-CURSED/SICK BETU-HOME/HOUSE 5. GELEL BEL ESAW NEFSEN ANKEH ATASASAT BITAGES BASE YELLIBE I'SAT REMOVE YOURSELF ESAW, DON'T GRAB ME BY THE THROAT AND STRESS MY SOUL WHEN I WAS BEING PATIENT, YOU MADE THE PAIN I HAVE IN HEART SEVERE GELEL BEL- REMOVE YOURSELF ESAW- ESAW JACOB'S BROTHER FROM the Bible NEFSEN-MY SOUL ANKEH-GRABING BY THE THROAT ATASASAT-DONT STRESS, DONT BOTHER BITAGES-ME BEING PATIENT BA'SE-BECAME SEVERE YELIBE-MY HEART'S I'SAT- FIRE 6. EYAMEMEW ME'TA........EYAMEMEW..... LI'BE INDE KACHAMNAW EYAMEMEW ME'TA ITS FALLING ILL.....GETTING ILL MY HEART JUST LIKE FEW YEARS AGO ITS GETTING ILL 7. "YEMIYAZEM YIMESILAL SIYATATIR TECHENKO WISTUN SISEBIKILET UUUU' EYALE MASINKO" IT SOUNDS LIKE ITS SINGING, BUT ITS MAKING A STRESSED VOICE (( MATATAR IS A VOICE A DYING PERSON MAKES) THAT THE MASINKO HELPS TO PLAY/RELESE MY HEART'S SORROW BY SOUNDING U' U' U' (U'U'U is a mourning sound that the elderly makes to call for help at times of disatater and sorrow) MASINKO-TRADITIONAL INSTRUMENT SOUNDING LIKE VOILIN...... AND ALL THE LYRICS ABOUT THE DASHING TENT OF THE PALACE AND LIES IN BETWEEN AND THAT LOVE HAS NO TRIBAL BOUNDARIES.........AND MORE
@addipawl2381
@addipawl2381 2 жыл бұрын
Awrawoch awrewoch zare enkuan ataznum bezarew ken muzika timertalachihu awrewoch betesebachihun yichersibachihu zerachihu yitfa
@mahlethailu6787
@mahlethailu6787 2 жыл бұрын
አውራዎች ትለያላቹ ሹራባትሁ ያምራል 💚💛❤️ ቢሆን ደሞ አንደኛ ነበር
@Emebet.1621
@Emebet.1621 2 жыл бұрын
ሰላም አውራውቹ እንዴት ናችሁ ሽሜ ሚገርምህ እኔ ገና እንዳየዉህ ለቴዲ ሙዚቃዎች ትኩረት ለመስጠት የተጠቀምከው መስሎኝ ነበር" ቀና በል "ን ርያክት ስታረጉም መነፅር አርገህ ነበር
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 жыл бұрын
#StateSponsoredAmharaGenocide Stop the genocide of the Amhara people in Ethiopia. Protect the safety of citizens. Perpetrators should be prosecuted immediately. 💚💛♥️✊✊✊💚💛♥️
@daniboy7958
@daniboy7958 2 жыл бұрын
Congrats! AWRA Over 37K views in 18 hours.
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Your merch is fire just like froal hood🔥thanks for the explanation Shime
@nathangezae
@nathangezae 2 жыл бұрын
Tigray ለዘሌአለም ትኑር . TDF💊💊💊💊💊💊💊💊
@hermelasimon2801
@hermelasimon2801 2 жыл бұрын
Hello guys, sheme the glass looks good on you
@samymulu7110
@samymulu7110 2 жыл бұрын
ወለጋ አኬልዳማ የደም ምድር
@afnisweet2283
@afnisweet2283 2 жыл бұрын
Eyu gn getemun antenkde yesetehew mnm filing ayitaym fithlayi man weyis techu atenm yemlktal.......
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 2 жыл бұрын
Ofcourse‼️ You are Right Something Wired😡
@zeyita
@zeyita 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏 ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 жыл бұрын
የቴዲ ዘፈን ማነው መፃፍ ማለቴ ነው፥ ሪአክት ማድረግ ቢከብድም እስኪ እንየው አውራዎች!
@zovefkadu448
@zovefkadu448 2 жыл бұрын
ሽሜ ግን መነፅር ስትለብስ እውቀትክ ጨመረብኝ
@jorelaxingmusic1325
@jorelaxingmusic1325 2 жыл бұрын
Zegeyachuuuu😡😡😡 i was waiting for u guys 😡 big love 😁
@roseabr2762
@roseabr2762 2 жыл бұрын
My loves...🥰🥰🥰
@fanuelseboka7910
@fanuelseboka7910 2 жыл бұрын
Yexarwe Deseylale Sateskedadm nwe yawerchhut leLame video lay yelmedbach Selame hunulye
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
አውራዎች እንኮን በስላም መጣችሁ አቀራርባችሁ አስተያየታችሁ ትችታችሁ ሁሌም ይመቸኛል ግንወለጋ ላይ በደርስውየዘርጭፍጭፍ ድምፅ ብትሆኑ በጣም ኢትዬፒያዊንታችሁ ግድ ይላችሁ ንበር ሁሌም እንደተቸተና እንደተሳቀ አይኖርም ንግ በኔ ብሎ ማስብ ጡሩ ንው ጡሩ ባህሬ አላችሁ በጣም ንው የምወዳችሁ ግን ለምን ምንም ማለት እኮ አይደለም መተባበር ድምፅ መሆን እንደው ግፍ ቢቀንስልን እንደናንተ ዬትበሮች ድምፅ መሆን አስፍላጊ ንው
@ashagretilahun6721
@ashagretilahun6721 2 жыл бұрын
ዘና ብላቹ ምሰሩ ነገር ወድጀዋለው ይመቻቹ👍👍
@Makuye
@Makuye 2 жыл бұрын
Teddiyeee, hagereeee, hizbe, 😭😭😭😭😭😭😭 fitih beWelega lemichefechefew nitsuhanin yeAmara hizb. Fitihhhhhh😭😭😭😭😭😭😭
@raswedad
@raswedad 2 жыл бұрын
Teddy dropped said what needed to be said Now rophnan finna drop too At least we can say music wise we doing good 😅
@abdoulhafidmohammed
@abdoulhafidmohammed 2 жыл бұрын
Zare how is you alalkim
@woldekirkoshabtemariam6949
@woldekirkoshabtemariam6949 2 жыл бұрын
ምነው ቴዲ ስወድህ ለምን ታሳዝነኛለህ አንድ ዘፈን እንኳ የብሄር ፖለቲካ አገራችን እንዳይገባ ለታገለው ብሄርተኛ ላልሆነው መሪ ለፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ምን ሆነህ ያልዘፈንከው በዘፈንህ ያላሞገስከው
@ማራኪዬየድሬዋ
@ማራኪዬየድሬዋ 2 жыл бұрын
ዳር አለው እንዴ ፍቅር ? ብላቴናው እናመሰግናለን🫡✊🏾
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 2 жыл бұрын
በነዋይ የቴዲ ዘፈን መገምገማችሁ አልተመቸኝም አደርባይን ከህዝብ ልጅ ጋ አይይይይ
@rasmule315
@rasmule315 2 жыл бұрын
በጣም ሪአክት ታረጉታላቹ ብዬ ጠብቄ ነበር ድጋሜ ስሩት
@fish33332
@fish33332 2 жыл бұрын
ይመቻችው እረ 50k view በ 1 ቀን ደስ ብሎኛል
@brtukmutit6893
@brtukmutit6893 2 жыл бұрын
ዉዶች እኳን ደና መጣቹ
@kirubel7784
@kirubel7784 2 жыл бұрын
እረ ሽሜ ቴዲ ዘፈን ሲለቅ ብቻ ነው እንዴ መነጽር 🥸 ምታደርጊው 😂
@Neba-b
@Neba-b 2 жыл бұрын
በቃላተ መልስ መስጠተ የማያልቅ ትልቅነት ነው !!! ያሳመመህን ይመመው አቦ !!! ቀና በል
@agjj5327
@agjj5327 2 жыл бұрын
1:27 firish Weyne wihaw anikoh new🥺asazenikegn ewnet
@tigisttesfaye773
@tigisttesfaye773 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samidenk8866
@samidenk8866 2 жыл бұрын
Feresh mn ono nw gn?
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 17 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 54 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
DEEJAY STEVIE REACTS TO "TIKUR SEW" BY TEDDY AFRO!!!
25:20
DEEJAY STEVIE (AUTISM ROCKS!!!)
Рет қаралды 24 М.
Teddy Yo - Yileyal
4:15
Teddy Yo
Рет қаралды 626 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН