TEDDY AFRO - ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ) | BEZA - [New! Official Single 2024] - With Lyrics

  Рет қаралды 2,599,968

Teddy Afro

Teddy Afro

Күн бұрын

Пікірлер: 8 800
@yobdeyobde6047
@yobdeyobde6047 11 ай бұрын
ምናልባት ይሄን ሙዚቃ ከ 80 ,90 ዓመት ቡሀላ የምታዳምጡ ውድ ቀጣይ ትውልዶች እባካችሁ ዘረኝነትን ተጠየፏት እኛ በዚህ ዘመን ሁሉም ነገር ነው ተስፋ ያሳጣን ብቻ ደግነቱ እግዚአብሔር አለ በቃ ተስፋችን አምላካችን ብቻ ነው የሰው ልጅ የረከሰበት ዘመን ደሞ በከንቱ እንደውሀ የፈሰሰበት ይዜ የኛ ዘምን እናነት እንዳትደግሙት ዘረኛ አትሁኑ ሀገራችሁን ጠብቋት ኢትዮጵያ አየሯ ብቻ ምግብ ነው ሰላም ካላ እኛ በዚህ ዘመን የምንመኘው ሰላም ወቶ መግባትን በቀን ጾም ካልሆነ ሶስቴ ጾም ከሆነ ደሞ አንዴ ብቻ በልተን ተመስገን ብለን ሰላም አድረን ሰላም መዋልን ብቻ ነበር ግን ሁሉም አስከፊ ነው ልዑል እግዚአብሔር ከዘረኝነት የጸዳ ሰላማዊ ሀገር ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ጸሎታችን ነው. ኢትዮጵያ ትቅደሞ ቴዲ 👑የሕዝብ ልጅ እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️
@tsegayebekele358
@tsegayebekele358 11 ай бұрын
80' 90' ትንሽ አልራቀም ካሁኑ ብንጀምረው ምን ይመስልሃል ።
@Elizahermon
@Elizahermon 11 ай бұрын
እውነት ነው ምልህ እያለቀስኩ ነው ያነብኩት አስተዋይ ነህ ሀሳቤን ስለገለፅክልኝ አመሰግናለሁ
@Sk_sami2
@Sk_sami2 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alexbirhanubirhanu4199
@alexbirhanubirhanu4199 11 ай бұрын
​@@Elizahermon👍😊
@Abyatube
@Abyatube 11 ай бұрын
ፁፉን ሳነብ እምባ 😢 ተናነቀኝ
@haregtedla7323
@haregtedla7323 11 ай бұрын
በአድዋ ዋዜማ እንዲህ ያለ ተስፋ እግዚአብሔር ይስጥህ ቴዲያችን አትንኳት ኢትዮጵያን
@danieltilahun7181
@danieltilahun7181 11 ай бұрын
Teddy, our voice, you are everything for us, for some of us that we can raise the voice but lost our identity, lost moral etccccc.anyway thanks for everything
@meheretubililign2329
@meheretubililign2329 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@majasaja-pq2fx
@majasaja-pq2fx 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kalabtirfe5905
@kalabtirfe5905 11 ай бұрын
ችግሩ እኮ ሁላችንም ሙዚቃውን ሰምተን እናለቅሳለን እንጂ አንድ መሆንን ከራሳችን አንጀምረውም አራት ነጥብ። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን🙏🏽
@Ethiopianvines
@Ethiopianvines 11 ай бұрын
ወረተኞች ነን ለአንድ ቀን ሆይ ሆይታ ብቻ
@RRuth8852
@RRuth8852 11 ай бұрын
Ewnet
@mesee-tour
@mesee-tour 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ አንድ እንሁን❤❤
@emuyetsedeke1592
@emuyetsedeke1592 11 ай бұрын
Amen amen ❤
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 11 ай бұрын
በጣም 🥺
@nazwadsharif
@nazwadsharif 9 ай бұрын
Wow… best of Teday! This guy will never disappoint fans world wide! Kudos bro
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦችህ በክንፉ ሸፍኖ ይጠብቅህ !!! እግዚአብሔር መለአኩን ልኮ ይጠብቅህ ቴዲዬ ❤
@TsiyonTilahun-f4h
@TsiyonTilahun-f4h 11 ай бұрын
አሁን ገና የአድዋ ድል በዓል መሰለኝ ቴዲዬ ትለያለህ ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ❤
@TseganeshFuji
@TseganeshFuji 11 ай бұрын
tkkl bherawi mzemure new mimslew.
@danielfite5380
@danielfite5380 11 ай бұрын
@@TseganeshFuji yelimat mezmur nw yemimeslw
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 11 ай бұрын
ይድረስ የኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ሳይገባቹ በዘር ፣በሀይማኖት ለምታፍጁን ይሄን ሙዚቃ እንደ መድሀኒት 💊 ውሰዱት ያኔ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️ ታገኛለች ❤❤❤
@ykt4447
@ykt4447 11 ай бұрын
ቴዲዬ ምንግዜም ተስፋ በቆረጥንበት ሰዓት እየተገኘህ ተስፋ ትዘራብናለህ ታላቅ ክብር፣ጤና፣ ሰላምና እረጅም እድሜ ለአንተና ለቤተሰብህ እንዲሰጥህ የዘወትር ምኛታችን ነው❤❤❤❤❤
@Yoh21
@Yoh21 11 ай бұрын
ተስፋህ ከፈጣሪ በታች ፋኖ ነው! ቴዲ አይደለም!
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 11 ай бұрын
@@Yoh21 comment mestet gdita ayidelem. yihi Ethiopiawinet plus be andnet lemiyamnu yemihon tilk melkt yeyaze zema newu. @ykt4447 Amen
@berhanu9307
@berhanu9307 11 ай бұрын
ለመሳፍንታት ማዜም ካልሰለቸው ለምን እጦጦ ሄዶ መቃብራቻው ላይ ሆኖ ኣይወጣለትም? በሙታን መንፈስ ሰንሰለት የታሰረ ሁሉ ላንቃው እስክሰነጠቅ ድረስ እዝያው ድረስ እየሄደ መጮህ መብቱ ነው !! የ21ኛው ክፍለ ዘመን ትውልዶች ነን ኣከተመ!!
@YohanesKIFLE-q8f
@YohanesKIFLE-q8f 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SamiMan-h6y
@SamiMan-h6y 10 ай бұрын
ምን አይነት ሀሳብን ነው በዘፈን የገለፀው ቴዳ ይለያል 👏👏👏👏
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 11 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትህን ዘመን የማይቀይርብህ ከወርቅ ይልቅ ለአገርህ የምታፀባርቅ እውነትም ኢትዮጵያ የወለደችህ ልጅ ነህ! ክብር ይገባሀል!!
@lilibeza
@lilibeza 11 ай бұрын
That’s True
@Neamen-u9w
@Neamen-u9w 11 ай бұрын
ማርያምን እንባዬ መጣ ናፈቀችኝ አውን ያልካት ኢትዮጵያ ክብርይስጥልን
@Enat-j4d
@Enat-j4d 11 ай бұрын
ሚናገርበት እድል ላጣው ለዚህ ትውልድ አንተን የመሰለ ታላቅ አንደበት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን!!!! ቴዲሻ ብእርህ አይንጠፍ
@gojamahenafi7957
@gojamahenafi7957 9 ай бұрын
Wow I can't believe it Teddy afro (Tewodros kasahun)sings 5 or 4 Albums He is a GENIUS man i love him very much.
@desalegneshetu1548
@desalegneshetu1548 11 ай бұрын
128ኛ የአድዋ ድል በዓላችንን በቀና አንደበትህ በቀና እጆችህ በፃፍካቸው የግጥም ስንኞችህ ስለ ባረክልን እናመሰግናለን። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@BABR7826
@BABR7826 11 ай бұрын
ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ቴዲዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ገባገባ በሉ ኢትዮጵያዊያን ላይክ ላይክ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 ай бұрын
አብይ ካላሰረውም ጥሩ ነው
@BABR7826
@BABR7826 11 ай бұрын
@@ethiopiaafrica5008 ልብ ይጠይቃል እሱ ራሱ ታሳሪ ነው።
@mekedishow4995
@mekedishow4995 11 ай бұрын
Esky yimokrew
@yirgatenaw5674
@yirgatenaw5674 11 ай бұрын
ብሄራዊ መዝሙር ይሆናል በቅርብ ድል ለፋኖ
@mahedernegash6725
@mahedernegash6725 11 ай бұрын
እስቲ ወንድ ነዋ😂​@@ethiopiaafrica5008
@መቅደስ-ቸ5ጨ
@መቅደስ-ቸ5ጨ 11 ай бұрын
በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ታረገኛለህ እግዛቤር ከነቤተሰብህ ከክፉ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saidrastaafrican39
@saidrastaafrican39 10 ай бұрын
Im from Algeria and i love so much Teddy Afro ! Respect Ethiopia
@FissehaMekonnen-k7n
@FissehaMekonnen-k7n 11 ай бұрын
ይህ ሰዉ የሰዉነት አርማ ነው ጊዜና ሁነት የማያናዉጠው በከፍታ የሚኖር ፅኑ ብላቴና ኢትዮጵያን ለብሷት የሚኖር ሳተና::
@naniniguse8363
@naniniguse8363 11 ай бұрын
Thanks
@marakiye7986
@marakiye7986 11 ай бұрын
ብላቴና😂😂😂
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ተስፉ እዳልቆርጥ ከሚያደርገኛ ነገር ሁለተኛው ቴዲ ነው። አደኛዋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። እናመሰግናለን ቴዲ።
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 11 ай бұрын
እኔም በጣም ይገርማል ቴዲዬ አንድም ቀን ከኢትዮጵያዊነት ሳይወርድ በጣም ሚገርም ታላቅ ሰዉ ነዉ
@tsyonmaryam4708
@tsyonmaryam4708 11 ай бұрын
Betkkl 👍
@hatyman9258
@hatyman9258 11 ай бұрын
ዘፋኝን ከተዋህዶ ጋር በደረጃ ማስቀመጥ ያሳዝናል። አዝማሪ መንግስተ ሰማይ አይወርስም‼
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 11 ай бұрын
ቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እናመሰግናለን
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 11 ай бұрын
ቤተክርስቲያን አሁን ላይ ተከፋፍላ እያየሽ አይደለም ።ፈተናዋ በዝቷል ።
@betlhemdainel4637
@betlhemdainel4637 11 ай бұрын
ማንአለእንደ አንተ ኢትዮጵያን የሚወዳት ተባረክ ሰላም ለመላው የሀገር ህዝብ ❤❤
@gebriemitiku9559
@gebriemitiku9559 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 11 ай бұрын
@@gebriemitiku9559 Ayi gebrie… what’s funny ???
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 11 ай бұрын
በዘፈን ስንቱን አጀገናችሁ?
@monzir_jed
@monzir_jed 10 ай бұрын
From Sudan 🇸🇩.. Teddy is my favourite singer ever... Ethiopia in our hearts ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ber_tube
@ber_tube 11 ай бұрын
"በዝምታ ብንመስልም የተኛን የተኛን፣ ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን! ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን ቀልድ አናውቅም በእናት ሀገራችን!!"
@BiniyamEthio-rs7dh
@BiniyamEthio-rs7dh 11 ай бұрын
ቴዲዬ....የእውነት ኢትዮጵያ በ ሰው አምሳል፣ ብትመሰል፣ ቁጭ አንተን ነው የምትመስለው!!!!!! እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!!!!
@Zeta_B157
@Zeta_B157 11 ай бұрын
👌🏽🥰🥰🥰
@emyeethiopian4756
@emyeethiopian4756 11 ай бұрын
​@@danielfite5380beshitahn ezaw antew ga yazew
@miminigussie4971
@miminigussie4971 11 ай бұрын
@@danielfite5380 አይ ቅናት 🤣🤣🤣🤣 ደግ አደረገ!!! አንተ ደሞ ቀምቃሚ፣ ዘማዊ፣ በየሴቱ ያስረገዝከዉን አስወራጂ፣ ሰዉ አራጅ፣ ጠጪ፣ ያቺን አጫሽ….. እንኳን ለሀገርህ ለዘመድ ለእህትህ ሳንቲም ያልሰጠህ ከንቱ ነህ። ልክ ነኝ አይደል???? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@am-tv4xp
@am-tv4xp 11 ай бұрын
Betekekel
@selametadessa9761
@selametadessa9761 11 ай бұрын
እንኮዋን አደረሳችዉ አድዋ
@bayushkibert7186
@bayushkibert7186 11 ай бұрын
በዝምታ ብንመስልም የተኛን የተኛን፣ ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን!💚💛❤
@muradmohammed3051
@muradmohammed3051 11 ай бұрын
ማናቹ እናንተ? ......ባዶ ቀረርቶ😊
@NegestNegash
@NegestNegash Ай бұрын
My god blessed you the music is power full god seen all the pain is not connected my god protect FANO 💚💛❤️
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 11 ай бұрын
ቃላት የለኝም ማርያምን እድሜ ከጤና ይስጥክ ወዳጄ
@za71
@za71 11 ай бұрын
ቴዲያችን:- የደበዘዘ ተስፋ ብሩህ ይሆን ዘንድ ፀጋውን ያለበሰህ የኢትዮዽያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ጌጣችን የመፅናኛ ደውል ሆነህ የተሰጠኸን በረከታችን የአንተ በሆነው ሁሉ የልዑል እግዚአብሔር ክብር ይገለፅ የመላዕክቱ ጥበቃ በዙሪያህ የእሳት ቅጥር ይሁንልህ።
@abrhamkelmawork8785
@abrhamkelmawork8785 11 ай бұрын
ቴዳ ያገር ኩራት አንተ ያገር እንቁ በክፉ ሚያነሱህ ዘወትር ይውደቁ ዘላለም ይኑሩ እንደተሳቀቁ ጥበብ የጠራችህ በመሉ ግርማዋ ለምስኪን አገሬ መከታ ዋልታዋ እድሜህን ያርዝመው ዘመንህ ይባረክ ዘወትር አትጥፋ ከውነተኛ መድረክ ዛሬም ድገምና እስኪ ንገራቸው ፍቅር ያሸንፋል ደጋግመሀ በላቸው።
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 11 ай бұрын
ይገባዋል !! ድንቅ ግጥም
@kelemeworkfeleke5751
@kelemeworkfeleke5751 11 ай бұрын
አንትም ድንቅ ነህ ያብዛህ ያፅናህ ጎበዝ
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 10 ай бұрын
ምልበል አባቴ ብቻ በሂዎት ኑርልን ራስክን ጠብቅ ይህ ክፉ ዘመን እስከሚያልፍ ሙትት ብዬ ነው የምወድህ😢😢😢😢😢😢💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪አማራዬዬዬዬዬዬ
@Sisiti
@Sisiti 11 ай бұрын
ይህንን የአንድነት ድምፅ የምትሰሙ ኢትዮጵያን ሁላ፣ ዘር ሀይማኖት ሳይለየን ለዘላለም በፍቅር ሁላችንም እንኖር ዘንድ ከቴዲዬ ጎን ፀሎቴ ነው! እንዋደድ🙏 One Love One Ethiopia 🇪🇹🇪🇹
@mulumulu2138
@mulumulu2138 11 ай бұрын
one Love One Ethiopia
@sabatadesse95
@sabatadesse95 11 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 lezlalem tinur
@ShewaFeyera-rv8yr
@ShewaFeyera-rv8yr 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ዬኔ ዉድ
@bethlehembirhanu4236
@bethlehembirhanu4236 11 ай бұрын
One Love❤
@natibk3685
@natibk3685 11 ай бұрын
​@@sabatadesse95@@q
@Daniel-lu7fb
@Daniel-lu7fb 11 ай бұрын
ቴዎድሮስ ሆይ እድሜህ ሲጨምር ሀይልህ ይጨምር እግዚያብሄር ፊቱን ያብራልህ አደባባዩን ይስጥህ አሜን በል የአእናቴ ልጅ
@aschalewtadesse7845
@aschalewtadesse7845 11 ай бұрын
ቴዲ ከነፈሰው ጋ የማትነፍስ የምንግዜም የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት 💚💛❤
@selenahelu6099
@selenahelu6099 11 ай бұрын
ለዛ ነው የሚለይብኝ❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 11 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ስለ አንተ ብዙ ሰማሁ. የተወለድኩት በግርማዊ ሃይለሥላሴ ነው. ኢትዮጵያ ብዙ ችግሮችን አሳልፋለች. በመከረዋ ጊዜ የሚወለዱ ልጇቿ በተለይ ሙዚቀኞች ሕዝባቸውን ለመታደግና ለማጽናናት የተፈጠሩ የሚመስሉ እንዳንተ ያሉ እንቁዎች አይቻለሁ. ምን ያህል ሐቅ እንደ ሆነ ባላውቅም የኢትዮጵያ አምላክ የላካችሁ መስሎ ይታየኛል. የሙዚቃን ውለታ ጠልቆ ለተመለከተውና ዜማዎች ብቻ ሳይሆን ግጥሞች ልክ ከጊዜው ሁኔታ ጋር ገጥመው ለማጽናናት, ለማስተማር, ስሜትን ለመመሰጥና አቅጣጫ ለማሳየት, ከቁዘማ ለማባነን, ነገርን በዜማ ተውጦ ለማጤን, አይዞን ለማለት የተፈጠሩ ይመስላል. ብሎም ዘፈንህ ወቅቱን የጠበቀ የመንፈስ ደወል ሆኖ ይታዩኛል. አስተዋጽዖው ቃላት ከሚገለጸው በላይ ነው ደስ ብሎኛል. እጅግ በጣም ክብር ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው. አይዞን ወገኔ. ቴዲ እባክህ ከእነዚህ ሐዛ.. ተጠንቀቅ አደራ. የአብይ ኦሮሙማ ዘረኛ አገዛዝ አማራውንና ኦሮሞውን ደም ለማቃባትና ሥልጣን ላይ ለመቆየት አንተን የመሰሉ የኢትዮጵያ እንቁዎች ጉዳት በማድረስ የበለጠ ሕዝብን ለመከፋፈልና ለማፋጀት በምንም መንገድ አይመለሱም. ማን ተጐዳ ብለው ጭራሽ አይጨነቁም. እመነኝ. ራቅ ብለህ ቆይ አደራ. They are desperate. They will do anything that benefits them. They don't care about people death. Life doesn't mean anything other than themselves. Trust me.
@abjuu1786
@abjuu1786 6 ай бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ኢ/ያ አንድ ናት ለመባል ወይም አንድነቱ ተጠናክሯል ለማለት የግድ ባንዲራዋ ልሙጥ መሆን አለበትንዴ😏 ቴዲን በጣም ነበር የማደንቀዉ በሙዚቃ ችሎታዉና ስለኢትዮጵያ አንድነት ደጋግመው በማቀንቀኑ።ግን አሁን አሁን ዉስጡ ቢፋቅ ደሙ ዉስጥ የእምፔርያሊዝምና የንጉስ አገዛዝ ስርዓት በደሙ ዉስጥ የሚመላለስ የዱሮዉን ናፋቂ ይመስለኛል! ያ ስርዓት ደግሞ ላይመለስ ሄደዋል ላይነሳ ሞተዋል። እባክህ ላንተ እዝህ መድረስ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ(በንጉስ ስርዓቱ የተጎዳም ሆነ የስዓቱ አራማጅ የነበሩም ጭምር) አድናቆትና ክብር ነዉና ከብዙሃኑ ልብ ግን እየወጣህ ነዉ ለተወሰነ ጎራ ወግነህ።አሁን እያዉለበለብከዉ ያለህ ባንዲራ የአንድ ቡዲን (ስልጣን ከኛ ዉጪ የሚሉ ጠባቦች በዉጭ ሀገራት እየተነዱ ልጆቿን ለሞት የሚማግዱ ስልጣናቸዉን መዓከል ያደረጉ ቡዲን) መገለጫ እንጂ ኢትዮጵያን (🇪🇹🇪🇹🇪🇹) አይወክልም
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 6 ай бұрын
@@abjuu1786 ሰው እንደ ጭንቅላቱ ብስለትና ግሪት ነው. የአንተ ሐቅ ከተነገረህ ትርክት የመጣ እንጂ ቴዲ የተረዳኸው በተሰሳተ አመለካከት ነው. አልፈርድብህም. አየህ: 1) ቴዲ በቀዳማዊ ሐይለሥላሴ የተወለደ አይደለም ግን ከሰማው የሰላም ጊዜ ነበረ, ሁሉ ነገር ርካሽ ነበረ ወዘተ... የደጉ ጊዜ ሲባል ስምቶ አሁን የገጠመውን ለማስተጋባት ሊህን ይችላል እንጂ የድሮውን ሰላም አሁን ወቶ መግባት ብርቅ በሆነበት ስሜቱን ለመግለጽ እንጂ የሥርዓቱ ናፋቂ ከቶ አይደለም. በእኛ ጊዜ ፖለቲከኛ አልነበርንም ግን በወሎ ድርቅ ምክንያት ጆናታን ድምብልብል የተደበቀውን ከአጋለጠ በኋላ የንጉሱን ሥርዓት የገረሰሰው የተማሪው ንቅናቄ ነበረ. የተጠናከረ ፖለቲካ ፖርቲ ስላልነበረ ደርግ ሥልጣኑን ወሰደ. ያ ሥርዓት ደስ የሚሉ ነገሮችም መጥፎ ነገርም ነበረው. ቴዲ የአልነበረበትን ሥርዓት ናፈቀ የሚለው የተሳሳተ ትርክት ውጤት ነው. አርቲስት የአነጻጽራል, ታሪክ ይዳስሳል የጠላውን ያጋልጣል እንጂ የአላደገበትን ወደደ ወይም ናፋቂ ሊሆን አይችልም. 2) ስለ ልሙጡ ባንዲራ አንተን የአልገባህ ከጀርባው የአለው ታሪክ ነው. የአረንጔዴ ቢጫ ቀይ ቀለሞች ባንዲራ ልሙጡ የምትለው: ሀ) የኢትዮጵያ የነፃነት ምልክት ነው. ጀግኖች ከውጭ ወራሪ ሐይል በመርዝ ጢስ ሕዝብን ከፈጀ ከጣሊያን ጦር ጋር ተጋጥሞ አደዋጸላይ የአሸነፉት አርበኞች የተዋደቁት ልሙጡን ባንዲራ በዱር በገደሉ ተሸክመው ሲሰው የሚገነዙት የነበረው በአረንጔዴ ብጫ ቀዩ ሰንደቅ ዓላማ ነበረ.. ጀግኖች የተሰውለት የክብር ምልክት ስለሆነ እንጂ የቀድሞ የንጉሳን ናፋቂ መሆን አይደለም. ኢትዮጵያ በሌላ የውጭ ገዢዎች የአልተገዛች የአደረገው መሠባሰቢያቸውና ወኒያቸው ልሙጡ ሰንደቅ አላማ ስለነበረ ነው. በእርግጥ አፄ ሜኒሊክና እቴጌ ጣይቱ ብጡል የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነበረ. አንተን መሠሎች የትርክት ጠቦቶች በነጻነት የጠበቂት ልሙጡን ባንዲራ አውለብልበው ሱሰውም የነፃነት ምልክቱን ተከፍነው የተቀበሩበት ስለሆነ እንጂ ለንጉሳዊ ሥርዓት ብለው አልነበረም. ከሚኒሊክ ጋር ተጣልተው የነበሩ ሁሉ የክተቱን አዋጅ ወረኢሉ እንገናኝ ሲላቸው የግል ጥላቸውን ወደኋላ ትተው የዘመቱት ዛሬ የአለህን በውጭ ኮሎኒ ለአለመገዛት ልሙጡን ባንዲራ ይዘው የዘመቱት ጀግኖች መሠዋትነት የመጣ ነው. ልሙጡ ባንዲራም እነሱ የሞቱለት የነፃነት ምልክት ነው. የንጉሳን ባናዲራ ልሙጥ አልነበረም. የአንበሳ ምልክት ነበረው. እንደገና "ሞዓ አንበሳ ዘነገደ ይሁዳ" የሚል ጽሁፍ ነበረው. ለ) ቀዳማዊ ኀይለሥላሴ የመጀመሪያው የተባበሩት መንግሥታት አባል ኢትዮጵያን የአደረጔት ይዘውት የሄዱትና በነፃነት ምልክት የተውለበለበው ልሙጡ ባንዲራ ነበር. የራሳቸውን ከላይ የጠቀስኩልህን ይዘው አልነበረም.. ሐ) እንኴንስ ኢትዮጵያ የነፃነት ምልክት ሆኖ በኮሎኒ ተይዘው የነበሩ አፍሪካውያን ብሎም የጥቁር ሕዝብ የትግል ምልክት ሆኖ የአገለገለው ልሙጡ ባንዲራ ነበረ. ለምን? ጥቁር ሕዝብ እስ አፍንጫው የታጠቀ እና በውትድርና የሰለጠነ ሠራዊት በጐራዴ, በምንሽር, በቆመ ቀረሽ, በአልቢን, በወጨፎ ወዘተ... ተዋግቶ በጀት ቦማብ የሚጥልና በመርዝ ጢስ ህይወት የአለውን ቀርቶ ሳር ቅጠሉን የሚመርዝ አደገኛና ርህራሄ የሌለውን ጠላት ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፈው ለሌሎች ምሳሌ የሆኑት የኢትዮጵያ አርበኞች የአደረጉት ትግል ውጤት ና የነፃነት ምልክታቸው ስለነበረ ለጥቁር ሕዝብ የነፃነት ምልክት ብቻ ሳይሆን መሠባሰቢያ የነፃነት አበረታች ሰንደቅ ነበረ. ለካ ጥቁር ማሸነፍ ይችላል ብለው የአነሳሳቸው ስለሆነ ብዙ አፍሪካ አገሮች እስካሁን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሞችን ለራሳቸው በአመቼ መንገድ ይጠቀሙታል. ይህ ነው ሐቁ. ልሙጡ ባንዲራ የነፃነት ምልክት ስለሆነ እንጂ የንጉሳውያን አይደለም. ትርክቱን አስተካክል. ሆኖም አልፈርድብህም.
@dagyunknown
@dagyunknown 5 ай бұрын
​@@abjuu1786ይሄ የኢትዮጵያ፣የኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያዊነት መለያ ሰንደቅ ነው! 💚💛❤
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 11 ай бұрын
በ20 አመት የዝና ህይወት አንዲት የቃላት ግድፈት እንኳን ሳይገድፍ ህዝብ ሳያስቀይም ከከፍታው እየጨመረ እውነተኛ የጥበብ ሰው ኑሮ የሚኖር ጠቢብ የሚለው ቃል የሚመጥነው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ቴድሮስ ካሳውን ገርማሞ /ቴዲ አፍሮ/ይባላል💚💛❤🇪🇹
@tekeinfo3635
@tekeinfo3635 11 ай бұрын
ቴዲን በእኔ ቋንቋ በእኔ ቃል ከገለፀኩት አሳንሰዋለው ስለዚ ዝም ልበል
@NBI3
@NBI3 11 ай бұрын
አባቴ አገላለጾችህ በጣም ነው የወደድኩት በጣም የሚጥም ገለፃ ነው አመስግናለሁ ።
@KibKeb-tr6pf
@KibKeb-tr6pf 11 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየው ! አሜን ከጨለማው ዐይን ይጋርድህ ።
@ጎዳዳመገሻ
@ጎዳዳመገሻ 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
@danielfite5380
@danielfite5380 11 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም አሜን 🙄🙄🙄
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 11 ай бұрын
ቴዲኮ እውር አይደለም😅
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 11 ай бұрын
ጨለማ ውስጥ እየኖረ ከጨለማው አይን ይጋርድህ ይባላል እንዴ አሽቄ ጴንጤ😊😊😊😊😊
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 ай бұрын
አሜን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሳያይ ምንም አይንካው ቴዲዬን
@orthodoxtube4344
@orthodoxtube4344 11 ай бұрын
ንጉሱ ዝምታውን ይስበር የምትሉ LIKE ........... በዚ በስቃይ ጊዜ ያልተዘፈነ መቼ ይዘፈን ...WE NEED ALBUM
@paulbogale-vn3ub
@paulbogale-vn3ub 11 ай бұрын
👑
@yaredloveful
@yaredloveful 11 ай бұрын
ሱባኤ ያዝ አሁን ጊዜው የንስሃ ነው ንስሃ ግባ ።
@AdanecheYilema
@AdanecheYilema 11 ай бұрын
እውነት ነው ፊርማ እናሰባስብበት እንዴ ? ሃሃ ዘንድሮ ከፆም በኋላ እንጠብቀዋለን
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 11 ай бұрын
የኢትዪጵያ ችግር በሙዚቃ አልበም የሚፈታ መሰለክ😮
@NebaDee
@NebaDee 11 ай бұрын
King 👑👑
@hassenlegesse7333
@hassenlegesse7333 11 ай бұрын
" ይህ ሰንደቅ ዓላማ ፣ የክብር ምልክት💚💛❤️ ስፋትና ምላት እርቀት አላት ... "💚💛❤️
@newlife3636
@newlife3636 11 ай бұрын
ቃል ያሻግራል…ቃል ያፀናል…ቃል ያበረታል…በደከመን በታመምን ሰዓት ስለምታበረታን ከድቅድቅ ውስጥ ጭላንጭሏን ብርሀን ስለምታሳየን…ሀገርህን ከማንም በላይ ስለምታረጋት…በተለዋዋጭ ሂደቶች ውስጥ የማይናወጥ ደሞም የማይለወጥ ማንነት ስላለህ ክበርልን።በመንጋ እሳቤ ሳይሆን ገብተኸኝ እወድሀለሁ ደሞም አከብርሀለሁ!! 🙏🙏
@HussSeid
@HussSeid 11 ай бұрын
4:50 4:50
@kassahunfantu3873
@kassahunfantu3873 11 ай бұрын
የልቤን ነው ያልክልኝ.......እግዚአብሔር ይባርክህ!! ንጉሳችን ክበርልን🙏🙏🙏
@yabgebreal1603
@yabgebreal1603 11 ай бұрын
Well said👍👍👍
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 11 ай бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል❤
@mickysame2424
@mickysame2424 11 ай бұрын
ደስ የሚል መልዕክት
@wawagobie9755
@wawagobie9755 11 ай бұрын
አድዋ ላይ አባቶቻቸው መሳተፋቸውን እያመኑ ባንዲራውን ግን የማይቀበሉ ያሳዝኑኛል፥፥ የአባቶቻቸውን አጥንት የሚረግጡ ና በማንነታቸው የማይኮሩ፥ የአኢምሮ በሽተኛ ናቸው፥፥
@MesiKube
@MesiKube 11 ай бұрын
የበታችነት ነው የሚያሰቃያቸው በሽታ ነው
@be-liever
@be-liever 11 ай бұрын
ልሙጡ ባንዲራ በዚኛው ዘመን የኢትዮጵያ ብሔሮችና ህዘቦችን እኩልነት ስለማይክል ነው የሚቃወሙት። የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ይህ ነው 👉🇪🇹👈💪
@BirhanuFentaye-k1p
@BirhanuFentaye-k1p 11 ай бұрын
በዝምታ ብንመስልም የተኛን ብንመስልም የተኛን(*2) ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን ማን ሊያቆመን እኛን
@YD_BeCHILLIN
@YD_BeCHILLIN 11 ай бұрын
Arif sira new gin kezih yebelete metayet yalebet ye tedy yo new tedy yo fit lefit new yaweraw yemisemann mebal yalebetn bedifrt biloal eskahun endi fit lefit yawera yelem tedy afro tesfa belilebet tesfa liseten mokiroal gin tedy yo hulun risk wesido fit lefit awrtoal silezh ebakachiuh ye tedy yom mesemat silalevet malet kezih yebelet yesunm ensma tikilu esu new
@wachisomoges-oq9qw
@wachisomoges-oq9qw 11 ай бұрын
ቴዲዬ የእኛ ዕንቁ ኑርልን❤❤❤!!!!!!!
@tee-p8d
@tee-p8d 11 ай бұрын
🏆🏆🏆🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@TegbarBewula
@TegbarBewula 7 ай бұрын
አላማ ነው አንድ ያረገን እኛን ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን ፡ ቴዲ ይችላል ።
@fraol.eticha
@fraol.eticha 11 ай бұрын
ጀግናዬ አቋምህ በዘመን ነፋስ የማይለወጥ በኩሩ ማንነት ውስጥ ከፍታህን ጠብቀህ የኖርክ ጀግናችን ነህ ❤❤❤
@media1827
@media1827 11 ай бұрын
አንቲ ፅብቅቲ!❤
@amhaambaw2778
@amhaambaw2778 11 ай бұрын
Raki, do you know how much i love you
@dagemdagem5138
@dagemdagem5138 11 ай бұрын
ንጉሳችን ክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እንወድሀለን እናከብርሀለን እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 👇 የምትወዱት በላይክ✊
@dagemdagem5138
@dagemdagem5138 11 ай бұрын
🎉
@hiwotalemayehu4492
@hiwotalemayehu4492 11 ай бұрын
እደግመዋለው! ዘመን አምጣ የወለደችህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ!!!
@true513
@true513 11 ай бұрын
ደደብ ነሽ ማለት ነዉ ስንት ለአገር እየሞቱ ያሉ የቁርጥ ቀኖች እያሉ ይሄን ጫታም አስመሣይ ከአገር ጋር የምታገናኝዉ:: ለሽቀላዉ ነዉ አገር ምናምን የሚለዉ
@SiraworkThomas
@SiraworkThomas 11 ай бұрын
አንተ ታላቅ ሰው ዝምታህ ብቻ አልበም ነበር iko ገብቶናል ግን አሁን ደሞ በሥራህ አስደመምከን ቴዲሻ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይካክ እውድሀለን እናከብራለን እናመሰግንሃለን ❤🙏
@natnaelwolde2694
@natnaelwolde2694 11 ай бұрын
Atashekabte
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 11 ай бұрын
​@@natnaelwolde2694ante demo menem satesera ba sew atkena yemekegna sefer lrje
@kedirabdela8554
@kedirabdela8554 11 ай бұрын
@@natnaelwolde2694 WEREGNA
@amanuelgetahun7506
@amanuelgetahun7506 10 ай бұрын
😂ngerelegn bnateh​@@natnaelwolde2694
@selamugatehwo6938
@selamugatehwo6938 10 ай бұрын
🎉
@mekonnencheru9203
@mekonnencheru9203 11 ай бұрын
ቴዲያችን አንተ እኮ ትለያለህ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ከዚህ ከገባችበት አዘቅት ወጥታ እንድናይ መድኃኔዓለም ይርዳን አሜን!!!
@ablex09yenatu97
@ablex09yenatu97 11 ай бұрын
የጨለመ ተስፋችን ምታበራ የጭቁን ህዝብ ድምፅ ሆይ ትለያለህ የኔ አባት አግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሲል ያኑርልን ቴዲ አንወድሃለን ❤❤❤❤
@gebrielugetachew6864
@gebrielugetachew6864 11 ай бұрын
አንድ ቀን ይመጣል! አንተን በሚገባህ ደረጃ የምናመሰግንበትና የምናከብርበት ቀን ይመጣል! እስከዛው ዕድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ ንጉሥ ሆይ!🙏💚💛❤️
@EdomYeshegerua
@EdomYeshegerua 11 ай бұрын
Nigius hoy 🤣🤣 ere atasikign
@sabatadesse95
@sabatadesse95 11 ай бұрын
​@@EdomYeshegeruamnw dbrk edgmwalew Teddy 🤴 NIGUS HULEM Tebebgna nw eymrerh watew lante layhon yichilal legna gn nigusachin nw period.
@EdomYeshegerua
@EdomYeshegerua 11 ай бұрын
@@sabatadesse95 yene nigus geta medihanialem ye dingil mariyam lig bicha new bemnm mesifert tera azmari niguse lihon aychilm ok it's my (edom) attitude kaltewatelish metanek tichiyalesh. it's not my bussines
@mogesugslassie733
@mogesugslassie733 11 ай бұрын
ጥርስህ ይርገፍ!😂​@@EdomYeshegerua
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 11 ай бұрын
የሙዚቃ ንጉሥ ነዉ​@@EdomYeshegerua
@TeferaEyilachew-uk8jy
@TeferaEyilachew-uk8jy 5 ай бұрын
ቴዲዬ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!! አንደኛዬ ነህ❤❤❤
@hon237
@hon237 11 ай бұрын
እንዳስገረምከን ፤እንዳስደሰትከን ፤እንዳጀገንከን እና የተስፋ ቀንዲል እንዳሳየኸን ቸሩ መድሃንያለም ተስፋ ይሁንልህ።
@addisexplor
@addisexplor 11 ай бұрын
ኢትዬጵያችን የጀግኖች እናት አንቺ ጀግና አይነጥፍብሽም:: ቴዲዬ ጀግናችን ኑርልን እግዚአብሄር ያክብርክ!!
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 10 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭ዘረኝነት በቃ እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽን ያምጣልን እማየ ኢትዮጵያ
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 11 ай бұрын
ወሳኝ ሰው አንተ እና አብርሃም ወልዴ ❤❤❤ የምትወዷት ሀገራችሁ ለዘላለም ትኑር!!!
@aniley873
@aniley873 11 ай бұрын
❤❤❤
@ethiopianmelodies
@ethiopianmelodies 11 ай бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለአፄ ምኒልክ፣ እቴጌ ጣይቱ፣ ራስ መኮንን ፣ራስ ሚካኤል፣ ራስ አሉላ፣ ራስ መንገሻ ራስ ወሌ፣ ራስ ወልደጊዮርጊስ፣ አዛዥ ወልደ ጣዲቅ፣ደጃች ተሰማ ናደው፣ ራስ ዳርጌ፣ ግራዝማች በንቲን እና ቀኛዝማች መኮንን ይሁን... 🙏🇪🇹🇪🇹
@burukyakob4282
@burukyakob4282 11 ай бұрын
Abeti zarngnati 😢irkusi
@dawitmeku5649
@dawitmeku5649 11 ай бұрын
le zemenu rasee teddy.
@TeddyTaye-d1k
@TeddyTaye-d1k 11 ай бұрын
Lantem yigebahal kibir bro b/c tarikin yaweke yasketilal hagerin
@fresh-life2440
@fresh-life2440 11 ай бұрын
Ye erkusi zeri yetim atidersum!
@merongeta2570
@merongeta2570 11 ай бұрын
Racism
@alemuisraelfikru6598
@alemuisraelfikru6598 11 ай бұрын
ቴዲዬ በጣም እናመሰግናለን አዲስ ዘፈንህን ለመስማት ናፍቆኝ ነበረ፤ ሁሌም አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን። ድንቅና ገራሚ በተጨማሪም አነቃቂ ነው።
@kaleabberhanu8136
@kaleabberhanu8136 11 ай бұрын
በእውነት በዚህ ግዜ ሀገር ተተራምሳ ሰው በቡድን በተከፈለበት ግዜ ያንዱ ሀዘን ለሌላው ደስታ በሆነበት ግዜ አንተ አንድ ነን ብለክ በዝፈንክ የተባረክ የሀገር ፍቅር ያለክ የእውነት ኢትዮጵያዊ መሆንክን አይተናን
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 11 ай бұрын
ምንጊዜም የፍቅር ተምሳሌት፣ የሰላም አርማ፣ የአንድነት ሰንደቅ የሆንከው ቴዲ አፍሮ፤ ኢትዮጵያዊ ተስፋችን እንዳንቆርጥ መልዕክት ይዘህልን መጥተሃልና እናመሰግንሃለን። ።
@girmayigzaw4689
@girmayigzaw4689 11 ай бұрын
ይህን ጽሁፍ ለምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹ ❤❤❤
@AddisTech_Mind
@AddisTech_Mind 11 ай бұрын
amen!
@henokfikadu-bm9rv
@henokfikadu-bm9rv 11 ай бұрын
Amen
@HirutAgonafer
@HirutAgonafer 11 ай бұрын
Amen
@ermiaszewge2047
@ermiaszewge2047 11 ай бұрын
አሜን ለሁላችን
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 11 ай бұрын
አሜን
@misrakbirhanu7095
@misrakbirhanu7095 11 ай бұрын
የጠፋውን ተስፋችንን የምታለመልምልን...ምርጡ ወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!
@yosefayele3736
@yosefayele3736 11 ай бұрын
Exactly 👍
@ablex09yenatu97
@ablex09yenatu97 11 ай бұрын
ቃላት አጣው ❤
@ዮስ
@ዮስ 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቆንጆ ልጅ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
@ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 11 ай бұрын
በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ አንተ እና መሰሎችህ አሉ ምንይሻለኛል
@biniboss3756
@biniboss3756 11 ай бұрын
that is my question also
@Samuel-z6p5i
@Samuel-z6p5i 11 ай бұрын
ሁሌም ድንገት አየመጣህ አምታስደምመን ምርጥ የ ኢትዮጵያ ኩራታችን ነህ ገና ሙዚቃውን ስሰማው እንባይ 😢😢ነው የመጣው ብሔራዊ መዝሙራችን ቢሆን ደስ ይለኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኤግዚያብሔር ❤️❤️❤️
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 11 ай бұрын
ታሪካዊ የአድዋ ሰጦታ የብሄራዊ መዝሙር መንፈሰ ያለው ዘፈን "ቀልድ አናቅም እኛ በሃገራችን "☝️
@henokdenku
@henokdenku 11 ай бұрын
ቴዲ አንተን መግለፅ ቃላቶች አይበቁም !!! እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ !!! ❤❤❤ '' አላማ ነው አንድ ያረገን እኛን...''
@abenetassefa1536
@abenetassefa1536 11 ай бұрын
ዘረኝነት ጠባብነት ከኢትዬጵያ ለአንዲና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበራይው ደርሷል።❤❤❤❤❤❤
@danielfite5380
@danielfite5380 11 ай бұрын
እንዴት?
@_bruks
@_bruks 11 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ። በአላቹበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። አሜን
@dagimhabene7739
@dagimhabene7739 11 ай бұрын
🙏
@henoktilaye
@henoktilaye 11 ай бұрын
Amen
@humblepictureseb4Christ
@humblepictureseb4Christ 11 ай бұрын
ameeeeeeeeen
@abdiman1596
@abdiman1596 11 ай бұрын
Amin
@abdikadir8786
@abdikadir8786 11 ай бұрын
❤❤amin
@elshadayelshaday-ts7tf
@elshadayelshaday-ts7tf 11 ай бұрын
ይሄን ዘፈን ተረጋግቶ ለሰማው ትልቅ መልእክት አለው ቴዲያችን እንወድሀለን በቃ ቃል የለኝም
@eskezeiayihunie6221
@eskezeiayihunie6221 11 ай бұрын
የአንድነት ኃይል ጨለማን ድል ነሥቶ እናያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ !
@BrukeBura-y2d
@BrukeBura-y2d 11 ай бұрын
ምን ብዬ ልፃፍ ቴዲያ ቅዱስ ሚካሄል ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅ አሜን። የኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ያሸንፍል One love ጃ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amarseid6068
@amarseid6068 11 ай бұрын
እማማየ ሀገሬ ኢትዮጵያ የምመኝልሽ የድሮውን ሰላምሽን ይመልስልሽ ደግደጉን እመኝልሻለሁ ሌላው ትርፍ እማማየ!!
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 11 ай бұрын
ቴዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንወድሀለን እድሜ ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ የምቶዳት ኢትዮጵያ ሰላሟ ይመለስ💚💛❤እንኳን አደረሳቹ አድዋ 🙏
@Habtam837
@Habtam837 26 күн бұрын
ቴዳችን ክበርልን😢😢😢የአርበኞቹ ዘር ሰላም ለሀገራችን ድል ለፋኖ አርበኛው 💪👑💚💛❤😘❤❤❤❤❤
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 11 ай бұрын
ይሄኔ ነው እልልልልልልልልል ... ማለት 💚💛❤ ኢትዬጵያችን የጀግኖች እናት አንቺ ጀግና አይነጥፍብሽም !!!!!!! ቴዲዬ ጀግናችን ኑርልን እግዚአብሄር ያክብርክ!!
@sirakmelaku3848
@sirakmelaku3848 11 ай бұрын
" በዝምታ ብንመስልም የተኛን ፡ ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን " LONG LIVE THE KING! TEDDY AFRO!
@EliasHassen-n6v
@EliasHassen-n6v 11 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ ትችላለህ ኑርልን ከልብ እነወድሀለን እኛ ኢትዮጲያውያን በሙሉ
@xplanettech2061
@xplanettech2061 11 ай бұрын
Irasih chile awra
@bisratdaniel2407
@bisratdaniel2407 5 ай бұрын
ቴዲ ትለያለህ : እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝምልን ዘመንህን ይባርከው : ኢትዮጵያን የምታይበት የፍቅር አይንህ መልሶመላልሶ እደካክብት ይብራልህ : ከክፉሁሉ የማያቀላፋው ኢትዮጵያንየሚጠብቀው ሉእል እግዝአብሄር አንተንም መላው ቤተስብህን ይጠብቅህ ❤😢
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 11 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@Janhoy723
@Janhoy723 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ላንተም እግዚአብሔር የተባረከ እንጀራ ያስጥህ🙏🏽
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 11 ай бұрын
አሜን
@workinehteshome8199
@workinehteshome8199 11 ай бұрын
በየክሊፑ እየዞርክ አታዝገን። የሰራነውን ይባርክልን ያልለፋህበትን ከየት ነው ሲሳይ ሆኖ ሚዘንብልህ?
@ኪያኤልሻዳይ
@ኪያኤልሻዳይ 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@derejesisay9044
@derejesisay9044 11 ай бұрын
አሜን
@Buayworld
@Buayworld 11 ай бұрын
በዘር በሀይማኖት በማሰብ አንሰናል ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል ❤ ቴዲ አፍሮ
@blackpanther4521
@blackpanther4521 11 ай бұрын
حقيقي!! تعيش اثيوبيا ويعيش السودان وافريقا كلها 💪🏿
@blackpanther4521
@blackpanther4521 11 ай бұрын
Arongadi💚 bicha 💛key ❤
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 11 ай бұрын
ብሔራዊ መዝሙር ይሁንልን የምትሉ የንጉሱ አድናቂዎች የት ናችሁ??❤❤❤❤
@fitsumkbalcha586
@fitsumkbalcha586 11 ай бұрын
ባህርዳር ለይ እየተወቀጡልሽ ነው 😂
@Solomon-bf6qc
@Solomon-bf6qc 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@yigremendale8855
@yigremendale8855 11 ай бұрын
​@@fitsumkbalcha586yenatih emis yiweket
@roba3893
@roba3893 11 ай бұрын
🤗🤗alen
@fikeryidnekachewfikru9211
@fikeryidnekachewfikru9211 11 ай бұрын
New eko mn teyake alew
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 6 ай бұрын
ቴዲዬ እጅግ እንወድሀለን ❤ አንተ እኮ የሌላ ሀገር ዘፋኝ ብትሆን እንዴት በተከበርክ ነበር። ይሁን አንተ በአኢትዮዽያ ህዝብ ልብ ነግሰሀል ይሄን ማንኛውም ሀይል አይወስድብህም።
@temesgenmegersa5452
@temesgenmegersa5452 11 ай бұрын
ተስፋን የምትሰጠኝ ሁሌም እንተ ነህ በሃገሬ ጉዳይ ብዙ ግዜ ተስፋ እቆርጥና ያንተ ሙዚቃዎች ስሰማ እፅናናለው ተስፋ አደርጋለው የምንናፍቃትን ኢትዮጵያ በዘመናችን ያሳየን ፈጣሪ አሜን
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 11 ай бұрын
ሰው በጠፍበት ዘመን ኢትዬጵያዊነትን ማቀንቀንህ ክብር አለኝ ሁሌም ኢትዮጵያችን ትለምልም ጠላት ይውደም።
@tase6945
@tase6945 11 ай бұрын
በቀ አልቅስ አልቅስ እያለኝ ነዉ😭😭 አዎ ኢትዮጵያን አትንኳት መግበያችን ናት ቤታችን ቴድ ኑርልን🙏🙏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
እፍ😢😢😢😢😢😢
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
በጣም እዉነት ።
@enatleykun9306
@enatleykun9306 11 ай бұрын
ልክ ብለሀል እውነት 😢😢😢
@Jesusmylord-e8u
@Jesusmylord-e8u 11 ай бұрын
😢😢😢
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 11 ай бұрын
አረ ጠላትህ ያልቅስ የምን ለቅሶነው ከዚበኋላ አንባገነኖችን መታገል እንጂ ለቅሶ ፍርሀት አያስፈልግም ዘጠኝ ሞት መጣ ቢለው አንዱን ግባ በለው ነው ኢትዮጵያ የሚያለቅስላት ሳይሆን ቆረጥ ብሎ የኢትዮጵያን ታሪክና ሰንደቅ አላማችንን ሊያጠፉ ከመጡ ጠባቦች ጋ የሚፋለምና የሚያስከብራት ትውልድ እንጂ ለቅሶ በቃን!!!!!!!!
@Eyerasalem
@Eyerasalem 3 ай бұрын
ቴዲዬ አፍሮዬ እናመሰግናለነን የየኢትዮጵያ የህዝብ መዝሙር ይሁንል❤❤❤
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 11 ай бұрын
ጉድ ሁለት የምወዳቸው ሰዎች በአንድ ጊዜ መጡ የዳኜን አድርሼ ወደ ንጉሴ መጣሁ❤❤
@ethio3839
@ethio3839 11 ай бұрын
dange gotenga nw
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 11 ай бұрын
​@@ethio3839ምን ማለት ነው ጎጠኛ ነው
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 11 ай бұрын
​@@ethio3839manewu yalew
@Nolaweher
@Nolaweher 11 ай бұрын
ንጉስ ኣንድ እሱ ክርስቶስብቻ ነዉ 😢 የሰዉ ንጉስ የለም ብሰራዉ ውደደዉ እንጂ የፈጣሪን ክብር ኣትካበዉ 💀
@hailetaddele992
@hailetaddele992 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i6iyq3Wnbdiho5osi=uCUV7Fc4XNc4iPfL
@dawitmeku5649
@dawitmeku5649 11 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ አንቺ ጀግና አይነጥፍብሽም አትንኳት መግበያችን ናት ቤታችን ኢትዩጲያ Teddy my hero. 💚💛❤ ቤዛ ኢትዩጲያ.
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 11 ай бұрын
በዚህ ቀሽም በሆነ ጊዜ እንዳያነሱብን ፀሎተ ነውና❤ ሐውልት ባይሰሩልህ እንኳን እኔ በቤተ መታሰቢያ እንዲሠራ ከአሁኑ ቃል እገባለሁ ። አከብራለሁ ታላቁ ልህቅ ክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን❤❤
@sopya911
@sopya911 11 ай бұрын
(ashekabache pro max denkor @dagimdemissie8829) TEDDY AFRO zare gena awrdkgn endi altebkum nbr 90s jemero antn awkehalew zare gn sember yahulu gura becha belehal eski gize degmo man yakal kezhi yetshal letameta bemilew enyaze QAL GEBA
@HanaEmayu
@HanaEmayu 11 ай бұрын
ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን
@AbelMesfin-cs6dr
@AbelMesfin-cs6dr 11 ай бұрын
"የ'ክብር ዶክትሬት " ጋሽ እርማት
@Thomastomi34
@Thomastomi34 11 ай бұрын
የኔ ጌታ የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ እና ጤና ጨምራ ጨማምራ ከእነቤተሰቦችህ ይስጥልን የእኛ ድምፅ እና ኩራት ሁሌም ክበርልን እንወድሀለን
@wubegzierm
@wubegzierm 11 ай бұрын
ቴዲ የማይዋዥቅ ስብዕና ባለቤት ነህና በርታልን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@newaygessesehaile
@newaygessesehaile 11 ай бұрын
ነገ ቤዛን አየዘመርን ፀሎት እያደረግን አድዋን አናከብራለን።❤
@abraham.begosew
@abraham.begosew 11 ай бұрын
የኔ እኮ ግርርርም ትለኛለህ ,,,,,, አንተ አንድ ግለሰብ ሳትሆን ሀገር ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ። የዚህን ሁሉ ሕዝብ ስሜት የምትረዳ ,,,,,ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ !!! ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችንም ፍቅር ይስጥልን ❤
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 10 ай бұрын
❤❤❤❤ አንተን በጨለመ ጊዜ የሰጠንብርታታችን። ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ።
@ermiaswubet55
@ermiaswubet55 11 ай бұрын
የአሁኑ እና የወደፊት የተስፋ ስንቃችን ነህ ክብሩ ዶክተር ቴዲ ዓፍሮ ♥️♥️♥️
@BereketRedae-n3z
@BereketRedae-n3z 11 ай бұрын
የሙዚቃ ንጉስ ሓይለኛ ፖሎቲካን የኢትዮጵያ ቦብማርሊ ቴዲ ንወድሃለን from eritrea ❤
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 11 ай бұрын
❤❤❣️
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 ай бұрын
❤❤❤🎉
@mintesnotkebedek2651
@mintesnotkebedek2651 11 ай бұрын
ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ) ይህቺ ሰንደቅ ዓላማ የክብር ምልክት ሥፋት እና ምልዓት ርቀት አላት በዓላማ አንድ ሆና ሦስት ናት በመልክ ሆ ….. ላላ …. ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ እናት ኢትዮጵያ ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ እናት ኢትዮጵያ ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ኹላችን እኔ ለኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀገራችን እንደ ሐራሴቦን (ወጥተን ከሐራሴቦን) አንድ ዓላማ ይዘን እንገባለን ከነዓን በፍቅር ተጉዘን ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ እናት ኢትዮጵያ የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን በዘር በሃይማኖት በማሰብ አንሰናል ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል እንቁም ተያይዘን በአንድነት በኢትዮጵያዊነት ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ እናት ኢትዮጵያ ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን አንድ ያረገን እኛን (x2) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን አትንኳት ኢትዮጵያን (x2) የአንድነት ኃይል ጨለማን ድል ነሥቶ ጨለማን ድል ነሥቶ (x2) እናያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ አዲስ ፀሐይ ወቶ (x2) በዝምታ ብንመስልም የተኛን ብንመስልም የተኛን (x2) ከተነሣን ማን ሊያቆመን እኛን ማን ሊያቆመን እኛን (x2) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን ይፈሳል ደማችን (x2) ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን በእናት ሀገራችን (x2) ዓላማ ነው ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን አንድ ያረገን እኛን (x2) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን አትንኳት ኢትዮጵያን (x2) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን ይፈሳል ደማችን (x2) አትምጡብን በቃ በሀገራችን በእናት ሀገራችን ―--------------- ዜማ እና ግጥም - ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) ተጨማሪ የመግቢያ ዜማ - ቆየት ካለ ኅብረ ዝማሬ የተወሰደ ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ሊድ ጊታር - በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ) ቴነር ሣክስ - ዘሪሁን በለጠ ማስተሪንግ - ማሩ ዓለማየሁ (ማርቨን ስቱዲዮ) ተቀባዮች ፤ 1. ምኞት ኃይሉ (ዲጄ ዊሽ) 2. ልዑል ሲሳይ 3. ግሩም ታምራት ምስጋና፥ ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅዖፆ ላደረጋችሁ ወገኖች በሙሉ የሐራሴቦን ትርጓሜ ――――――――― ሐራሴቦን የቦታ ስም ነው። እጅግ በረኃማ ነው። ታሪክ : - እግዚአብሔር እሥራኤልን ከግብጽ ነጻ አውጥቶ መና ከሰማይ እያወረደ፣ ውኅ ከጭንጫ እያፈለቀ ሲመግባቸው ሰለቸን ብለው በእግዚአብሔር ላይ በማንጎራጎራቸው ሐራሴቦን ወደተባለው በረሃ እንዲወርዱ አዘዛቸው። በዚያም በእባብ እየተነደፉ አለቁ። በንስሐ ሲመለሱ ራርቶላቸው ሙሴን ከነሐስ የእባብ ምስል ሰርቶ በመስቀል ላይ እንዲሰቅለው ያን የሚያዩ እንዳይነደፉ፣ የተነደፉ እንዲድኑ፣ ማየት የማይችሉ የነሐሱ እባብ ሲደበደብ ድምፁን ሰምተው እንዲድኑ መድኃኒት ሠራላቸው። ተምሳሌታዊ ትርጉም ፦ ሐራሴቦን = የሲዖል ተናዳፊው እባብ = የሰይጣን
@Ethiopianism
@Ethiopianism 11 ай бұрын
Wow,Thank you broye❤❤❤❤
@MenaleDessie
@MenaleDessie 11 ай бұрын
Wow nice explanation ❤❤❤❤❤
@Addis-5
@Addis-5 10 ай бұрын
ሁሉም በየ ዘውጉ በተሸሸገበት ዘመን ለብቻህ ቆመህ የምታንጸባርቅ የዚህ ዘመን አብሪ ኮከባችን ነህ። ከኢትዮጵያዊነት ንቅንቅ አንልም 💚💛❤ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ethiopiamyprideandjoy
@ethiopiamyprideandjoy 11 ай бұрын
ከታላቅ አክብሮት አና አድናቆት ጋር እናመሰግናለን ቴዲ አፍሮ 💚💛❤️
@AbdirashidJamma-xv2sb
@AbdirashidJamma-xv2sb 11 ай бұрын
I'm from Somalia 🇸🇴 teddy afro is my favourite singers and hail 🇪🇹 Ethiopia
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@xuseenmaxamedayaanle4500
@xuseenmaxamedayaanle4500 11 ай бұрын
Bro waa fanaankaliya ee aanka dhagaysto amhariga ❤❤❤love teddy afro 😍
@selemulobe6161
@selemulobe6161 11 ай бұрын
ይህን ጽሁፍ ለምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከቀን ጎዶሎ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግ 🙏
@nuale23
@nuale23 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aregachamiso-cy2xw
@Aregachamiso-cy2xw 11 ай бұрын
Amen
@user-qdus12
@user-qdus12 11 ай бұрын
አሜን
@MichaelNegash-uz4vo
@MichaelNegash-uz4vo 7 ай бұрын
እናመሰግነለን ቴዲ {ኢትዮጵያ የደም ስራችን ናት}
@NainanF
@NainanF 11 ай бұрын
አንተ እኮ ራስህ ቤዛ ነህ ለ ኢትዮጵያ አንድነት....❤
@andualemsiyoum7144
@andualemsiyoum7144 11 ай бұрын
ቴዲ ከነፈሰው ጋ የማትነፍስ የምንግዜም የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብት 💚💛❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 11 МЛН
TEDDY AFRO | New dvd HD - Aste Tewodros II
9:50
Teddy Afro
Рет қаралды 12 МЛН