ቴዲ አፍሮ በዱባይ ሪከርድ ሰበረ Teddy Afro | ashruka channel

  Рет қаралды 59,684

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@ashruka
@ashruka 3 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ቪድዮውን ላይክ አድርጉልኝ 🙏🏽
@Mersal-y5v
@Mersal-y5v 3 ай бұрын
መርሀባ ወድሜ እናደረጋለን
@RoseMandefro
@RoseMandefro 3 ай бұрын
Sure
@ffdffd5436
@ffdffd5436 3 ай бұрын
Eshi
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 2 ай бұрын
Your channel deserves more!!
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ጀነራል ተፈራ ማሞ ፋኖን በመቀላቀላቸው ደስስስ ያለው በላይክ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ አረ ፋኖ ፋኖ
@AfddAdse
@AfddAdse 3 ай бұрын
በጣም ነው ዴስ ነው ያለኝ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርሽ ቀያሪው ብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጀግናው ❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
ደረስን እያላቹ ቀራቹኮ እናንተ መጣን ስትሉ ሰውዬው አማራ ክልል እየመጣ ነውኮ😆😂
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 3 ай бұрын
አማራው በሙሉ ደስተኛ ሆኗል❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 3 ай бұрын
😂😂😂​@@hanlove412
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
አይዞን አማራዬ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢 የአገር ፍቅር ሲኖርህ ስሜትህን መቆጣጠር ያቅታል
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 ай бұрын
ቴዲያችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘን❤
@DaniFkru
@DaniFkru 3 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ንጉሥ ነው ❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወሎየዋነኝከቤተአማራ
@ወሎየዋነኝከቤተአማራ 3 ай бұрын
አሹዬ እንኳን ሠላም መጣህ ደሜ ወሎየዋ እህትህ ነኝ በጣም ነዉ የምወድህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ድል ለፋኖ አሏህ ሠላሙን ያቅርብልን አማሬዬ ብሎም ለኢቶጲያ ሠላም ለሠዉ ዘር በሙሉ🕌💒
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን አሹየ ቴዲሻ ኑርልን ንጉሱ ❤❤❤❤❤
@kon9394
@kon9394 3 ай бұрын
ንጉሡ ቴዲ አፍሮ ነዋ❤❤❤
@meseratbayisa4120
@meseratbayisa4120 3 ай бұрын
ዠ🤑🤑🤑🤑🤑
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 3 ай бұрын
የጠፋ ሰው እንኳን በሰላም መጣህ
@yab_maraki.Tube764
@yab_maraki.Tube764 3 ай бұрын
ዱባይ ያለን ለመውጣት ምክንያት ነበር የምፈልገው ምክንያቱም ለ አማራነታችን ድምፅ እዳንወጣ ታግደን ነበር።
@mlove4025
@mlove4025 3 ай бұрын
ቴድን በጣም እወደዋለሁ ግን አብይ እስካለ ድረስ በጣም እፈራለታለሁ ቅናት ስላለባቸው የሆነ ነገር እንዳያደርጉት ፈራሁ አላህ ይጠብቀው ❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@Tybatube
@Tybatube 3 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች አሸከ የጠፈ ሰው እንኳን በሰላም መጠከ አሸከ ሻር አርግልን ሰወድ
@sabamersha4902
@sabamersha4902 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ🇪🇹🇪🇹❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 3 ай бұрын
ቴዲዬ! ምነው ግን የመድረኩ መብራት የኦነግ ሸኔ ሆነሳ!? አረንጓዴ በቀይ!??? ቢጫውን ማን ዋጠው!? ብል*ግና ? ሆ 😂😂😂
@meskubogale4409
@meskubogale4409 3 ай бұрын
❤❤ህዝቡ ግን በጣም ያሳዝናል ለሀገር ያለው ፍቅር❤❤ ❤❤ ቴዲ ምርጥ ኢትዮጲያዊ❤❤
@melakugetachew6546
@melakugetachew6546 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ አሽሩ እንኳን በሰላም ተመለስክ ወደ ዩ ትዩብ ወንድሜ።
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ቴዲ አፈሮ ንጉስ ነው❤🎉🎉🎉🎉
@ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል
@ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል 3 ай бұрын
አንበሳዬዬዬ የቁርጥ ቀን ልጅ አሹካዬዬዬዬ💚💛❤እንኳን ደህና መጣህልን በርታልን ወንድሜ ድል ለአማራ💚💛❤💪💪💪
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 3 ай бұрын
yes tebareki❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 3 ай бұрын
ቴዲያችን ንጉሱ ማይደበዝዝ ዉበት እማይደበዝዝ ለዛ ማይደበዝዝ ቃና አቦ ምን ቃል ይገልፅሃል ትችላለህ ሚለዉ በቂ አይደለም አሽሩካችን የጥንቱ እንወድሃለን
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 3 ай бұрын
ጀነራሉ የቲክቶክ ፍኖ መሪዎችን ቁጭ አደረጓቸው ጀግናው ጀነራል ተፈራ ማሞ ❤
@meremmuhammad2467
@meremmuhammad2467 3 ай бұрын
አሏህ ሰላማ ችንን ይመልስልን ፋኖፋኖ እያላችሁ አታስ ጨርሱን እባካችሁ ዘረኝነት ይብቃን እራሳ ችሁ አርቃችሁ እዚ ወድሞ ቻችን ተጫረሱ ፈጣየሪያ ችሁን ፍሩ 😥😥
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ዝም ብንልም እኮ አልታውንም አገር ቤትም በሰደትም እያረዱን ነው ፍኖ ብሎ ሲያርድ ዝብሎ ላለመታረድ እየጣሩ ነው አገር ቤት ያሉ በሰደት ዘረኝነት ምን ያረጋል በለው የተዘናጉ ያልነቁት እየታረዱ ነው ከፈጣሪ በታች እራሰን መጠበቅ ግዴታ ነው ወደን ሳይሆን ተገደን ነው ፍኖ እድንል የተደረግነው
@SeydAli5154
@SeydAli5154 3 ай бұрын
በመዝሙር ኪስንግ ግን አይከብድምወይ guys
@ገነትገነት-የ9ኘ
@ገነትገነት-የ9ኘ 3 ай бұрын
ግራ የተጋባ ትውልድ ሰለሆነ ነው እጅ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 ай бұрын
በእውነት በዩቱብ ምከታተላቸው ልጆች ሲጠፉ ማነው ሚጠየቀው እላለሁ ወይ ስትጠፉ ንገሩን😂ባለፈ አሴር ጠፍቶ የት ሄደ የት ጠፋ እያልኩ ለካ እሱ ካናዳ እየተጓዘ ነበር አሁን ደሞ ባቢ ጠፋ እኔ በበኩሌ እንደ ቤተሰብ ቅር ቅር ይለኛል ስትጠፉ 😢❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
ሱሱየ የኔ ሱስ ትለያለችኮ ለሀገሯ ያለት ፍቅር አባትዋ እንኳን ሱዳኔ ሁኖ የኔ ልዩ ❤❤❤
@abebabereket7468
@abebabereket7468 3 ай бұрын
ሰላም አሹሩካ ለአማራ ህዝብ ሰለምታሰማወዉ ድምጽ እናመሰግናለን
@NetsanetTadesse
@NetsanetTadesse 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሽሩካ
@ashruka
@ashruka 3 ай бұрын
🙏🏽🤗
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 ай бұрын
ድምፃችን እንኳን በሰላም መጣህ። ሙቁትም ጭምር ነው አትፍረድ።😮
@FozeyaBelay
@FozeyaBelay 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ፋኖ አሹርካ እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤💪💪💪
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 ай бұрын
ከአይን ይጠብቃቹ❤ ቸሩ መዳሕኒአለም
@GenteSofe
@GenteSofe 3 ай бұрын
በሰላም ከሆነ ችግር የለም አሹየ ❤ የኛ ወድም
@godanatube5013
@godanatube5013 3 ай бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube🙏🙏🙏
@Bezi712
@Bezi712 3 ай бұрын
አሹዬ kiss part መዝሙሩ ምንድነዉ😅😅😅😅😅
@alem7474
@alem7474 2 ай бұрын
አሹ ላንተ ፋኖ ወንድሚማ ሰሚራ ሰሚራን እደሚከተለው ተረጉምልሃለሁ😊 "ሰሚራ ሰሚራ የአስመራ ልጅ፣ ቤታችንን ዘግታ የት ሄደች፣ ብዬ ብዬ(ፈልጌ ፈልጌ) አጥቻት ባህሩ አጠገብ አገኘሁዋት፣ ቻው ቻው ቻው ተውኩሽ፣ እድለኛ ነው የሚወስድሽ፣
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A 2 ай бұрын
አሹካዬ. እዳዉ ስወድህ. አንድ ዲያስቦራ ፈልግልኝ ለኔም ምነዉ😂😂😂
@zlove8820
@zlove8820 3 ай бұрын
ሰላም ኣሽሩ ትርጉም:- ሰሚራ ሰሚራ የኣስመራ ልጅ በታችንን ዘግታ የት ሄደች ብፈልግ ብፈግ ኣጣኋት ባር ዳርቻ ላይ ኣገኘኋት ቻው ቻው ትቸሻለሁ ባለ እድል ነው እሚወስድሽ(2) ሁለት ሴቶች ሶስተኛው ወንድ ሲያልፉ ኣየኋቸው በብስኩቱ ቤት እለፉ እለፉ በበርበሬ መሸጫ እድርስባችኋለሁ ሳይክል ኣድርጌ ይቀጥላል … የኣስመራን ሴት ልጅ ለመግለጽ ነው የልጅነት መዝሙር ነው።❤
@084Dudududu
@084Dudududu 2 ай бұрын
ሀገር በወሬ እና በዘፈን አይገነባር መሬት ወርዶ በተግባር ተቋም ለዜጎች መገንባት እንጂ ድንቄም ሀገር መውደድ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 ай бұрын
👉ኮሜንት ላይ ማስቀምጠው እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ጭፈራና ዘፈን ከሰይጣን ለሰይጣን መሆኑን ብቻ ነው👌
@aneshamood6033
@aneshamood6033 3 ай бұрын
ቴዲ ሁሌም ሃገሩን ኢትዮጵያ የሚወድ ጀግና የጀግና ልጅ እሱም ሚሰቱም በዘር በሃይማኖት በፖለቲካ አያምኑም የሚያምኑት ሁሌም እናት ሃገር ኢትዮጵያ ምንም አይንካሸ ነው ኢትዮጵያን የሚፈለገው ሁሉም ዘር ሃይማኖት ማን ከማንም አይበልጥም ሁሉም እኩል ነው በአንድነት ኢትዮጵያ የምትለውን ሃገርና ፍቅር የሚፈልገው ኢትዮጵያን በደሰታ በሰላም ገብቶ መውጣት ሌላው ሁሉ በሰላም ተወያይቶ መፍታታ ጦርነት ሰንቱን የደሃ ልጅ ባዶ አደረገው ለማንም አይጠቅምም ተሰማምቶ በአንድነት የድሮ ኢትዮጵያ ን መመለሰ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም
@eftahtube7646
@eftahtube7646 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሰው እየመታ እናንተ ግር ዳንኪራ ታደርጋላችሁ?
@HiraAtaye
@HiraAtaye 3 ай бұрын
አሹዬ ተዉ በማርያም ዩቱቤን አስተካክልልኝ በናትህ?????
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 ай бұрын
ለአማራው ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 3 ай бұрын
አግብተህ ነው የጠፉህው ወንድማችን
@amandanoah3563
@amandanoah3563 3 ай бұрын
ፋኖ ከጄሬናል ጋር ወደፊት❤
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 3 ай бұрын
የአብይ ወሎ መግበትስ ሪከርድ አልሰበራም ? ፋኖስ ዬት ነው 4ኪሎ😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
ኧረ አሹዬ ጠፍተሀል በሰላም ከሆነ እሽ ❤❤❤❤
@084Dudududu
@084Dudududu 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ንጉስ ማን ባክህ? ዘፍኖ ሆዱን ሞካ እንጂ ለጎንደር ህዝብ 1 ት/ቤት ከፈተ እንዴ ጫት ቤቱን እንጂ
@HelenBeyene-yd7fo
@HelenBeyene-yd7fo 2 ай бұрын
Eyeses geta new zna bezi mder ykeral geta kalageje moto gn wede siol new mgebaw esu yezelalem geta amlakna geta new
@adentedela5358
@adentedela5358 2 ай бұрын
ንጉስ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስን በልባቹ አንግሱ በአፋቹም መስክሩ
@AklesiyaSalam
@AklesiyaSalam 3 ай бұрын
እኔ የናፍቀኝ 1ሚሊውን ምገባበት ቀን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 ай бұрын
Welcome Selma Ethiopia Selma
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 ай бұрын
ኧረ ሽሩካ እኔን አጋባኝ እስቲ ትዳር ፈላጊ ነኝ 😊
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
አሹካን እናበረታታው💚💛❤👍
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
እረ እረ እንኳን ደና መጣህህህህህህ ተመስገን 🙏🙏🙏
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 3 ай бұрын
ኢቶቢያ የምትባል ሀገር አናቅም እሺ
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 3 ай бұрын
እዲት ነክ አሹክየ እኳን ደህና መጣክ❤❤❤❤❤
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or 3 ай бұрын
ዱባዩች ያበድነው እውስጣችን ያለው እሳት ነው ምን እናድርግ እሳት አመቀን እኮ ነው ያለነው
@DanaDana-k5z
@DanaDana-k5z 3 ай бұрын
አሽሩካ እንኳን በደና መጣህ ወንድማችን
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 ай бұрын
Thank you God bless you and your family
@samsonabera5969
@samsonabera5969 3 ай бұрын
Congratulations Africa 🌍 brave Ben
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ 3 ай бұрын
እኛ ስለ ቴዲ ምን እምገባን ለአማራ ምን ሰርቶ ነው አዲ ተራ አዝማሪ ነው ።
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 3 ай бұрын
የቅናት መፈስ ወጋሂት😊😊😊
@YeababaT
@YeababaT 3 ай бұрын
You are not Amhara
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
አዝማሪ አዝማሪ ድል ለአማራህዝብ
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 3 ай бұрын
Asu tefitekal welcom❤🙏🏼
@فاطمهفاطمه-غ7ص
@فاطمهفاطمه-غ7ص 2 ай бұрын
ጀግናውአማራፋኖ❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇧🇴
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 ай бұрын
አሜን ክብር እግዘብሔርን ይሆን
@فاطمهفاطمه-غ7ص
@فاطمهفاطمه-غ7ص 2 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ❤❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴
@TseguTsegu-v9l
@TseguTsegu-v9l 3 ай бұрын
ፍጥሪሆይሰብለሰለምመዝመረእጣቹ
@samsontesfay6648
@samsontesfay6648 3 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ዝም ብሎ በሰላም ሚስቱን ቢንከባብ መልካም ነው። የአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የሀዘን ሳምንት ለማስተዛዘን የሀዘን አዳራሽ ውስጥ እያለ አብይ ሲመጣ ቴዲ ሚስቱን ይዞ ከሀዘን ቤቱ 'አመለጠ' የተባለው በምክንያት ነው። ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ ልተወው። በምንና በአገር የመጣ ቀልድ የለም ይባላል። በ1997 ዓ/ም በ17 መርፌ በጠቆመ ቁምጣ፣ አዲስ መንግስት እንጂ ለውጥ መቼ መጣ ብሎ የዘፈነው በቆሸሸ ቁምጣ ታግሎ መስዋእትነት ከፍሎ አ.አ ገብቶ በሰጠው ነፃነት ነበር። የእውነት የህዘብ አርቲስት ቢሆን አሁን የህዝብ ድምፅ በሆነ ነበር። አያደርገውም። ቦቅቧቃ በኢትዮጵያ ስም የሚምል ሞላጫ ነጋዴ ነው። በቶክሲዶና በV8 4 ኪሎ የገባውስ ቴዲ ምን ብሎ ዘፈነለት? እንቁላል በ20 ብር፣ ጉርሻ የማትሞላ ዳቦ 12 ብር የሚገዛ ይኸን ሚስኪን ህዝብ፣ ሚኒሊክ እያለ ኢትዮጵያን ሸንሽኖ ለጣሊያንና ለፈረንሣይ ሰጥቶ ወደብ አልባ ያደረገውን ንጉስ እያሞገሰ ረሃቡንና ሀሳቡን ያስረሳዋል። ሚስኪን ኢትዮጵያውያን ሩዝ ቀቅለው፣ የማዳም ጥፊ ቀምሰው ያጠራቀሟትን ገንዘብ አረብ አገር እየዞረ ያልበዋል፤ ያጥበዋል። አሁን ደግሞ ልሙጡን ባንዴራ ከመድረክ ላይ ወደ ተመልካቹ እየወረወረ የባንዴራ አስተዋዋቂ ሆኖ አመሸ። ሲዘዋወር ያየሁት ቪድዮ ነው። ያ ባንዴራ አ.አ ሊገባ ይቅርና የዛ ባንዴራ ተከታይ ነኝ ባይ ኢትዮጵያዊ ከሰንዳፋ ማለፍ እንደማይችል እያወቀ ነው ህዝቡን የሚያጃጅለው። ለነገሩ እየዞርክ እጨደው ይኸ የዘቀጠ የማያገናዝብ ትውልድ።
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 2 ай бұрын
ሀሜተኛ አትሁን ቁም ነገር አውራ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
አሹርካ እንኳን ደህና መጣህ
@فاطمهفاطمه-غ7ص
@فاطمهفاطمه-غ7ص 2 ай бұрын
ጎንደሬ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለየዋf
@ወለየዋf 3 ай бұрын
ወዲም እለም ኝዃን ደሕና መጣሕ❤❤❤❤❤❤😂
@Fifiye123
@Fifiye123 3 ай бұрын
Selam
@b.6015
@b.6015 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን አሹ ጠፍተሀል እኳን ደህና መጣህ
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we 3 ай бұрын
ጠፍክ አሹካ ድል አፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TseguTsegu-v9l
@TseguTsegu-v9l 3 ай бұрын
የዙሙትእየሰሩመዝመሪምንሰራል
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 3 ай бұрын
ቴዲ የሚያስጨፍረዉ ዶላሩ ነዉ !!!
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 3 ай бұрын
Teddy my hero ❤🎉❤
@8djej3oheHdidu3j
@8djej3oheHdidu3j 3 ай бұрын
እንኳነ ደና መጣህ ❤❤❤
@abelb5604
@abelb5604 3 ай бұрын
ፍኖ ያሸንፍል በቅርብ ስለመጣኸ ደስ ብሎኛል በርታ❤
@Bazasherbl
@Bazasherbl 3 ай бұрын
አሹዬ እንኳን ደህና መጣህ
@selamkidan3392
@selamkidan3392 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ውድቀት ለአበይ አህመድ
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 3 ай бұрын
ጥ ፋክ በጣም በስላም ነው አሹክ ይይይይይይ 🤔🙏💞
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 3 ай бұрын
አሹካ:ቴድዬንም: እንወድሃለን::
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 ай бұрын
Tediyachen king
@gigi_tube0019
@gigi_tube0019 2 ай бұрын
የኛ ጀግና አሹካ❤❤❤
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ቴዳችን አሹሩካየ❤❤❤❤❤😊
@mintamir4333
@mintamir4333 3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እረሴቶች ውይይይይይ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 3 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፍኖ ኢሻ አላህ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 2 ай бұрын
እንኳንደህናመጣህ❤❤🎉🎉🎉አሹ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪አሽሩካ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 2 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል 😂😂😂
@TseguTsegu-v9l
@TseguTsegu-v9l 3 ай бұрын
ያሰስናል😭😭😭😭😭😭😭😭
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 ай бұрын
አሹካ ሾካካ መጣሕ ክክክክክ
@mesereteshetu2375
@mesereteshetu2375 3 ай бұрын
ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥክ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
ኣሹዬ
@selamkidan3392
@selamkidan3392 3 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝቤ።
@merikonjo798
@merikonjo798 2 ай бұрын
ጠፋሂበሰላሚነዉ❤❤❤❤
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 15 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 56 МЛН