በመከራ ጊዜ|ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ጥዑም ስብከት|በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ|Aba Gebrekidan Girma sibket

  Рет қаралды 180,480

Teferi Wodaje - ተፈሪ ወዳጀ

Teferi Wodaje - ተፈሪ ወዳጀ

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t 16 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ❤❤❤አላችሁ የላችሁምሽ ይላሉ አስተምረው እስከሚጨርሱ ያውቁናል ሀሳባችን እደሚበታተን በቁም እደተኛን ፈጣሪ ይድራስልን
@SamrawitBelete-l5c
@SamrawitBelete-l5c Ай бұрын
ከዚህ በላይ ሚስጢሩን የሚገልፁበት ሀይልን ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@afomrede9153
@afomrede9153 8 ай бұрын
ለኣባታችን እግዚኣብሄር ይጠብቅልን በጠቅላል ትምህርታቸው'ኮ ደም ስራችን ውስጥ ይገባል ምንኛ መታደል ነው እባካችህ ኣንዳች ዝንፍ የሚል ቃለ የላቸውም ልክ እንደ ንጹህ ውሃ የሚጠጣ ነው እግዚኣብሄር ግዜ ዘመንዋን ይባርክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Tabotzedor7
@Tabotzedor7 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእየሱስ ክርስቶስ ልላ አምላክ የለም የአባቶቻችን አምላክ የኛንም አምላክ ፍፃማችን ያሳምርልን በጣም ጥዑም ሰብከት 👏👏👏
@EfrataFrew
@EfrataFrew 9 ай бұрын
Amen
@gedefamengistu
@gedefamengistu 8 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 7 ай бұрын
Amennnn amennnnn amennnnn
@RahwaMehari-y9m
@RahwaMehari-y9m 6 ай бұрын
AMENNN
@TigstGirma-z1x
@TigstGirma-z1x Ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሠጥልን።
@MilenaSimon-w5x
@MilenaSimon-w5x 9 ай бұрын
እንኻን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ ከኢየሱስ ክርስቶስ ነቀር አምላክ የለን 100% ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanicherinet8340
@fanicherinet8340 8 ай бұрын
Abatachin egzihabiher edme na tena abzito yistilin 💯❤️💯❤️💯💯💯
@AdeotAdm
@AdeotAdm 6 ай бұрын
❤❤❤ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ ይጠብቅልን!!!
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 9 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማብን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@مممم-ب6ن
@مممم-ب6ن 9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንአገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@atsedekindie
@atsedekindie 9 ай бұрын
የኔአባትመፅናኛየእኔየርስዎንስብከትስሰማሁሌምመንፈሴይታደሳል ቃለህይወትያሰማልኝ
@bezuneshwoldemariam3810
@bezuneshwoldemariam3810 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃያችን ያሳምርለን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@imnetassefa6025
@imnetassefa6025 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባ ገብረኪዳን ልቤ በደስታ ዘለለ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 4 ай бұрын
አባ እንደእርሶ የሚያስተምር አላየሁም ማለት እርሶ ቅዱስ ጴጥሮስ ፣ቅዱስጳውሎስ፣ቅዱስ ዮሐንስ ፣ነዎት የኛ ሰው በአረቄ ሲሰክር እርሶ ግን በመንፈስ ቅዱስ ሰክረዋል እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኛንም በመንፈስ ቅዱስ ያስክረን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እኝህን አባት ይጠብቅልን ከአብይ እና ከዳንኤል ክብርት አይን ይስውርልን
@TedllaBrukt
@TedllaBrukt 9 ай бұрын
አሜን
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 9 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አባታችን ጤናወትን ይሥጥወ ፀጋዉን ያብዛልወ እኛንም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን በፇለትወ ይሥብኝ አባየ ወለተ ስላሴ ❤❤❤
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤ የእርሶ ትምህረት በእውነቱ ውስጥን ያጠነክራል በዚህ ሰዓት መከራ በዝቶብናል እማምላክ እናታችን እሷ በቃችሁ ትበለን አሜን ኢትዮጵያ ሀገሬ እየሱስ ክርስቶስ አለልሽ ከመከራ የሚያወጣሽ አሜን ❤❤❤❤
@TigestTesfaye-o3f
@TigestTesfaye-o3f 9 ай бұрын
አባ ገብረኪዳን ግርማ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር እሚይስተምር አባት አያሳጣን ቃለሂወት ያሰማልን.
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌷🌷🌷
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 4 ай бұрын
ከጌቴዬ ከየሱስ ክርስቶስ ውጭ ሌላ አምላክ የለም❤❤❤አሜን+3❤❤❤
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር አምላክ የለም 100%❤❤❤❤❤
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን 🙏🙏🙏
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 9 ай бұрын
❤🙏🙏🙏ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE YEBAREKE AMÈNE AMÈNE AMÈNE
@adanadanish6456
@adanadanish6456 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@erbikanfalta
@erbikanfalta 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 😊
@Kokob-x2x
@Kokob-x2x 5 күн бұрын
አባ እድሜ ጤናይስጥልኝ
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 6 ай бұрын
አባ እመቤቴ ማርያም በሔድህበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ብርህ አእምሮ ደግ አባት ነህ
@AdeotAdm
@AdeotAdm 6 ай бұрын
አሜን ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብኮት እግዚአብሔር ይመስገን
@jfdy3618
@jfdy3618 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ አባታችን ቃለህወትያሰማልን
@TigyeTihut
@TigyeTihut 9 ай бұрын
Abatachn edme na tena yistln❤❤❤
@KelemKelem-dd2tz
@KelemKelem-dd2tz 5 ай бұрын
እኔ በእውነት ከፈጣሪ በታች በህይውት የኖርኩት በአባ ትምህርት ነው ስስማቸው የተቆረጠው ተስፍዬ ይለመልማል እግዚአብሔር እንድነዝክ ያሉአባቶች ያብዛልንን
@hailushibru9962
@hailushibru9962 9 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@ሃሪፈያሓሎፎም
@ሃሪፈያሓሎፎም 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@saraasefaw3459
@saraasefaw3459 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልኝ ኣባቴ የኣገልጉለት ዘመንህን ይባርክ ኣምላክ
@A-mu3xj
@A-mu3xj 9 ай бұрын
አባታችን በጣም ድንቅ ትምርትነው በረከትዎ አይለየን በድሜ በጤና ያኑርልን መልካም የ አብይፆም ይሁልን አሜን
@EjegayhuNiguise
@EjegayhuNiguise 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@محمد-ش2ه7م
@محمد-ش2ه7م 8 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈተና ሲገጥመን ተፈትነን የምናልፍበትን ጉልበቱን እግዚያብሔር ለሆላችንም ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemalgn amen amen amen
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 7 ай бұрын
መታች ደብተራ !! ከመከራ ሁሉ የከፋ አንተ ዉስጥ የሰፈረ የመተት መንፈስ ነዉ።ካንተ የባሰ መከራ በህይወታችን ዉስጥ የለም።የማትኖርበትን ክርስትና አትስበክ ። እዉነተኛዉ ፈራጁ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ይንቀልህ ወደ ጥልቁም ይጣልህ። አ ሜ ን !!!
@selamasefa6049
@selamasefa6049 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እዉነት ነዉ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አምላክ የለም❤
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር እረጂምና እድሜእናጤና ይስጥልን እግዝብሔር ከሑሉነገር ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@songuru1
@songuru1 9 ай бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@lidacall9142
@lidacall9142 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Bzu-lr8ej
@Bzu-lr8ej 7 ай бұрын
ቃለመላክ ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁላችሁ
@Mነኝየሶሊናፋቂ
@Mነኝየሶሊናፋቂ 9 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@Xriderfired
@Xriderfired 9 ай бұрын
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 9 ай бұрын
Kalehiwet yasemaline ke Iyesus Christos beker lela Amlak yelem
@Destagetu-hp8zm
@Destagetu-hp8zm 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ተሰፍ መንግሥተ ስማያት ያውርስልን!ስብከቱ ን ስስማ እግዚአብሔርን አመስግነዋለን!
@kalkidanmelaku6918
@kalkidanmelaku6918 8 ай бұрын
አሜን
@gatty2897
@gatty2897 9 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን❤❤❤
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ
@ሸዊትዘ-ክርስቶስ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤
@rozageri4508
@rozageri4508 7 ай бұрын
ቃል ህወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አገራችንን ያስብልን
@ስርኩተገብርኤል
@ስርኩተገብርኤል 8 ай бұрын
ቢዘገይም ይቀድማል የኛ አምላክ
@adanadanish6456
@adanadanish6456 9 ай бұрын
አሜንቃለ ሕይወት ያሸማልን
@Amare-s4p
@Amare-s4p 8 ай бұрын
አሜን!!
@MeklitMathwose
@MeklitMathwose 9 ай бұрын
Kale hiwot yasmaln❤❤❤
@MuliyeTadese-c5g
@MuliyeTadese-c5g 9 ай бұрын
Abate kale hiwot yasemalin
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@asnakesete
@asnakesete 9 ай бұрын
Amen
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን !!!
@BuzayhuAlemu
@BuzayhuAlemu 6 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmebetBirara
@EmebetBirara 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ይህ አስፈሬ ዘመን እድሻገር ለእምነቴ ጥልቅ እምነት አስተማሩኝ
@fekerteh157
@fekerteh157 9 ай бұрын
Kalahiwat Yasamali Abatachin
@gebrehiwot1970
@gebrehiwot1970 9 ай бұрын
Kale hiwot yesemalen
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 8 ай бұрын
ሁሉንም ነገር እንድንችል የእግዚአብሔር ኃይል ለሁላችንም ይብዛልን ፤ አሜን ።
@Xriderfired
@Xriderfired 9 ай бұрын
Abatcen kaleywete yasmalen
@GenafS
@GenafS 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@ABENAVIVAKING-ep1wv
@ABENAVIVAKING-ep1wv 6 ай бұрын
Amen amen amen aba kal hiwote yasmalen
@samrawitgeza8368
@samrawitgeza8368 9 ай бұрын
kalehywet yasemaln
@ZikoCell567
@ZikoCell567 9 ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልንአባታችንከየሱስክርስቶስበቀርሌላአምላክየለም።
@Marhwet
@Marhwet 9 ай бұрын
❤እንኳን ብሰለም መጣቹ
@YosephYoseph-b8j
@YosephYoseph-b8j 7 ай бұрын
አቦ ትምህርትዋ እንደ ወለላ ማር ጣፋጭ ነውና የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን :: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@hiwotwalelgne2328
@hiwotwalelgne2328 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልዎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልዎት
@shegerbinda8869
@shegerbinda8869 7 ай бұрын
እውነት አባታችን ከድንግል ማርያም ልጅ ውጪ ማንንም አናመልክም ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@ShambelTadese-oz9mv
@ShambelTadese-oz9mv 7 ай бұрын
E/r edmena tena ystln kalot yasemaln
@shewayedilnesie8397
@shewayedilnesie8397 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪዬ ከአንተ ከፈጣሪዬ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SaraAbebe-n2e
@SaraAbebe-n2e 9 ай бұрын
Kalhiwt ysemalen ❤❤❤❤
@zewdieaniley5748
@zewdieaniley5748 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@adanechgashaw-y4c
@adanechgashaw-y4c 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎንም ያብዛልን
@beletehabtamu6938
@beletehabtamu6938 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
@gnatatheobi2734
@gnatatheobi2734 7 ай бұрын
ላግኙት ፈልጌ በማርያም ኣባታችን ስልካቸው ያላቹ ፃፉሉኝ😢
@MesiEsitu-sm5qi
@MesiEsitu-sm5qi 8 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen Abetechin egizabeher endemenah Tena yitachuu yegelegaletichun zabena yerazamalen madenahalem❤
@እማምላክንጠይቄምንምያጣሁ
@እማምላክንጠይቄምንምያጣሁ 9 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@First-ce5cl
@First-ce5cl 7 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን የኔ አባት❤🎉
@MmUh-s8w
@MmUh-s8w 6 ай бұрын
amen amen amen🎉🎉🎉
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 7 ай бұрын
Amen Amen 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 8 ай бұрын
❤❤❤❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Xriderfired
@Xriderfired 9 ай бұрын
Kalhiywet yasmalen❤
@TinsaeTinsu-cj4wv
@TinsaeTinsu-cj4wv 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aysheshimgebrie8014
@aysheshimgebrie8014 8 ай бұрын
መከራ የገጠማቸውን ፈጣሪ ያቅልልላቸው
@AmaruMulat
@AmaruMulat 8 ай бұрын
Amen Amen Amen
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozageri4508
@rozageri4508 7 ай бұрын
አሜንንንንን
@lakubishmuru9455
@lakubishmuru9455 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 9 ай бұрын
❤❤❤
@asterYirga-h5o
@asterYirga-h5o 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@EldanaSeilu
@EldanaSeilu 7 ай бұрын
ከፍቶኝ ነበር አሁን ነፍሴም ስጋዬም ሀሴት አደረጉ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 7 ай бұрын
Ke eyesus chirstos beker lela amlak yelem ❤
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሰለ ቡና ስሙ
2:29
ጌች እና ፀጊ
Рет қаралды 11 М.