Tekeste Getinet - ተከስተ ጌትነት ፦ ልሰዋ የምስጋናን መስዋእት -Lisewa Yemsganan Meswaet

  Рет қаралды 136,470

SUB5CR163

SUB5CR163

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@tihtnafikri3590
@tihtnafikri3590 Жыл бұрын
አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ (ምሥጋናዬን) ኤሄ ቃልህም ሲመጣ ጫካው ተገለጠ (ምሥጋናዬን) ኤሄ እግሮቼም ጸኑልኝ እንደዋላ እግር (ምሥጋናዬን) ኤሄ ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር (ምሥጋናዬን) ኤሄ አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) ምህረትህ ከሕይወት በእርግጥም ይበልጣል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል (ምሥጋናዬን) ኤሄ ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት (ምሥጋናዬን) ኤሄ አፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት (ምሥጋናዬን) ኤሄ አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) ገና ሌሊት ሳለ ንጋት ሳይወጋግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ምህረትህን ሳስበው ይለኛል አመስግን (ምሥጋናዬን) ኤሄ ሀሴት አደርጋለሁ በምድር በፊትህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ አንደበቴን ልክፈት ጌታ ላክብርህ (ምሥጋናዬን) ኤሄ አዝ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት ላክብርህ እኔ ደጋግሜ ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (፪x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝና ልሰዋ ምሥጋና (፬x)
@yoditmulugeta5135
@yoditmulugeta5135 7 ай бұрын
It 0
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡፈይ!!!
@AfeworkAyele-se2ue
@AfeworkAyele-se2ue 6 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም የእግዚአብሔር ሰው
@yoeeran3286
@yoeeran3286 9 ай бұрын
እኔ ለተከስተ ቃል የለኝም ጌታዘመንህን ይባርክ እኔኮኦርቶዶክስነኝ ግን የናተንመዝሙርስሰማ በቃ ከጌናጋር እምነጋገርነው እሚመስለኝ ግን ምንም ኦርቶዶክስ ብሆን እኔ በአድ በክርስቶስብቻነው የማምነው አበቃ ግዴታጴጤመሆን የለብኝም ያመነ የተጠመቀ የዘላለም ሂወትአለው።😢😢😢😢😢😢😢
@MuluBehailu
@MuluBehailu 6 ай бұрын
አንተ/አንቺም ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@steveteklu6595
@steveteklu6595 4 ай бұрын
እውነት ነው
@zed8788
@zed8788 2 күн бұрын
ዋነው ክረስቶስ ላይ ማተኮራችን ነው ;;🙏🙏🙏🙏🙏
@SleepyComputerChip-qu1kb
@SleepyComputerChip-qu1kb 6 ай бұрын
አሜን
@SleepyComputerChip-qu1kb
@SleepyComputerChip-qu1kb 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@abrahamfantu4736
@abrahamfantu4736 2 жыл бұрын
ከልቤ የምወደው እና የማዳምጠው ዝማሬ ነው።ዘማሪ ተከስተ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Ай бұрын
በዚህ ሳምንት በውስጤ የሞላው መዝሙር ❤❤❤❤❤ ልሰዋ የምስጋና መስዋዕት ሆነኸኝ አይቻለው አባት 😭😭😭😭😭😭
@DemissieGemeda
@DemissieGemeda 6 ай бұрын
Amen🎉
@TshalaTemasgen
@TshalaTemasgen Жыл бұрын
ምን አይነት ውስጡን የምነካ መዝሙር ነው wonderful song
@hery731
@hery731 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድምአለም
@haanjjaxxaworqeemedia3593
@haanjjaxxaworqeemedia3593 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጨማምርብህ🙏
@mulugetatamsegen6009
@mulugetatamsegen6009 Жыл бұрын
Nice song 🎵 thanks for God's 🎵 👍 🙏 👌 😊 🙌 🎵
@AbonshFara
@AbonshFara 4 ай бұрын
አሜን እኔ ገና ታዳጊ ነኝ ግንይሄንመዝሙር በጣምነው የምወደው እናእግዚአብሄር ይባርክህ እየሱስ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretyilkal9679
@mihretyilkal9679 2 жыл бұрын
ከፍ በል ጌታዬ
@dejenediri3019
@dejenediri3019 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@delelegnabo7390
@delelegnabo7390 8 ай бұрын
Amen 🙏 😊😊
@liulsisay8102
@liulsisay8102 Жыл бұрын
BEXAM MIWEDEWU MEZIMUR NEWU DEGAGMEMISEMAWU
@ShunegnLake
@ShunegnLake 10 ай бұрын
Amen
@DagimawitKeleb
@DagimawitKeleb 11 ай бұрын
Wow tebarek
@weynwatadesse6500
@weynwatadesse6500 5 ай бұрын
ተራራው ከፊቴ እንደሰም ቀለጠ ምሥጋናዬ ነህ ቃልህም ሲወጣ ጫካው ተገለጠ ምሥጋናዬ ነህ እግሮቼም ፀኑልኝ እንደዋላ እግር ምሥጋናዬ ነህ ረዳት ሆነኸኛል አምላኬ ክበር ምሥጋናዬ ነህ አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x) ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x) ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x) ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x) ልሰዋ ምሥጋና (4x) ምህረትህ ከሕይወት በርግጥም ይበልጣል ምሥጋናዬ ነህ ደጅ ጥናት የለም በፍጥነት ያነሳል ምሥጋናዬ ነህ ድንጋይ ተደርድሮ ሞት ሲጠብቃት ምሥጋናዬ ነህ ሀፍረቷን ሸፍነህ ሰላም ሂጂ አልካት ምሥጋናዬ ነህ አዝ፦ ልሰዋ የምሥጋናን መስዕዋት (2x) ሆነኸኝ አይቻለሁ አባት (2x) ላክብርህ እኔ ደጋግሜ (2x) ከፍ በል ላዚም ፊትህ ቆሜ (2x) አቤቱ ተደንቄያለሁኝ እና (2x) ልሰዋ ምሥጋና (4x)
@easypc549
@easypc549 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን ታባረክ
@davinchifan8899
@davinchifan8899 3 жыл бұрын
ተባረክ አንተና ዘርህን በኢየሱስ ስም ባረኩኝ አሜን
@damemalle4233
@damemalle4233 2 ай бұрын
💗🙏🙏🙏
@meselecmoges8654
@meselecmoges8654 Жыл бұрын
Tebarek
@eyobtarekegn6338
@eyobtarekegn6338 Жыл бұрын
God bless you
@Arega-rm2gy
@Arega-rm2gy 3 ай бұрын
ተባረክ
@tamrattamrat7266
@tamrattamrat7266 Жыл бұрын
geta. yibarkihi
@asmamawamare9793
@asmamawamare9793 Жыл бұрын
No words for this Song,Just Blessed.
@nanny1449
@nanny1449 Ай бұрын
❤good 🎉😢😅👏😭❤️
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 Жыл бұрын
ሆነኸኝ አይቺያለው አባት ....
@nardiehana6161
@nardiehana6161 Жыл бұрын
You are Blessed 🙏
@letagaruma4613
@letagaruma4613 2 жыл бұрын
Wow
@belayneshmekonen9139
@belayneshmekonen9139 Жыл бұрын
Download please
@debrituteka3136
@debrituteka3136 2 жыл бұрын
Amen
@LidaCall-wk1dq
@LidaCall-wk1dq Жыл бұрын
amen❤❤❤
@yayeniabebateshome5308
@yayeniabebateshome5308 2 жыл бұрын
God bless you
@fiorigebreslassie157
@fiorigebreslassie157 2 жыл бұрын
Tebarek
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
የዳንኤል አምደሚካኤል ምርጥ መዝሙሮች
1:05:21
ቅምሻ Qimisha
Рет қаралды 995 М.
Meberchaye
5:44
Pastor Tekeste Getnet - Topic
Рет қаралды 926 М.
Tekeste Getnet "እንደፀና ቀረ"
6:04
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 5 МЛН
Yehule
5:25
Pastor Tekeste Getnet - Topic
Рет қаралды 429 М.
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН