KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ በማስረጃ ተጋለጠ November 23, 2024
53:03
መርካቶዎች መንገድ አዘግተው ፣ ቲሸርት አሠርተውና ከልባቸው ጨፍረው ነው የዳሩን
1:06:21
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪድዮ ውሸት ነው - የሰላሌው ግድያ የሌላ ሰው ሆነ - Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
Рет қаралды 54,175
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 122 М.
Tikus Neger
Күн бұрын
Пікірлер: 334
@MariamMary-n4d
2 күн бұрын
እመብርሐንን ❤እግዚያብሔር ❤ይጠብቅሕ😂❤እውነታውይሔነው😂😂
@TekusNeger
2 күн бұрын
አሜን!
@tsigeredaendale6434
2 күн бұрын
I agree with you
@borenaabebechayano-ow8sk
2 күн бұрын
አራጆችን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይረዳቸው
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@DidiA-i1x
2 күн бұрын
Amen
@eagle4452
Күн бұрын
አሜን
@Chaina88
2 күн бұрын
አቤቱ የሠራዊት አምላክ ሆይ እንዴት ታደርገን ይሆን? መጨረሻችንስ ምን ይሆን? የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ እባክህ ዘንበል በልልን 😢😢
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@DidiA-i1x
2 күн бұрын
Amen
@gonderew2112
2 күн бұрын
ይህ አይነት ተግባር በእርግጠኝነት ማንንም ብሄር ሊወክል አይችልም
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@wardewarde9415
2 күн бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሽበት ማደር እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fikirteyohannes9401
2 күн бұрын
አምላክ ሆይ አገራችንን ህዝባችንን አስብ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደምህረትህ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@raheemakader7352
2 күн бұрын
ትኩስ ነገር በጣም አስተዋይ ነህ ትለያለህ በርታ አላህ ይጠብቀን
@TekusNeger
2 күн бұрын
አሜን! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@shararh6775
2 күн бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ለሰላሌ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@yemanberhan5024
2 күн бұрын
አራጅ ኦሮሙማ ነው ፍኖን ማሸነፍ ሲያቅተው የራሱን ልጆች እያረደ ነው ኦሮሙማ ነው
@fifiaddis
2 күн бұрын
Very True!!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@gionabayethiopia7325
2 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ለኢትዮጲያ ሰላምህን ስጠን እርስ በርሳችንም ፍቅርን ስጠን🙏🙏🙏
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AleheyfentaBaieh
2 күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ ነገር ግን በእኔ ትውልድ ዘመን እደዚክ አይነት ሰው በአማራ ማህበረሰብ ውስጥ በዚክ ልክ የሚወርድ ጨካኝ የለም
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@bkhm6433
Күн бұрын
አማራ ለምን ይታገላል ? አማራ ማረድ ቢፈልግ ሊጠለው የመጣ ምርኮኛ በእጃቸው አይደል
@aliyedalu6401
Күн бұрын
አባተ ተባረክ፡፡ እንዲህ እንደሰው ማሰብ የግድ ነው፡፡ ፈጣሪ ለአገራችንና ለህዝባችን ምህረቱን ያውርድልን፡፡
@aliyedalu6401
Күн бұрын
በፕሮግራምህ ዘና እያልኩ ቆይቻለሁ፡፡ ዘሬ ግን ታዘብኩህ፡፡ በዚህ ጨቅላ ህፃን አሰቀቃቂ ሞት ላይ ሰለ ሞተው ውዥንብር መንዛት ትተን ወላጆቹን ማፅናናቱ የተሻለ ይሆናል ስትል ምን ያህል ትክክል ነህ?
@ethiopia6721
2 күн бұрын
ይህ ሁሉ የተደረገው የፋኖን ስም ለማጥፋት ነው ግን ለማንኛውም ማንም ያድርገው የሰውን የሚያክል ፍጡር እንዲህ በአሳዛኝ ሁኔታ መግደል በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው ነፍሱንም በገነት ያኑርልን ፈጣሪም እረባክህ ይብቃ የዚህን የመስለ ግፍ በየቀኑ የምንስማው ይቅር በለን::
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@samuelbelay7251
2 күн бұрын
ልጁ ያረደው አማራ ፋኖ😭 ሸኔ 😭 አይደለም እግዚአብሔር የሚያውቀው ያረደው 😭የሸመልሰ አብዲሣ ወታደር ነው እነ አብይ ሤራ አማራ እና ኦሮሞ ማጫረሰ ነው ❤❤❤
@TekusNeger
2 күн бұрын
?
@susuyoutube-p7m
2 күн бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ሌላ ምንም ማለት አልፈልግም😭😭😭😭💔💔ወንድሜ አንተ ግን በጣም የተረጋጋህና ሀሳብ የሚገዛህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በፈንፈስ ቅዱስ የታነፁ ሰዎች ሲታዩ ውምና የተረጋጉ ናቸው
@radicalv2720
2 күн бұрын
ሚዲያ ማንነታችንን አጋለጠን እንጂ ጥንትም ጨካኞች ነን እኛ ኢትዮጽያን የውሸት ሀይማኖተኞችና አስመሳዯች ነን !!!
@debelasefere
2 күн бұрын
Abath Abiy yalewun new yedegemkew , ye Ethiopia hizb chekagn aydelem endezih aynet chikane taytom tesemtom ayitawekim , Abatih Abiy new le Ethiopia chikanen yalemamedew
@tellthetruth6501
2 күн бұрын
100%
@እኔምሐገርአለኝ
2 күн бұрын
እዉነት ነው አስመሳ ነን ሃይማኖት ስረ ተደብቀን ሴጣን ነን ስጣን ማይሰራዉን ሰራን
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@magdarodriguez6778
2 күн бұрын
100% right
@MariamMary-n4d
2 күн бұрын
እናቱን ቤተሰቦቹን እግዚያብሔር ያፅናችሑ
@TekusNeger
2 күн бұрын
አሜን!
@ועח
2 күн бұрын
አረ ጌታ ሆይ እባክህ ታረቀን ሰው እንደ እንስሳ እየታረደ እስከመቼ ነው መጽናናትን ይስጣችሁ ለመላ ቤተሰብ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@birhanulegesse4701
2 күн бұрын
ልብንና ኩላልትን የሚመረምር አምላክ ይፍረድ!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Eima-a
2 күн бұрын
ትግሮ እና አማራ በመራበት ግዜ ምንም ችግር አልነበረም ህዝቡ ቻል አድርጎ ያልቻለም ሀገር ለቆ ሰላም ነበርን አሁን ግን ላልተረጋገጠ ኦሮሞ እየመራን ነዉ በሚል ቀንደኛዌቹ የኛዉ አማራ ሲሆኑ የቀሩትም ብሄሮች ጭጭጭ ብለው ጭጭ ሊያደርጉን ነዉ ሀገሪቱ ጠፋች ፈጣሪ ያያል 😢
@EtalemahuAssefa
2 күн бұрын
ተይ እንጂ በደኖ ላይ የታረዱ እና ገደል ተገፍትረው የተጣሉት በወያኔ ዘመን መረጃ ከሌለሽ ጠይቂ ክፉ በየዘመኑ በመላው አለም አለ እሺ ዘረኝት😏😏😏😏😏
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@mississippiwenz8388
2 күн бұрын
@@EtalemahuAssefaየሷ ዘመዶች አልታረዱም ነበር ሊሰማት አይችልም። ትግሬ ስለሆነች
@santayehusantalayehu
2 күн бұрын
ማንም ይረድ ማንም ማንም የታረድ ማንም የሰው ልጅ መገደል የለበትም በግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረነው የንጹሀን ደም ይጮሀል የግዚአብሔር ፍርድ አይቀርም ለምን የታጠቀ ከታጠቀዉ ጋር ብቻ ለምን አይሆነም ኧረ ፈጣሪን እንፍራ በምድር ብናመልጥ በፈጣሪ ከፍርድ አናመልጥም የኢትዮጵያ በማይጠክም የሴራ ፖለቲካ አንጠለፍ ሴራነው
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@shemsiyakedir9989
2 күн бұрын
ሰው ታረደ ብለን በፋችን ሞልተን መናገር ጀመርን ያረቢ ታረቀን አንተጋ ሰላም አለ የገደለውም ይሞታል የተገደለውም ቀኑ ደርሶ ነው ከሞቱ አማሟቱ የሚያሳዝነው
@umuyserassukura307
2 күн бұрын
አው መጨረሸችንን ያሰምርልን ያውመል ቂያማ ምልክት ነው ያኔ ውድ ዱአ እነድርግ ወደ አሏህ እንመለስ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@TewabechEshete-pi3fz
20 сағат бұрын
@@shemsiyakedir9989 ተባረኪ " ሰዉ ማረድ" የሚለዉ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ከአፌ ሲወጣ የተሰማኝን ሰቅጣጭ ስሜት እኔና ፈጣሪ ነዉ የምናዉቀዉ . አሁንማ ዶሮ ወይም ከብት ታረደ ከሚለዉ ይልቅ ሰዉ .....የሚለዉ ድምፅ ከመለመዱ ባሻገር የዕለት ከዕለት ኑሯችን ሆኗል .ቸሩ አምላክ በቃችሁ እስኪለን ድረስ .
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
2 күн бұрын
ድርጊቱን ማንም ያርገዉ ማን አርዮሲነት ነዉ! ድርጊቱ ግን ሊወገዝ ይገባል።
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@zedlemaduguma
2 күн бұрын
le selale hezb demts slehonk enamesegnalen
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ganat12345
Күн бұрын
እኔ,ኦሮሞ,ነኝ,ግን,አማራ,ወንድነው,ፊትለፊት,ይዋጋል,እንጂ,ወንድምሴትም,አዛውንትም,አያርድ,እኛ,በዘበናችን,ሸኔ,ነው,እያረያለው,ኦሮሞን,ኦሮሞነው,እየበላያለው,,
@amenamen2017
2 күн бұрын
የዘረኝነት መጨረሻው ይሄ ነው ።
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ommiommi8263
Күн бұрын
እኔ የምጠይቀው ነገር እሄልጅ እውነት አርደውታል ወይ ማወቅ የምፈልገው እሱን ነው ምክንያቱም የብሄር መደበቂያ አትፈልጉ ሁኖ ከሆነ አገር የለንም ማለት ነው
@zerihunodda2202
2 күн бұрын
ውጭ ሀገር ተቀምጠው በለው! በለው!. ጀግናዬ ዘረኞች ሲረጩ የከረሙት መርዝ ውጤት ነው፡፡ ልብ እንበል!ቪዲዮው የተለቀቀው ተስፋ በቆረጡ ነውረኞች ህዝብ በህዝብ ላይ ተነስተው እንድንጨፋጨፍ ነው፡፡ አይሳካም!!!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@SAds-r6c
19 сағат бұрын
እግዞኦ ማርን ይቅር በለን ምን ጉድ ነው ያመጣብን
@mintwabkebebew4198
2 күн бұрын
በትክክል
@belay188
2 күн бұрын
አረ ውሸት ይሁን !! እግዚአብሔር ከዚህ ዓይነት ድርጊት ይሰውረን !!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@seyoumketema5352
2 күн бұрын
thank you for information !
@TekusNeger
2 күн бұрын
You are welcome
@wubeshetkassaye3254
Күн бұрын
ከዚህ በፊትም እኮ ወላሂ ከዚህ በኋላ አማራ አልሆንም እያለች ተረሽናለች። አላማውም ሕዝብን ከሕዝብ ለማጨራረስ ነው። አሁንም የተደረገው የተለየ ዓላማ የለውም።ድርጊቱን በቪዲዮ እየቀረጹ መፈጸማቸው በራሱ ምስክር ነው። እግዚአብሔር ወደልቦናችን እንድንመለስ ይርዳን ።
@KkOo-jj3pz
2 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ብሄሬም ሙስሊም ነው በብሄር ምክንያት ከማንም ጋ ጥላቻ የለኝም አማራም ኦሮሞም ትግሬም አፋርም ሁሉም ሙስሊም ከሆነ ወንድም እህቴ ነው. ሙስሊም ያልሆነ ደግሞ ወገኔ ነው ሰው በሰውነቱ ሊከበር ይገባል አሏህም የአደምን ልጅ አከበርን ብሏል እና እባካችሁ ዘርን ለገበሬ ተውትና በሰላም እንኑር!!እባካችሁ ዘረኞች ዘረኝነት አይጠቅምም አባካችሁ. እኔ በኢትዮጵያዊይነቴ አፈርኩኝ!!!
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
2 күн бұрын
صح
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@shulukashanka-z4w
22 сағат бұрын
አልሻሻባብ አልቃይዳ አይሲስ ቦኮሃራም ወንድሞችሽን ሰላም በይልን
@KkOo-jj3pz
18 сағат бұрын
@@shulukashanka-z4w አወን እኛ ሙስሊሞች ወንድም አማች ነን ቅጥል በይ. ሁላችንም በአንድ ቃል በአንድ ሰላምታ የምንግባባ
@DohaQatar-tc4yy
2 күн бұрын
ባለፈ ኦሮሞዎች ሰላም ካማራ ጋር እንፈልጋለን ስላሉ ለዛ ነዉ ሊያባሉ ነዉ ያም ሆነ ይህ ፍትህ እንደበግ ለታረደ ልጅ😢😢😢😢
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@doniyaberekt9113
2 күн бұрын
በዚህ ሰአት ፋኖነን ብለዉ አማራዉን ለማሸማቀቅ ለማገዳደል ያሉ ቡድኖች አሉ ቢሆንም ወላጅ ልጆቹን መሰብሰብ እርሰበርሰ መጠባበቅ በቡድን ከመሸበር መፍቴ መፈለግ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@samuelbelay7251
2 күн бұрын
ልጁ ያረደው አማራ ፋኖ😭 ሸኔ 😭 አይደለም እግዚአብሔር የሚያውቀው ያረደው 😭የሸመልሰ አብዲሣ ወታደር ነው እነ አብይ መወገድ አለባቸው ❤❤❤
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@BurteAna
2 күн бұрын
+++Ewinet new new menigisit newygedelew +++
@chaltudame8347
2 күн бұрын
Likuu mamotu ye iwnat nawu
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@amhanan8906
2 күн бұрын
በጣም ያማል
@Sara-kr9xn
2 күн бұрын
ቪዲዮ ሢቀርፅ የነበረው ይጠየቅ እዛነው ሀቁያለው ድራማነው የማረድ ልምድ ያለ ው ማንእንደሆን ኢትዮጵያውያኖች ሁሉእናውቃለን ለእመታት እይተነዋል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ሀመራዊ
2 күн бұрын
ፋ የፋኖን ስም ለማጥፋት ነው
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@EfrataSimegn
2 күн бұрын
Egna hizboch enenka enetseley❤❤❤
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fekerteh974
2 күн бұрын
እኔምለው ቪዶዮም ማንነታቸው አያሳውቅም ያካባቢወጣ አያቃቸውም ወይስ ሽፍቶችናቸው አሁ እግዛብሔር ይህን ተመልክቶ ዝም የሚል አይመስለኝም
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@እየሱስጌታነው-ጨ3በ
2 күн бұрын
ማንምይሁን ማን ልጁ መታረድ የለበትም አማራም ሆነ ኦሮሞ መሞት የለባቸውም ያለምክንያት ህጻናትን
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@raheemakader7352
2 күн бұрын
አረ አላህ ሆይ ሰላሙን አምጣልን እስከመቼ እርስ በእርስ ተገዳድለን ለጆሮም ይሰቀጥጣል በሰው ሀገር ሆነን በሰቀቀን አለቅኗ
@bezatamirat1161
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን🙏😭
@Sewemehon12
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በእውነት ሁሌም አመሰግንሀለው ከነውጥ ውስጥ ስላልከተትከኝ በቃ ልቤ ሌትኛውም አለማዊ ዜና ውስጤን ስላደነደነደንከው አመሰግንሀለውኝ።ፎፎ እንዲህ ሁሉ ነገር ጡዘት በሆነበት ዘመን እራሱን ያልጠበቀ ሰው ጦዞ ይቀራል ።ስንቱ ሀጥያት ውስጥ ነው የምንገባው ስንፈርድ ፣ስንራገም፣ስንዋሽ፣ህዝብ ከህዝብ ስናባላ ፣ዘረኝነቱ አረ ምኑ ቅጡ የሀጥያት መንደር ማለት አለማዎ ሶሻል ሚዲያ ነው። በዚህ ዘመን አዋጭው ጆሮን እንዳትሰማ ክፉ ነገር ከሶሻል ሚዲያ ብሎ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ እየሰሙ እራስን ለእግዚአብሔር እያስገዙ ።ሞትም ቢመጣ ተዘጋጅቶ ወደ ማያልፈው አለም መሄድ እንጂ የምን እዝህ እራስን መበጥበጥ ነው።እግዚአብሔርም ተናግሩዋ በመጨረሻው ዘመን የምናያቸው የምንሰማቸው ሁሉ ሊሆን ግድ ነው በዛን ግዜ ደሞ መናወጥ እንሰሌለብን ነግሮናል ።እናም ምን አናወጠኝ እኔ ።ድንገት ዛሬ ባይ ይሄንን ቪዲዮ ውሸት መሆኑን ስሰማ ወይ ጉድ እያልኩ ስታዘብ ነበር ።ከሶሻል ሚዲያው መጥፋቴን ወደድኩት ምን አይነት ሰላም እንዳለውም አየውት
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@abebechkanko2478
2 күн бұрын
ኦሮሞም ሆነ አማራ ደቡብም ሆነ ሰሜን ጥቁርም ሆነ ነጭ የሰው ልጅ ነው ክቡር የእግዚአብሔር ፍጡር መሆኑን የዘነጋን ይመስለኛል በምንም መልኩ ስብእናን አይወክልም ይህ የማንነት ጉዳይ አይደለም።እባካችሁ በየትኛውም ጎዳና ተሰለፉ ውድ የሰውን ልጅ በፖለቲካ እና በአልባሌ ምክንያት አትግደሉ እባካችሁ እባካችሁ በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ ራሳችሁም ፍጡር መሆንችሁን አስቡ የወጣቱን ነፍስ እግዚአብሔር ይማር አዘንኩ በጣም ልቤ ደማ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@GenteSofe
2 күн бұрын
😭😭😭😭😭 አምላኬ በቃ በለን
@junefirst500
2 күн бұрын
ለክርስትያኖች፡ መልእክት፡ አለኝ! ታጋይ፡ በለው፡ አክቲቪስት፤ በእምነት፡ ቤት፡ ውስጥ፡ ቢሆንም፤ ያሚያባላን፡ ገዳያችን፤ የዲያቢሎስ መንፈስ፡ ነው! እርስ፡ በርስ፡ አትጣሉ፡ እንዳትወረሱ!!!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@birukgirma8600
2 күн бұрын
2 sew new ytebalew biniyam ina dereje
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ethiopiangirl447
2 күн бұрын
Awure nachu awure
@addis43058
2 күн бұрын
የብልግና የፕሮፖጋንዳ ስዎች እውነት እየራቀቻቸው ስትሄድ በውሸት ተወጥርዋል ድሮም ለሆድ ያደር ስው መቼ ህሊና አላቸው በዚህስአት
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fjgdgg1538
2 күн бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የህን ክፍፍል ቤህርተኝነት ያጥፋልን
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fasikatilahun
2 күн бұрын
የተደገሰልን የቁልቁለት ጉዞ ከዛሬው ይልቅ የነገው ያስፈራል 😢 እንደበጎ ስራ ካሜራ ደቅኖ አምሳያውን ክቡሩን የሰው ልጅ መባረክ የዲያቢሎስ እንጂ የትኛውም ብሄር መገለጫ ሊሆን አይገባም።
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@belay188
2 күн бұрын
ቤቢኮ እውነት ያነግርህ ሰውን ከሰው ጋር ለማፋጀት ለፖለቲካ ብለው የሚሠረው ሥራ አግባብ አይደለም እባካችሁ ልቦና ይሰጣችሁ!!!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@አገሬ_ምን_ነካሽ
2 күн бұрын
መርጦ ማልቀሱ አይበጀንም፤ነገሩ ለማቃለል ሳይሆን፤ከዚህ በፊት ስንቶች ታርደዋል፤አንዱ ብሔርን ሕይወት ከሌላው ለማስበለጥ ሲሞከር ይስተዋላል፤አጀንዳ አለው።
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@TeddyTeddy-tm3le
2 күн бұрын
God forgive us,peace love for ethiopia..
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@bkhm6433
Күн бұрын
ወሏይ ወገኔን ፈራሁ
@aberaslalem2432
2 күн бұрын
የቺግሩን ዋና ምንጭ መግንስት እንደሆነ ይታወቃል ግን እንሱን ሚናገረው የለም ደግሞ መንግስት ቺግሩን ይፍታው ሚሉ አሉ ይገርማል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AliMohamed-gi1tt
Күн бұрын
Amhara Fano tebiye awre sew bela sibisib
@hananlegese3855
2 күн бұрын
Abiye ezrkala ders yetardal fetati mehertun esekalakeln ders
@TekusNeger
2 күн бұрын
?
@misertilahun9650
2 күн бұрын
ገንዘብ የጠየቁት እነማን ናቸው ቤተሰቦቹ ያውቃሉ ይጠየቁ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@ommiommi8263
Күн бұрын
አላህዋ ድረስልን ያረብ
@aregashgebere
2 күн бұрын
😢😢😢😢 አረ እግዚኦኦኦኦኦኦኦ ወይኔ ሀገሬ😢
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@MaregGatay
Күн бұрын
ፋጣሪ አለ
@YemsirachYo
2 күн бұрын
አንተ ጥሩ ሰው ነክ ኧራሱን የሚገዛ ሰው ከተማን ከምገዛ ሰው ይበልጣል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@esayastsegaye6540
15 сағат бұрын
ቪዲዮ አንስተው ለአባቱ ላኩ / እዉነት ነው ሲታረድ የሚያሰሩ ቪዲዮ ለአባቱ ሽር ተደረገ 1 እንዲህ አይነት ሰዎች ናቸው ሰውን ለማረድ ድፍረት ያላቸው
@mussieeyassu2048
2 күн бұрын
አራጄ አብይ ያደራጀው የአብይ ሸኔ ነው ወለጋም አማራን ያረደው ለፖለቲካ ሲል ኦሮሞን ያርዳል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AsQw-fu4uq
2 күн бұрын
ደግሞ ሁሉሽም ከአማራ እራስ ውረዱ አማራ እየሞተአድል ማንንም የመግደል አላማየለውም እራሱን ማስከበርና መጠበቅጅ አንድነገርሲፈጠር አማራአማራ አትበሉ ደደብ ህዝብተጠራቅሞ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ዋው!
@Ahmed-u7w1f
2 күн бұрын
Hoya hoye ybqa bare welede yqir😂😂😂😂
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@AddisGetachew-cp9bq
22 сағат бұрын
አስመሳይብቻነውያለው
@atadesse
2 күн бұрын
NO MATTER WHAT OROMO AND ETHIOPIA WILL NOT FIGHT. OROMORA WILL LIVE FOR EVER ❤❤❤
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@barakiabebe
2 күн бұрын
ይህ፣ጉዳይ፣በገለልተኛ፣አካል፣ሳይጠራ፣ይህ፣አካል፣ነው:ማለት፣ድርጌቱን፣የፍፃሙትን፣ስውች፣አጀንዳ፣ማስፍፀም፣ነው።
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@tigisttsegaw4253
2 күн бұрын
I’m sorry 🇬🇧🇲🇱very sad 💔💔💔😭😭😭
@Haweyaebrhim
2 күн бұрын
አረ ሠላም ናፈቀን😭😭😭😭😭
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@TokkummaaTube-m4m
2 күн бұрын
derejem mote balcha yaw yeee beher sim terto eske gedele dires mn leyew?
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@TigistBerhanu-o9o
2 күн бұрын
እረ ወዴኤተ እንሄድ የእሰራኤል አምላአክ ድረሰልእን😭😭😭😭😭😭😭ለምን አንድ አንሆንም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@youtub4690
2 күн бұрын
ኡፈፈፈፈ የረቢ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@negatwamaru3303
2 күн бұрын
Rip very sad
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@MebatsionKahsay
21 сағат бұрын
lmemotu ethiopiaweyan bmulu nefese ymare
@EfrataSimegn
2 күн бұрын
Mengest yelem min yadregu 😢😢😢😢😢
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
2 күн бұрын
ከቅርብ ዘመዱቸ ሶስት ሰወች ከና 16 እድሚ ያላች ልጆ ች ጫካ ታረደው ተጥለው ጀብ በልቶቸ ው አስኪሪኖ እኳ አልተቀበር 😢😢😢"አማራ ክልል እረ ኢትዮጵያ ወደየት እየሂደች ነው ያረብ
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@linaejabo8229
2 күн бұрын
Egziho marene krstos
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@asterdemissie1012
2 күн бұрын
❤❤❤
@shewitkiros-h3s
Күн бұрын
Seem tekatlewal
@MebatsionKahsay
21 сағат бұрын
Sedest amte mulu eytdrg new zare menwe betam tragb?
@bestrong1237
2 күн бұрын
የታረደው ማን ሆነ ማን ለውጥ አለው? የታረደው ሰው አይደለም!? መቼ መሆኑስ ለውጥ አለው? እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ!
@TekusNeger
2 күн бұрын
አሜን! ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@seidhassen8818
2 күн бұрын
እንግዲህ ይህን ማህበረሰብ ለማስተማር ስንት ቃላቶች ተወረወሩ በእሸቱ በኩል እምነትን ሳይነጣጥል አንዱን ካንዱ ሳያበላልጥ በብሄር እንዳንታጠር ሁለችንም የመጣንበትን መሰረት እያስገነዘበን አእምሮችንን ቀና ለማድረግ ብዙ ሰብኮናል ግና እኛ ከእንስሳ እየባስን ከሰውነት እየወጣን ከመሄድ ምንም አልመለሰንም ግና እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን አይነት ፉጡሮች ነን
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@fantudubali9502
2 күн бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን ዬሄን ልጅ የረደ በአደባባይ ይሰቀል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
2 күн бұрын
ምን አይነት ሂሊና ቤኖራቸው ነወ ሱበሀን አሏህ ሰወ እደከብት እሚያርዱት እኳን ሰወ እስሳ ማረድ ያስፈራን እረ የአሏህ በተሰቦቻች በስቀቀን አለቀ የጥይት ድምጥ አዝመራቸው ን መሰብሰቢ አጡ ወላሂ በተለ እኞ ጋር አማራ ክልል አመታ አለፈቸ በስቀቀን
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@lovelovertube507
2 күн бұрын
ግን ለምን ሰው እንደ በግ ታረደ💔💔💔😭😭😭😭😭
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@hananlegese3855
2 күн бұрын
Amaharan ema chefechefew aredae akatelwetal menew yezan gezi man choke lehamata.... Megermew rasachew navhew yardut radachew gala Amaharama endzi ayadargem::
@TekusNeger
2 күн бұрын
?
@LeLein-w6j
2 күн бұрын
😢😢😢ንፍሱን ይማር
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@atadesse
2 күн бұрын
I still will never forget tplf massacring our Ethiopian troops..
@TekusNeger
2 күн бұрын
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@neba1034
2 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝
@lammiiambo5267
2 күн бұрын
በእጥፍ እንመለሳለን
@jemilaahmed1415
2 күн бұрын
መገዳደል መፍትሔ ከሆነ ሞክሩት አኡዙቢላ የገማፖለቲካ ተሸክማችሁ
@yejihurua
2 күн бұрын
ጭቃ
@TekusNeger
2 күн бұрын
እውነትህን ነው?
@sofiyamohammed8768
2 күн бұрын
ያረደው ሠው ፎቶው ይታያል
@TekusNeger
2 күн бұрын
ትክክል!
@SamraTilahun
2 күн бұрын
Weshet Terru Aydelllm
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@hamensyeeqob
2 күн бұрын
ፃ መንፈሰ ርኩስ!!
@TekusNeger
2 күн бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@Rakb553
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል የታረደው ገበሬ አማራ የሚጮህለት ደግሞ ወጣት በጥይት የተገደለ ይሔ ሁሉ ውሸት ለማን ይሆን እውነት መቼም አትጠፋም እወቁ ቁማርተኞች ሴቷ ነብሰጡር እናት ሆዷ ሲቀደድ የት ነበራችሁ አሁንም እግዚአብሔር ይፈርዳል እናተ ብትደብቁት በእርሱ ፊት ምንም ነገር የተደበቀ የለም እናም ከቁጣው አታመልጡም ሴረኞች አቤቱ ፍረድ🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
53:03
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ በማስረጃ ተጋለጠ November 23, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 35 М.
1:06:21
መርካቶዎች መንገድ አዘግተው ፣ ቲሸርት አሠርተውና ከልባቸው ጨፍረው ነው የዳሩን
Mese Show
Рет қаралды 42 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 29 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 89 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
Masomka
Рет қаралды 3,4 МЛН
20:09
አብልቶ አጠጥቶ የሚያስተኛኝ ባል ካለ - ትኩስ ነገር - አለው ደብሮኝ - Ethiopian Funny Videos - Alew Debrogn
Tikus Neger
Рет қаралды 8 М.
2:10:56
ከጎዳና ኑሮ እስከ ቅንጡ ህይወት | እንዳታውቅብኝ አርቴፍሺያል እግሬን ሳላወልቅ አደርኩ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 18 М.
27:19
🛑የአረብ አገር ሴቶችን ያቃለለው የእግረኛው ሚዲያ ቅሌት - አስቂኝ ቲክቶክ ኢትዮጵያውያንን ያስደነገጥ
Tikus Neger
Рет қаралды 19 М.
28:32
Anchor Special ከደራው ትራጄዲ ጀርባ ምን እየተባለ ነው?
Anchor Media
Рет қаралды 20 М.
1:10:18
ኤርሚያስ እና ቢንያም ሽታዬ አለመስማማት | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ተናገር እዉነቱን | speak the truth
አምልኮ ለጌታ tube
Рет қаралды 11 М.
29:41
🛑ብዙዎችን ያስደነገጡት ነዋይ እና ጀዋር,የሰላም ተስፋ የሼፉ የውሸት ፍቅረኛ መሆን,ትዳር ፍለጋ የከበዳት bambi ማስታወቂያ አወጣች tneshewa mahder
Great Mahder I ታላቋ ማህደር
Рет қаралды 39 М.
25:41
እስራኤል የሚባል ሀገር በታሪክ አይታወቅም ለሚለዉ ለኡስታዝ አቡበክር የተሰጠ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 54 М.
51:10
እኔና ዋንቲያ ተለያይተናል. ህዝብ ይወቅልን
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 93 М.
1:09:05
"ከሼፍ ዮሃንስ ጋር የፍቅር ህይወት ጀምረሻል?" ፎቶና ጨዋታ ከአርቲስት ሠላም ተስፋዬ ጋር
Qin Liboch
Рет қаралды 299 М.
24:30
🛑የትራፊክ ፖሊስ ኪስ እንዲሞላ በከተማይቱ ላይ ህጋዊ ፈለጣ ጀመረ
Tikus Neger
Рет қаралды 17 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 29 МЛН