Temesgen Markos //ባንተ ነዉ

  Рет қаралды 396,717

TEMESGEN MARKOS

TEMESGEN MARKOS

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@mistatlais5789
@mistatlais5789 Жыл бұрын
የኔ መልካም ተሙዬ😢ጌታ ምስክሬ እስከዚህ እድሜዬ ያንተን መዝሙር ሳልሰማ ውዬም አላውቅ በስደት ሆኜ መፅናኛዬ መዝሙሮችክ ናቸው በቃ ልጅነቴን አሁንም ወጣትነቴን ትቆጣጠረዋለ በዝማሬዎችክ❤❤በቃ ተባርከ ቅርልኝ አለማልቀስ አልችልም እኮ😢ምን አይነት ፀጋ ነው በአካል ስታገለግል መች ይሆን ምካፈለው 😢እግዚአብሔር ያውቃል❤
@مناديالشمري-ت7ر
@مناديالشمري-ت7ر Жыл бұрын
😢😢እኔም
@solomonkhan5034
@solomonkhan5034 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@solomonkhan5034
@solomonkhan5034 11 ай бұрын
God bless you tnxs so much trust your ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mistatlais5789
@mistatlais5789 10 ай бұрын
@@solomonkhan5034 አሜን አሜን ሶልዬ🥰🥰
@rgfg336
@rgfg336 6 ай бұрын
እኔም እንዳንች❤❤❤
@Mikael7702
@Mikael7702 3 ай бұрын
የውስጤን ጭሆት አውጥቸ - የምችለውን ባወራ አውርቸው ከቶ አልጨርሰው - የሰራህክልኝ ስራ ቀን መሽቶ ደግሞ ይነጋል - ፍቅርህን ብቻ በማሰብ ለይተቀን ጨመርኩኝ እንጁ - ከማምለክ ከቶ አልቆጠብ . እኔ.... የሆንክልኝን - ሳየው ጌታ ... መቼም ቡሆን አልረሳም ዛሬም ... አበዛለሁ ዝማሬ ባንተ ነው - ውብ የሆነው ነገሬ ዝም አልልም - እጨምራለሁ # ዝሞ አልልሞ - እጨምራለው ተደርጎልኝ - ባይኔ እያየሁ ትዝታዬ , ነው ለኔ ጌቲ - እቀኛለሁ ፊቱ በደስታ .. ያገዝከኝ የደረስክልኝ - ከውስጤ እንዴት ይጠፋል እንኳንስ በኔ ይቅርና - የምያውቀኝ ይመሰክራል ሰው ብሆን , በአንተ ነው እንጂ - በሀይሌ የሆነ የለም ደግፈህ አቁመህኛል - አቤቱ ክበር ዘልኣለም. እኔ ...... አምልኮ 'ና ምስጋናዬን - ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ - አስችሎኝ ዝምም አልልም ያለኝን እሰጥሀለው - ውዳሴ ክብር ምስጋና ፍቅርህን መቼም አልረሳም - የቆምኩት ባንተ ነውና እኔ .....
@DameGKisti
@DameGKisti Жыл бұрын
ዝም አልልም እጨምራለሁ በአይኔ እያየሁ ... በሁለመናህ አምላክ ብርክ ያድርግህ። የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት መዝሙር ዉስጥን እየሰረሰረ የሚሰራ መዝሙር
@Ermiermi-p4r
@Ermiermi-p4r Жыл бұрын
አምልኮ እና ምስጋናዬን❤ ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም😊 ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ😢 አስችሎኝ ዝምም አልልም😊 ያለኝን እሰጥሀለው ውዳሴ ክብር ምስጋና 🙏 ፍቅርህን መቼም አረሳም የቆምኩት ባንተ ነውና እኔ,,,,የሆንክልኝን ሳየው😢 ጌታ መቼም ቢሆን አልረሳም ዛሬም አበዛለሁ ዝማሬ 👏 ባንተ ነው ውብ የሆነው ነገሬ ዝም አልልም እጨምራለሁ ተደርጎልኝ ባይኔ እያየሁ❤❤❤❤❤ ትዝታዬ ነው ለኔ ጌታ እቀኛለሁ ፊቱ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🙌 በደስታ tebareki
@TsahaySolomon
@TsahaySolomon 15 күн бұрын
=⁠_⁠==⁠_⁠=😂😂😂😂
@TsahaySolomon
@TsahaySolomon 15 күн бұрын
🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙋🤲🤲🤲💯💯🧡🧡🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🧡
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj Жыл бұрын
ተሜ አንተ ልዩ ነህ በአንተ መዝሙሮችህ በእውነት እግዚአብሔርን ነው የማያሁ ፣ በልጅነቴ በቪሲዲ ያየሁ ቀን በዚያች በትንሽዬ ቲቪ በትክክል እንኳ በማያሳየው እኔ ግን በልቦና አይኔ እያየሁ የነጠረ ሰማይ የምመስል የእግዚአብሔር የሰላም የመንፈስ ኃይል ገበብኝ ያ ቅዱሱ መንፈስ እኔን አኖረኝ። ነጋ ሌሊቱ ነጋ በምለው መዝሙር
@kaleabbereket1389
@kaleabbereket1389 4 ай бұрын
እግዚዓብሄር አብዝቶ ይባርክ🙏በዝማሬዎችህ በጣም እባረካለሁ ሁሌ ከዚህ በላይ ለምልም🙏
@abomsanegera7667
@abomsanegera7667 Жыл бұрын
ዋው ዋው ተሜ ተባረክ የሚደንቅ የማይጠገብ የሚባርክ ዝማሬ ነው በእውነት ክብሩ ጨምሮአል ተሜ በዝማሬህ ሁሌም ከጌታ ጋር ተገናኘኛለህ አልጠግባቸውም ዘመንህ ይባረክ አንተ ስጦታችን ነህ ❤❤❤
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤geta iyesus zemenin yibariki kibiru legeta yihun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistmohammed8566
@tigistmohammed8566 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ አንድ መዝሙር ስፈልግ ስፈልግ ስፈልግ አጣሁት አንተ ያልከው ይሁን በእኔ ለይ የምለውን ኡኡኡኡፍፍፍ ብርቱ ነህ ዘማሪ ተሜ ❤❤❤❤❤❤
@DameGKisti
@DameGKisti Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pZaxl314pt2ons0si=2g4oxRjxbkACAoWM
@adutesfaye1637
@adutesfaye1637 Жыл бұрын
ተባረክንኝ በጣም የሚወድህ ዘማሪ ተሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ
@KidistkidistKidistkidist
@KidistkidistKidistkidist 10 ай бұрын
በጣም ተባረኪ ያለው ጌታ ይባረክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ከእግዚአብሔር ደጅ አትጥፋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@addislij3053
@addislij3053 8 ай бұрын
This Mesmure hold true to my life. Every time I hear it I feel incredibly blessed and so much gratitude for what Jesus has done for me and he continue to show me miracles after miracles daily. Thank you for this beautiful mesmure. We can use it to rejoice and testify. ❤
@LuwamElmay
@LuwamElmay Жыл бұрын
God bless you more and more. You are the blessing of our generation. Too much love and respect from Eritrea 🇪🇷❤❤❤❤❤
@GBCO.TV.CHANNEL
@GBCO.TV.CHANNEL Жыл бұрын
እየሱስ ይባርክህ ተሙዬ እንወድሃለን የምር በርታ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከጎንህ ይቁም ቀር ዘማን የልምለሜ ይሁንልህ እግዚአብሔር አምላክህ ፀገውን ይጨምርልህ የወንጌል ወታደር ስለሆንክ እንደገና እውድሃሎ ❤ብሩክ ነህ እልሃሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Temeshe Hulu melcam new deneke zemare new agelegeloteh yebarek.
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
የተወደድክ ውዱ ወድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ እንወድሀለን💗💗💗
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm Жыл бұрын
የጌታ ቤት የልጅነት መዝሙር ከተባረከው አንደት እየሰው ነው ያደኩት።ተሜ ወድሃለዉ።stay blessed
@mahletmamo3716
@mahletmamo3716 Жыл бұрын
አምልኮ እና ምስጋናዬን❤ ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም😊 ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ😢 አስችሎኝ ዝምም አልልም😊 ያለኝን እሰጥሀለው ውዳሴ ክብር ምስጋና 🙏 ፍቅርህን መቼም አረሳም የቆምኩት ባንተ ነውና እኔ,,,,የሆንክልኝን ሳየው😢 ጌታ መቼም ቢሆን አልረሳም ዛሬም አበዛለሁ ዝማሬ 👏 ባንተ ነው ውብ የሆነው ነገሬ ዝም አልልም እጨምራለሁ ተደርጎልኝ ባይኔ እያየሁ❤❤❤❤❤ ትዝታዬ ነው ለኔ ጌታ እቀኛለሁ ፊቱ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🙌 በደስታ
@tirhasmesele244
@tirhasmesele244 3 ай бұрын
My favorite measure. Tebarek
@gospelservantsintayehukenfeshe
@gospelservantsintayehukenfeshe 11 ай бұрын
ባንቴ ነው ሁሉም ነገሬ ዉበት ያገኘው የኔ ወዳጅ።
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Goyta Jesus ybarke ❤❤❤
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj Жыл бұрын
Thank you very much Zemenachu yiBarek Amen Amen Amen 😊
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
ተሙዬ በአንተ ውሰጥ ጌታ ኢየሱስን ሰላዬሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ተከናወን🙏
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@zenashkaleb7775
@zenashkaleb7775 Жыл бұрын
አሜን አንተ ስጦታችን ነክ ጌታ ዘመንን በቴሰቢን ይባርክ እንወድሃለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@MehariAlem-nl1xq
@MehariAlem-nl1xq Жыл бұрын
ኣሜን ተባረክ በጣም ነው የተባረኩበት
@EmmanuelKechine
@EmmanuelKechine Жыл бұрын
God bless you tame my beloved brother
@ሃንሻ
@ሃንሻ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን bexami wuxe minekawu zimarenawu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@melakubezabih9274
@melakubezabih9274 Жыл бұрын
Amen Teme ጌታ ይባርክህ
@sajedell692
@sajedell692 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🎸🎸🎸🎷🎷🙌🙌
@DjMuse-v1c
@DjMuse-v1c Жыл бұрын
Temu geta abizeto yibarki betam nw yemwedki tebark
@NetsanetAsefa-qm4yt
@NetsanetAsefa-qm4yt Жыл бұрын
Amen geta zemenhin yibarkewu
@samueladimasu8371
@samueladimasu8371 Жыл бұрын
God bless you man, am blessed
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d Жыл бұрын
አሜንንንንን ጌት ኢየሱስ አብዝቶ ይባክ እንቁ ወድማቺን ብት ዘሬ ይባርክ አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihiretaga
@mihiretaga Жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው 👍👌💕💕💕 ተበረክ
@jemifekadu6791
@jemifekadu6791 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በማለዳ ውስጤ ረሰረሰ
@habibathomaskawa6932
@habibathomaskawa6932 11 ай бұрын
ተሜ ተባረክልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@DaraaroMedia
@DaraaroMedia Жыл бұрын
አምልኮና ምስጋናዬ ለፍቅርህ ምላሽ ባሆንም #ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ አስችሎኝ ዝምም አልልም #ያለኝን እሰጥሀለሁ ውዳሰ ክብር ምስጋና # ፍቅርህን መቸም አርሳም የቆምኩት ባንተ ነውና። እልልልልልል እእእእእልልልልልል
@DinkinishTam-yf2lr
@DinkinishTam-yf2lr Жыл бұрын
Tame geta yibariki ygeta wulata buzu new AMEN AME AMEN
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
ተሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያንት ምዝምር ውስጥ ነው ❤❤❤❤❤❤
@Daygnesh-iq2cj
@Daygnesh-iq2cj Жыл бұрын
ዝመር ተሙስገንተባረካ ❤❤
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz Жыл бұрын
ተባረክ ተሜ ፡ ክብሩ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ።
@mirabortqan7011
@mirabortqan7011 Жыл бұрын
Uuuuuufffffffff tebarek temi ye geta buruk❤❤❤❤❤❤❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
"Amen."!!❤👈 "God.bless.you.all.abundantly." "Singer.Temesgen."❤👈 "You.are.blessed."!!❤❤❤👍
@kassamisabo6566
@kassamisabo6566 Жыл бұрын
Kibir le geta yihun teme mezimurochi hule esemalew tebarikebetalew
@GfTt-vb5qw
@GfTt-vb5qw Жыл бұрын
Amne Amne Amne❤❤
@edentomas1244
@edentomas1244 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@mekkykikky4426
@mekkykikky4426 Жыл бұрын
Amennnn Amennnn amennn amennn 🙌❤️Stay blessed Teme🙌❤️
@yodahemesfin7952
@yodahemesfin7952 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር ይባርክ።
@teshagerzeleke8771
@teshagerzeleke8771 Жыл бұрын
ተባረክ እግ/ር በሁሉ ይባርክ!!
@AbebaSata-bt6zg
@AbebaSata-bt6zg Жыл бұрын
Amen zim alilem tebarek teme
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct 8 ай бұрын
Blessyou,temey
@mekdiadane-f3e
@mekdiadane-f3e Жыл бұрын
ስወድህ ያንተ መዝሙር ልጅነቴን ያስታውሰኛል ተባረክ❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍😍
@salam2363
@salam2363 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜንንንን ሀሌ ሉያ እሰይ❤❤❤❤
@senaittekle6104
@senaittekle6104 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Blessed brother ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@tewodaj9826
@tewodaj9826 Жыл бұрын
ameeeen.ameeeen.geta.yibarek.tegaw.yichemir
@burtkanayela1996
@burtkanayela1996 Жыл бұрын
አሜንን እልልልልልልል ሃሌ ሉያ❤❤❤ተባራክ
@MezaAdamo
@MezaAdamo Жыл бұрын
Zemnh yibarek tame❤❤❤❤❤
@martahaile543
@martahaile543 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበርካሁሁ
@Asr-x2u
@Asr-x2u 10 күн бұрын
God bless you
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
Amen, God bless you
@jesussaves4444
@jesussaves4444 Жыл бұрын
Thanks!
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 Жыл бұрын
አመሰግናለዉ አድማጭ ተመልካቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት🙏
@MesfinMengistu-b2y
@MesfinMengistu-b2y Ай бұрын
Tebarek Teme ❤
@muluneshgarkabo4346
@muluneshgarkabo4346 Жыл бұрын
Ameenni good is good all only one blessin you
@beautyethiosportchannel3698
@beautyethiosportchannel3698 Жыл бұрын
🎉 ❤ You’re blessed and God bless you
@destadesta5130
@destadesta5130 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebarek temesgen
@walelegnyosef1437
@walelegnyosef1437 Жыл бұрын
God Bless U Bro
@Asterአስቴር
@Asterአስቴር Жыл бұрын
❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ
@ebenezerbarakat
@ebenezerbarakat Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ተመ
@GospelSingerNathnaelSeyoum
@GospelSingerNathnaelSeyoum Жыл бұрын
ተምዬ ውድ ወንድሜ ተባረክ በጣም የምንወደው ዝማሬ ነው አዲሱን አልበምህን በጉጉት እጠብቃለሁ። ❤❤❤
@asmirjohn1683
@asmirjohn1683 Жыл бұрын
Waww powerful ❤you are blessed Teme
@amanuelzerabruk5306
@amanuelzerabruk5306 11 ай бұрын
Abayyyyyaaaaaaa mis yhwteyyyyyyeeeee. TAMesgggggnnnnneeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@clickcell9874
@clickcell9874 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይበርክ ጸጋ ይብዘልክ❤❤
@Itnish
@Itnish 11 ай бұрын
WOOOOWW AmenAmenTebareki❤❤❤❤❤❤
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 11 ай бұрын
Blessed brother
@MisganadanielMisgana
@MisganadanielMisgana 4 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@sagaleejireenyaa3109
@sagaleejireenyaa3109 10 ай бұрын
አንተ ያገዘ የረዳ አምላክ ለኛም ይድርስልን
@jerryjojo4731
@jerryjojo4731 Жыл бұрын
እልልልልልልልል😢😢😢😢👐👐👐😇😇😇😇😇ተባረክ
@naneyezeleke2189
@naneyezeleke2189 Жыл бұрын
Zemenke yebarek
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mishtadesse8416
@mishtadesse8416 Жыл бұрын
bless u more
@themobshop7930
@themobshop7930 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@davidabraham6528
@davidabraham6528 Жыл бұрын
ameeen amennn tamuy ❤❤
@SintayehuEyasu-w8k
@SintayehuEyasu-w8k Жыл бұрын
❤❤❤geta yibarky temye
@abebaybalih4317
@abebaybalih4317 11 ай бұрын
Amennnnnnnnnnn hallulja elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele
@nikukuzi7486
@nikukuzi7486 Жыл бұрын
GOD blessed😊❤
@alamalam908
@alamalam908 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 Amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖 amen amen amen amen amen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ilililil ilililil ilililil ilililil ilililil eeeessssay amen Haleluya Haleluya Haleluya amen Tebarek Tebarek Tebarek amen ❤❤❤ tsegawu Yabiza ✍️💖💖💖💖🙏🙏🙌🙏🙌🙌🥰🥰🥰🤝🤝
@eden5630
@eden5630 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebarekiln
@senaitsenaityehdego120
@senaitsenaityehdego120 Жыл бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@yonatandaniel4690
@yonatandaniel4690 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Жыл бұрын
Yes amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤lord
@EmanuelKibamo
@EmanuelKibamo 11 ай бұрын
amen
@BezunhsbrhanuBrhanuglato
@BezunhsbrhanuBrhanuglato Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 Жыл бұрын
Amen amen Amen Amen❤❤❤❤
@dgdehdhd6277
@dgdehdhd6277 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godlovesme9327
@godlovesme9327 Жыл бұрын
Wow God bless you.
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 Жыл бұрын
Thanks for listening
@KelemwuaWoldemariyam
@KelemwuaWoldemariyam Жыл бұрын
Tebark temu
@loveeri9121
@loveeri9121 Жыл бұрын
Amen amen Jesus love you ❤❤
@Daygnesh-iq2cj
@Daygnesh-iq2cj Жыл бұрын
ኢሜን ኢሜን 🙏♥️🙏♥️🙏 ኢሜን
@BetiMana-j4f
@BetiMana-j4f Жыл бұрын
Amen tebarke ❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ክብሩ ሁሉ ኢየሱሴ ይውሰድ አሜንንንንን❤ አሜንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንንንንን❤ ❤❤ተመሰገን❤❤ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ተባርከህ ቅር በኢየሱስም❤❤❤
Temesgen Markos ምልክት አለብኝ
5:47
TEMESGEN MARKOS
Рет қаралды 771 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 418 М.
Wededekegne (ወደድከኝ) - Awtaru Kebede
19:55
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
|| Awtaru Kebede and Yosef Ayalew | Collection Album | Full Album | Non Stop Mezmur||
1:38:44
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.