ፊቴን ፅድት የማረግበትና ለደረቀ ለጠቆረ ከንፈር የሚሆን ቤት የሚሰራ ስክራብ// my face and lips care

  Рет қаралды 544,853

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 468
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Жыл бұрын
ስለሁም ነገር እ/ርይመስገን።ልጆችሽን እግዜር ያሳድግልሽ እናመሰግናለን መስኪ።
@abdullhaa6591
@abdullhaa6591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ መሲዬ
@helenakal47
@helenakal47 Жыл бұрын
What creams did you use for your face? You have beautiful skin...Thank you for sharing your experience sister 🥰
@heran5269
@heran5269 Жыл бұрын
የኔጣፋጭ ቤብየ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ❤😊
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Жыл бұрын
የምትጠቀሚያቸውን product ለተመልካቾችሽ ከታች ብትፅፊው አሪፍ ነው
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እሷ የተጠቀመቺው ለሌላ ሰው እይሆናል ወይ 🤔🤔🤔
@hanamahri2694
@hanamahri2694 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድግ ፋቅር የሆነ ልጅ❤
@enat1611
@enat1611 Жыл бұрын
መስኪዬ እናት ልጅሽን እመብርሐን ታሳይግልሽ በርችል እውነት ነው በቤት ውስጥ የምንሰራቸው ይጠቅሙናል
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
ማሽ አላህ መሲዬ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
I came here to see the cute baby...oh mymy so gorgeous...እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ይሰውርልሽ። እግዚአብሔር ይውደደው ይባርከው፣ይቀድሰው❤❤❤
@GetieAbate-kc5su
@GetieAbate-kc5su 10 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ትሁት ስወድሽ ❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
መስኪዬ ስልክ ቀይሬ ጥፍት ብለሽኝ ነበር እሄው ዛሬ መጣሁ ሰብ አደረኩሽ ትመቺኛለሽ ናይላዬ❤ የለችምሳ ዛሬ
@muluworkmesfin2763
@muluworkmesfin2763 13 күн бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እባክሽን ካሰትሮል ኦይል በቤታችን እንዴት እንሚሠራ ንገሪን
@rahmet1294
@rahmet1294 Жыл бұрын
መሲ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም በጣም የተቸገርኩት ነገረ ፀጉሬ ያሳክከኛል ግን ውስጡ ምንም የፎረፎረ ምልክት የለውም ምን እደሆነ ላውቀው አልቻልኩም ቆዳዬ እስኪቀየር ነው ሚያሳክከኝ መላ በይኝ
@salemss3836
@salemss3836 Жыл бұрын
ጠንካራ አስተሳሰብ ያላትናት ሴት ማለት አንዷ አንቺ ነሽ እንዴህት እወድሻለሁ መሲየ መካሪያችን ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
❤❤መስክዬ ውዴ ስለ alovera ena cocomber face wash ምን ትያለሽ እስቲ ስሪልን እንዲሁም ለኢትዮጵያ የሚሆን የፊት ክሬምም ምክንያቱም ኢትዮጵያ አብዛኛው ወጣት nivea cream ነው ምንጠቀመው ርካሽም ስለሆነ ስለሱስ ምን ትያለሽ ❤❤
@AmanSmart-kh1od
@AmanSmart-kh1od 3 ай бұрын
Yet nw megeyinew ehe creme?????
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 11 ай бұрын
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
Slame meski arefi nwe yasishen meski low procity hair almond argan lel ethiopia westi yemigge kebate mne likba ebkishe mlishilge?? Thankyou
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤መስኪየ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እህት እኔ የፊት ጠባሳ ነው ያስቸገረኝ ከንፈሬ በተፈጥሮ ለስላሳ ነው ይመስገን ኑሪልን የኛ ቅን እህት❤❤የብሩሹ ባትሪ የት ይገኛል መስኪየ??አለኝ ግን ባትሪ የለውም ውደ
@mekidemohammed
@mekidemohammed Жыл бұрын
መስኪ የኔም ከንፈር እንዳንቺነው ሞራል ስለሠጠሽኝ ከመሠግናለሁ
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 Жыл бұрын
Meski is realistic about what she talks no filter her face is real on camera Thank you, “washito kemadeg be iwnet medeset”
@mobizone9169
@mobizone9169 10 күн бұрын
ሰላም መሲ እዴትነሽ እስ መጨረሻ ላይ የተጠቀምሽውን ኮሬም አሳይኝ በደንብ ከይቅርታ ጋ
@igsg7672
@igsg7672 Жыл бұрын
መስኪየ በናትሽ የማታጠብያ ሳምናው በፎቶ ኣሳይኝ🙏🥰
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹
@saad3751
@saad3751 Жыл бұрын
❤❤❤
@saad3751
@saad3751 Жыл бұрын
s a w❤❤❤❤❤
@zehrakornima6549
@zehrakornima6549 8 ай бұрын
Saw
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
የኔ መዳም ብታይ ከነልጆቻ ከፍራችዉን ሳርጀሪ አሠርተዉ የታሸ ሊጥ መስለዋል ወደላይ ተነፍቶ 😂😂
@hikmuhiku6518
@hikmuhiku6518 Жыл бұрын
ክክክ
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
😂
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የኔ ደሞ ዉፈረት ለመቀነስ በለዉ እናትና ልጅ ሰርጀሪ ተሰረተዉ መሄድ አቅቱዋቸዉ እየተግማሙ ነዉ ደሞ ለመደበቅ ይሞክራሉ 😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@saedaawal7878
@saedaawal7878 Жыл бұрын
😂😂😂
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
መስኪ ዉዴ አላህ ሰላምሽን ያብዛልሽ ከነ ቤተሰብሽ 😘
@helenbeka64
@helenbeka64 Жыл бұрын
መስኪ በናትሽ ስለ Aneeza gold cream ንገሪኝ እጠብቃለው አንቺን አምንሻለው
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
መስኪ ሰላም ላንቺ ይሁን። የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው እንኳን ሳሙና ነክቶኝ በውሃ ብቻ ታጥቤ ፊቴ ነጭ ይሆናል ከዚያ የመሰነጣጠቅ ነገር ያሳያል እና በጣም እቸገራለሁ። የምትመክሪኝ ካለ?
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
እደኔ የኔም በውሀ ብቻ ታጥቤ ነጭ ይሆናል ሰራቪ ሳሙና እየጠተቀምኩት ነው ሀሪፍ ነው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
Sensitive skin ነው ያለሽ እህቴ ሞስተራይዝ ክሬም ተጠቀሚ
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 Жыл бұрын
ዛሬ አደኝ ነኝ መስክዬ እደት ሰነበታችሁ የኔ ማር ናቱዬ ልጄ ናይላየስ ስራ እያገዘችሽ ነው❤❤❤🎉🎉
@afomiagetenet642
@afomiagetenet642 Жыл бұрын
መስኪየ እባክሽውዴ ለማዲያ ማጥፊያ ንገሪኝ እባክሽ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ የኔ ተወዳጅ መስኪዬ❤ አንደኛ ነኝ ተመስገን በዚህ እንኳን አንደኛ የመሆን ወጉ ይድረሰኝ እስቲ😊 ደግሞ መስኪዬ የኔ ፊት እንጀራ ፊት ነው ሚሉት ምን እንደ ምጠቀም ግራ ገብቶኛል ብጉርም ተለይቶት አያውቅም ወዛማ ነው ፊቴ እስቲ ተመልክቼ ደግሞ ልመለስ❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ ብጉር አስቸገረኝ እና ጥቋቁር ነጠብጣብ መልሽልኝ❤❤❤
@fafijamal71
@fafijamal71 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ፊት ወዛማ ነዉ እናም ምንም አይነት ቅባት ከነካኝ ብጉር ይወረዋል
@hikmanuru304
@hikmanuru304 Жыл бұрын
Er mesky tefashi wellahi kr eyalegn new
@KidestTekalegn
@KidestTekalegn Ай бұрын
መስኪዬ❤አንቺ የምትጠቀሚው ስክራቡ ሀገር ውስጥ ይገኛል ወይ please tell me dear እኔም በቡጉር ተበላሽቷል ፊቴ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ሠላም መስኪዬ❤ ለብጉርና ለሽፍታ eskinol ጥሩ ነው ወይ?
@EthioAlema
@EthioAlema Жыл бұрын
You are amezing i love every bit of what you have used.
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
❤❤igizabiher amilaki anichinemi lijochinem yixabike ayizoshi minime atihonime Sila ithiopian yaworashu important idea now meski baxami now yazanikut ina xinekake argi lijochinime wuchi indayi woxu xabiki mary
@MisratLove
@MisratLove 9 ай бұрын
Yen keniferi xiqurii new sikiwarina vazilin mokiriyalewu ginii alixefa ale yene qojo mini larigi
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 11 ай бұрын
What is the orange mosterizer you used
@fenetkiyaa
@fenetkiyaa Жыл бұрын
Mesik ye gulbetiy lay ena ye bibit tukurat min cream new miyatefayu🙏🙏
@enu16
@enu16 Жыл бұрын
Mesik la fit yemihone yebet wust scrub asayine ena la ayine sir tikurt yemihone pls
@qddgcc5374
@qddgcc5374 Жыл бұрын
❤❤❤ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅሽን❤❤
@solomonwubie3586
@solomonwubie3586 7 ай бұрын
መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እሚገርምሽ ነገር ቪድኦችሽን ሁሌም እከታተላለሁ እና ለውጥም አይቻለሁ ግን ፊቴ ሽፍታ እና ጥቋቁር ነገሮች አይጠፋልኝ አለ አንች የምትጠቀሚው ክሪም ሱሙ ምንድን ነው በእግዚአብሔር እስኪ ንገሪኝ
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 Жыл бұрын
መስኪ እስኪ መላ በይኝ የበጉር ጠባሳ ፊቴን አበላሺቶኛል ጥቁቁር ነገር መፍትሄ ካለሺ ንገሪኝ
@Minta-cd2vb
@Minta-cd2vb 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ እህቴ
@onlytop8809
@onlytop8809 Жыл бұрын
መሸኪ ሰላምነው የቦርጩ ሞክረሸው ነው እውነት ይሰራል አ
@senaittefera2939
@senaittefera2939 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun Meski yene melkam ! Lederk fit yemihon samuna lelochnm azegajiln enji
@sadiyaabdella
@sadiyaabdella Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መስኪ አንዴት ነሽልኝ ኑሮ አንዴት ነው መስኪ በጣም ነው ምከታተልሽ ማደንቅሽ በርግጥ ስፅፍልሽ የመጀመሪያዬ ነው በርችልኝ እህቴ እኔ የሦስት ልጆች እናት ነኝ ሁለቱ መንታ ሴቶች ናቸ ው አንድ አመት ከ 9 ወር ሆኖአቸዋል ትንሽ ፀጉራቸው አላድግ ብሎኝ ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ......
@SamiraMohammed-s1m
@SamiraMohammed-s1m 11 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ ቡጉሪ አስቸግሮኛል እና አሁን የሰራሽው ሁሉ እፈልገሎ ቁጡሪሽን
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 Жыл бұрын
እዴት ነው የሚዘጋጀው ከፈርሽን የቀባሽው
@Zeyneb.muhamed
@Zeyneb.muhamed Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ መስኪ መስኪ እጄስር እየተወጣጠረ አስቸገረኝ ያስጠላል ደሞ የትልቅ ሰዉ እጅ ይመስላል
@Zeyneb.muhamed
@Zeyneb.muhamed Жыл бұрын
መፍትሄዊ
@lidyasebsibe9996
@lidyasebsibe9996 Жыл бұрын
Meskiye endet nesh le kenferesh yeserashew scrap le fit yihonal de??
@TEJTADES
@TEJTADES Жыл бұрын
መስኪ የማዳት ማጥፊያ ስሪልኝ ያልተቀባውት ነገር የለም አልጠፋ ብሎኛል
@alebishworkineh3021
@alebishworkineh3021 Жыл бұрын
መሲኪ በናትሸ ፌቴላይ እንደለመፀ አይንት እየወጣብኝ ነዉ መላ በይኝ
@Ummmmmii
@Ummmmmii Жыл бұрын
Eshi meskiye lefetan melashesh betam amesegnalew
@ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
@ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እባክሸ ፊትሸን የታጠብሸበትን ቡርሸ ፃፊልኝ ሰሙን ልገዛ ፈልጌነዉ🥰
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 Жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Hi Meski I heard suger scrub is bad for lip
@feker122
@feker122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን መስኪ. እንኳን ደህና መጣሽ ስለምተሰጪን ጠቃሚ ነገሮች እናመሰግናለን በርቺልን
@classicphone5908
@classicphone5908 11 ай бұрын
W0W0👍👍👍👍❤❤❤🙏
@haymiethiotube5327
@haymiethiotube5327 Жыл бұрын
መስኪዬ ስሚኝማ ከቻልሽ መልሽልኝ የኔ ፊት ደረቅ የፊት ቆዳ ነው ያለኝ እና ብሩሽ ገዝቼ ብጠቀም ምን ትይኛለሽ ሌላው ደግሞ ምንም አይነት ክሬም አልስማማ ብሎኝ አሁን የምጠቀመው Nivea soft carem ነው ቢያንስ ትንሽ ይሻላል ግን አፍንጫዬ አካባቢ ዘይታማ ነው ማለት ይቻላል ሽፍ ያለ ጥቋቁር ነጠብጣቦችን አውጣብኝ የተሻለ ኣንቺ ስለምታቂ እባክሽ እህቴ መልሽልኝ እማ ሌላው ደግሞ አንቺ የፊትሽን ፀጉር ታነሻለሽ ካነሳሽ በምንድነው የምትጠቀሚው
@azizaseid7754
@azizaseid7754 Жыл бұрын
የኔምልክ እንዳንችውነው😥
@wqw314
@wqw314 11 ай бұрын
የኔም ልክ እንዳንቺ ነዉ
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 Жыл бұрын
ውይ የኔ ጣፋጭ እድግ በል 😘😘
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
የኔአባት እድግበልልይ ልጅ ጽዳት ያለልጅ በጣምነው ምወደው በርች መሲ እኔከንፈሬ እየላጥሁት ጠቆረ
@AynalemHaylu
@AynalemHaylu 10 ай бұрын
መስኪ ፊታችንንከታጠብን በሀላ የምንቀባውን ቅባትስሪልን በሳሙናታጥበንከተውነው እንዳይበጣጠስምንቅባት ወይም ክሬምካለሽብታሳይን
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
የኔ ማር ናታን ሂ ሀቢቢ😘መስኪዩ ናይላዪ አቀናም ስታቅፊው😅😅😅አላህ ያሳድልግልሽ ልጆችሽን እእሀቴ❤❤😘
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ምንም አትልም አንዳንዴ ግን ቤቢን አስቀምጭውና እቀፊኝ ትለኛለት ስታለቅቅስ😅🤣
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
@@meskitube16 🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ማር
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y Жыл бұрын
Meskiii benatish betam techegere new yalehut fiten 15 amet mulu betnobet kerem sekeba koyehugn ahun layi gn fite tebelashebign beka betnobetun makoret alchelem sekebam cheger new yikoslal esti mefethu mndenew ebakish melishelign yene konjo
@kalkidanbogale7843
@kalkidanbogale7843 Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ስራዎችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው የእሬት ጄል በበረዶ ያሳየሽው ተመችቶኝ ነበር ግን ቅዝቃዜው ከበደኝ እሬትን እንደክሬም ከምን ጋር ቀላቅዬ ልጠቀም ?ይቅርታ
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 Жыл бұрын
ብሩሹ የት ነው ሚገን መሥክዬ ፊቴ ብግርና ተፈጥሮ ዘይት አለው
@ABI_roblox-TSB
@ABI_roblox-TSB Жыл бұрын
መስኪየ ስወድሽ ውይይይይ ወንድ ወልደሽ ነው እንኩዋን ማርይም ማርችሽ የኔ ቆንጆ
@URLzuriyash
@URLzuriyash 11 ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ መሲቲየ
@birtukuanhusen830
@birtukuanhusen830 8 ай бұрын
Ene emilawu yemitawuku sewechi kalachu ebakachun melisulign yewefere kenfer masikenesi yichalali ene yehone sati layi wodike kenfere abitobign bezawum kera ahunis betam chenikognali min enide maderig gira gebitognal yemitaku kalachu ebakachun melisulign
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
link አሰቀምጭልን በደነብ አይታይም pls የ በግር ያልሽዉን በተለይ የኔ ቆንጆ
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j Жыл бұрын
መስኪየ የኔ መልካም ችፍታ አስቸገረኝ ፊቴን ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም ለመጠቀም ፈራሁኝ ተፈጥሮአዊ ነገር ስሪልን የኔ ውድ እህት
@foziamozami8936
@foziamozami8936 Жыл бұрын
እባክሽ ፊቴ ቡግር አለብኝ ሳሙና ክሬም ምን ይጠቀም
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
❤❤መስክዬ በማርርያም ❤እኔ ምግብ ነው ምሰራው እና ፊቴ በጣም ነው ሚያልብኝ ከምልሽ በላይ 😢😢እና ምን ላድርገው ማታ እና ጠዋት ክሬም እቀባለው እና የጠዋቱን ትቼ ምንም ሳልቀባ ምግብ ብሰራ ችግር አለው ?ወይስ ምን ላድርግ ፊቴ ብቻ ነው ሚያልበኝ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ጠዋት በሳሙና ካልታጠብሽ ማታ ማታ ብቻ በሳሙና ትጥብ ብለሽ ክሬምሽን ተቀብተሽ ጠዋት በቀዝቃዛ ውሀ ብቻ ለቅለቅ በይ ስራሽን ሰርተሽ ስትጨርሺ ትጥብ
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ እስቲ ሞክራለው አመሰግናለው ዬና ልበ ቀና 💜💗💕
@SM-bx4jz
@SM-bx4jz Жыл бұрын
መስኪየ ከፈርሽ በተፈጥሮው ቆንጆ ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
መሥክዬ እንደምን አለሽ ጠፋሽ እኮ መሥክዬ ሥትጠፊ ይጨንቀኛል በአንቺ በምሥር የፀጉር ትሪትመት ፀጉሪ እንዴት እንዳደገ ለይላ ደናነች ወይ ናታንንእና ለይላሣምልኝ በጣም በጣም እወዳችኋለሁ❤
@efratasamuel4037
@efratasamuel4037 Жыл бұрын
meskiye yekenferun mokrew betam temechtongal amesegnalew🥰🥰🥰🥰🥰
@HjU-qc7jv
@HjU-qc7jv Жыл бұрын
እምልሽ ግንባሬ ላጠጉር ግን ትንንሽ የማይያዝ ነው መላ
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ Жыл бұрын
ሰላም እህት መስኪ እደምን አለሽ እስኪ ለከረደደ ፀጉር መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ ፀጉሬ ረጂም ነው እና ከረደደብኝ በጣም የከረደደውን እየመረጥኩ ብቆርጠው እስር ድረስ ስለከረደደ እስር ላይ ክርችፍ ብሎ ይቀመጣል እስኪ ከመላጨትውጭ መፍትሄ ካለሽ 😢🙏
@fioriteka5215
@fioriteka5215 Жыл бұрын
የኔ ልዩ መስኪዬ አንቺ ትለያለሽ❤❤❤❤❤
@shewitemha6165
@shewitemha6165 10 ай бұрын
Sister yebugur samna asayn please
@AlmazassefaAssefa
@AlmazassefaAssefa Жыл бұрын
Meskiye yene sewunet hulu neger alsemamam bilo asichegeregn shifta ena bugur yiwotabgnal hulu neger siqeba yalegn tsigur aleqebgn endet lihun mela beyign
@hawa7349
@hawa7349 Жыл бұрын
የኔልዩ ሲዉድሺ ኑርልኝ❤❤❤
@mehretfenta5121
@mehretfenta5121 Жыл бұрын
ሰላሚሽ ይብዛ መስኪየ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ምንም ባታደረጊ ታምራለሺ ❤❤❤❤❤
@KetyGutema-mr3bi
@KetyGutema-mr3bi Жыл бұрын
Selam meskiye endet era meski xeru enkelf metegnat alchalkum min yeshalegnal fite betam kesa😪😪😪😪
@jesusismylord6569
@jesusismylord6569 Жыл бұрын
Goboze nesh barchi😘😘❤❤
@ayniabrsh9295
@ayniabrsh9295 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ናታን ❤❤❤
@HasnaAli-l9z
@HasnaAli-l9z 27 күн бұрын
ቡሩሹ የት ነዉ ምገነዉ
@aynalemmohamed4396
@aynalemmohamed4396 Жыл бұрын
መስኪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ እህቴ ሳትወልድ በፊት በጣም የሚያምር የፊት ቆዳ ነበራት ከወለደች ቦሀላ ፊቱዋ በጣም ጠቆረ ለኛም ለሱዋም ግራ አጋባን አንድ አንድ ሰዎች የወለደቺዉ ወንድ ሲሆን ነው ይላሉ እስቲ በናትሽ ምን መጠቀም እንዳለባት ንገሪኝ 🙏🙏
@natsanetbokrie3116
@natsanetbokrie3116 Жыл бұрын
Meskye smunan foto anstesh lakilgn yne mar btam new yemwedsh❤❤
@SisYoha-wm1of
@SisYoha-wm1of Жыл бұрын
ብሩሹን ኢትዮጵያ እነገኛለን?
@soliyanaaddise3840
@soliyanaaddise3840 Жыл бұрын
Yene ehte mishtaw mndnaw semu bugur betam fiten ablashew
@tiru2634
@tiru2634 Жыл бұрын
መስኪ የኔ ከንፈር ጥቁርነው እስቲእሞክራለሁ
@Ummmmmii
@Ummmmmii Жыл бұрын
Hi meskiye endet nesh hulu selam balefew stegure perm alew beyesh endiweta mosture argiw beleshegn neber ahun permu siweta betam mederek jemer min ladergew endileseles bakeshen mela kalesh
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ፀጉሩን በደንብ በጭቃ ቅባት አለስልሽው ፐርሙ ያበላሸው እስኪመለስ
@jajajaja3860
@jajajaja3860 Жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እኮ አገላለጽሽ
@kefesehale1439
@kefesehale1439 Жыл бұрын
Mesiye sile sunscreen mereja sichn fitie eyetekore techegerhu
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Жыл бұрын
መሰኪ እናመሰግናለን
@bethelabebe1690
@bethelabebe1690 Жыл бұрын
PLC yelije tsegur aladig alegn 1ametuwa new PLC tell me
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 107 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 460 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 51 МЛН