Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ

  Рет қаралды 2,179,727

Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel

Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 782
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ተስፋዬ ጫላ የልጅነት ትዝታዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጎረቤቶቼ ጴንጤ ነበሩ ሲከፍቱት አብሬ ነበር ምዘምረው ዘመንህ ይባረክ
@ApMeseretTaffesewakjira
@ApMeseretTaffesewakjira 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር 2021 ለእኔ ትንቢት ነበር። አንዳች የሚታይ ነገር በእጄ ላይ ሳይኖር እግዚአብሔር የወንጌል ቱር አድረግ ስነሠገረኝ በየቀኑ የምሰማው ይሄ መዝሙር ነበር። አመቱን በሙሉ የስልኬ ጥር እኳን ይሄ ድምጽ ነበር። እርሱ እንደ ተናገረው አምኜ በ16 ከተሞች ላይ ወንጌልን ሰበኩ፤ በካናዳ በኬኒያና በኢትዮጵያ በዚህም ጉዙ ላይ ጌታ ከ1ሽህ በላይ ነብሳትን ሰጠኝ። ከ1ሽህ በላይ የጎዳና ደሆች የተረዱበትና ከ4መቶ በላይ አገልጋዮች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የወንጌል ስርጭት ነበር። ተስፋን የሰጠ እርሱ የታመነነው!! ካፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለሁ አንተ ከተናገርክ አምንሃለ!!👏👏👏
@AnnyBennet
@AnnyBennet Ай бұрын
Amen yeredahi Geta yemesegen
@tamegebre9455
@tamegebre9455 9 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ድንቅ መዝሙር ነው በዚህ መዝሙር ተባርከናል ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርከው አሜን።❤❤❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 5 жыл бұрын
ዘማሪ ተስፍሽ በጣም ነው የምንወድህ ተባረክልን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ ....💎
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 жыл бұрын
Antem suryeeee so blessed ❤
@nardosgarsa5527
@nardosgarsa5527 4 жыл бұрын
ጌታይባርክህ
@dollarbi1491
@dollarbi1491 3 жыл бұрын
@@nardosgarsa5527 q
@kossidanyo8985
@kossidanyo8985 3 жыл бұрын
Très jolie bien que je ne comprend pas Courage.
@belayalboro7230
@belayalboro7230 3 жыл бұрын
I am an orthodox Christian..but really in love with this mezmur......thanks
@gracealone3075
@gracealone3075 5 жыл бұрын
Anyone who is in love with this voice??
@selamdagne3172
@selamdagne3172 5 жыл бұрын
Me
@hildusis3976
@hildusis3976 4 жыл бұрын
My mom
@jamesbondages3820
@jamesbondages3820 4 жыл бұрын
Me
@zufanyeeysus177
@zufanyeeysus177 4 жыл бұрын
Me
@HanaHana-xs4ne
@HanaHana-xs4ne 4 жыл бұрын
Amen amen
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ተስፋዬ ያኔ በዘጠናዎቹ አመተ ምረት ጴንጤ ሳልሆን ጎረቤት ካሉ ሰዎች እሰማ ነበረ መዝሙርኽን ዛሬ ከጭለማ ወጥቼም ስላገኝውኽ ደስ ብሎኛል እንደ እየሱስ ማንም የለም እርሱ የአለም ብርሀን ነው የጌቶችም ጌታ ነው የልጅነቴ ጌታ ያዘኝ ዛሬም በጌልማስነቴ እስከ እርጅናዬ ብሎም ወዳንተ እስክመጣ ማን አለ እንደ እየሱስ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
Sintayehu Merawi የአሁኑን አካሄዱን መርምረሻል
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ዋናው ጌታን ማወቋ /ቁ ነው የሱ መዝሙር መንስኤ ቢሆንም አንዳንደ የሰወችን ጉዳፍ ለማውጣት ባንሞክር ራሳችንን ብናይ ጥሩ ነው ፈራጅ አንድ ጌታ እየሲስ ብቻ ነው ከሰው ሰልተት አይጠፋም የህ ማለት ነው ግን ሁሌ እእየሳቱ ነው ማለት አንችልም
@ግሬስየሚዲያአገልግሎት
@ግሬስየሚዲያአገልግሎት 4 жыл бұрын
በዝማሬዎችህ ከተጽናኑና ከተባረኩ ወገኖች መካከል አንዱ ነኝ በኢየሱስ ጌታ ስም ቀሪ ዘመንህም እንዲሁ የተወደደና የተባረከ ይሁን !!
@medimedo5191
@medimedo5191 5 жыл бұрын
ከአፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለው አንተ ከተናገርክ አምንሃለው ተስፋ ተቆርጦ እንኳን አምንሃለው ማለቂያው ቢደበቅ አምንሃለው ይሁን ብቻ ብለህ አምንሃለው አንዲት ቃል አውጥተህ አምንሃለው የተገነዘውን ሙቱን ታስነሳለህ አምንሃለው ልቤ ተማመነህ ..... በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ተስፍሽ
@ruthabera72
@ruthabera72 5 жыл бұрын
Thank you for writing the lyrics
@bihon24
@bihon24 5 жыл бұрын
Thank you Jesus!!
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m3eYmq16l92hpa8
@solomehailu1475
@solomehailu1475 4 жыл бұрын
MedoDE De Amen 🙏
@mulukentamirat9553
@mulukentamirat9553 3 жыл бұрын
Amen
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ(፬) ልቤ ተማመነህ(፬) (ደመና ባይኖር በሰማዩ ላይ ጠፍቶ ምልዕክት ለዓይኔ የሚታይ ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ይህን አምናለሁ)(፪) ልቤ ተማነነህ(፬) (እያስታወስኩኝ ድንቅ ሥራህን ይሁን እያልኩኝ አምኜው ቃልህን እግሬን ውኃው ላይ አኖረዋለሁ ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ)(፪) ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ(፬) ልቤ ተማመነህ(፬) ከአፍህ ቃል ከወጣ አምንሃለሁ አንተ ከተናገርህ አምንሃለሁ(፪) ተስፋ ተቆርጦ እንኳን አምንሃለሁ ማለቂያው ቢደበቅ አምንሃለሁ(፪) ይሁን ብቻ ብለህ አምንሃለሁ አንዲት ቃል አውጥተህ አምንሃለሁ(፪) የተገነዘውን አምንሃለሁ ሙቱን ታስነሳለህ አምንሃለሁ(፪) ልቤ ተማመነህ(፬)
@lillyisac3386
@lillyisac3386 4 жыл бұрын
Markos Tora ተባረክ ማርቆስ ሁሌ እንደዚህ እየፃፍክ ልቀቅልን።
@yenasera4842
@yenasera4842 4 жыл бұрын
Tebark
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 4 жыл бұрын
Thank you so much bro...I can't thank you enough for writing the lyrics, please I encourage for the singers have the lyrics on the screen or somewhere on the page itself.
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@godismain1958
@godismain1958 4 жыл бұрын
Elelelelele esayyyyyyyy
@mercykiros6920
@mercykiros6920 Жыл бұрын
ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ይሄን አምናለሁ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
ይህ መዝሙር ስሰማ በጣም ውስጠ በ ሰላም ይሞላል ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r Жыл бұрын
GOD BLESS FOREVER !!! I STRONGLY THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! IT IS EXCELLENT TO HEAR AND LISTENING TO YOUR SONGS !!! YOUR BROTHER ! * GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@MisbaMohammed-g5b
@MisbaMohammed-g5b Ай бұрын
ከእውነተኛ ህይወት የሚወጣና የእግዚአብሔር አብርሆት ያለበት ዝማሬ። ፀጋው ይብዛልህ።
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 11 ай бұрын
አዲስ የ you tube ጀማሪ ተጠቃሚ ነኝ...በተስፋየ ጫላ ነው ሰብስክራይብ ማረግ የጀመርኩት...ተስፋየ ምርጥ ዘማሪ ነው::
@abishyiriga3995
@abishyiriga3995 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣ተባረክልኝ፣ወድሜ፣ኑርልን፣እዲአይነት፣ዘማሬዋች፣ለማፍራት፣ምድርተጠምታለች
@TadeleEngdaw
@TadeleEngdaw 11 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ እግዝሀብሔር አብዝቶ ይባርክ
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 5 жыл бұрын
ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ።እውነት ነው የጌታ ቃል እሚታመን ታማኝ ነው።ጌታ ይባርክህ ተስፋዬ!!!አሜን አሜን አሜን!!!!
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 11 ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝
@asterpetros3738
@asterpetros3738 4 жыл бұрын
ደመና ባይኖር በሰማዩ ላይ ጠፍቶ ምልከት ለዓይን የሚታይ ቃልህ ላይ ቆሜ እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ይህን አምናለሁ አሜን አሜን አሜን
@NesanetBekele-x9s
@NesanetBekele-x9s 20 күн бұрын
የተባረኩበት ዝማሬነዉ ተባረክልኝ አባቴ ብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@minase7015
@minase7015 5 жыл бұрын
ተስፍዬ በጣም የምንወድህ እና የተባረክንብህ ዘማሪ ልቤ አንተን አመነ ተማመነ ቃልህን ይዞ......ተባረክልኝ!!!!!
@natnaelmesfin1425
@natnaelmesfin1425 5 жыл бұрын
Yosef Geta antenm yibarikh bexam nw miwedikh be zimarekh tebarikiyalew 🙏❤️
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
Jos Antem bruk nehi
@ashenafitofu
@ashenafitofu 5 жыл бұрын
Yosi antenim geta yibareki... gena wexati bitihon bizu neger eyeserahi new geta zemenikin yibarik...ke kali gari degmo yemigerim yegeta tsinidoch nachu bizu neger tsebikalehu ke enante... tebareku lezelealem...!!!
@chuyezeleke885
@chuyezeleke885 5 жыл бұрын
Antem biruk yetebarek wendimachen neh, geta betebebu kelilo debiko be moges yasadgeh.
@hanamqna4609
@hanamqna4609 4 жыл бұрын
amen
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
የሁሉ ባለቤት ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ ምርጦች።
@rozamekete4794
@rozamekete4794 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ ጌታ ታማኝ ነው
@TeameGidey-fn9pk
@TeameGidey-fn9pk 11 ай бұрын
ተስፋየ ጫላ ግሩም ነው በርታ።
@እማየኔፍቅርውድድድ
@እማየኔፍቅርውድድድ 5 жыл бұрын
በቃ እኮ የናፈቀን ዝማሬ እንዲህ ነው ዲኮር ያልበዛበት ልታይበት ያልተባለ ዘመንህ ይባረክ
@ephremabebe1392
@ephremabebe1392 4 жыл бұрын
በጣም የደስታ መዝሙዝ ነው ልቤ ተማመነ ቃል ህን ይዞ እንወድሃለን ቀጥልበት በርታ
@betelhemmekuria9581
@betelhemmekuria9581 4 жыл бұрын
ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬዎችህ ሁሌም አዲስ ናቸው መንፈስን የሚያረሰርስ ።
@elisameharmehar3466
@elisameharmehar3466 Жыл бұрын
ልቤ ተማመነህ ኢየሱሴ💕💕💕💕💕💕
@yaredbekele1428
@yaredbekele1428 2 жыл бұрын
ዘላለማዊ መታመኛችን መተማመኛችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ተወዳጁ ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ የጌታችን የመዳኒታችን የኢዬሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ
@retudelu1952
@retudelu1952 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸግያ ነው በእርሱ የሚታመኑትን ያውቃል
@tesfayechallaofficialchann4560
@tesfayechallaofficialchann4560 5 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ KZbin Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ ተባረኩ ተስፋዬ ጫላ kzbin.info/www/bejne/pIrWfnRmnZh8mNE
@ashenafitofu
@ashenafitofu 5 жыл бұрын
Ameseginalehu Tesfish ....Ahun libachin be ersu yitemamen....yimeka...tebarek le zelealem besemayaw bereket...!!!!!
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@sigmosatama6530
@sigmosatama6530 5 жыл бұрын
God bless you and your family Can you do like kefa medaksa in afanoromo Galtom ebifamii!!!!!!
@bettybbc777
@bettybbc777 5 жыл бұрын
ዘመን አገልግሎት ይባረክ
@saleme7702
@saleme7702 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እንወድሃለን!!!
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
I THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR THESE BEAUTIFUL ALL HE SHOWS ME !!! GOD IS AWESOME GRACE AND GLORYUL FOREVER !!!
@mebratemarkos2147
@mebratemarkos2147 5 жыл бұрын
ሁልጊዜ ቅዱሳንን የሚያፅናና እና የሚያበረታ መዝሙሮችህ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆኖዋል።አስተያይት ተሰፍሽ "ልባረከው ጌታዬ "አልበምህና ሌሎቹን በቪድዮ ብታወጣልን በትህትና እንጠይቃለን
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 9 ай бұрын
MAY THE GLORY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER WITH ALL THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! AMEN TO ALL !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልል: ልቤ: ተማመነ: ልቤ: ተማመነ: ዉዉዉዉዉዉዉዉ: ልልልልልልል: እግሬን: ዉሃ: ላይ: አኖረዋለዉ: እሻገራለዉ: ልልልልልልልልል ብርክ: በልልኘ: ዘመን: ተሻጋሪ: ዝማሬ: ተሰፋሺ: ወንድሜ: ይብዛብህ ።
@saranunu8718
@saranunu8718 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebefromsa1387
@abebefromsa1387 7 ай бұрын
ተባረክ። የታወከች ነብስ በአምላኳ እንድትተማመንና እረፍት እንዲሆንላት መልካም እና ግሩም ድምፅ ነው።
@mesfingodblessyou
@mesfingodblessyou 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ ጠረን ያለበት ስጦታ ነው ያበረከትክልን god bless you
@rahellisan1408
@rahellisan1408 5 жыл бұрын
እያስታወስኩኝ ድንቅ ስራህን ይሁን እያልኩኝ አምኜ ቃልህን እግሬን ውሃው ላይ አኖረዋለሁ ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ በእውነት የሰማሁት ቀን ልቤን በእግዛብሔር ላይ እንዳበረታ የሆነ ነገሬን ከፍ አድርጎልኛል ብዙ ነገር አስታውሶኛል ተስፍሽ የኛ ስጦታና በረከት ተባረክ እግዛብሔር ይባርክህ ደግሞም ይጨምርብህ ዘመንህ ይለምልምልን
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
እነቆቅልሼ እንደሚፈታ ያወኩት በቁጠር 1መዝሙሩ በህልሜ እየዘመረ ነቃሁ መዝሙሩን ከብዙ አመታቶች በፊት ሰለነበር የሰማሁት ምን ብየ እነደምፈልገውም አላውቅም ነበር ብቻ በስሙ ገብቼ ስፈልገው አገኘሁት መዝሙሩ ስምህ እነደሚፈስ ዘይት ነው የሚለው እዚህ ላይ 2ኛው ሲሆን ከመዝሙሩ ስንኞች መሀል እንደማያለፍ የለም ያውና አለፈና የሰቆቃው ዘመን በደስታ ተተካ @በቃ ሲለኝ ጌታ ወደገደል ገባ የጎበጠ አንገቴ በምስጋና ቀና ማንም አልጠበቀኝ እኔን ለቁምነገር ጌታ ሲያረገው ግን ማነው የሚናገር ያኔ ያሰብኩት ሁሉ ወደገደል ገብቷል አሁን በሂወቴ ዛሬ አካሌ ቆሟል አሜን የሚል ሲሆን እውነትም በህልሜ ሲዘምር አነደሰማሁት ምርር ያለው የብዙ አመታት ሀዘኔ ሰላምና ደስታ በውስጤ ሲገባ ጠፋ ከዛ ወድህ ጌታ እየሱስ በተለይ በቆዩ መዝሙሮች ውስጥ አልፎ እነደሚፈውሰን አምኛለሁ ሳዳምጥም ዝምብየ በከንቱ አላዳምጥም ስለዚህ የዘመኑ አንዳንድ ዘማሪወች እባካችሁ መዝሙርን በፀሎት ለመቀበል ሞክሩ እንጅ አነደዘፈ ፅፋችሁ አትዘምሩ አንዳንዱ መዝሙር የረሳነውን የአለምን ሙዚቃ ነው የሚያስታውን እውነት ለመናገር ሰለዚህ ተስፋየንና በብዛት ዘማሪወቻችንን እግዚአብሔር ይባርካቸው በስደት ሀገር በየእለቱ በብቸኝነት ሂወት እየተፅናናን ያለነው በነሱ ዝማሬወች ነው ከዛ ህልም ወድህ ብዙ ለውጥ ሆነ እግዚአብሔርም ከእስትንፋሳችይ ይልቅ ቅርብ መሆኑን ተማርኩ የህን ለማወቅ ምንም አያስፈልግ አለምን ነገር ትቶ አምነታችንና ልባችንን ወደ እግዚአብሔር ማቅርብና በርሱ መታመን ብቻና ብቻ ። ተመስገን እየሱስ "እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም" የሚለው ቃል በኔ ሂወት ሆኖ አይቸዋለሁና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 9 ай бұрын
JESUS CHRIST IS THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO HEAVEN AND EARTH ALL TO HIM FOREVER, AMEN !!! PEACE FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@andylemu7124
@andylemu7124 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መቼም መዝሙሮችህ ለኔ ሁሌም ልዩ ናቸው ከ ከፍታቸውም ሳይወርዱ መንፈስን የሚያድሱ ለፀሎት ለአምልኮ የሚጋብዙ ናቸው:: ከልጅነቴ ጀምሮ በመዝሙሮችህ ተባርኬያለሁ ድሮ ልጅ ሆኜ ኦርቶዶክስ ጉዋደኞቼ" ገናናው የኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት " የሚለውን መዝሙርህን ይዘምሩ ነበር ወደ ጌታም የመጡም አሉ እና ሁሉንም መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ:: ተባረክልኝ እወድሃለሁ::
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 3 жыл бұрын
ልቤ ተማመነ ኦርቶዶክስነኝ መዝሙራቾሁ ዉስጤነዉ ሲከፍኝ መፅናኛየ
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
I AM TRULY NOT ALONE THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST WITH ME AND THANKS GOD FOREVER !!! PEACE ✌️ TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@ApMeseretTaffesewakjira
@ApMeseretTaffesewakjira 4 жыл бұрын
This is my Breakthrough Song!!✟🔥👆💪💪💪 Your songs are one of the reason why I came to Christ. and that was the best thing ever happen to my life!!!❤❤
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 жыл бұрын
Ye Egzabher Lij Eyesus Ye Getochi Geta New🙏🙏🙏
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 4 жыл бұрын
Uffffff አሜሜሜን ዘመንክ ይባረክ ይለምለም ዘ/ተሰፍሽ🍇🍇🍇🍇🍇❤❤
@jossy2268
@jossy2268 5 жыл бұрын
ልቤ በኤሻዳይ አምላኬ ተማመነ፤ ለሚመኩ ያስመካል። ስሙ ይባረክ። ዋው!! ተስፍሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በጣም እንወድሃለን!!
@ephremkifle8025
@ephremkifle8025 4 жыл бұрын
Adisalem
@woinewoine5413
@woinewoine5413 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ልቤ ተማመነ ከአፉ ቃል ከወጣ እልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ ተባረክ
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ጌታ ሁል ግዜ ይታመናል!! እውነት ነው ቃልህን ይዞ !! ምክንያቱም የጌታ ቃል ብርሀን ነው !! ህይወት ነው!! መንገድ ነው !! እውነት ነው !! አሜን !! ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@ኢየሱስወንድምጋሼ
@ኢየሱስወንድምጋሼ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ልቤ ተማመነህ ! ተባረክ በብዙ ክብር የምወድህና የማኬብርህ የእግዚአብሔር ሰው ! መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወደው ለምን ቢባል ከቃል ጋር ተመርኩዘህ ስለ ምትዘምር ለምን ? ቃል ህይወት ነው ነፍስን ይመልሳል ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ !
@tesfayechallaofficialchann4560
@tesfayechallaofficialchann4560 5 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ KZbin Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ ተባረኩ ተስፋዬ ጫላ
@ኢየሱስወንድምጋሼ
@ኢየሱስወንድምጋሼ 4 жыл бұрын
@@tesfayechallaofficialchann4560 ሻሎም ሻሎም ወንድም ተስፋዬ ሰላም ይብላልህ ስወድህ በብዙ መዝሙሮችህ ሰው ከወደቀበት ያነሳል ቃል ብቻ ስለምትሰምር ቃል ያለው ህይወት አለው !። እናም እሽ ሰብስክራይብ አድርጌሃለው ለዛም አንተን ስውጤ ነህ ተባረክ በብዙ ! እወድሃለው ጌታ የሚለውን መዝሙር ልቀቅልን እባክህ !
@kebedechalla7277
@kebedechalla7277 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ። እንኳንም በህይወት ኖረን እንዲህ አየሁህ።
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
@እየሱስያድናል-ኸ2አ 3 жыл бұрын
በየቀኑ የምሰማው መዝሙር ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 5 жыл бұрын
ኣሜን እኔም ልቤ ተማመነ ሚፈራው ኣይወርሰኝም ክብር ለጌታ የሱስ!!! ኣምላክ ይባርክህ።
@endalkachewaman7824
@endalkachewaman7824 2 жыл бұрын
ውይ ተስፍዬ ዘመንህን ጌታ ይባርክ ማቼም አልጠግብህም
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 5 жыл бұрын
በጣም ውስጥን የሚነካ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር ነው እኔ በጣም ተባርኪበታለሁ
@simretnasrit121
@simretnasrit121 5 жыл бұрын
Lebe Amna
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ከሱ ውጪ ምንመተማመኛ አለን ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ
@rahelkassa5077
@rahelkassa5077 4 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ተሰፍዬ ሰለ መዝሙርህ እግዚአብሄር ይባረክህ መዝሙሩ በጣም የሚባርክ ነዉ ልቤ ተማመነህ እዉነትህን ነዉ ካለጌታ በምን ይታመናል ሁሉ ነገር አያሰተማምንም ለገባዉ ሰዉ እሱ ብቻ አሰተማማኝ የመፍትሄዋች ሁሉ ቁልፍ በነብሰም በሰጋ እግዚአብሄር ይባርክህ አዘማመርህ እራሱ በጣም ደሰ የሚል ሰምቼ አይቼ አልጠግበዉም ልቤ ተማመነህ ሰትል እራሱ መንፈሰቅዱሰ አለ ከመዝሙሩጋ በጣም የሚመሰጥ አገላለጽህ ለኔ ባርኮኛል ሁሌ በቴሌቨዥኔ ዩትዮብ አየዋለሁ ሁሉም ሰዉ የሚዘምረዉ እንደዚህ የተረጋጋ መንፈሰ ቅድሰን ለሚሰማዉ ሰዉ የሚጋብዝ ቢሆን ጥሩ ነዉ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ :: በሮሜ 10 ላይሰዉ በልቡ አምኖ በአፍ መሰክሮ ይድናል ይላል::እንዲሁም በዩሐንሰ ወንጌል ምዕራፍ14 ላይ ጌታ እየሱስ በእግዚአብሄር እመኑ በኔም ደግሞ እመኑ ብሎ በልባችን እንድንታመነው ተናግሮናል:: ንጉሰ ዳዊትም በእግዚአብሄር የሚታመን ልብ ደሰ ይበለው ይላል አንተም በጌታ ደሰ ይበልህ በክርሰቶሰ እህትህ::
@marytesfaye6557
@marytesfaye6557 5 жыл бұрын
yessssss ጉጉቴ ተለቀቀቀቀ ለወራት በጉጉት ስጠብቀው ነበር ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ተስፍሽ፡፡
@tesfayechallaofficialchann4560
@tesfayechallaofficialchann4560 5 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ የኔ አዲሱ KZbin Channel ሲሆን ከዚህ በኋላም አዳዲስ መዝሙሮቼን በremix የሚሰሩትን የቆዮ መዝሙሮቼን በዚህ ቻናል በኩል እንደምታገኙ ስነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። ስለዚህ SUBSCRIBR እና SHARE እንድታደርጉ በታላቅ ፍቅር እጠይቃችሁሃለሁ ተባረኩ ተስፋዬ ጫላ
@hamouditv8221
@hamouditv8221 5 жыл бұрын
ተስፍዬ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ ክብር ለጌታ ይሁን የማምለጫ አለታችን ጌታ እየሱስ አሜን
@gurmug5528
@gurmug5528 3 жыл бұрын
His songs always take me to the heavens!
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 5 жыл бұрын
የክፍለ ዘመን ነፀብራቅ ተስፍሽ ተባረክልኝ እውነት ነው እየሱሴ አምንሀለው
@ketemamezigebu4377
@ketemamezigebu4377 5 жыл бұрын
Nama Waaqayyoo Faarfataa Tasfuu Waaqayyo bara jireenya keessan haa eebbisu. Faarfannaa kanaan waldaa nama Waaqayyoo Taammeetti (CJ)tti waaqayyo abdii koo du'e du'aa naaf kaase! Tebarek!Stay blessed man of God!
@godisgoodallthetime7274
@godisgoodallthetime7274 4 жыл бұрын
Waqayoo issaa aebisuu
@betelhem9247
@betelhem9247 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ስወድክ ልጅ ሆኜ ዝማሬዎችን እየሰማው ነው ያደኩት ሁሉም ዝማሬዎች እውዳለው ቁጥር1ና2 ማልጠግበው ከሚያምር ቅላጼ ጋር ና በቅርቡ ያወጣከው ትልቅነክ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወደው ብርክ በል ዘመንክ ይለምልም
@mulualemshibruofficial4110
@mulualemshibruofficial4110 4 жыл бұрын
የተባረክ ሃያል የእ/ር ሰው ዘመንክ ይባረክ ተባርከናል
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 Жыл бұрын
Ohh My Go............d wat the heart melting holy song is dis HOOH !😲❗️ JESUS THANK U SO U GAVE US DIS SWEET GRACE THROUGH OUR BROTHER TESFSH,❤❤❤❤❤ I LOVE U MA BROTHER TESFSH HAPPY SO HAVIN U IN MY GENERATION MY GOD BLESS U MORE SHINE MORZNA DIS
@godisgood7530
@godisgood7530 5 жыл бұрын
ተስፍዬ የምወድህ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ( እግሬን ውሀው ላይ አኖረዋለው ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለው እልልልልልልልልልልል ...)
@tigistlemma3612
@tigistlemma3612 4 жыл бұрын
ተባረክልን
@mercykiros6920
@mercykiros6920 Жыл бұрын
እግሬን ውሀዉ ላይ አኖረዋለሁ ዮርዳኖስ ደርቆ እሻገራለሁ ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥
@robetariku5110
@robetariku5110 2 жыл бұрын
ደመና ባይኖር ….በሰማዩ ላይ ጠፍቶ ምልክት…ለአይን የሚታይ ቃልህ ላይ ቆሜ---እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ---ይህን አምናለሁ
@yemisrachasmare6112
@yemisrachasmare6112 5 жыл бұрын
ተስፉዬ ልብን እርፍ የሚያደርጉና ጌታን በሚያሳዩ ዝማሬዎችህ ተባርኪያለው ዘመንህ ይባለክ………
@lenapaunescu
@lenapaunescu 5 жыл бұрын
ምረጥ ዝማሬ ነው🙏 ልጅ ሆዬ ነበር ይምወደህ
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ዘመንክይባረክተስፍሽመዝሙሮችክሆሎተሰምተውማይጠገቡ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@meronmuktar7715
@meronmuktar7715 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ የምይለወጥ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛለህ ወንድሜ
@mercyasefa7752
@mercyasefa7752 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ዝማሬ ብዙ ተባርኬለሁ god blessed
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
ተኤስፍ ቤጣም ናዉ የምንዎድህ ቴባሬክ ልቤ አንቴን አመኔ የ ልቤ እየሱስ
@betitube1100
@betitube1100 4 жыл бұрын
አሜን ዋው በጣም ደስ የምል ግሩም ዝማሬ ነው ታባረክ ወንድማችን ተስፍሽ
@tirubekele3619
@tirubekele3619 Жыл бұрын
God beless you Tesfaya amaneeee chelachu bidefame ante tetamemal amaneeeeeeeeeee hala luyaaaaa!
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 8 ай бұрын
THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND I THANK YOU FOR EVERYTHINGS IS ALWAYS MY LORD OF JESUS CHRIST, AMEN !!! - MAY THE GREATEST PEACE OF JESUS CHRIST IS FOR ALL OF BLESS FOREVER AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! FOR 6 YEARS, I DID NOT KNOW SPEAKING AND I DID NOT WRITING WITH MY HAND, BUT NOW I STARTED WRITING AND SPEAKING AND MAY GLORY OF LORD FOREVER !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@bethelberhanu524
@bethelberhanu524 4 жыл бұрын
ደመና ባይኖር ….በሰማዩ ላይ ጠፍቶ ምልክት…ለአይን የሚታይ ቃልህ ላይ ቆሜ---እናገራለሁ ያልከኝ ይሆናል ---ይህን አምናለሁ ልቤ ተማመነህ (∞) Dear beloved brother in Christ, I am really blessed by this amazing song not only by this but also all of your songs...God bless you abundantly and I really love to hear this at this time.
@AsratEBekel-uh7wm
@AsratEBekel-uh7wm Жыл бұрын
This muzumer comes from above not below;;keep it up; brother tesfaye Chala.
@redeitabebe9565
@redeitabebe9565 2 жыл бұрын
i have no word may god bless you
@መዲውባየሁ
@መዲውባየሁ 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጌታ ፍቅር እንዴት እደምወድክ ተስዬ ተባረክልኝ የሚያኮራ ጌታ የሚለዉን ዝማሬክን የምስጋኔዬ ኔዉ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
እልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልል እግሬን ዉሀዉ አኖረዋለዉ ዮራዳኖስን እሻገረዋለዉ ሀሌ ሉያያያያ በአንተ መዝሙር ነዉ ወደ ጌታ የመጣሁት የድሮ መዝሙርህ ባማረ ቅኔ ለኢየሱስ ምስጋና ታምር የሚያደርግ ድንቅ አምላክ ነዉና ደመናም ባላይ ሸለቆ ይሞላል ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል የሚለዉ አ;አ ስቲዲየም ሰምቼ ነዉ ጌታን የተቀበልኩት ጌታ በቤቱ እሰከ መጨረሻዉ ይተከልህ ብሩክ ሁን እንወድሀለን ✋✋✋✋🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎺👌👌👌👌👌👌👌
@FikaduTewalda
@FikaduTewalda Ай бұрын
❤Amene Amen Amen Geta Yesuse Yebrkhe Geta Yeyaze Hule Yetamene Nowe Entemamenbtalene Getayene Marfiyaye Selame Nowe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@comtoworshipjesus1937
@comtoworshipjesus1937 4 жыл бұрын
Amen amen endet ende miwedk tesfsh geta zemenkn yabizawu eruchakn bedil endtatenakiki telote new 😍😍😍😍😍
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 жыл бұрын
God bless you lovely Tasfish
@LEGACYofChristFullMinistries
@LEGACYofChristFullMinistries 4 жыл бұрын
Hallelujah amen. Lbey teamaminu baka goyta. Tebarek tesfaye bruk
@elsakifle7322
@elsakifle7322 3 жыл бұрын
Wow! God bless you my brother. Love my Jesus ❤️❤️❤️❤️🙏👏👏👏
@nardosjarso7757
@nardosjarso7757 4 жыл бұрын
የማይጠገብ. ዝማርህ. ተሰፍሸ. አግዚአብሄር. አጠፍ. ቅባት. የሰጠህ
@nardosgarsa5527
@nardosgarsa5527 4 жыл бұрын
ጌታይባርክህ
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪባረክክ ከብር ለመንፈስ ቅዲሰ ዪሆንን
@hanakassa4359
@hanakassa4359 4 жыл бұрын
Haleluya....Amen egziabihern metamen kemenm belay nw....Tesfesh kezih belay egziabiher yabzalh tsgawn.
@negato9974
@negato9974 5 жыл бұрын
haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya haleluya amen amen amen amen tabarkiii
@ssd2867
@ssd2867 4 жыл бұрын
Amen egzyabher, egzyabher new ! Wow betam ejig yemyaxnana mezmur 😪
@biniyamzergaw6316
@biniyamzergaw6316 Жыл бұрын
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ተባረክ
@AbeniMedia1
@AbeniMedia1 4 жыл бұрын
አሜን ተስፍሽ ተባረክ መዝሙሮችህን እንዴት እንደምወዳቸው
@Sol-kn6yv
@Sol-kn6yv 4 жыл бұрын
May God bless you abundantly brother Tesfaye. Libe temamene ewunet new Egziabher tamagni new. hulum mezmurochi betam wustin yarisalu. Tebarek
@andyketsela9080
@andyketsela9080 3 жыл бұрын
Nice songs, thank you Jesus. Bless you man of God
@jesuschrist6884
@jesuschrist6884 4 жыл бұрын
Tebarekilin Wud Wedimachin!!!! Geta Bante Zimare New Yemarekegn!!!!
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 5 ай бұрын
ነገ ምን እሆን አልልም በቁስ በሁኔታ አልተማመንኩም ነፈሴ አንተን ታመነች ኢሳ 26:23
@dawitdavdav3841
@dawitdavdav3841 4 жыл бұрын
Tesifeye geta zemenihin yebark Wudiddd yabizalih
@berzailenahum
@berzailenahum 3 ай бұрын
halelujah amen brother tesfish god be with you
Yohannes Girma ft. Zetseat Choir // Yemewdeden Bizat // የመውደዴን ብዛት
8:12
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,3 МЛН
"ገናናው የኛ ኢየሱስ" Tesfaye Challa  #New #protestant #mezmur 2024!
6:20
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 491 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
"ትችላለህ" TESFAYE CHALLA | TESFAYE CHALA
6:04
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 357 М.
3. ልቤ ተማመነህ "TESFAYE CHALLA"
6:23
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 10 М.
"ስጋት አይገባኝም" Tesfaye Challa  #New #protestant #mezmur 2022!
5:24
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 4,3 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1 МЛН
yidenkachwe teka.wmv
7:38
Mahlet Teka
Рет қаралды 5 МЛН
YOSEF KASA NEW  MUSIC 2018 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ተረጋግቷል ልቤ _ TERGAGTEWOAL LIBE
7:13
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 7 МЛН
13. ኤልሻዳይ ኑህ "TESFAYE CHALLA"
6:00
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 104 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН