Tewodros Samuel - Emama Gonder - ቴዎድሮስ ሳሙኤል - እማማ ጎንደር - New Ethiopian Music 2023 (Official video)

  Рет қаралды 722,450

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

Күн бұрын

Пікірлер: 485
@ketemakebede7178
@ketemakebede7178 Жыл бұрын
የጎንደር አምሐራ ስነ ልቦና በጣም ይገርመኛል ከእነሱ ያዛምደኝ
@yeshifana
@yeshifana Жыл бұрын
ሀገራችን ሀገርሽ ነዉ ጎንደር ፍቅር የሞላባት ናት ❤
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
እውነት ነው
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
እናመሰግንናለን ውዴ በፍቅር ለመጣ ሰፊ ነው ቤታችን ነይልን ❤
@gebryegetie704
@gebryegetie704 Жыл бұрын
እውነት ነው ደግሞ እኮ ምንም የመንግስት እርዳታ በሌለበት በራሱ ጥረት ኑሮውን የሚገፋ ጀግና ህዝብ!!! ግን የሄደ የመጣው ፖለቲካውን የትም ቦታ አቡክቶ ጎንደር ላይ መጋገር እና መብላት ይፈልጋል!!! ጎንደርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ!!!!!
@AmharaNews9
@AmharaNews9 Жыл бұрын
great job with young singer
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ Жыл бұрын
ዋው የጎንዴር ሙዚቃ ስወድ አማራዬ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ከወሎ❤❤❤
@gebryegetie704
@gebryegetie704 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@TgMulugita
@TgMulugita Жыл бұрын
አሜን ደሜ❤❤❤❤
@AgereAdugna
@AgereAdugna 7 ай бұрын
አሜን ውዴዋ❤😍😍
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 4 ай бұрын
የወሎዎች ፍቅር ለጎንደር ሁሌ ይገርመኛል። ለዝምድና ከተመኘሁ ብዙ ጊዜ ሆነ አልሳካም አለ። ሴቶቻቸው የዋህና ቆንጆዎችም ናቸው።
@yeshiMolla-m5k
@yeshiMolla-m5k Жыл бұрын
እኔ በሕይወቴ እሚያናድዴኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ ለፍቶ የልፋቱን ዉጤት ሳያገኝ ሲቀር እዩለት እስኪ ምርጥ ሥራ ነው ወንድማችን 👍👍😍😍
@hiymibest7023
@hiymibest7023 Жыл бұрын
የኔዋ ጎንደር እግዚአብሔር ሰላምሺን ይመልሰልሺ እማ ጎንደር😢❤ ቴዲዬ ምርጥ ሰራ ነው በርታልን💚💛❤😍
@bisrat.melese2861
@bisrat.melese2861 Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር ጠላትሽ ይውደምም❤❤❤❤❤💚💛❤
@TigestBayely
@TigestBayely Жыл бұрын
❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@Enatsew-w2m
@Enatsew-w2m 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ባለማህተቧ ወርቅ ይዝነብብሽ እናታለም ጎንደር ጎንደር ጎንደር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
ጎንደርየ ባለ ብዙ ባህል ባለቤት🎉
@hanademse6559
@hanademse6559 Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ስራ ነው የመይሰው ልጅ👌😍 እንኳን ለጥምቀት አደረሳችሁ😍 💚💛❤😍
@meronknde
@meronknde 11 ай бұрын
ጎንደርዬየኔ ❤❤ሰላምሺ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏
@ايميا-د6ح
@ايميا-د6ح Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ጎበዝ እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይዛልኝ ወደ ድሮ ማንነትሽ ተመልሰሽ ለማየት ያብቃን አማራዬ🥰🥰🥰
@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
@ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ Жыл бұрын
አማራየ የኔኩሩ ሁሉ የሚያምርብን ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን
@matitoathyobia7703
@matitoathyobia7703 10 ай бұрын
የኔ ጎንደር ክፉሽን ያርቅልን ❤❤❤🙏🙏🙏💪💪💪💚💛❤️
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጎንደር እንኳን ተወለድኩብሽ ጎንደር ጎጃም ወሉ ሸዋ❤❤❤❤❤❤ የጀግኖች ሀገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikitube5655
@mikitube5655 Жыл бұрын
አረበላገር ተመችቶኛል አማራዬ የመቻችሁ 💚💛❤🦁🦁🦁🦁
@ShifrawAsmare
@ShifrawAsmare 10 ай бұрын
አይቸዋለሁ በጣም ያምራል በርታልኝ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw Жыл бұрын
አንድ አማራ እልልልልል በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጀግናው ወንድማችን በርታልን እንወድሃለን ፈጣሪ ሠላማችን መልሶልን በአገራችን በአንድነት ገና እንጨፍራለን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@h3-3
@h3-3 10 ай бұрын
ጎንደሬ በመሆነ እምሆነውጠፍ በምንልግለፀው እጃ እኔስ ቃላት አጠረኝ የኔ ቀብራራ ቀብረረ በልበት የኩሩዘር ነህና
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የኔ አባት ስላየውህ ደስ ብሎኛ፡፡መልካም እድል 🙏
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ Жыл бұрын
አቦ ሙቸ ነው የምወድህ አማራዬ አላህ ሰላም ይመልስልን😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እምየ ጎንደር የፍሲል መዲና የእነ ቴዲየ ሀገር እናትዓለም ጎንደር❤❤❤😢😢
@AlemazeTesfaw
@AlemazeTesfaw 11 ай бұрын
ጀግናዬ በርታልን🎉🎉❤❤❤❤❤
@assearef
@assearef Жыл бұрын
አየ አማራዬ ጎደር አራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ቴዲየ አሳየህንኮ ስስቴ❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@dave_tube_21
@dave_tube_21 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልን 👏👏 Vectory for Amhara fano ✊💪
@ጎንደሬዋ-ገ4ነ
@ጎንደሬዋ-ገ4ነ Жыл бұрын
ዋዉዉ መልካም እድል ቲዲዬ አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን😢❤❤❤❤❤❤
@Habtam21
@Habtam21 Жыл бұрын
ወንድማለም ቴዲዬ መልካም ዕድል💚💛❤💚💛❤
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ Жыл бұрын
እናታለም ጎደር ሰላምሽ ይመለስ ጦርነት ዘረኝነት ጠፍቶ የምናይበትን ዘመን ያምጣልን ሰላማ ናፈቀኝ ❤❤❤❤
@TesfayeMisganaw-zt9po
@TesfayeMisganaw-zt9po Жыл бұрын
💚💛❤️በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ቴድ መልካም እድል በርታ ወንድማችን◊🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tnntTig
@tnntTig Жыл бұрын
ዋውዋው በርታ ጥሩ ሥራ ነው🎉🎉🎉
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
@ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 6 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር የጀግኖች መፍለቂያ ሠላምሽ ይመለስልኝ 😢የጠላሽ ሁሉ ይጠላ ጠላትሽን ያጥፋልሽ እናትዋ😢❤❤❤ቴድየ ወንድማችን በርታልን ምርጥ ስራ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@haniiዘብሔርአማራ
@haniiዘብሔርአማራ 10 ай бұрын
ጎደረየ❤❤
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 11 ай бұрын
my Amhara people music culture 💚💛❤
@Habtegiorgism
@Habtegiorgism Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድም ከመለቀቁ በፊት ሰምቸው ስለነቀር እስኪለቀቅ በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበር ቆንጆ ስራ ስለሰጠህን እናመሰግናለን 🙏
@Tazabiw.3
@Tazabiw.3 Жыл бұрын
በርቱልን Genocide የተፈፀመብን ባህላችንን ጭምር ነው።
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 Жыл бұрын
My dream to married Amhara women i love Amhara people and culture wow
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
😍😍
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
lemen helmehen ewen atadergem yegtemeh
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 Жыл бұрын
❤​@@melu-g
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 Жыл бұрын
​@@rahmet123i well try my best sister
@AsgSha-z2k
@AsgSha-z2k Жыл бұрын
❤❤❤😘😘😘
@yeshiZerinun
@yeshiZerinun Жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን እስኪ ሰሜኖች ያገራችው ልጂ አበረታቱት❤
@FeliFeli-oe3mi
@FeliFeli-oe3mi Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ የአቤዎች ደግሞ ትለያላችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ምርጥ ስራ ነው
@FirehiwotMelka-ye9rb
@FirehiwotMelka-ye9rb Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ቴዲየ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@QedesaQe
@QedesaQe Жыл бұрын
ውድም ባለህበት ሰላምህ ብዝትይበልልኝ እጅግ ደስ የሚልግጥምነው❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን በርታ
@Jjjsh-h7y
@Jjjsh-h7y 12 күн бұрын
ሱስቶ❤ሀገር❤እናትዋ❤ጎንደር❤ስላም❤❤ነው😊
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ተሰብሰበን በአንድ መዐድ የምንበላበትን ቀን ያምጣልን ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን🥰🥰🥰
@adrssalso8382
@adrssalso8382 9 ай бұрын
አማራመሆን ውላሂ መታደልነው እኮንም አማራሆኩ ከምሬ አገር አዲ አማራ
@abebegetahungedilu1211
@abebegetahungedilu1211 Жыл бұрын
የሳባግድ የጥንታዊትአቢሲኒያገዚ አማራዬ 💚💛❤️ዘርህእደምድርአሸዋይብዛ🙏💚💛❤️
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ የኔ ውብ ጎንደርዬዬዬዬዬ በርታ በጣም ደስ ይላል
@ቢቢነኝ-ጀ1ሐ
@ቢቢነኝ-ጀ1ሐ Жыл бұрын
🎉❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ ልብን የሚሰውር ዋውውው ጆራችን ዘፈን ናፍቆት ነበር ይመስገን❤❤❤
@raksofy7445
@raksofy7445 8 ай бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ሰራ ነው በርታልን
@tigistmariewondie5522
@tigistmariewondie5522 Жыл бұрын
ዋውውው ውቢትዋ ሀገሬ በርታልን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ
@Wesu-w8f
@Wesu-w8f Жыл бұрын
ሁሉም የሚያምርበት አማራየ 💚💛❤ቆጅ ስራነው ወንድምነት ድል ለአማራ ህዝብ
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 11 ай бұрын
ድምፅ እኮ ይዞታል ጥሎብኝ ስወደው👌👌👌💚💛❤የኔ ኩሩ የጎንደር ፍሬ
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
ዋው ለየት ያለ ስራ ነው በረታ ወንድማችን ❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Жыл бұрын
ጎደር አማራዬ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥልን እናታለም ሀገሬዋ ❤❤❤🥰💚💛❤️🙏🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 ай бұрын
ዋዉ ልዩነዉ ሁሉንም ነዉ የወደዲኩት
@gedamuwerknesh
@gedamuwerknesh 25 күн бұрын
እናታለም ጎንደር ስምሽ ለዘላለም ይገስ❤❤❤🥰🥰🥰💘💘💘💘👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾✔️
@Fanoforever314
@Fanoforever314 9 ай бұрын
ልዩ ስራ ነው ወንድሜ 🥰🥰💪💪💪
@AmanuelHayelom-t7u
@AmanuelHayelom-t7u 11 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ አማራ አማራ ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንዲ አማራ አይዞን ደሞቸ አንዲ ቀን ይነጋል
@asmaruchekole
@asmaruchekole Жыл бұрын
ባላገር ማለት እኮ ሀገር ያለዉ ማለት ነዉ ተባረክ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ዋዋዋዋ አቤት ብቃት አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር💪🇨🇬😘
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 Жыл бұрын
ጎንደርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መነሻዬ ዞሮ መግቢያ ቤቴ❤
@ሳባዳምጠው
@ሳባዳምጠው Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት መታደል እኮ ነው። ጎንደሬ መሆን
@SarahSarah-z7b
@SarahSarah-z7b Жыл бұрын
በርታ ወንድማለም በደንብ ነው የተሰራው ባህላችን ጠብቆ መልካም እድል
@mesiethio2857
@mesiethio2857 Жыл бұрын
ማይ አማራ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ያልፋል😢የኔ ድምቀቶች❤🎉🎉🎉ትለያለህ ወንድም አለም❤🎉🎉🎉
@alealex206-
@alealex206- 5 ай бұрын
በጣም ሰደ የሚል ሰራ አማራ እየገባችሁ like እናረግ
@HayatNas
@HayatNas Жыл бұрын
በራታወድሜ❤❤ሀገሪአማራዬመቸነውሰላምየምትሆኙዉ💚💛❤
@MuluAbiro
@MuluAbiro 3 ай бұрын
አግራ ጎንደር ኑሮልን ሲ ውዳቸህ🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@FantaFantach
@FantaFantach 2 ай бұрын
እኳን ሰርጌን ሞቴን ባገሬ ያርግልኝ አምላኪ ሆይ አገሬ ጎንደር ሰላም ይመለስ ናፍቆቴ❤😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ Жыл бұрын
❤❤❤❤ቃል የለኝም ፍጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቅ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 5 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውው
@bisrat.melese2861
@bisrat.melese2861 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ወንድም 🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@SelamawitTarekegn-z1e
@SelamawitTarekegn-z1e 10 күн бұрын
Wuyyy Ante Lij Siwodih❤❤❤❤
@ghdh7067
@ghdh7067 7 ай бұрын
እማማ ጎንደር ሽዋ ወሎ ጎጃም ሁላችሁም ሰላማችሁ ይመለስ ያረብ❤
@Shaklama
@Shaklama 7 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር ሀገራችን እንወድሻለን ❤❤
@حسينن-م8ت
@حسينن-م8ت 3 ай бұрын
ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ💚💛❤አንድ አማራዬዬዬዬ💪💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@chaliemelese1478
@chaliemelese1478 Жыл бұрын
ሀገሬን ጎንደር እና ዙሪአው ጠገዴ አርማጭሆ ሁሉም ሀገሬ ሀገሬ ሁሌም እወድሻለሁ ነገም ሆነ ዛሬ.... እግዚአብሔር ያበርታህ ሰውን ሁሉ እንዲህ አስደስተው
@melu-g
@melu-g Жыл бұрын
መልካም እድል ቴዶ 😍 እማማ ጎንደር 😢
@AbbbAesm
@AbbbAesm Жыл бұрын
ቴዎድሮሰየ ውንድሜ የኔ ጎንደር ብርታልኝ💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliaswonde7374
@eliaswonde7374 Жыл бұрын
ሚገርም ስራ ነው ቴዳዬ ወንድሜ አንተ ብዙ አቅም ያለህ ልጅ ነህ በርታ❤❤❤
@Birukieabate
@Birukieabate Жыл бұрын
እማማ ጎንደር ምርጥ ስራ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@semariagetachew1826
@semariagetachew1826 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@MekdesAlemiye
@MekdesAlemiye Ай бұрын
እምዉድህ ወንድም ❤❤❤❤❤ፍረጅኝ አይች አልጠግበዉም 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amaniyekidyelij
@Amaniyekidyelij Жыл бұрын
Teddy it's amazing songs,I appreciate you bro ❤❤❤❤
@YibeltalGedefaw
@YibeltalGedefaw Ай бұрын
ሀገሬ ጎደር ኩራቴ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እንደእናትደግነት
@እንደእናትደግነት Жыл бұрын
ጎንደር ውስጤ ነው
@TewodrosAyana
@TewodrosAyana Жыл бұрын
ወንድሜ በርታ ደስ እሚል ስራ ነው በጣም ደስ እሚል ክሊፕ ሰርተሀል በጣም አዳምጨው አለሁ ከዚህ በኋላ በራስህ ግጥም በራስህ ዜማ በሌላ ሙዚቃ እንጠብቅህአለን በርታልን
@TedyEnat
@TedyEnat Жыл бұрын
የአማራው ንጉስ ወንድሜ አንተ በቃ ትችላለህ 1 ጎንደርን አለስጥሽ 2 ጎጃምን አልሰጥሽ 3ወሎንም አልሰጥሽ 4ሽዋንም አልሰጥሽ ባለ ቅኔው ቴዎድሮስ ሳሙኤል እመቤቴን ትችላለህ ክንድዬ ሁላችሁም ሼር እያደረጋችሁ
@SamerahMohamed-gg7wt
@SamerahMohamed-gg7wt Жыл бұрын
ውይ በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ሙዚቃ ተለለቀ በጣም አሪፍ ስራ ነው ወንድም አለም በርታ አማራነት ውበት ነው
@AlazarBiyadgo
@AlazarBiyadgo 4 ай бұрын
ወንድም እጅግ በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@MeseretGola
@MeseretGola 11 ай бұрын
My gondar Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AgereDesalegn
@AgereDesalegn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወድማችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
የኔ ጎንደር ሰርክ አዲሴ ሰላምሽን ይመልስልሽ ሁሉ የሚያዜምልሽ አትጠገብዋ😥💖💖💋
@bushemelese8345
@bushemelese8345 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ስራ ነዉ ቴድዬ ወድም በርታልኝ ደጉ ባላገሩ ወገኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HasiHurma
@HasiHurma 2 ай бұрын
አማራነት ኩራትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ReduRedu-bo7by
@ReduRedu-bo7by 8 ай бұрын
ውድ ሀገሬ እብና ት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Aden-d9w
@Aden-d9w 2 ай бұрын
Ebenate temeralew yemare wetete sewehe fekere nahewe eneGodaye menale aberene temerenale edalwo tadeGe aberene temerenale tefote mosa aberene temerenale yete nahewe ene USA new yalewete balahewebete selame lenate❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@TsegayeGezachew-zn5vr
@TsegayeGezachew-zn5vr Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@Getahun_kebede27
@Getahun_kebede27 Жыл бұрын
አምሓራዬ 🟢🟡🔴 💪 ምርጥ ስራ ነው በርታልን 👏👏
@abrico_19
@abrico_19 Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ስራ በርታ ወንድሜ
@AseterKeleb
@AseterKeleb 4 ай бұрын
እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምሽይብዛ ❤
@gebryegetie704
@gebryegetie704 Жыл бұрын
ወንድማለሜ መልካም ስራ ነው ❤ በርታልን ድምፅህ ብቻ ይበቃል እንኳን በሙዚቃ መሳሪያ አብሮ ተቀነባብሮ!!!
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg Жыл бұрын
❤️👌ምርጥ ስራ ነው ወንድም በርታ ❤️❤️🙏
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ
@የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ Жыл бұрын
ደስ የሚል ድምፅ ቆንጆ ስራ ነው ብሮየ
@almazalmaz4599
@almazalmaz4599 6 ай бұрын
from Aamhara My Shewa🎉🎉🎉🎉🎉
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን ጎንደር GONDER NEW ETHIOPIAN MUSIC 2025
11:37
FIKRTE KASSAHUN ፍቅርተ ካሳሁን
Рет қаралды 579 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН