🔴 "ጠበል እና ጠንቋይ ምን አገናኛቸው?" | ልማድ እና ክርስትና |

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 63,081

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
ላይክ እያረጋቹ ለምን አታዳምጡም ግን በአዛኝትዋ አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድ ምእመንን እንዲያዳምጥ( እንዲድን እመነቱን እንዲያጠነክር ይረዳልና ይህ ደሞ ደስታ ነው) አድርጉ👍👈
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 10 ай бұрын
Yenem yehulgize tyakeyen new adamto zm bilo mewtat lesew alemadares nfget new
@sadfgsdfg5853
@sadfgsdfg5853 10 ай бұрын
ትክክል ላይክ አርጉ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
በትክክል ኦርቶዶክሳውያን የትነን😢😢😢😢😢??????
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 8 ай бұрын
@mhirt Weda 💜🌺❤️🥰😊
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 7 ай бұрын
✅ትክክል
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ 10 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን በእውነት👏 እኔ ታምሜ ሀኪም አያሺለኝሲል አድቀን አለቀስኩ እናቴ አዋቂ ሂዳ ከቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ውሰጂያት አሉያት ሙስሊም ነበርን አሁንምናቸው እነሱ እና ተፀብየ ዳኩ አመንኩ ወደክርትትና ተመረጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቸን እስላምያረገብኝ በሽታነው እኔ እደምከዳው ስለሚያቅ መሰለኝ እደዛያለው
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባድም በሌላ እግዚአብሔር ያስተምራል ቤተሰቦችሽንም አድ ቀን ወደቤቱ ይመልሳቸው👏
@ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
@ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን❤❤😢
@ሼ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 5 ай бұрын
እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ እህቴ፣ በቤቱ ያጽናሽ፣ ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለሌሎቻችንም ይድረስ::
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 ай бұрын
እንኳን የህይወት መንገድ ፣ የመንግስተ ሰማይ በር ወደ ሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ በሰላም መጣሽ
@SelamawitHailu-f2r
@SelamawitHailu-f2r 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን መምህር ብዙ ጥያቄዎቻችን ተመልሰውልናል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይገባል
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች በዚህ ሚድያ እያወቅሁ ነው❤እኔስ ከቱ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 ай бұрын
መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእውነት ከእርጋታ ጋር ነው ሚያስተምሩን ሚመልሱልን እናመሰግናለን ቀዲል ሚዲያ ሸር አድርጉ በጣም እናመሰግናለን 😊❤
@selamethio-hk6pe
@selamethio-hk6pe 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@alemayehuyitagesu5058
@alemayehuyitagesu5058 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 10 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን❤❤
@AtalayAsefa-hv1ht
@AtalayAsefa-hv1ht 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@HappyEagle-xo4bh
@HappyEagle-xo4bh 6 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 10 ай бұрын
እውነት ችግር ፈች የሆነ ትምህርት ነው
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 10 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@hargetube
@hargetube 6 ай бұрын
Kale hiwote yasimalen abatachen amen🙏
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤ጥያቄ? አንድ ሴት በወርሃ ፅጌ ጊዜ በጠጣት ትችላሉችን የቅዳሴ ፀበልስ በብዛት ምእመናን ፊታቸውን እራሳቸውን የረጫሉ አግባብ ነዉን በዚሁ ማብራርያ ቢያክሉበት ግን እኮ አሁን አሁን ህፃናት የክርስትና እለት ፀጉራቸዉ አይነሳም ልክ ነዉንይብራራ በርቱ እናመሰግናለን መምህር
@almazdebele7312
@almazdebele7312 4 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 5 ай бұрын
በውነቱ ቃለ ህወት ያሰማልን እኔም አጋጥሞኛል እህ ነገር መምህር መንገዶች ሲዘጋጋብኝ ታላቅ እህቴ ጠንቃይ ቤት ሄዳ የሄዳቹ ላአራት ሰው ነው ለኔ የላት ከአርባ አራቱ ፀበል እጣ አውጣት ትጠቅመቅ ተባልኩ አሁን ግን እኔ የለውበት የክርስቶስ ፍቅር አመስጋኝ ሆኜ እየኖኩ እገኛለው ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይግባው❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mmolla4071
@mmolla4071 6 ай бұрын
አሜን በእዉነት🙏❤
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን
@AkliluEshete-j8m
@AkliluEshete-j8m 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@mariyamawit3626
@mariyamawit3626 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@Chali34632
@Chali34632 5 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን መምህራችን
@TigisttLakew
@TigisttLakew 10 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin memhir ❤️🙏🏾
@aynalemshewa
@aynalemshewa 10 ай бұрын
Kalehiwote yasemalin
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይለን መምህራችን አሜን
@ZemezameZemezame
@ZemezameZemezame 10 ай бұрын
Amen amen amen
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@frehiwot27
@frehiwot27 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitehawit
@fitehawit 10 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin. Tiakie alen amd hxan ke 9wer befit biweled timketu mech new yemihonew?
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 10 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤
@YeshewagetAdeferisShewa
@YeshewagetAdeferisShewa 6 ай бұрын
አባታችንቃለሕይወትን የሰማልን መንግሰተ ሰማያትን የወርሰልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@mssnoon1874
@mssnoon1874 6 ай бұрын
መህምረች ቀለ ይህወት የስማለን❤❤❤
@DgjgSghh
@DgjgSghh 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@sofiasar8403
@sofiasar8403 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤
@DestaNguse-u1c
@DestaNguse-u1c 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@kiruhab68
@kiruhab68 10 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@ወለተመድህንወለተመድህን
@ወለተመድህንወለተመድህን 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 10 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@NetsanetGizaw-k9c
@NetsanetGizaw-k9c 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን
@MasrshaTolcha-sn2wr
@MasrshaTolcha-sn2wr 10 ай бұрын
ቃለ ሕወሐት ያሰማልን
@AmenAmenamen-q8h
@AmenAmenamen-q8h 10 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet❤ yesmalna❤❤❤❤❤❤❤❤
@KibrieMekuria
@KibrieMekuria 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አውደ ምህረት ላይ የፈውስ ሰዐት ተብሎ የሚጮሁትን ሰዎች ቃለ መጠይቅ እየተደረገ ከመንፈስም ቢሆን ተምረን እንዳን እየተባለ ስያስተምሩ ሰምቻለሁ እዚህ ነገር ላይ ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጡን ትክክል ከሆነ እውነትም ህዝቡ ይዳንበት ካልሆነ ደግሞ የማያዳግም ትምህርት ተሰጥቶ ይህንን ተንከራታች ህዝብ መታደግ ነው ምክንያቱም እንደዝህ አይነት ፈውስ አለበት ተብሎ ስከድ አብዛኛው የሚጎርፈው ህዝብ ቤተክርስቲያኑን እንኳን ለመሳለም አይደለም የሚሄደው ያቺን ሰዐት ጠብቆ ፈውስ የተባለውን ተመልክቶ ከጮኸም ጮሆ ይመለሳል በርግጥ በቤተክርስቲያኑ ያሉት አገልግሎቶች እነዳለ ሆነው ማለቴ ነው። በዚህ ዙርያ ከዚህ በፍት ማህበረ ቅዱሳንም ዶክመንተሪ እንደሰራበት አውቃለሁ አንዳንድ አባቶችም ስናገሩ ሰምቻለሁ ግን ነገሩ ተባባሰ እንጂ አልቀረም የሚገርመው ነገር እዚያው ፀበል ተጠምቀው ያልተጋለጠው መንፈስ አውደ ምህረቱ ላይ ወይንም ፈውሱ የሚደረግበት ቦታ ላይ ስጠራ እየጮኸ ይሰበሰባል ከዚያም ቃለ መጠይቁ ይቀጥላል ። በዚህ ዙርያ ብዙ መጥራት ያለበት ነገር እንዳለ ይሰማኛል እና እባካችሁ ቀንዲል ምድያች አጥሩልን ።
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 10 ай бұрын
Kale hiwotn yasemalin memihrachin
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 7 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin abatachinn
@debritunanecha6080
@debritunanecha6080 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kirubeltesfaw9900
@kirubeltesfaw9900 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከግዝት በዖላት ውጪ ስግደት የማይሰገድባቸው ቀኖች ይኖሩ ይሆን? ለምሳሌ የእመበታችን አመታዊ በአላት (ቁስቋም ማርያም በ6) የመሳሰሉት አመታዊ በዖላት። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@NetsiNega
@NetsiNega 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።ስጋ እና ደሙን ለመቀበል ፈልጌ ነገርግን ባለቤቴ ፈቃደኛ አይደለም። ለብቻዬ መቁረብ እችላለሁ ?
@Ruqaia-sg9pp
@Ruqaia-sg9pp 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 5 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ግን ልብሳችንን አውልቀን ሰንጠመቅ መንፈሱ ልብሳችን ላይ ተደብቆ እንደሚቀር ራሱ ተናግሯል መንፈሱ ይሄን እንደት ያዩታል?
@onlymine4294
@onlymine4294 10 ай бұрын
ፀበል ቦታ በጣም በጣም ችግር አለው ሲጀመር ሁሉ አስተናጋጅ ህግ አዋቂ ልብስ ፓንት ሳይቀር ያስወልቃሉ አንዱ አንዱን እያየ ቢጮክ እንኳን ካህናት ቀርበው በመስቀል እንዳይገስፁ ራቁት ተሆኖ ጫማ መስረቅ ራሱ ከቤተክርስቲያን አስተዳደር የወጣ ህግ የለውም አስተካክሉት
@djgshc1758
@djgshc1758 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@mystoe9261
@mystoe9261 10 ай бұрын
ሁሉም፣መልስ እንዳለሆኖ ቤተክርስቲያን አንድ ሰው ፀበል ሲፀበል ልብሱን ያውልቅ አያውልቅ የሚልአስተምሮ የላትም ማለት ተገቢ አደለም ምክንያቱም አስተምሮ አላት እሱም አውልቆ ነው ለዚምሳሌ።ከመፃፍቅዱስ ምሳሌ የሶርያው ንጉስ በነብዩእጅ የተጠቀመው በቂ ነው መላ ሰውነቱ በለምፅ፣ የተመታው ያጠምቀው እኮ ልብሱን አሶልቆ ሰባት ጊዜ ብቅ ጥልቅ አድርጎ ነው እንደገና ጌታችንን አይንየሌለውንሰውዬአፈርአንስቶበምራቁአሽቶ ወስደውእንዲያጥቡት ሲያዝ የለበሰውንክንብንቡን አውልቆነው ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እንዳለሆኖ አዋልድ መፅሐፍቱስ ድርሳናቱ ገድላቱ ስክሳሩ
@mitikuabera602
@mitikuabera602 10 ай бұрын
እስኪ የጠቀሱትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ያንቡትና ቃል በቃል የሚለውን ያጋሩን
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@TigTig-w3f
@TigTig-w3f 7 ай бұрын
Egzeabehere yebarkachehu deresachehulene desbemile bemigeba andebet temegebnew leka bezu yekerenal edme yestelen
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 6 ай бұрын
ጠበል እና አመቺሳ (ለጠንቋይ ህፃናትን ማስታቀፍ) ምን አገናኛቸው?
@tktyemariam
@tktyemariam 10 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው !!! ግን ሌሎች ጥያቄዎች አሉኝ አንደኛ የቆረበ ሰው ዶሮ ወይም በግ ማረድ አይችልም ወይ? ከዚሁ ጋር በተገናኘ ሴቶች ለምን ማረድ አየችሉም ? ሁለተኛ አንድ ህፃን ክርስትና ከተነሳ በኃላ በዛው ፀበል(ማየ ገቦ) ካህኑ የህፃኑን ቤተሰቦች ዘመዶችንና የመሳሰሉት ያንን ፀበል ይረጫቸዋል ታዲያ ዳግም ልጅነት አገኙ ማለት ይቻላል? በተማጨሪም ያንኑ ፀበል ዲያቆኑ ወደ ውጭ ጥግ ላይ ሰው የማይደርስበት ቦታ ይደፋዋል ።ይህ ተራ ፀበል አይደለም ማየ ገቦ ነው ። መምህር እባክዎ በደንብ ቢያብራሩልን !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!
@jffhff5132
@jffhff5132 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@tomasabebe9146
@tomasabebe9146 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@AgreedTwenty
@AgreedTwenty 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 10 ай бұрын
ይህን ነበር ለዘመናት ስናፍቅ የነበረው በንጹህ ብርጭቆ ከንጹህ ምንጭ ንጹህ የህይወት ውሃ መጠጣት!! " ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። " (ትንቢተ ሚልክያስ 4:2)
@benibekele9021
@benibekele9021 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።እንዳጋጣሚ ይሄን ካነበባችሁት ከይቅርታ ጋር መልሱልኝ።የምኖረው በስደት ሰው ሀገር ነው እና በፆም ወቅት እስከ እኩለ ሌሊት ከዚያም የሚያልፍበት ወቅት ማለት በኢትዮጵያ ሰዐት አቆጣጠር ከለሊቱ ስድስት ሰዐት እና ከዚያም የሚያልፍበት ጊዜ አለ ምግብ የምበላው ግን ያን ለመካስ ደግሞ እስከ አስራ አንድ ሰዐት እና በላይ እፆማለሁ ።ይህን ፆም እግዚአብሔር ይቀበልልኝ ይሆን?ወይስ ከንቱ ነኝ?
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 10 ай бұрын
ከንቱ የሚባል ነገር የለም
@Kirubel-g8y
@Kirubel-g8y 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስለ ዝንየት (ህልመ ሌሊት) እና ስርዐቱ ስፋ ያለ ማብራርያ ቢሰጠን። ልክ ስለ ሴቶች የወር አበባ መርሃግብር እንደነበረው። በተላይም ቤተ ክርስቲያን ከመግባት አንፃር ጊቢ ውስጥ መግባት ይቻላል?፤ልብሳችንንስ ሙሉ ለሙሉ ነው የምናጥበው ምክንያቱም በተደጋጋሚ ሲከሰት ልብስ እስከመጨረስ አንደርሳለን። እናመሰግናለን።
@NathanE1-wi4mt
@NathanE1-wi4mt 5 ай бұрын
እባካች በዚህ ጉዳይ ስሩበት
@zarahtegetese6062
@zarahtegetese6062 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
አቤት:ምግበነውለነብሴ:ረጅምእድሜ:ይሥጥልን:በተለይ:አረብቤት:ላለነው:መፅናኛ:ሥለሆኑን:እናመሰግናለን
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ለመናገር ልማድ እና ክርሰትና እጅግ አሰተማሪ የሆነ ፕሮግራም እኔ ብዙ ነገሪን ቀይሪበታለሁ ለልጆቼም እያሳወኩ ትልቁ ልጄ 11 አመቱ ነው ልማድና ክርሰትናን አብርን እናዳምጣለን ችግር ያለው አይመሰለኝ ካለው ቢብራራ ደሰ ይለኛል።በርቱልን እንዳይቋርጥ እንጠብቃለን
@wendosenteshome2512
@wendosenteshome2512 10 ай бұрын
ግሩም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን✝️
@wagitame9564
@wagitame9564 10 ай бұрын
Kale hiwetn yasemaln🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር የኔ ጥያቄ ሆነብኝ የነበረው ዛሬ መልሱን አገኝውት ተመስገን ለምሳሌ ወንድም. ሆነ ሴት ፀበል ቦታ መጠመቅ ላይ ልብስ ማውለቅ ለይ በጣም ጥያቄ ሆነበኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@workieshewaferaw4344
@workieshewaferaw4344 10 ай бұрын
ተዝካር፣ ነፍስ ይማር፣ ለሟች የሚደረግ ዝክር፣ በስንት ጊዜ ነው? ለምን ያህል ዓመት የጠበቅብናል። ህጉ እንዴት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ቀጣይ ስለ ሱባኤ አስተምረን እዴት እደምንገባ የምንመገበዉ ምግብስ በማይመቸን ቦታ ላለንስ ለምሳሌ አረብ ሀገር ላለን ዝግ ሱባኤ ስለማችል ብታብራራልን ደስ ይለኛል
@SamiAlesew
@SamiAlesew 3 ай бұрын
ምን ይሰራልሻል በሰው ሀገር?
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MedhanitDaniel
@MedhanitDaniel 6 ай бұрын
ስለታቦት በአዲስ ኪዲን ከመፀሀፍቅዱስ አንፃር ቢነግሩን?ታቦት ምንድን ነው?ለምንስ 44 በዐላት ስያሜ ተሠየመ?እና ደግሞ ለምንድነው ክብረበዐል ሲሆን መወጥቶ 3 ቤተመቅደሱን ዞሮ ሚመለሠው?ምዕመናንስ ለምንድን ነው ለታቦቱ ምንሰግደው??ቢመልሱልኝ??
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@emaema2263
@emaema2263 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መምህር ጥያቄ ነበረኝ ከስደት መልስ ግዴታ ወደ ቤተመቅደስ ለመግባት ክርስትና መነሳት አለብን እኔ ፀበል ከጠመቅን አይቻልም ቢመልሱልኝ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 10 ай бұрын
ቄደር እንጠመቃለን እህታችን እንጂ ክርስትና እንዴ ነው የሚነሳው ያውም በአርባ በሰማንያ የስላሴን ልጂነት አግኚተናል ጥምቀት አይደገምም
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 10 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን ግን ስለእጣ ያሉት ላይ አዎ እኔ በገጠር ሳድግ እጣ ክፍሌ ብለዉ እጣ አዉጥተዉ ይሄዳሉ ግንአሁን ላይ ሆኜ እጣ ክፍሌ ማለታቸዉ ምነድነዉ ስል ስለቅዱሳን ለመላዕክት ብቻ ስለቃል ኪዳን የጠለቀ እዉቀት የላቸዉም እንዳሉት የዉጭ ህመም የዉስጥ ህመም በቆዳ ላይ የሚወጡብን የተለያዩ በሽታዎች ቃልኪዳን በተሰጣቸዉ ቅዱሳን እንድናለን የገጠር ሰዉ ይሄ እዉቀት ስለሌለዉ እጣ የሚወጣዉ ቅዱስ ለዛ ህመማቸዉ አዳኝ እንደሆነ ያምናሉ በዚህ መንገድ ነዉ የቅዱሳንን አዳኝነት የሚረዱት።
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በርቱልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 7 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው በረከቱን ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100.የማሬ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤🎉🌹✝️
@yemimekonen8045
@yemimekonen8045 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔንም ጥያቂ ነው የተመለሰልኝ ክብረት ያድልልኝ።
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይል በጣም ግለፅ አድርገው አስተምረውና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር እድሁም ወድማችን ዲ/ን ቀዳሚፀጋ እግዚአብሔር ያክብርልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@SalySaly-x7c
@SalySaly-x7c 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን
@fasikaBera-d2d
@fasikaBera-d2d 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 30.60.100 የምናፈራ ያድርገን አምላካችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@lema9174
@lema9174 4 ай бұрын
ቃለህይወት፣ያሰማል፣መሞህር፣ብዙ ትምህርት፣አግኝቼበታለሁ፣ርድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ፣አንድ፣ጽያቄ፣አለኝ፣እኔ፣በስደት፣የምኖረው፣ስገባ፣እዴት የምጠመቀው፣እጾማለሁ፣እሰግዳለው፣ተደብቄ፣
@tiruworkbeshe56
@tiruworkbeshe56 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር የጸበል አጠማመቅ ስርዐቱን በትኩረት ብታዩትና ያነሱትን ነጥቦች ቢታረሙ ; እኔ የማውቀው ቦታ ሁሉ ምንም አይፈቅዱምና
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 10 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምለ አሜን በእውነት ግሩም ት/ት ነው ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን በእውነት ጥቄያ አለኝ ፡- 1ኛ, ስግደት ስንሰግድ እጃችን እንዴት አድርገን ነው መስገድ ያለብን መሬት ስመንት ለመነሳት ማለቴ ነው? 2, ጸበል ልንጠመቅ ስንሄድ መፈሱ ከጮኸ ባይጮህም አንዳንድ አባቶዎ በመስቀል በመቁጠሪያ በጣም በጭካኔ ነው ሚገርፉት ሚደበድቡት ይህ የቤተ ክርስቲያን ስራት ነው መፈስ ቢገርፉት ቢደበድቡት አይያዝ አይጨበት ሰውዬው ነው እንጂ ሚያመው ይህ ነገረ እንዴት ይታያል ? 3,መምህራችን እንዳስተማሩን ልብስ ሁሉ አውልቆ መጠመቅ እንደ ማይገባ ነግረውናል አስተምረውናል ግን አንዳንድ አባቶዎች ካላወለቃችሁ የሚሉ አሉ እቢ ማለት አለብን ማለት ነው በዛላይ ቆመው ነው ሚያስጠምቁ?
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 10 ай бұрын
እኮ እባታችን መምህር ግርማ እኮ ብለዋል ገጠመኝ ሱም ህዝበ ክርስቲያን
@sharkzoom8542
@sharkzoom8542 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አንድ ገጠመኝ ነበረኝ እኛ አካባቢ አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቅድስት አርሴማ ፀበል ገብታ የጡት ካንሰር ተፈውሳለች።
@buzazewde8499
@buzazewde8499 Ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ሁል ግዜ በውስጤ የሚመላለሰዉን ጥያቄ መለሱልኝ አንዳንድ ግዜ ያለፓንት የምንጠመቅበት ቦታ አለ ሁል ግዜ ለምን እል ነበር አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ተመለሰልኝ
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih 3 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በጣም ብዙ ትምህርት እያስተማረችሁን ነው 🤲🌾🥰
@SabaYesuye-hu7dc
@SabaYesuye-hu7dc 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርካቹ ከ ንስሐ በሁላ ሐሙስ ሞቶ አርብ የተቀበር ሰው ፃድቅ ነው የ አርብ አፈር አይገኘም የሚባለው ልማድ ነው weyis ክርስትና ነው ፍቃዳችሁ ከሆነ መልሱልኝ
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን
@FrehiwetAsmelash
@FrehiwetAsmelash 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተለይ ስንፀበል እርቃናችንን መሆን ግዴታ አለመኖሩን ። በየፀበሉ ግዴታ ነው ነው የሚሉት ።
@ሔኤሜንቢንያም
@ሔኤሜንቢንያም 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@Fanoawit
@Fanoawit 10 ай бұрын
አጥማቂ ተብዬ ጠንቋዮችን የሚከታተሉ ብዙ እህቶች መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው። መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን።
@tilahunsimie
@tilahunsimie 10 ай бұрын
ምን የተለየ ነገር ተወርቶ ነው?
@woldesenbet
@woldesenbet 3 ай бұрын
በተቃራኒው ምንም ስለ ክርስትና እውቀት የሌላቸው የአፍ አምልኮ ያለባቸው እኔን ብቻ ስሙኝ የሚሉ ፣ስለ መዕመኑ የማይገዳቸው ፣እውነታን መስማት እማይፈልጉ የዘመናችን ፈሪሳውያን ናቸው ፣ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን በር ላይ እሚሽጡትን የጥንቋላ መፀሀፍት ባጠፉ ፣ ቤተክርስቲያን ነጠንቋይ ተሞልታለች እውቀት ነው እያክ የተጋትከው ምናምንቴ አይን ግን ጋርዶብሀል ንቃ አለበለዚያ ቤተክርስትያን በዚሁ ከቀጠለች ባዶዋን ትቀራላች እናንተ ይሄ አይገዳችሁ ቅናታችሁ ለምን እኛን ይበልጣሉ ነው እንግዲህ ባወራ አይሆንም አምልኮታችሁ አፋችሁ ላይ ነው እንደምናፍቃን ከነሱ አትሻሉም ጠማም ናችሁ።
@Fanoawit
@Fanoawit 3 ай бұрын
@@woldesenbet ዲያብሎስ ሁሌም እንዳገሣ ነው ። አንተና መሠሎችህ ለራሣችሁ ሰላም ሥሌላችሁ ቤተክርስቲያንን እረፍት መንሣት ሙያችሁ ነው። ቤተክርስቲያን በየቀኑ አማኞቿ እንደ አሸዋ እየበዙ የወጡት እየተመለሱ ነው። አትጨነቅ። ነገ አንተም ልቦናህ ሲበራ ትመጣለህ።
@hiwotwondimu2313
@hiwotwondimu2313 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንደው አንድ ጥያቄ አለኝ ይሄ ት/ም አውደ ምህረት ላይ ቢሆን ጥሩ ነበር የተቸገርነው አብሶ መንፈስ ያለባቸው ነው የሚያሶልቁት መምህር ይሄ ትምህርት ተደግሞ መሰበክ አለበት
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
SNAK
Рет қаралды 10 МЛН
7ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ እንመካከር
3:08:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,5 МЛН