"እጠበኝ ቆሽሻለሁ"| "Etebegn Kosheshalehu" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ Like Mezemeran Tewodros Yosef

  Рет қаралды 4,222,262

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yosef "Etebegn Kosheshalehu"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yosef

Пікірлер: 986
@-mahtot
@-mahtot 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ቤተሰቦች አገልግሎቱ በሰፊው ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅዎ ማኅቶት ቲዩብን ያስተዋውቁ:: ያለ ዘማርያኑ ፈቃድ የተለቀቁ መዝሙሮችን ሳይሆን ዘማርያን ፈቃዳቸውን የሰጡባቸውን ሕጋዊ ሥራዎቻቸውን ብቻ የምታገኙበት ብቸኛው ቻነል ማኅቶት ነው።(Share)
@norsakr2238
@norsakr2238 5 жыл бұрын
edebdele.say.edechildren.Marney🙏🙏🙏Tewahido.lezelalemi.tanuri.Amen.Amen Zemar.melktuyasemlen.Amentebark.Wedem👍👍👍💖💖💖💒💒💒🕊🕊🕊
@salamderag5027
@salamderag5027 5 жыл бұрын
Yazemara malaket yasamalen🙏🙏🙏
@ahmadamamamemyadeglemaryam481
@ahmadamamamemyadeglemaryam481 5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ6ተ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ6ተ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጠበኝ ቆሽሻለሁ
@husseinabouzeid7649
@husseinabouzeid7649 4 жыл бұрын
@@salamderag5027 amen😂😂😣😣😢😢
@Mindfultsion
@Mindfultsion Жыл бұрын
እጠብኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው ያለ እናት ያሳደከኝ ያለ አባት የጠበከኝ ያንሁሉ ዛሬ ረሳሁ እጠበኝ ቆሽሻለሁ (፪) ከድንኳንህ ብታስገባኝ መጎስ ሰተህ የአፍሌንን ምግባር ይዤ አስቀየምኩህ ቅባ ሜሮን ያተምክበት ልጅነቴ እንዳይጎድፍ ጠብቅልኝ ቸር አባቴ አዝማች ኃይል አኑረህ እንደ ሶምሶን በፀጉሬ ጎልያድን አስጥለኸኝ በጠጠሬ አቅም ቢያንሰኝ በስጋ ጦር ተሸንፌ ደጅህ መጣው የእንባ መባ በአይኔ አቅፌ አዝማች እንዳትረሳኝ በመዳፍህ ቀርፀኸኛል እንዳተወኝ ያለመጠን ወደኸኛል ባሰነዝር ልትቀጣኝ የሞት በትር የትእግስትህ ሰሌዳ ነው ለኔ ክብር አዝማች ከከንፈሬ ጥበብ ፅፈህ ቅኔ ቢፈስ በመታበይ አሳዘንኩት ያንተን መንፈስ ፍቅር ግተህ ከቅፍህ ስር ያሳደከኝ እባክህን በበደሌ አትቅሰፈኝ አዝማች ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ።❤
@bonagemechu1965
@bonagemechu1965 5 ай бұрын
አዝማአዝማች ሣይሆን ዘማች ነዉ ሚባለዉ🎉❤😂😮
@AmeeraAbdhulla
@AmeeraAbdhulla 20 күн бұрын
❤❤
@SelamMekonnen-m9m
@SelamMekonnen-m9m 8 күн бұрын
Amen amen❤❤
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
@የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሜን፫ የሰራዊት ጌታ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ተመልከተን ይቅርበለን 😥😥😥😥
@ghty7501
@ghty7501 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጠበኝ ቆሽሻለሁ😢
@amediwendeyeferawe5421
@amediwendeyeferawe5421 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ ለንስሀ እድሜ ጨምርልኝ ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@yomiyualemayehu1398
@yomiyualemayehu1398 Жыл бұрын
Amen
@awaw868
@awaw868 Жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏
@kekebaby618
@kekebaby618 11 ай бұрын
Amen
@yomiyualemayehu1398
@yomiyualemayehu1398 11 ай бұрын
አሜን አኛን ለንስሀ ሞት ያብቃን።
@ZBrave-qr3ho
@ZBrave-qr3ho 9 ай бұрын
@@kekebaby618”
@tisnatgetu2518
@tisnatgetu2518 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነት እረጅም እድሜ ይስጥልን
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ በመቤቴ ስም🙏
@mahderabete3063
@mahderabete3063 3 жыл бұрын
Zemare melkiti yasemalne
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
ቃልሂወትንያስማልን
@Mehirt-fk6yr
@Mehirt-fk6yr 9 ай бұрын
Amen
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 8 ай бұрын
❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
@desemas9314
@desemas9314 3 жыл бұрын
አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ፤፤፤። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!!!!
@luwamhagos1446
@luwamhagos1446 2 жыл бұрын
AMEN ABET U YEKER BELAYE
@ruthdemelash
@ruthdemelash Жыл бұрын
አሜን
@kekebaby618
@kekebaby618 11 ай бұрын
Amen
@mahletdesta850
@mahletdesta850 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏
@ymutina2267
@ymutina2267 2 жыл бұрын
Amen
@meseretbaharu5862
@meseretbaharu5862 3 жыл бұрын
ቴዲ ጤናንና ረዥም እድሜን ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@Bexs-jr8bq
@Bexs-jr8bq Жыл бұрын
አሜን
@mesfinwasihun7449
@mesfinwasihun7449 9 ай бұрын
አሜን
@HiwotSesay
@HiwotSesay 8 ай бұрын
አሜን
@fatmaman2519
@fatmaman2519 9 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እጠበኝ ቆሽሻለሁ 😢😢😢😢
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@brigerzher
@brigerzher 2 ай бұрын
@@-mahtot Amen ney yembalew eko😢
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
እጠብኝ ቆሽሻለሁ(2) አምላኬ በድያለሁ ያአለእናት ያሰድግኝ የአለአባት የጠበቅህኝ(2)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mariabewekat3839
@mariabewekat3839 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲ሁሌም ማታማታ እያዳመጥኩ ነው የምተኛው ይህን መዝሙር እጠበኝ ቆሽሸአለው አምላኬ በድያለው 😢😢😢😢😢
@فهدعايل-ش4ص
@فهدعايل-ش4ص 3 жыл бұрын
አቤቱ ሃፅያቴ እጅጉን የወዛነውና በምህረት አስበኝ እጠበኝ አብሆይ
@ameenahf4667
@ameenahf4667 4 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ያለናት ያሣደከኝ ያለ አባት የጠበከኝ ያን ሁሉ ዛሬ እረሣሁ እጠበኝ ቆሽሻለሁ በጣም የምወደው የሚያስለቅሰኝ ዝማሬ ነው ውስጥ የሚነካ አጥት የሚለመልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣እጠበኝ፣ቆሽሻለሁ፣አምላኬ፣ማርኝ፣ይቅር፣በለኝ
@mariouset142
@mariouset142 3 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@derebabate6962
@derebabate6962 2 жыл бұрын
🥰 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻😀🥰🥰
@fhhtdfgy
@fhhtdfgy 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ማረኝ ይቅር በለኝ 😢😢😢
@hamlmal_12
@hamlmal_12 Жыл бұрын
አንተ ታሪክ ቀያሪው አባቴ የማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዳተ ማን አለ ሞታችን የሞተ ቸሩ ሆይ ሊቀ መዘምራን ቴዲዬ በእውነት ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን እድሜ ይጨምርልህ ትለያለህ ተወዳጁ ወንድማችን
@asterlagahar7009
@asterlagahar7009 Ай бұрын
እድሜና ጸጋዉን ያዉርሰክ ዝማሬ መልክትን ያሳማልን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ህይ መዝሙር ሰሰማው 😥😥😥😥 ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@freweinifisseha4657
@freweinifisseha4657 4 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ ኣምላክኤ በድያለሁ እጠበኝ ቆሽሻለሁ 😭😭😭ኣቤቱ ኣምላኻችን ልዑል እግዚኣብሄር እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ በሙሉ መንፈስ ያድሳሉ
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 4 жыл бұрын
አሜን ጌታዬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@getachewgrmay3260
@getachewgrmay3260 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን ቸሩ ኣባታችን!!!!
@awaw868
@awaw868 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንን
@BasbosaBasbosa-g1g
@BasbosaBasbosa-g1g 2 ай бұрын
እጠበኝ ቆሺሻለሁ አምላኬ በድያለሁ😢 ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 4 жыл бұрын
ሁሉም ዘማሪዎች የእግዚአብሔርን ቃል ቢናገሩም አንተግን ለእኔ ትለያለክ ቴዲየ ❤❤ እጠበኝ ቆሺሸ አለው አምላኬ በድያለሁ ያለናት ያሳደከኝ ያላባት የጠበከኝ ያንሁሉ ዛሬ እረሳሁ!!! አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AgimasSisay
@AgimasSisay 7 ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!!!መዝሙሮችህ በሙሉ እራሳችን የምናይበትእና መፅናኛችን ናቸው። እናም ሊቀ መዘምራን ቀሲስ ቲዎድሮስ እንወድሃሐን!!!
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ Жыл бұрын
እደበደላችን ሳይሆን እደ ምህረትህ እጠበኝ ቆሽሻለሁ🙏🙏🙏
@ermiyasermiyas-z9e
@ermiyasermiyas-z9e 2 ай бұрын
የዘማሪወች አባት በቤቱ ያጽናህ መዝሙሮችህ ሁሌም ቢሆን ለኔ ናቸው ሚዘመሩ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ያንሁሉ ዛሬ እረሳሁ እጠበኝቆሽሻለሁ💒👏👏👏👏👏
@Dibabe
@Dibabe 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ልዑል እግዚአብሔር አባቴ
@danielmelketsadik1884
@danielmelketsadik1884 8 ай бұрын
አቤቱ መሃሪው አምላክ ምህረትህና ርህራሄህን ለደካማው ልጅህ ላክልኝ አንተ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ላክልኝ ያላንተ እውነተኛ አፅናኝ ከየትም አላገኝ መድህነ አልፍም ኢየሱስ ክርስቶስ ። አሜን
@Dibabe
@Dibabe 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የመረጠህ ንፁህ አገልጋይ ነህ ምንኛ መታደል ነዉ እንዲህ ማገልገል ዝማሬ መልዕክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫ ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😭 😭 😭 🙏🙏🙏🙏
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
በመቤቴ ስም ደምሩኝ🙏
@azarubiruk7965
@azarubiruk7965 3 жыл бұрын
Amen.
@belayneshbelaynesh3464
@belayneshbelaynesh3464 3 жыл бұрын
@@weyni7527 ይሽ ውዴ
@belayneshbelaynesh3464
@belayneshbelaynesh3464 3 жыл бұрын
@@weyni7527 ምኑን ልንክው ውድ እንቢ አለኝ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
@@belayneshbelaynesh3464 ስሜን ነክተሽ ታገኝኛለሽ ማሬ
@jxgshshbztzgzhzh8345
@jxgshshbztzgzhzh8345 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@bxbdbdbbdhdhdhdj8226
@bxbdbdbbdhdhdhdj8226 4 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ እጠበኝ ቆሽሻልሁ እጠበኝ ቆሽሻልሁ እንደ እኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ ልቦና ስጠኝ ወደ አንተ መልሰኝ
@s.s1441
@s.s1441 5 жыл бұрын
አምላካችን የይቅርታ ፣ የምህረትና የፈውስ እጁን ለሁላችንም ይዘርጋልን። ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን!
@semiragebeye2943
@semiragebeye2943 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍቅርያሸንፋል-ቘ6ጘ
@ፍቅርያሸንፋል-ቘ6ጘ 4 жыл бұрын
Amen
@thomasmengesha9053
@thomasmengesha9053 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mehirt-fk6yr
@Mehirt-fk6yr 9 ай бұрын
Amen
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰመልን አጥንት ምለማልም መዝሙር ነው ቴድ ፀገ ያብዘልህ ሁልቹንም እግዝ አብሔር ይበርከቹ።
@serkylin3579
@serkylin3579 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን ለውንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@mulevideophotostudio7758
@mulevideophotostudio7758 Жыл бұрын
??
@thionfisha7111
@thionfisha7111 11 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️💚💛❤️😍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን ዝማሬመላ እክት ያሰማል
@WorkeTilahun-t9x
@WorkeTilahun-t9x Жыл бұрын
አሜን መዝሙሮችህን በሙሉ እወዳችዋልሁ እድሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hsgsggsgsg3022
@hsgsggsgsg3022 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
እጠበኝ? ቆሽሻለሁ 😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድማችን
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
በእዝነትህ እጠበን እንጂ 🙏 በሃጥያት ቁሽሽ ብለናል 😭😭😭 ሙስሊም ነኝ ቴዲ እናመሰግናለን
@liya9296
@liya9296 3 жыл бұрын
Eyesus yiwedhal
@alemayehuanga2200
@alemayehuanga2200 6 ай бұрын
is ture😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@UaeDg
@UaeDg 4 ай бұрын
❤❤❤amen
@jhonmeatisy7346
@jhonmeatisy7346 4 жыл бұрын
በእውነት ታልቅፀጋ ሰፆሃል አምላካችን ሙሉጤናናዕረጅም ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን ። ቴድዬ እቁናብርቅዬ የቤ/ክ አብሪኮከብነህ።!!
@Zenba-z5s
@Zenba-z5s Жыл бұрын
እድው በውናቱ ዘማሬ መላአክትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን
@Sነኝህልመኛዋ-i9h
@Sነኝህልመኛዋ-i9h Ай бұрын
እጠበኝ ቆሺሻለሁ አምላኬ በድያለሁ 😢❤
@leyoubezabeh
@leyoubezabeh 4 жыл бұрын
Ene hatiyategna negn, memot neberebgn. Mesekayet neberebgn. Gen getaye, Amlake, Medahnite Eysus Kerestos adenognal kesu hulu. Ena selesu lezelalem amesegenewalehu! Getaye ebakehen koshashayen etebegn, kahun behwala mebedel alfelegem. Ebakeh Amlake
@TEFERAYEMANE
@TEFERAYEMANE Ай бұрын
መልካም አባታች እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@SaMe-c1s
@SaMe-c1s 26 күн бұрын
ለንስሃ ኣብቃኝ ኣምላኬ ይ ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ
@አድሴምላ
@አድሴምላ 5 жыл бұрын
አቤ ጌታ ሆይ እኔ በድያለው ይቅር በለኝ ።በስደት ነው ያለሀት ፥ ለሀገሬ በሰላም መልስህ ለንስሀ አብቃኝ
@AaAa-rk8pq
@AaAa-rk8pq 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@nananigisti3977
@nananigisti3977 4 жыл бұрын
ayezoshe wed egzaber yewakele
@dagiman9787
@dagiman9787 4 жыл бұрын
Amen
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@AaAa-rk8pq ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@nananigisti3977 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@LeulSisay-d7n
@LeulSisay-d7n 10 ай бұрын
ጌታየሆይ አተ ታጋሽ ነህና ይቅርበለን በሰይጣን እጅያረፉትን ሁሉ ወዳተ መልሳቸው አቤቱሆይ ይቅርበለን
@muluabate7050
@muluabate7050 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ወድሜ
@ShakalpJojo
@ShakalpJojo 9 ай бұрын
እጠበኝ ቆሹሻለሁ😢 አማላኬ በድያለዉ😢 መቸም ሰዉ ፍጡም👈 አደለም የኔ ጌታ😊
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@askalaschalw3616
@askalaschalw3616 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቴድሮስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መዝሙሮችሕ በሙሉ ስብከት ናቸው
@GelaneKiya
@GelaneKiya 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቴድዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑርልን በቤቱ ያፅናልን
@አቤቱማርንይቅርበለን-አ8ደ
@አቤቱማርንይቅርበለን-አ8ደ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ አቤቱ እደበደሌ ብዛት ሳይሆን እደምህርት እና ቸርነትህ እጠበኝ ቆሽሻለሁ ስደት ነኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እጠብኝ ቆሽሻለሁ አባቶን የማመስል ልጂሆኝለሁ😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ቀሪዘመኔን የንስሀ ዘምን አዲርግልኝ😭😭😭
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ፫ ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fekr-m9n
@fekr-m9n 7 ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሠማልን እኔን ሀፂያተኛዋን ልጅህን ወደቤትህ አስገባኝ እግዛብሔር ሆይ😢
@yohannessolomon8906
@yohannessolomon8906 2 жыл бұрын
አቤት አምላክ በጣም ደሰ ይምልህ መዝሙር ነው
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 3 жыл бұрын
አሜን እጠበኝ ቆሽሼያለሁ አምላኬ በድያለሁ ያለእናት ያሳደከኝ ያለአባት የጠበከኝ ያን ሁሉ ዛሬ እረሳሁ እጠበኝ ቆሽሼያለሁ 🥺🤲☦️🤍አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ 😭
@ሰላሜነሽማርያምቲዩብ
@ሰላሜነሽማርያምቲዩብ 4 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ከፊትህ የምቆም አይደለሁም በይቅርታህ አስበኝ 😢😢😢😢😢😢
@saraq4931
@saraq4931 4 жыл бұрын
Eitebeny kosshsshalehu
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እህቴ🙏
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@saraq4931 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
@@weyni7527 ፍቃደኛ ከሆኑ ቪዲዮ ተመልክተዉ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው አቤቱ መልሰኝ እኔም እመለሳለው😢 መሓሪዬ ሆይ እባክህ ልቤ ታውክዋል መታመኛዬ ከነ ቆሻሻዬ ከፊትህ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ እባክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ
@asterendale5224
@asterendale5224 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ፈጣሪ
@MetadelSisay-c4p
@MetadelSisay-c4p 9 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር በጣም በጣም ነው የምወደው እዛብሄር ይባርክ
@meklit5977
@meklit5977 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ ዘማርያን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
@AGn-j4v
@AGn-j4v 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በልን እደኛ ሀፂያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን
@ፍቅሩነኝ
@ፍቅሩነኝ 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ. ለንሥሀ አብቃን በስደት አለም ያለነዉ
@ChilotAyenew
@ChilotAyenew 2 ай бұрын
ቴድየ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@saraaloo8112
@saraaloo8112 5 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ዝማሬ መልእክት ያስማልን ረጀም ያለ እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላች ሳይሆን እንደ ቸርንትህ ይቅር በለን ጌታየ አምላኬ አምላኬ ይቅር ይቅር ይቅር በለኛ
@سارهال-ن2ر
@سارهال-ن2ر 19 күн бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬን በድያለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ብዙ ትዝታ አለኝ ስሰማው እንባየ ይመጣል😭😭😢 ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@TT-mu1zl
@TT-mu1zl 2 жыл бұрын
አቤቱ አጌታየና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃኝ ቸሩ አባቴ🙌
@ወለተማሪያም-ረ3ጘ
@ወለተማሪያም-ረ3ጘ 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ነብስን የሚያለመልም ዝማሪ ነው
@Official-se1pv
@Official-se1pv Жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለዉ🤲🙏
@saray4418
@saray4418 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
This is for me! Etebegn koshishalehu Amlake bedyalehu, yale Enat yasadekegn yale Abat yetebekegn ..... God bless you!
@ejigaayharago2571
@ejigaayharago2571 4 жыл бұрын
ዝማሪ መለአክትን ያሠማልን
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@AlaysolomunKeshi
@AlaysolomunKeshi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክቲ ያስማልን ጌታየ ይሆይ ህጠበኒ ቆሺሻለዉ ጌታየ ሆይ ብድየ ኣለዉ
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 жыл бұрын
እመቤቴ ምስጋና ይገባሻል
@AnAn-fy4vg
@AnAn-fy4vg 6 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ጠቢቂን እንደቸርነትህ አቤቱ ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditgirma977
@yoditgirma977 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@ቤቲጋልቀሺቤቲጋልቀሺ
@ቤቲጋልቀሺቤቲጋልቀሺ 3 жыл бұрын
Etebeni koshishalew አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️ ⛪️⛪️⛪️⛪️ 👏👏👏👏👏ቃል ሂወት ያሰማልን
@SaraSara-wq4vb
@SaraSara-wq4vb 5 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሸሸለህ አምላከ በደያሀሎ አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክአት ያሰማልን
@yasminmed7at414
@yasminmed7at414 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን መዝሙረ ሁሉ አይጠላም መዝሙር ሚጠላ መሰማት ሰይጣን ብቻነው ሚጠላው ሰለሚያቃጥለው አይሰማም አይወድም
@tqe8947
@tqe8947 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Жыл бұрын
ጌታሆይ እንደኔ ሀፅያትና በደል ሳይሆን በቼርነትህ አኑረኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢
@ገነትሙለታ
@ገነትሙለታ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgenet8416
@genetgenet8416 Жыл бұрын
እደበደሌ ሳይሆን ጌታ ሆይ ማረኚ
@eldanasamuel329
@eldanasamuel329 3 жыл бұрын
አጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ!!!! እባክህ አምላኬ ለንስሀ አብቃኝ🙏
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen,zimare melakt yasemaln.
@reagan9485
@reagan9485 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት. ህ ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ከስደት ተመልሼ ለንሀ ሞት አብቃኝ
@RomanGenet
@RomanGenet Ай бұрын
እሄ ዝማረ ለኔ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ
@ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይዕክት ያሰማልን ያገልግሎይ ዘመንክን ያርዝምልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AsAs-f6o9g
@AsAs-f6o9g 11 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን ❤❤❤❤❤
" አምላኬ ታሪኬን ቀይረው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
6:41
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 11 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:03:57
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 52 М.
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН