ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)

  Рет қаралды 712,895

Lij Hamido

Lij Hamido

3 жыл бұрын

ይህ ፊልም የተሰራው በደ/ወሎ ዞን መካነ-ሰላም ከተማ በሚገኜው ሀገሬ የባህል ቡድን ከሀሚዶ ፒክቸር ጋር በመተባበር ነው
#ጠበሳ #በገጠር (#ክፍል #አንድ)

Пікірлер: 259
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z Ай бұрын
አይ እንደዚህ ያለዉ ህዝቤ ዛሬ ሠላሙን አቶ ሲረሸን ይዉላል😢😢😢 ይሔን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቸ❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@uuu-zf8sz
@uuu-zf8sz Ай бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ዋዉ ደስ ስትሉ
@gegbdg5529
@gegbdg5529 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ እኮ መታደል ነው❤❤❤ እሄን ላይፍ አሣልፌው አለሁ
@FutEyr5
@FutEyr5 Ай бұрын
ዋውውውውውውውው❤❤❤
@samriy461
@samriy461 Ай бұрын
ድምፃቸውን እረጋ ማለመልኩ ቢያወሩ ወዙን የጠበቀ ይሁን ስትጮሁ ትንሽ ለዛውን አጣ❤❤❤❤
@HsjsDjzjzj
@HsjsDjzjzj 23 күн бұрын
መሸአላ ደግሞ ሙሥሊምናቸው ደስሲሉ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 2 жыл бұрын
ተስፉየ አላህይጠብቅህ ወድሜባለህበት☝🙏😘😘😘
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ሲል ቅጠሉ አርንጉዋዴ ሁኖ
@tostyosv4130
@tostyosv4130 2 жыл бұрын
በረቱ ጎበች ዉድ የሀገሬ ልጆች ለምለሞ መካነ ሰላም ተስፍሽ በርታ
@yeneabat8428
@yeneabat8428 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እረረ በስመአም የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ ደስ ብሎኛል
@user-ix1sd6nk9z
@user-ix1sd6nk9z 2 жыл бұрын
ያረብ በጣም ናፈቀኝ ሀገሬ😄😄😄
@abazashgetachaw7677
@abazashgetachaw7677 2 жыл бұрын
Me to brha
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e Ай бұрын
አይትዝታ እደዚህነበያደግን❤❤❤
@user-pd9iw8yz4z
@user-pd9iw8yz4z 24 күн бұрын
ወላሀሠ አመት ሣይሆን 20አመት የኖረሁ ነው የመሠለኝ አይ መካነ ሠላም ሠላምሽ ይብዛ አይይይይ አየር ማረፊያ አየሁሽ ናፍቀሽኝ ነበር
@sadiabdllah9273
@sadiabdllah9273 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እረ የፍትህ ያለህ ለአማራ ህዝብ እና በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖች
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 3 жыл бұрын
የገጠር ልጂ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን
@washint_media
@washint_media 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iXyvhJivgLWHrq8
@masershagetaye2829
@masershagetaye2829 3 жыл бұрын
ኦ ጉዋደኞቸ በጣም ሀሪፍ ነው። ሀሚዶ, አብዲ, ተስፍሽ እንዲሁም ሌሎችም የቡድኑ አባሎች ጎበዞች። ግን ግን የኛ ሀገር ባህል ከባድና ከባድ ነው። አንዳንድ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉት በስራው ውስጥ ለሚቀጥለው ግን መስተካከል ያለበት የድሮውን እናምጣ ከተባለ አለባበስ አነጋገር የፀጉር አሰራር እና ሌሎችም መስተካከል አለባቸው። የሚስተካከለው በምንድን ነው ፀሐፊው እና ዳይሬክተሩ ከዛው ከዋናው ከገጠር አባቶች ሂዶ መጠየቅና መረዳት አለበት። እንስራው አሁን ቀርቷል የሚሉት አስተያየት ሰጮች እዳሰሟቸው ምክንያቱም ባህላችን ጀሪካን ሳይሆን እንስራ ነው። ሌላው የረሳሁ ሴቶችና ወንዶች እየተመላለሱ የሚዘፍኑት የአሁን ጊዜ ነው የበፊት አይደለም። ሲዘፍኑም ለወደፊት ስራ በደንብ ማጥናትና ድምጻቸው መሰማት አለበት ግጥሙ። ፅሁፉም የአጠረበት ቦታ አለ። እና በርቱ እላለው ጉዋደኛቺሁ ማስሩ
@lijabdi9579
@lijabdi9579 3 жыл бұрын
awo betam yemigodelu negroch alu neger gn yehine sera sensera andem sew yagezen yelem hulume neger berasachen terete nw betame bezu wuta wuredochne asalefenale lilawu endemiyasebewu kelale adelem ..........le aseteyayeteh gn betammm nw yemnamesegenewu
@aliabdo1092
@aliabdo1092 3 жыл бұрын
Tii
@user-jh8oz8fj7z
@user-jh8oz8fj7z 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@MeYou-ve4ul
@MeYou-ve4ul Ай бұрын
@user-dr2ev9fb8j
@user-dr2ev9fb8j 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ ፍቅር በገጠረሢያምር 👍👍
@user-vo4mh9ku3u
@user-vo4mh9ku3u 2 жыл бұрын
ፍቅር በገጠር ደሥ ይላል
@user-pd9iw8yz4z
@user-pd9iw8yz4z 24 күн бұрын
ወየው አገሬ ናፍቆኝ ነበር
@hdohrhdhgr6446
@hdohrhdhgr6446 3 жыл бұрын
ይክበር ይመስገን ለፈጣሪ የገጠር ልጅ በመሆኔ አይ ሳኡዱ🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭👈👍👍👍👉🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲👎👎👎
@zinabeeberhim
@zinabeeberhim 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ElgordoElectronics
@ElgordoElectronics Ай бұрын
ደስሲል❤
@user-bz7qi3lz5q
@user-bz7qi3lz5q 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ሀሚዱ ጠክሩ
@user-wz6ht3ml8w
@user-wz6ht3ml8w 3 жыл бұрын
ዋውው ደስሲል
@iivb6888
@iivb6888 3 жыл бұрын
ዋዉ ይመቻችሁ ዉድያገሬልጅወች❤❤
@user-jt5fq2fr5m
@user-jt5fq2fr5m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በሪቱ
@Gaid-cv4ce
@Gaid-cv4ce 13 күн бұрын
በጣምደስይላል
@hawwa4434
@hawwa4434 3 жыл бұрын
ዋዉ♥♥♥♥
@user-mf2bm8qz5k
@user-mf2bm8qz5k 23 күн бұрын
ዋውውውው
@HadiyaFentaw
@HadiyaFentaw 11 күн бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤ስያምሩ
@AzimerawAshebir
@AzimerawAshebir 12 күн бұрын
ምርጥ
@HabasiKauyre
@HabasiKauyre 12 күн бұрын
የገጠርልጅማርናቸው❤❤❤❤
@milmol331
@milmol331 2 жыл бұрын
የቦረና ባህል ውስጤ ነው
@MinaleDesalegn
@MinaleDesalegn 27 күн бұрын
የገጠር ልጂ ውስጤ ነው
@user-lh3kn4te4l
@user-lh3kn4te4l 23 күн бұрын
ወየዉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ed7tj8tq8x
@user-ed7tj8tq8x 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤ገጠርየፍቅርአገር
@user-zj3ir5re2r
@user-zj3ir5re2r 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን እንስራ ቀርቷል አሁን🌹⚘🌷💞💘
@msraq
@msraq 2 ай бұрын
እንስራ ፊት። ኣንተ ነህ የቀረኸው
@negat-tube
@negat-tube Ай бұрын
😂😂😂
@mohamedahmedMuhdin
@mohamedahmedMuhdin Ай бұрын
ቀጥሉበት በሩቱ
@AbiyFikadu-fp7jj
@AbiyFikadu-fp7jj Ай бұрын
😊
@tornishtorniche8701
@tornishtorniche8701 3 жыл бұрын
ደሥሥሥሥሥ ሲል
@ghhh4029
@ghhh4029 3 жыл бұрын
ዋዉ ደሥሢል
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ በጣም ደስይላል
@salha7629
@salha7629 3 жыл бұрын
ከከከከስታምሩ
@tayetashoma6476
@tayetashoma6476 3 жыл бұрын
wow betam new yetemechehegn
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
አይ ገጠር ደሰ ይላል
@likyelkye4944
@likyelkye4944 2 жыл бұрын
ወይኔ,,እምወዳችሁ,😍😍ወድሞቸ
@user-ke2wq5qb1l
@user-ke2wq5qb1l Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂❤❤😂❤😂❤😂አቤት ታዝት
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Жыл бұрын
ዋውውውውው❤❤❤
@-burbuaxazmaritube8209
@-burbuaxazmaritube8209 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@lijhamido
@lijhamido 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cz8db8bl5s
@user-cz8db8bl5s Жыл бұрын
ዋው❤❤
@user-cz8db8bl5s
@user-cz8db8bl5s Жыл бұрын
ደስይላል❤❤❤
@estif6652
@estif6652 3 жыл бұрын
Hamido andegna new bro👏👏👏
@FddggGgghh
@FddggGgghh Ай бұрын
እደዉ ደመላሽን ስወደዉ😮
@user-om7rm5do7p
@user-om7rm5do7p 4 ай бұрын
ገበየዉሢያምር
@tube-pe4kq
@tube-pe4kq 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ መካነ ሠላም ለዚህም ደረሽ
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n Ай бұрын
😂😂😂 ደረሰች
@abdurhmaneeali7993
@abdurhmaneeali7993 3 жыл бұрын
Wwww yegeter lij bemehone betam ekoralehu
@57yutfj
@57yutfj Ай бұрын
አወ. ይመስላል
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 3 жыл бұрын
በጣም ባይጋነን አሪፍ ነበረ
@user-fi6ge6vy7m
@user-fi6ge6vy7m 2 жыл бұрын
ዋዉ
@getnetmollakassie-nc8vq
@getnetmollakassie-nc8vq Ай бұрын
በጣም ያምራል በርቱ
@MeYou-ve4ul
@MeYou-ve4ul Ай бұрын
ሀይ
@MeYou-ve4ul
@MeYou-ve4ul Ай бұрын
@user-qn6on8eg4t
@user-qn6on8eg4t 2 ай бұрын
በጣምያምራልያሥቃሉ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉
@aeeazz1278
@aeeazz1278 3 жыл бұрын
የገጠር ልጁ መሆን መታደል ነዉ
@zeynabzeynab4272
@zeynabzeynab4272 3 жыл бұрын
ሀገሬን መካነሠላምን ይመሥላል
@likyelkye4944
@likyelkye4944 2 жыл бұрын
ነውእኮ,ማም,ልጆቹ,የሠፈሬ,ልጆች,ናቸው
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 жыл бұрын
አረ በጣም ያስቃሉ ዉድድድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nigisttaye2457
@nigisttaye2457 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@ermyasmakebo3105
@ermyasmakebo3105 3 жыл бұрын
Ethiopia
@ayshaahmed1288
@ayshaahmed1288 3 жыл бұрын
ሀገሬ ትዝ ትዝ አለኝ 👍👍👍👍👍
@HaimaHaima-lq5go
@HaimaHaima-lq5go 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n Ай бұрын
መካነ ሰላም ሰላምሽ ይብዘመ
@ghgj4167
@ghgj4167 2 жыл бұрын
ኣየ የገጠር ፍቅር ደስ ይላል የከተማ ነው ክፉ
@AbebecheTeshome
@AbebecheTeshome 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FenfahunKasa
@FenfahunKasa Ай бұрын
በጣም ነዉ እሚስድሰተዉ
@user-fs7hi2tb5h
@user-fs7hi2tb5h Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fz4vy8ms5m
@user-fz4vy8ms5m 3 жыл бұрын
💞💞💞💞ሀገሬ
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቱ ጥሩ ነው
@omermohammad3011
@omermohammad3011 3 жыл бұрын
Doar
@user-xw6sl6eq9i
@user-xw6sl6eq9i 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@girmayhalefom8076
@girmayhalefom8076 Ай бұрын
የኣማራ ሴቶች እሳሁን ከጭስ እንካን ኣልተላቀቁም 21 ክ/ዘመን ጉራ በቻ
@SEBILTESHOME
@SEBILTESHOME 18 күн бұрын
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 3 жыл бұрын
ቦታው ሲያምር
@washint_media
@washint_media 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iXyvhJivgLWHrq8
@solomonmelese9022
@solomonmelese9022 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ገን በጣም አጠረ
@DereseFentaw
@DereseFentaw Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 23 күн бұрын
አር የኔን ሀገር ይመሰላል😢😢😂😂
@sadisadi3796
@sadisadi3796 3 жыл бұрын
Yikerewal geter endezih ayidelem
@user-kj1ue7hh1x
@user-kj1ue7hh1x 2 ай бұрын
❤❤❤❤ሀገሬ
@user-hf9lt7yy4j
@user-hf9lt7yy4j 28 күн бұрын
ይለያል
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 6 ай бұрын
❤❤❤
@jgufhmmvb8290
@jgufhmmvb8290 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@gehedjf7035
@gehedjf7035 2 жыл бұрын
ይመቻል
@user-lz3lu4br5z
@user-lz3lu4br5z Жыл бұрын
ዋዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HfhrHrhr
@HfhrHrhr 3 ай бұрын
😢😂😂😂😂😂😂ok
@Tube-wk1ld
@Tube-wk1ld 2 жыл бұрын
በርቱልን
@abdulselamasfaw8358
@abdulselamasfaw8358 2 жыл бұрын
በርታ ሀሚድ
@Amen_tube
@Amen_tube 3 жыл бұрын
አሪፍ ድርሰት ጥሩ ሎኬሽንና የሚያምር የትወና ከቅም ነው ። ካስቲንግ ላይ የዋናው ገፀባህርይ ጓደኛ የሆነው ልጅ ግን ገፀባህሪውን በምንም እንዳልተረዳው ያስታውቃል ።
@washint_media
@washint_media 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iXyvhJivgLWHrq8
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@alemnewmisganew7811
@alemnewmisganew7811 3 жыл бұрын
Keep up it
@Mekah-mr8sp
@Mekah-mr8sp Ай бұрын
ወይኔግንሀገሬገብቸ ባህሌን በደብአጣጥሜው
@youthupaqatar5452
@youthupaqatar5452 3 жыл бұрын
ቆይ ገጠረሮች እደዝህ እንለፉደዳለን ዴ ሆሆሆሆሆ አበዛችሁት እስራም ቀርቷል ሌላው ይመሳሰላል 😍😍😍😍
@user-hr5jb8fg3h
@user-hr5jb8fg3h 3 жыл бұрын
በክክል አራዳ ነን ከሚሉ የገጠርልጅ 5 እጂይበልጣን የት።አግትውነ ገጠር ውሰጤነው😍😍😍❤❤❤🌷🌷🌷 እኔም የገጠርልጀ ነኝ
@user-uq1hz1kx8g
@user-uq1hz1kx8g 3 жыл бұрын
Bexami gobezi nachihu gini wellahi setilu neberi musilim nachuhi
@ethionews9556
@ethionews9556 3 жыл бұрын
ሀማኖታቸው ምን ያደርግልሻል ደንቆሮ
@AbebecheTeshome
@AbebecheTeshome 27 күн бұрын
💞💞💞💞
@MustofaKamal-g5h
@MustofaKamal-g5h 19 күн бұрын
የገጠርልመሆንመታደልነዉ
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 2 жыл бұрын
wayo besak motikung 😀😀😀😀
@HhVb-f1k
@HhVb-f1k 15 күн бұрын
😊😊😊😊
@user-jp5hw4kx2z
@user-jp5hw4kx2z Ай бұрын
ትርታየ
@teshomeselomon893
@teshomeselomon893 Жыл бұрын
Yetenesh
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 жыл бұрын
የገጠርልጅ.በመሆኔ.እድለኛነኝ..ፈጣሪይመስገን..
@kemilaliyu7393
@kemilaliyu7393 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆቺ ለገማራንብቻነዉነዉ ብዙግዜ እምቀርጡት ለምንወጣአትሉም
ጠበሳ በገጠር (ክፍል ሁለት)
16:34
Lij Hamido
Рет қаралды 614 М.
"እዳይመጣብን" አዲስ የገጠር ድራማ( Endaymetabin New Ethiopian Comady) 2023.
15:35
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ፍቅር ከተማና ገጠር  አጭር ፊልም Love IN ETHIOPIAN short movie 2020
10:34
Business man የስራ ሰዉ
Рет қаралды 246 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,4 МЛН
መራቢያውን አፈረጠችው // ኧረ ኡኡኡኡ በሳቅ ገደሉን 😂😂😂
20:32
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 14 М.
ጃሎ ሙሉ ፊልም Jalo full Ethiopian film 2023
1:34:28
Sodere TV
Рет қаралды 190 М.