🛎️ጥላኝ ሄደች ስላልነገርኩክ ይቅርታ😱

  Рет қаралды 291,229

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 3 300
@sadamu
@sadamu 2 ай бұрын
ብሩኬ ና ሀይሚ የሚወድ ብቻ ላይክ ያርገኝ የወደፊት አማትሽን ፈራሽ ሀይሚ😂 ሂደሽ ጠይቂ የብሩኬን እናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🎉
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
balefau ka haseni gara hedechi❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ግደታ በካሜራ መሆን አለበት ባለፈዉ ሀሠን ጋር ሂዳለች እኮ
@sadamu
@sadamu 2 ай бұрын
@@HAYAT-z7z አልሄድኩም አለችኮ ወረኛ
@SamaanAyashh
@SamaanAyashh 2 ай бұрын
Hi burki❤
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 2 ай бұрын
ብሩኬን ብቻ❤
@SalamaM-d2n
@SalamaM-d2n 2 ай бұрын
ብሩኬ ና ሃይሚ ሲመጡ ደሰታ የሚሰማው እንደኔ እሰቲ👍ግጩን❤❤🎉🎉
@Kdsan-lz3gu
@Kdsan-lz3gu 2 ай бұрын
ብሩኬ ና ሃይሚ ሲመጡ ደስታ የሚስማዉ እንደኔ ❤ግጪን ❤❤❤
@حواءوركوه
@حواءوركوه Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤🎉🎉
@ሸረኒ
@ሸረኒ 2 ай бұрын
እንኳዕ ንኣሸንዳዋይ ወለላ ኣብፃሓክን ተጋሩዋይ እስኪ ናይ ምህላዉ ምልክት💊💊🤏🏻💚☘️
@Sami-td5bi
@Sami-td5bi 2 ай бұрын
Alen❤
@abebamebratu7054
@abebamebratu7054 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 2 ай бұрын
​@@abebamebratu7054ኣሜን ኣሜን ዝያዳይ🙏❤️
@AsAs-l8r4i
@AsAs-l8r4i 2 ай бұрын
Ahbiru ❤❤❤❤
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 2 ай бұрын
ኣለና ዛናተይ❤
@bekitube16
@bekitube16 2 ай бұрын
መች ነው ከራሴ ላይ ምቶርደው ለማንኛውም ትመቹኛላቹ 😂❤❤
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
ara tau beki😂😂😂
@MisraUtipia
@MisraUtipia 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ተቋመችቻናል
@ተቋመችቻናል 2 ай бұрын
አይ ቤካ
@fatemahery
@fatemahery 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 ай бұрын
ውይ ቤካ😂😂😂
@yugu4361
@yugu4361 2 ай бұрын
የኔ ወዶች እናንተ ሳይ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል❤️የብሩኬ እና የሃይሚ ደጋፋዎች ሰወዳቹ👍 ፈጣሪ ከክፊ ሁሉ ነገረ ይጠበቃቹ
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
እኛም እንወድሻል ድካም እኮ ነዉ የሚያሥረሡት
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 2 ай бұрын
እኔስ ❤❤❤
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 2 ай бұрын
አሜን እኝም❤b h ውድድ❤
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 2 ай бұрын
አሚንእኛምእኖዲሻለን❤❤
@FyyS-g7r
@FyyS-g7r 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ሀይሚ ግን ለምን በቤትሽ አሠሪበትም በጣም ተዘናግተሻል ቶለ ቶለ ልቀቂና 100k ግቢ ቡራ ደሞ የለለ አታናዳት ነገ ባንች ቤት እደምትመጭ ተሥፋ አለኝ በተረፈ በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሁ አለሁ
@HfGi-z8c
@HfGi-z8c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@God-rd8kt
@God-rd8kt 2 ай бұрын
ጨርሶ ይማርልህ ቡራዮ በነዚህ ልጆች ሱስ የተጠመዴ ብቻ❤❤❤ላይክ
@FatiyaFatiya-xb4od
@FatiyaFatiya-xb4od 2 ай бұрын
አሚ ን ያረበ
@Rabisaid134
@Rabisaid134 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ፌቨን የምትሉ👍👍👍👍
@UsmanJini
@UsmanJini Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Rabisaid134
@Rabisaid134 Ай бұрын
😏😏😏😏​@@UsmanJini
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 ай бұрын
አንተ ቡሩኬ ሃይሚየን ተቆኒት አሮጊት ብለህ አትጥራት በእርግጥ ለፈን ብለህ ይሆናል ስለዝህ ከዛሬ ጀምሮ ኢንተሪቪው ላይ ስትጠየቅ ልዩ ናት እንዳልከው የእኔ ልዩ ብለህ ጥራት እሺ !!!❤❤❤🎉🎉
@mekdiyabtalji
@mekdiyabtalji 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@NigatuAs
@NigatuAs 2 ай бұрын
እእ😂😂😂
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 2 ай бұрын
😂❤❤
@HeJw-c9g
@HeJw-c9g 2 ай бұрын
ትክክክክል
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 2 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ውድ አለባበስሽን አስተካከይ እንበርትሽን ያምሳይ ልብስ አትልበሽ እማ ስለምወድሽ ነው❤❤ ካጠፋሁኝ ደሞ ይቅርታ🙏
@AsekaleAsefa
@AsekaleAsefa 2 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ውድ አላባባስሽን እሰተካክይ አንበርትሽን ማሳይት ጥሩ አይዳለም ክብራቸን ራሳቸን መጠብቅ አለብን ውብታቸን አላባብሳቸን ለይ ነው ክሰቅይመክሸ ይቅረታ ከሰደተኝ አህትሽ ብጣም ብጣም ነው እመውዶቹ ፈጣሪ ይጠብቅቹ አሜን አሜን አሜን
@shemima5580
@shemima5580 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ፌቨን የምትሉ😢👍👍👍
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 2 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን😢😢😢
@LubabaL-o8f
@LubabaL-o8f 2 ай бұрын
እረዛሬ እኛአገርም 10አመትህፃን ተደፍራለች እንደትተብሎ ይሰራጭላት
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
ፍትህህህህህህ ለሄቨን
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
ፍትህህህህህህህ.ለሚጣዬ❤
@LubabaL-o8f
@LubabaL-o8f 2 ай бұрын
የባለይቱብ ቁጥርስጡኝ እናሰራጭላት በፈጠራችሁ ደሴሆስፒታልናት
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ለ3ኛ ጊዜ ሳየዉ ገና ይቀጥላል ሐይሚና ቡራ በተመልካች ልብ ዉስጥ ስለገባች አሁን ነዉ ቶሎ ቶሎ መስራት ያለባችሁ ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት አደራ
@hghghhhghhhgh
@hghghhhghhhgh 2 ай бұрын
ዛሬ አደኝነኝ የብራነና የሀይሚ ወደጅ ላይክ አድርጉኝ❤❤😂
@AyantuDida
@AyantuDida 2 ай бұрын
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😂❤
@user-ve6sc6fj5x
@user-ve6sc6fj5x 2 ай бұрын
እስኪ ተጋሩዋይ ላይክ ግበራለይ ጥንስቲ እየዋ 💖B&H💋💋
@Ruta-h2u
@Ruta-h2u 2 ай бұрын
መን ኣጥኒስኪ😂😂😂😊
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 2 ай бұрын
ብሰላም ተጋላገሊ ጥንስተይ😂​@@Ruta-h2u
@mmn4535
@mmn4535 2 ай бұрын
ምን ጥነሲ እልኪ ወለከ ሸረኒ😂
@Ggpp-fi6cs
@Ggpp-fi6cs 2 ай бұрын
😂😂ኣነክኣልጋ ጓል ተኮይና😊የኔ እርጉዝ❤
@user-ym6xe6cm3
@user-ym6xe6cm3 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Deva-W-E
@Deva-W-E 2 ай бұрын
እንደዝህ እየወደድካት ነው የማትገልፂላት እንዳታመልጥህ ቃል ይኑራቹ በመሀላቹ እውነት ፍቅር ክፉ ነው በጊዜ ካልተጠቀማቹ በቃ እኛም ልባችን ይረፊ ፍቅራቹን ይፋ አድርጉት
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 2 ай бұрын
ወይ ዝም ብለሽ ተካታተሊ ምን ኣሽጨነቀሽ
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ አንደበተ ርዕቱ ከአፍዋ ክፉ የማይወጣ አንቺን አለመዉደድ አይቻልም ቡራም በጣም ነዉ የምትሳሳላት ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እንወዳችኋለን ነገ በስጦታ አስደስታት
@BereketBarey
@BereketBarey 2 ай бұрын
❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ቃልዬ21
@ቃልዬ21 2 ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ አላማረኝም😂😂😂ቡራዬ የኔቅናታም😅😅😅😅😅
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ደጋገመውኮ ክክክ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mahlet-x2v
@Mahlet-x2v 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 2 ай бұрын
ብሩኬ ሀይሚ ቆንጆ ተብላ መሰጀሏ አናዶታል😜የምትሉ✌️
@MesiTube1
@MesiTube1 2 ай бұрын
ጎበዞች ለህፆን ሄበን የሀዘን መግለጫ በመጀመራችሁ የተመቸው ላይክ ያሳየኝ ጎበዞች ስወዳችሁ ቡራዬና ሀይምዬ እናት ምንም አይንካት 🥰🥰❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
የኔ ምርጦች❤❤
@حواءوركوه
@حواءوركوه 2 ай бұрын
እልም❤❤❤❤🙏
@rahima1683
@rahima1683 2 ай бұрын
ማዘራቸዉ ✌💞
@Hopeless-v3h
@Hopeless-v3h 2 ай бұрын
አትጥፉ ይልመድባችሁ 💞ሀይሚዬ 💕 ግን ቶሎ የሚከፋት አሳዘነቺኝ ቡሩኬ አረ ተው ❤❤❤
@bbgggkhgf3862
@bbgggkhgf3862 2 ай бұрын
ሰንት ግዜ ነው ሃይሚ ቆንጆ ያለክዉ አይ ቡራ ቅንናት ምሆኑ ነው😛😁😁😀
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
አዎ ሊጀማምረው ነው😂😂😂
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 2 ай бұрын
እንዳውም ዛሬ ቤከ ጥሩ ኣደረገ ኣስቀንቶት እከነው የሳማት ሌላ ቀን ኣይተን ኣናቅም 😂😂😂
@ZahraZahra-k3d
@ZahraZahra-k3d 2 ай бұрын
የምር ተሰምቱታል ቆጆ የሚለዉ
@temirbintali3656
@temirbintali3656 2 ай бұрын
😂😂😂😂አወ የምር ሀይሜ ቆንጆ የሚለው አስቀንቶታል ደጋገመውኮ
@Sofia-l8l6l
@Sofia-l8l6l 2 ай бұрын
እኮ ደጋገመው ለምን እደዚሕ አደርገሕ ሴቭ አደረክ እያለ ነው ቀንቷል ቅናታም 😂😂😂
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 2 ай бұрын
ቡራዬ መቅናትም ጀምረህልኛል😂😂😂 በል ወደገደለው ግባ ሳይረፍድብህ ፍቅር እንደዚህ ያጨቃጭቃል 😂
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ሐይሚ ድንገት ጠርቷት እንጂ ለቪዲዮ መሆኑን ብታቅ ተመልካች የሚመጥነዉን አለባበስ እንደምትለብስ ይታወቃልና ተዋት
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ትክክል አዳዴ ይሣታል እኮ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 ай бұрын
❤❤
@حواءوركوه
@حواءوركوه Ай бұрын
ሳህ❤❤❤🎉
@mikilyu
@mikilyu 2 ай бұрын
አረ ብሩኬና አይሚ ይጋቡ የሚል🙌
@HayatMagistu
@HayatMagistu 2 ай бұрын
አዎ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 2 ай бұрын
ገደልግቡ ጅሎወች
@ConfusedGreyElephant-vt5jo
@ConfusedGreyElephant-vt5jo 2 ай бұрын
ገደል ግቢ😂😂😂 ደነዝ
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 2 ай бұрын
ተጨማለቁዉብን ይጋቡዉ ይጋቡዉ ኖወሮወተወዶዋል እሽ አታሽቃብጡዉ ገናም ተማሪይናቸዉ። እሰቡዉ መጀመሪያ
@Dignish
@Dignish 2 ай бұрын
desi yelale😂😂😂
@alialdhouri
@alialdhouri 2 ай бұрын
ማናዉ እደኔ እነዚ ልጆች ፍቅር ድፍት ሊየረገዉ 😮የሆናዉ ወይኔ ብረ ሀይሚ 🌹💔🎁👍👍👍
@sarabh698
@sarabh698 2 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@Kdsan-lz3gu
@Kdsan-lz3gu 2 ай бұрын
ማናዉ እደኔ እነዚ ልጆች ፍቅር ድፍት ሊየረገዉ 😮የሆናዉ ወይኔ ብሮየ ሀይሚ ❤❤❤❤
@Mohammed-ju8du
@Mohammed-ju8du 2 ай бұрын
እኔ😂😂
@ekramekram4625
@ekramekram4625 2 ай бұрын
ይህንን ቨድዉ 10ነዉ ያየሁት ያአላህ በፍቅራችሁ ልሞት ነዉ ቡራዉ ሀይሚዬ🍬🍫💋🥰❤
@mubetube2
@mubetube2 2 ай бұрын
ብሩኬ መልካም ሰዉ ሀይሚየ ቅመሟ እነዚህን ሁለት ቆንጅየወች የሚወድ ደምሩኝ❤❤
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 2 ай бұрын
🌷🌷🌾
@ZinabGh-x7z
@ZinabGh-x7z 2 ай бұрын
Awo
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 2 ай бұрын
ሁለታቸው ብቻ ሲመጡ እየደጋገምኩ የማየው ነገር ሁሌም በየቀኑ ኑልን እስኪ ምናልባት ብንጠግባችሁ
@DifftTiggg
@DifftTiggg 2 ай бұрын
እናትህን በጣም ስለምትወድ ብቻ በሁለት ስልኬ ሰብስክራብ አድርጊያለሁ ከዚያ በላይ ቢኖረኝም አደርጋለሁ እስኪ እናቱን እሚወድ ልጅ አላህ ይስጥሽ በሉኝ
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t 2 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ❤ውዴ
@DifftTiggg
@DifftTiggg 2 ай бұрын
@@Jamila-h3t አሚን ወእያኪ ውዷ
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd 2 ай бұрын
ቡራዬ ሀይሚ ጋራ ሁሉም ብምጣ ደስ ብሎኛል የምር የኔ ጃግኖችሁ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ የምትሉ እስኪ ♥️♥️♥️♥️
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
Heymi እንብርትሽ አታሳይ ሙሉ ነሽ አሁንም ነገም ወደፊትም ሙሉ ሁኚ
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 2 ай бұрын
እንደባልና ሚሥት ስትጨቃጨቁ ደስ ስትሉ ትንሽ ብታስረዝሙት ቪዲወውን የእናንተን ቪዲው ምስጥ ብየ ነው እማየው ❤❤❤
@TgDesalegn
@TgDesalegn 2 ай бұрын
ይህን የምታነብ በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ብሩኩ ጨርሶ ይማርልህ ለናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@ሙሉሃይለ
@ሙሉሃይለ 2 ай бұрын
ኣሜን❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
አማን.የምታነበም.ይምትጽፉም.የምደግፋቸውም.ፈጣሪ.ያላሰባችሀት.እንጀራ.ይስጣችሁ❤❤❤❤እወዳችሃለው❤❤❤ 4:28
@LubabaMohammad
@LubabaMohammad 2 ай бұрын
ይቅርታ ቡሩኬ በዝህ ሳምንት አጀዳችን መሆን ያለበት ለዛች ለሚስኪን በግፍ ለተገደልችው ህፃን ሄበን ቢሆን ሰው የመሆን ግደታችን ነው 😢 ፍትህ ለብላቴናው ሄበን😢 ፍትህህህህህህህ
@IrosIros-k9v
@IrosIros-k9v 2 ай бұрын
እሱብቻነው የታየሽ😢😢
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ዜድሻ
@ዜድሻ 2 ай бұрын
ዋዉ የማታው ግጥም እራሱ ያስማል 😋እናማ እወዳችኋለሁ
@ራኬብ
@ራኬብ 2 ай бұрын
እንደኔ ኮሜንት ፈታ የሚያደርገው ብቻ ላይክ ያድርግ😂😂😂😂😂😂😂
@BeleTUAmare-i7h
@BeleTUAmare-i7h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
እኔአለሁልሽ ኮሜትአፍጥጨየማይ
@EkimaIemlem
@EkimaIemlem 2 ай бұрын
እኔ አለሁልሽ😂😂😂😂
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 2 ай бұрын
እኔም ወላሂ😂😂😂😂
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከፈቀደ መጋባታቸዉ አይቀርም የኛንም ለነሱ ያለንን ፍቅር ፈጣሪ ስለሚያዉቅ በጊዜዉ ሆኖ እናየዋለን አሁን ግን ለህልማቸዉ ቅድሜያ ሰጥተን ሳትለያዮ ቪዲዮ ስሩልን ብቻ እንበል እናሳድጋቸዉ የነሱን ህልም መደገፍ አለብን የምንወዳቸዉ ከሆነ እናንተንም እወዳችኋለዉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ሰጥቶአችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ደምሩኝ ውዴ
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 2 ай бұрын
ሀይሚ የታመመ መጠየቅ የክርስትያን ሥራ ነው ስለሆንም ብሩክ ብኖርም ባይኖርም እናቱን መጠየቅ አለብሽ እሺ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Ganat1234-w6c
@Ganat1234-w6c 2 ай бұрын
ዋው ቡራና ሀይሚ በመምጣታቸው ደስ ያለው የመጀመሪያ ነኝ ቡራዬ አይዞህ እናትህን ፈጣሪ ጨርሦ ይማርልህ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@MaMa-zc6iv
@MaMa-zc6iv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nomore8101
@nomore8101 2 ай бұрын
ሐይሚ ግን 100k ለመግባት እድሉን እየተጠቀምሽ አይደለም ቡራም 200kመግባት ይችላል እናንተ አሁን ነው ትሎ ቶሎ መልቀቅ ያለባችሁ ቪዲዮዋችሁ ቫይራል እየወጣ ነው ይህንን እድል ነገ አታገኙትም አሁን ብዙ ተመልካች አላችሁ እናንተ ግን ችላ ብላችኋል አንድ ቀን ተገናኝታችሁ አንድ በአንቺ ቤት በአንድ በሱ ቤት መቅረፅ ከዛ በተከታታይ ቀን መልቀቅ እኔ ግን ባላችሁበት የቆማችሁ መስሎ ነው የሚታየኝ እዮብና ረዱ የት እንደደረሱ አያችሁ እረ ስሩ ፈዛችኋል ሐይሚ ፍጠኝ እንጂ🙄🙄🙄😘😍😘😍 የዛሬው ቪዲዮ ግን ብሩክ ምንድን ነው ሐይሚዬን እንደዚህ አታድርግ ምንም አልገባኝም ነጥቡ 🤔🤔
@KalkidanAvinod
@KalkidanAvinod 2 ай бұрын
Besu bete sire banete bete seru atenelu enesu nachewu kifetetechewu miyakute pless
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ትክክል
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 2 ай бұрын
እውነት ነው እድሉ ተጠቀሙ❤❤❤
@BMKitchen-101
@BMKitchen-101 2 ай бұрын
አንች ባትኖሪ ሰላሜን አገኛለሁ አትበል ሀይሚ አትወድም ለዚህ ነዉ ሳትነግርህ የምትሄደዉ ብሩክ አደራ ይህን ቃል አትድገመዉ ።
@Mohammed-wb4cj
@Mohammed-wb4cj 2 ай бұрын
ብሩኬ አጨረጨረው ሀይሚ ቆንጆ 😂😂😂😂አይዞክ ያጋጥማል😂❤❤
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ደጋገመውኮ ክክክክ
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 2 ай бұрын
ሀይሚ ደህናልጅ ነበርሽ ምን ነካሽ ሴት ልጅ እዴት እብርቷን ታሳያለች ያስጠላል ሰውነትሽን ለመሸፈን ሞክሪ ካቺ ይሄን አንጠብቅም😢😢😢😢😢😢😢
@user-pt7wk1lm74BH
@user-pt7wk1lm74BH 2 ай бұрын
ምናገባሽ ዝም በይ👎👎👎
@mhretkiflehans5786
@mhretkiflehans5786 2 ай бұрын
Zim bey
@Obsineetguutaashuumii
@Obsineetguutaashuumii 2 ай бұрын
🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
@SaraMariam-zh4rz
@SaraMariam-zh4rz 2 ай бұрын
@Gicuf-f3t
@Gicuf-f3t 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-pt7wk1lm74BH
@shitatarekegn3878
@shitatarekegn3878 2 ай бұрын
ሃይሚ ቆንጆ የኔ ውድ የኔማር የኛ ቅማም ቅመም እኮ ነሽ 😍😍😍😍😍😍💋
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ
@ሠአድሁሴንየወግድልጅ 2 ай бұрын
ደስ ሥትሉኝኮ ከናብርሺበላይ ነዉ የምንወዳችሁ
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 2 ай бұрын
ቀላል
@JoneelDevvedooo
@JoneelDevvedooo 2 ай бұрын
እረጉድ የነኣብርሽ ስም መጥቀስ ለምን ኣስፈለገ😢ዝምብላቹ እንወድችዋለን ኣትልም😢
@JoneelDevvedooo
@JoneelDevvedooo 2 ай бұрын
እረጉድ የነኣብርሽ ስም መጥቀስ ለምን ኣስፈለገ😢ዝምብላቹ እንወድችዋለን ኣትልም😢
@user-pt7wk1lm74BH
@user-pt7wk1lm74BH 2 ай бұрын
​@@JoneelDevvedoooአረ ምን ድነው ለሰው መጋጨት የሚፈልጉት😟😟
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 ай бұрын
የቡራዬ እናት ድነው ፣ብራዬ በደስታ ይፍካልን እምትሉ❤❤❤❤በላይክ❤❤❤
@HayatMulla-ir2bv
@HayatMulla-ir2bv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@HayatMulla-ir2bv
@HayatMulla-ir2bv 2 ай бұрын
ቡራእናትሕንእግዛቤርይማራት
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
@@Tube-nv4el አወከምር
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 2 ай бұрын
ብሩክ የሚሆነው በጣም በጣም ነው የምፈቀሩትም ግን ቢሆንም እናንተ በዚህ ሰዓት ፍቅር አስቸጋሪ በሜዳ ማውጣት አልጋቸውም እንጂ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ደፈሯት እስከ መቼ ነው ፍቅር መጠብቃት ሦስትም አታወራም ሌላ ደሞ ምንም ነገር አብራችሁ እየሰራቸው መሳካት ይችላላቸው መለወጥ ትችላላችሁ ብትሆን ያሰብን ነገር እራሱ አብራራውና በጣም ጠንካራ ሰው ልጅ እድሜ አይደለም ስለዚህ ጥሩ ጭንቅላት ጥሩ አሳቤ ልጅ ናትና ከእጄ እንዳታማ ሞዛዛ እንዳትሆን ችግር ተከናንሳችሁ አብራችሁ እየሰራችሁ ብትለወጡ በጣም ደስ ይለናል
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 2 ай бұрын
በትክክል እዳዉም አብረዉ ሰርተዉ ሲለወጡ በጣም ደስስስ ይላል
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቬን 😭😭😭😢 ቡራና ሀይሚ ተወዳጆች እኳን ባድ መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
@asedetekle6677
@asedetekle6677 2 ай бұрын
ፍትህ ለ ሃይሚ❤ኣትስደባት ኣተስጨንቃት ፍቅርን ብጡሩ ቃላት ግለጸው ችርች ስር ነው ያሰኩት ብልሃል እንተርቪው ላይ ተው ተው ስድብ ስድብ❤❤❤❤❤❤❤በተረፍ ገታ የሱስ ይባርካቹ ሃይሚ ፍቅር ናት ንግግራ ራሱ የተቀደሰ ነው ደስ ይላል ከብዙ ግዜ ብሃል ትግስታአንዳይጨረስ ሰው ይጨርሳል በውስጥ አንደፈለክ ካመራ ደቅነህ ግን ኣቁም ይቅርታ ግን ብሩኬ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
@ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 2 ай бұрын
ብሩኬ ና ሀይሚዬ ለምን ይሆን እድህ የምወዳችሁ የኔ ቅምጥሎች ቀበጧየ እብርትሽን. አታሳይ ቀሚሥ ያምርብሻል. ልበሽ ፀጉርሽንም አጥቁሪ. የኔ ልዩ. የኔ ዳይመድ. ቡራዬ ማዘርን. ፈጣሪ ያሽርልህ 🎉🎉🎉
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p 2 ай бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 2 ай бұрын
እደዛሬ ደግጨ አላውቅም ቡራዬ ሀይሚዬ ዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ💔❤️🌷🌷🌷🌷🌷😅😅
@ፋፊነኝወለየዋ-ጸ2ዠ
@ፋፊነኝወለየዋ-ጸ2ዠ 2 ай бұрын
ምን አስደነገጠሽ
@የአሜን
@የአሜን 2 ай бұрын
የምር ግን ትዋደዳላቹ ፍቅር እኮ ያስታውቃል አይሚ ቅመሟ እና ቡራ😂😂 ደሞ መጨቃጨጭ የፍቅር ነው😅 እናትህ ስለተሻላቸው ይመስገን ወድሜ❤❤
@Tgist-cl8xb
@Tgist-cl8xb 2 ай бұрын
ቡራ እናትክን ድንግል ማርያም ትማርልህ ቶሎ ድና እደምትነሳ ተስፋ ከለኝ
@Nuratube826
@Nuratube826 2 ай бұрын
ማነዉ በሄቨን ጉዳይ ልቡ ያዘነ ፍትህ ለሄቨን
@hhfhfhj4432
@hhfhfhj4432 2 ай бұрын
Ena😭
@GiaJojo
@GiaJojo 2 ай бұрын
Ena😢😢😢
@gddg8196
@gddg8196 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube 2 ай бұрын
ውዶቸ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በሩኬ እናትክን ጨርሶ ይማራቸው ለእናትህ ያለህ ቦታ ልዩ ነው በደንብ አስታማቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 ай бұрын
ደምሩኝ ውዴ
@ንሁሉግዜአለዎ
@ንሁሉግዜአለዎ 2 ай бұрын
እዉይ እንኳን በሰላም መጣቹልን የኔ ተናፋቂዎች የኔ ታዳጊዎች ስስት ብዬ የምወዳችሁ 💚ሀይሚነቴ የኔ እስማርት ልእልቴ💚ለእናትህ እድመና ጤና ይስጥልህ ፈጣሪ ደሞ ጨርሶ ይማራት🙏
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
ግን ይዋደዳሉ ግን መናገር አይፈልጉም ከምር አደል❤❤❤❤❤😂😂😂
@wsf7216
@wsf7216 2 ай бұрын
አዉ ይዋዳል ግን 😂😂😂
@tekletekle8711
@tekletekle8711 2 ай бұрын
ኣዎ ይዋድዳሉ ግን ኣይናግርም❤❤
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 2 ай бұрын
@@tekletekle8711 👍
@KdA-g1i
@KdA-g1i 2 ай бұрын
ሀይሚዬ በጣም ነው የምወድሽ ነገር ግን እደገብረሰዶም እብርትሽን አታሳይ ምክንያቱም ያችገላ የእግሔያብሔር ስለሆነ የተከበረ ነው እወዳችኋለሁ
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 2 ай бұрын
Awo tiru aydelem tirgumu algebatem ene efa endeat zim endaluwat
@lulubintendris
@lulubintendris 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞቸ እስኪ አይዞሽ በሉኝ ወንድሜ ተይዞብኝ ከፍቶኛል 😭😭
@روان-ح6ن2ج
@روان-ح6ن2ج 2 ай бұрын
አይዞሽ😢
@Enatte21
@Enatte21 2 ай бұрын
እኔም😭😭😭😭
@Ddh-qx5ll
@Ddh-qx5ll 2 ай бұрын
Ayzoshi
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 2 ай бұрын
አይዞሽ በሰላም ለአገሩ ያብቃው😢
@Tttttt-gf9tq
@Tttttt-gf9tq 2 ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ ሁሉም ለከይርነው😢
@zadጉራጌዋ
@zadጉራጌዋ 2 ай бұрын
ከድራማ ነፃ የሆናቹ ልጆች ትመቹኝ አላቹ እኮ ጓደኝነታቹ እሥከመጨረሻ በዚሁ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
@AaAz-mb9sq
@AaAz-mb9sq 2 ай бұрын
እርእሡ ተመችቶኛል ሀይሚ ቆጆ የኔ ልእልት ትለያለሽኮ ቀበጧ ቡርኬ አታናድብን ተዉ በተረፍ በጣም ሁለታችሁንም ዉድድድ አትጥፊ ቢድዪ ሥሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ጤናይበልጣል
@ጤናይበልጣል 2 ай бұрын
ቡራየ ማዘርን ጨርሶ ይማርልህ እድሜ እና ጤና ይስጣችው አተምኮ ቡራየ ጨቅጫቃ ብለሀታል ባለፈው ጋቢ ሾ ላይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@menbi16tubee
@menbi16tubee 2 ай бұрын
የትላትናው ግጥም እና ሙዚቃ የተመቸው 🙌😂😂 የዛሬው ደሞ የሌለነው ቤተሰብ😂😂
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 2 ай бұрын
አደራቹ team B&H ስነ ምግባራችንም ልክ እንደምነወዳቸው እንደ ምናደቃቸው ልጅች እንሁን አይተን ማለፍ ልምዳቸን እናረገው አደራ በአድናቂያቸው ምክኛት እንዲሳቀቁ አናርግ
@grguhvgftsgggjyg8885
@grguhvgftsgggjyg8885 2 ай бұрын
ውይይ ዛሬ ሀይሚና ብሩክ ስለመጡ ደስ ያለው ብቻ እናተ ብቻ ሁሌ ኑልን❤❤❤
@arddgtyhu
@arddgtyhu 2 ай бұрын
ሀይሚና ብሩኬ እምትወድ👍ግጩ😂😂❤
@uuufffggg2420
@uuufffggg2420 2 ай бұрын
😂❤
@ሂዊየወልዲያዋ
@ሂዊየወልዲያዋ 2 ай бұрын
ሀይሚዬ ታድለሽ አስቀናችሁኝ አሁንስ ይሄን የመሰለ ሸበላ አፈሽው በጣምኮነው እሚያምርው ❤❤❤
@Fd257
@Fd257 2 ай бұрын
አረ. ፍቅረኛ አይደሉም
@nomore8101
@nomore8101 2 ай бұрын
@@ሂዊየወልዲያዋ የሷ ፅድት ያለ ውበት ያለ ዱቄት በጣም እኮ ቆንጅዬ ፍልቅልቅ ናት ሎተሪ ነው የወጣለት ከሷ ጋር ብቻ በመሆኑ ታድላ ውስጧም ውጪዋም ውብ ናት 10,000 ሰው አንድ ነው የሚገኘው እሷም ሐይሚዬ ናት ንግግሯ ለሰው ያላት ክብር ብታጠፉም ባታጠፉም ነገር ለማብረድ ይቅርታ በየሰከንድ የምትጠይቀው በእውነት የዋህ ነች ለነገሩ አብርሽም በጣም የዋህ ነው ግን አሁን አላየውም
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን የገደለ ይገደል የምትሉ በላይክ😢
@SameraHassan-x8q
@SameraHassan-x8q 2 ай бұрын
ፍትህለሄቨን😢😢😢😢😢
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 2 ай бұрын
በአደባባይ ይገደል
@kiya1616-v7c
@kiya1616-v7c 2 ай бұрын
እንካዕ ንባዓል ኣሽንዳ ኣበፀሐክን ደቂ ኣሽንዳዋይ ሙቁራተይ❤💛
@HayatHayat-fp6dl
@HayatHayat-fp6dl 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@maryammaryam885
@maryammaryam885 2 ай бұрын
ኣሜን፫❤❤❤
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝሓፍተይ ♥️🙏
@JoneelDevvedooo
@JoneelDevvedooo 2 ай бұрын
ደቂ ኣሸንዳ ታይክገብራ መፅእን ናብዚ😅ኣሜን ዶሞ ማዓረይ❤
@kiya1616-v7c
@kiya1616-v7c 2 ай бұрын
@@JoneelDevvedooo ደቂ መደም ዘወርቲ እንዲና ኣብዚ ገዛ ኣይሳኣናን ኢለ እየ ምቅርትይ😍😘
@FafiYimam-k2u
@FafiYimam-k2u 2 ай бұрын
ሀይሚዬ ደውይለት ምን ችግር አለው እንደ እህት ሁነሽ ንገሪው ቻው ልሄድነው ብትይው ደስ ይላል ከምር እኔ በጣም የምወደው ጓደኛ ከሆነ ሳትነግረኝ ከሄደች በጣም ይከፋኛል
@seada-d4i
@seada-d4i 2 ай бұрын
ቡራና ሀይሚ ባአንድ ስኮኑ አቤት ዉበት❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝኝኝኝ እወዳችኋለሁ
@ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
@ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 2 ай бұрын
አይኗ ያምራል ብዬ ተወራርጃለሁ ጥርሷ ያምራል ብዬ ተወራርጃለሁ ነይልኝ ሀይሚዬ እኮራብሻለሁ ❤ የኔ ስስቶች ሞቸ የምወዳችሁስ ነገር ቡራዬ ማዘር ተሻላቸው ?ይመቻችሁ 🎉🎉🎉
@narikkunimullan2469
@narikkunimullan2469 2 ай бұрын
👌👌❤️❤️❤️💕💕💕💕💞💞💞💞
@Abeba285
@Abeba285 2 ай бұрын
ብሩኬ እናትህን መድለኒአለም ጨርሶ ይማራት
@sebleyoutube
@sebleyoutube 2 ай бұрын
ሃይሚ ቆንጆ ❤😂ብቻ ሳይሆን ቅመሟም ጨምርበት❤❤❤❤😂😂😂😂
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
የኔዉዶች እኔኮ ግርም የሚለኚ እያየሇችሁ ብቻየን ፈገግ የምለዉ ነገር ነዉ ቡራየ አላህ ያሺርልህ በቅርቡ አፊያዋን ይመልሥልህ
@miserakbelay3433
@miserakbelay3433 2 ай бұрын
እየፅለይኩ ነው በጣም ነው የምታምሩት ብሩኬና ሐይምዬ እናንተብትጋቡ ቃል እገባለሁ እንድ ንገር እረግላችሀልሁ I don’t know why I love you like this both of you look angel ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎊🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 2 ай бұрын
ተይ ሀይሚ እብርትህ አታሳይ ጡሩ ልጅ ልጅ ነበርሽ አትበላሺ መገላለጥ ለሲጣን ምንም ጥቅም የለዉ እናም ቡራ ማዘር አላህ ጨርሶ ይማራት እናም ፍቅራቹ ይጨምር ለፍቅር እኮ ነዉ ሚጨቃጨቁት❤🎉
@HayatMohmmed12-ri4ok
@HayatMohmmed12-ri4ok 2 ай бұрын
እስኪ ብራና ሀይሚን የምትውድ 👍
@kidsetymaryamlije1031
@kidsetymaryamlije1031 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SameraHassan-x8q
@SameraHassan-x8q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@halenkonjo6020
@halenkonjo6020 2 ай бұрын
❤❤
@BereketBarey
@BereketBarey 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@SamsongSamsog-jt7cu
@SamsongSamsog-jt7cu 2 ай бұрын
Yen wudoche❤❤❤❤❤
@Hwjvf
@Hwjvf 2 ай бұрын
የዛሬዉ የዛሬዉ ያበደነዉ አቤት ቁጅና አቤት ፈገግታ ዉይ ስታምሩ እኮ የኔቆጆወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن 2 ай бұрын
ብሩኬ ሀይሚቆጆ ለምነውያልካት ደጋገምከውኮ😂😂😂😂
@MadinhRr
@MadinhRr 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawaabebawu
@hawaabebawu 2 ай бұрын
ቡራ ኮነኮነው እኮ ሀይሚ ቆንጆ ተብሎ ሴፍ መደረጉ😂😂😂😂😂
@MedinaL-nv8rt
@MedinaL-nv8rt 2 ай бұрын
ብሩኬ አሳከኝ😂😂😂😂😂የሴት ድምፅ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤እናትህንም አላህ ያሸርልህ የሁላችንም እናቶች አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 2 ай бұрын
ቡራዬና ሀይሚዬ የሚወድ ብቻ ላይክ ይግጭልኝ❤❤❤❤❤
@Kdsan-lz3gu
@Kdsan-lz3gu 2 ай бұрын
ብራዪና ሀይሚዬ የሚወድ ብቻ ላይክ ይግጭልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@أسماء-ح3ط
@أسماء-ح3ط 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@ሰራ-ኈ8ገ
@ሰራ-ኈ8ገ 2 ай бұрын
ወይን ዛሬ በሳቅ 😂😂😂ብራዉ የዙዉ እግደ 😂😂😂 በቻ አለያቹ❤❤❤❤ ሀ&ብ ዛሬ ብራ አሻኮሮሞሚ ኮ🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@BekiTani
@BekiTani 2 ай бұрын
😂😂😂😊😊😊❤❤❤inenim
@Tebbah474
@Tebbah474 2 ай бұрын
አይ ቡራ በሠበቡ ፍቅርህን በመግለጥህ ደስ ብሎኛል
@zxxhJz
@zxxhJz 2 ай бұрын
በጣም ነው እኮ የምትዋደዱት የምር ትፋቀራላችሁም ደፍሮ የሚጠይቅ ብላችሁ ፈርታችሁ ነው ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p 2 ай бұрын
አረ ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ባይ ነኝ የዛሬው ያበደ ነው በተለይ መጨረሻ አካባቢ ለይ ደጋግሜ ነው ያየውት💋❤️👩‍❤️‍💋‍👨
@RahmaHamad-p7b
@RahmaHamad-p7b 2 ай бұрын
የዉሥጤን አዉራሽ ልኝ ይመችሸ
@user_sf9yw4cm6p
@user_sf9yw4cm6p 2 ай бұрын
@@RahmaHamad-p7b በቃ ለዚ ኮመንት ድምፅ ሁኑና ቀጣይ ክፍል ከዝናቡ በዋላ ያለውን ይሰሩልናል እኛን ውስዋስ ውስጥ ከተውንማ አንፋታቸው😂
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 ай бұрын
ወሏሂ እኔም ደጋግሜ ነዉ ያየሁት 😂😂😂
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 2 ай бұрын
😂😂😂😂ጉድ
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 2 ай бұрын
እኔም ደጋግሜ ያየሁት ነገርስ 🎉😂
@نورسودان-ع3ذ
@نورسودان-ع3ذ 2 ай бұрын
ክምር ጭቅጪቃችሁ. በጣም ደስስ ይለኛን. እኔ ባሌን. ስቀልጥበት. ልክእደዜህ ነኝ. ዝምምም. ሲለኝ. ዛሪኮ. አልተጨቃጨኩህም ስለው. ይስቃል. ክምር. በርቱ 😅😅😅😅
@ልጅቲጂ
@ልጅቲጂ 2 ай бұрын
አይቡራ ሀይሚቆጆ ማነች አላለም😁😂😂❤❤
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
አናደደውኮ
@BereketBarey
@BereketBarey 2 ай бұрын
ብሩኬ ያበደ ፍቅር ይዞታል ሲጀመር
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 ай бұрын
ለውጥ ላይ ነው 😂😂😂
@BereketBarey
@BereketBarey 2 ай бұрын
@@SuSu-ch8np በጣም 😂😂
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
ለዉጥማ አለ
@BereketBarey
@BereketBarey 2 ай бұрын
@@HAYAT-z7z በጣም
@YeyyiNana
@YeyyiNana 2 ай бұрын
Yan nahom yetebalew lije e/r yesxwe tegneto yenberwe lije neka😂😂😂
@selamkoo1566
@selamkoo1566 2 ай бұрын
ብርኬ የኔ ዋህ ወድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ አይዞህ ትድናለች😍
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ሀይሚየን የሚወዳት በላይክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@EkramAleyou
@EkramAleyou 2 ай бұрын
ዛሬ ሀይሚን ሲሲማት ማነው እደኔ ደስ ያለው ❤❤❤❤
@HawaMoe
@HawaMoe 2 ай бұрын
😂😂😂
@Sadasada-h3t
@Sadasada-h3t 2 ай бұрын
አንቺ የተሳምሽ መሰለሽ😂😂😂😂🎉
@Sadasada-h3t
@Sadasada-h3t 2 ай бұрын
አንቺ የተሳምሽ መሰለሽ😂😂😂😂
@toyba-o5s
@toyba-o5s 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@EkramAleyou
@EkramAleyou 2 ай бұрын
@@Sadasada-h3t ሀሀሀሀሀሀሀ
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለምንድነዉ ግን እንደዚህ የምወዳችሁ ሰቀቀኖቼ እኔ በናተ ፍቅር ተጠምጀ እየሰቃየሁ ነዉ መላ በሉኝ እረ ምናባቴ ልሁንላችሁ እፍፍ😢😢እናንተ ስትመጡኮ ሁሉ ሚድያ ነዉ የሚደምቀዉ አለሞቼ የኔ አንደኞች💋🤌💞
@rahelabebe-zr3ed
@rahelabebe-zr3ed 2 ай бұрын
Betam
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 2 ай бұрын
ብራዬ ፣ሀኒዬ እንኳን ደና መጣቹልን የኔ ዉዶች፣ ማዘርእ ቡራዬ ጨርሶ ይማርእቸዉ ቡራዬ ማር ግዛላቸዉ ስብራቱ እዲጠግናቹ እግራቸዉ ቤኪ ማርክ ልተኡነዉ አትየድም
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 2 ай бұрын
ቡራዬ ዛሬ የሆነ ፓርት ላይ አሳቅኸኝ😅😅😅😅😂😂😂ሀይሚዬ የኔ ቅብጥብጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zumiy2173
@zumiy2173 2 ай бұрын
ብሩክናሀይሚ በፈጣሪ አብርሽና ሩታን አስታርቋቸዉ
@ZyinEsubalew-ht2om
@ZyinEsubalew-ht2om 2 ай бұрын
እርዲያ እከፎች መች ተጣሉ እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 2 ай бұрын
መች ተጣሉ አይ ምስኪን አሁንም አልተረዳቹም ድራማዉ😂😂😂😂
@zaraabrar2525
@zaraabrar2525 2 ай бұрын
meche tetalu😂
@ጀበሩአማር
@ጀበሩአማር 2 ай бұрын
😅😅ጅሊቱ አችነሽ የዋህ ካሜራ አማኒቱ እሩታናት😂የመዳም ቅመሞች መጨፈሬያነን 😂እውነት እየመሰላችሁ አብሬሽ እውነተኛ ቪዶዎ ለቆ አያቅ😅ፍሉስ ሀቢቢቲ😂😂
@EkramSeid-o3p
@EkramSeid-o3p 2 ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ ብራዬ የኔ ልዩወች😂😂😂
@WorkWork-qk3ej
@WorkWork-qk3ej 2 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር😔😥❤እናቱን እደኔ በጣም የሚወድ ማነው❤😊ብሩየ ስላሸነፈ ደስ ያለው እደኔ ማነው👍🎉❤የናቱ ልኡል የንግስቷ ንጉስ😍😍🔐🔐❤❤
🛎️ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል ብሩክ ሀይሚን ለቋት ሄደ😱
30:22
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 21 МЛН
🛎️ተለያየን ከዚ በኋላ አብረን መቀጠል አንችልም😭🥺
28:06
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 2,7 М.
🛎️አንተ እኔን አትረዳኝም ጭፈራ ቤት ውሰደኝ 😱
40:39
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 207 М.
🛎️አንተን ብዬ ነው እዚ የቆየውት ሀይሚ አለቀሰች🥺
28:11
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 355 М.
🛎️ማትመጣ መስሎኝ ልመጣ ነበር🥺🥰🥰
16:43
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 397 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН