ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት መሪዎች ጋር ያደረጉት ሙሉ ውይይት

  Рет қаралды 364,944

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 951
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብዬ አንተ ለኢትዮጵያ የተላክህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ከልብ እወድሀለሁ
@StockswithJosh75.2K
@StockswithJosh75.2K 2 жыл бұрын
0p
@ethiopiahagra1102
@ethiopiahagra1102 5 жыл бұрын
እንዲህ የተፃፈውን እያጣቀስክ ከተሰቀሉበት ሙቀት አውርድልን ካህያዋም ክቀደሙት አባቶዝም ከሁሉም ምክርና ግሳፄ ተምራችው ተለወጡ ይሄንን ቀን ላሳየኝ ጌታ ክብር ይሁን አሜን
@hfhfvjvj5476
@hfhfvjvj5476 5 жыл бұрын
አብያችን እድሜ ዘመንሀ ይባርከው የኛ ምርጥ መሪ
@hfhfvjvj5476
@hfhfvjvj5476 5 жыл бұрын
@Weldeyes kebede ሊባ ስለሆንክ ነው ደግ አርገ አርግን ቅጥል በል የኛ ምርጥ መሪ አብያችን እንወድሀለን እሱ የማይወድ ሴጣን የተጠናወተዉ ነው አብያችን እድሜና ጤን ፈጣሪ የስጥህ
@hfhfvjvj5476
@hfhfvjvj5476 5 жыл бұрын
አብያችን በርታልን
@genetassefa5994
@genetassefa5994 5 жыл бұрын
ዶር ኣብይዬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ የሆነ ውይይት ነው ተምረንበታል እግዚአብሔር ከረዳን ደግሞ በስራ ለመተግበር ይርዳን
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 5 жыл бұрын
እልልልልልል እናመስግናለን ዶር ኣብይዬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ በጣም ጠቃሚ እና ወቅታዊ የሆነ ውይይት ነው ተምረንበታል እግዚአብሔር ከረዳን ደግሞ በስራ ለመተግበር ይርዳን
@greatabyssiniaentertaiment9097
@greatabyssiniaentertaiment9097 5 жыл бұрын
ፓስተር ወዳጄነህ ይህን እንድታመለክት ያመላከተህ እግዚእብሄር ነው ተባረክ
@ሀብታምእንገዳ
@ሀብታምእንገዳ 5 жыл бұрын
የኔ ብርቱ የኔ ጀግና የኔ መሪ ዶክተር አብይየ ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ያበርታህ አባትህን ትናንትና ቀበረህ እረፈት እንኳን አልወሠድክም ምን እደምልህ ብቻ ቃላት አነሰኝ
@bertukankebede5388
@bertukankebede5388 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ክቡር ዶክተር አብይ የእስራኤል አምላክ ይጠብቅል ሁሌ ስት ወጣ ስት ገባ ጠላቶችህ ከእግርህ ስር ይውደቁ
@hamuzy
@hamuzy 5 жыл бұрын
ጠቅላያችን ረጂም ዕድሜና ጤና አላህ ይስጠዎት
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
ጀግና ብርቱ መሪዬ አላህ ይጠብቅህ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
nwria mohammed ትክክል 👉ፈረንጅም ይሁን ሀበሻ ብዙ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎችን አይቻለሁ :: ግን ዶክተር አብይ አህመድን የሚያህል ጭንቅላት ያለው አላየሁም ይለናል :::: ፕሮፌሰር መስፍን !!! ❤️
@seblesisay6226
@seblesisay6226 5 жыл бұрын
የተወደድክ ምርጡ የሃገሬ ኢትዮጵያ መሪ ዘመንክ ይለምልም! በርታ እግዚአብሄር ካንተጋር አለ፡፡
@እማምላክበምልጃሽአትለይኝ
@እማምላክበምልጃሽአትለይኝ 5 жыл бұрын
አብይ ብርታት ጥንካሬ ፈጣሪ ይስጥህ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ኑጉሰ እስከመጪረቫው 100% ደጋፊ ነኝ
@sabina8805
@sabina8805 5 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ የከፍታ ይሁን መንግስትህ ሳትናወጥ ፀንታ ትቁም!
@aschalewm7189
@aschalewm7189 3 жыл бұрын
እማምነው አህያ ሸክምን የቻለች ህዝብን የለምንም እውቀት ማገልገል ።
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
አላህ ብርታት ይሁንክ የእኛ እንቁ
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 5 жыл бұрын
የየተቀደሰ ቦታ መስጂድ ይሰራ ስትሉ አታፍሩም
@hayatyusuf5763
@hayatyusuf5763 5 жыл бұрын
Amiiiiiiiin yarrd
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
حبشيه وافتخ 👉ፈረንጅም ይሁን ሀበሻ ብዙ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎችን አይቻለሁ :: ግን ዶክተር አብይ አህመድን የሚያህል ጭንቅላት ያለው አላየሁም ይለናል :::: ፕሮፌሰር መስፍን !!! ❤️ ر
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
@@abdulfetahmustefa4141 እውነቱን ነው አብይ በእውቀት አይታማም:: የሚረዳው አጣ እንጂ :: በጣም አስተዋይ ነው ዝቅ በማለት ትልቅነት እንዳለ የገባው ሠው ነው::
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
ዘመንህን ሙሉ ልትከበር የሚገባህ መሪ ነህ ❤️💐
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
titi Mulatu @ 💐❤️
@מולוברהן
@מולוברהן 5 жыл бұрын
@titi Mulatu፥
@birhanetsigu2395
@birhanetsigu2395 5 жыл бұрын
K
@timothypole1385
@timothypole1385 5 жыл бұрын
የፀጋው ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ ይጨመርልህ በብዙ You’re amazing leader Dr Aby Stay blessed!!
@abubekerkedir3903
@abubekerkedir3903 5 жыл бұрын
አቢቹዬ ማኛ ሺ አመት ኑርልን
@fasilnegash4860
@fasilnegash4860 5 жыл бұрын
አሜን!!!
@alemayehugetachewtadesse5766
@alemayehugetachewtadesse5766 5 жыл бұрын
በዚ ትውልድ መሀከል የተገኘህ ጀግና ሀገሩን በጥበብ ፣ በእውቀት እና በእምነት የሚመራ ከወደቅንበት የነሳሀን
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
የወንጌላይትዋ መሪዎች እንደ ወያኔዎች ድህነትን ከራሳቸው አስወግደዋል...ዘዴውን ቢነግሩን....
@አባይነሽየኔውድእውንትሽነ
@አባይነሽየኔውድእውንትሽነ 5 жыл бұрын
እግዛቤርዘመንክንይባርክልንየኢትጵያአባትበርታልን፣❤️🤲🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 5 жыл бұрын
መለስን እንዳንተ በመጀመሪያው ያመለኩ ትግሬ ያልሆኑ እንዴት ተጸጸቱ..ይህ አዲሱ የኦሮሞ መለስ ያስጨረሰው የሚያስጨርሰው በሁዋላ ለጸጸት እንኩዋን አይመችም...እግዜር ይጠብቀን
@tsga270
@tsga270 5 жыл бұрын
አብየችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጌታ ይጠብቅ
@abigiyatesfaye5342
@abigiyatesfaye5342 5 жыл бұрын
ከባነንን በግዜ ራሳችንን እንፈትሽ ጌታ ቢገሥጸን ቢገስፀን አልሰማ ስንለው ይናገረን ዘንድ መቶአል ጀሮያለው ይስማ ይፈርድብን ዘንድ ይህ የመንግስት ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል እና
@henoklemma5318
@henoklemma5318 5 жыл бұрын
abigiya tesfaye ye mengest wengel be alem hulu yemisebekew liferedeben sayehone hiwot endihonen sewoch Hulu endidenu Egziabeher selemiwed ena bezihem des selemilew Egziabeher fiker new meheret ke hiwot yebeltal ... alemen liaden enji be alem liferde geta almetam ... ke ferde yelek be fikru ena manenetu lay benatekor wengel weyem yemeserachu kal lesewoch yemeserach yehonal bless u dear
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ነብይ ነህ
@emenettesfaye9166
@emenettesfaye9166 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ከእግዚአብሔር የተስጠህን መሪያችን ነህ የአምላኬ መንፍስ በላይህ ላይ በክብር አለ ስሙ ይባረክ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ እደሜ ዘመንህን ይባረክ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም🙏😘👌
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ትንሽ ኣንሶኝ ነው ለ ኣፕሮቭ
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 5 жыл бұрын
Sisisisi
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 👂👀🤔😳🙄😂👈😘👌
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 5 жыл бұрын
ስለ አክሱም የተናገርክ ወንድሜ እምዬ ማርያም እድሜ ትስጥልን!!! ትግሬ አይደለውም
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
@@himanotdegene5194 👉ቆይ ግን🤔 ትግሬ ብትሆንስ ምን እንዳትሆን ነው? ምንክንስ እንዳንነካ ነው የፈራከው?😳
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 жыл бұрын
ዋው በእውነት ይደንቃ ይሄን ሁሉ ነገር ለአገር አብርካተለች ለካ የውንጌላዊያን እምነት ተከታይ ሚሽነሮችን ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ብዙ የማላውቀውን ነገር ነው ያውኩት
@yegetalej7397
@yegetalej7397 5 жыл бұрын
ወይ ይሄ መሪ ሙስሊም ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ኣማራ ኦሮሞ ትግሬ እያለ ተሰቃየ ፊቱ እራሱ ማድያት ወረረው በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@gfytt5945
@gfytt5945 5 жыл бұрын
ትክክል ይህኮመንት አፕሬሽ
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
መሪ ነዋ ፣ የሁሉም መሪ።
@beftuoromo714
@beftuoromo714 5 жыл бұрын
እንዲም ሰረቶ የእኛ ሕዝብ መቼ ያመሰግነዋል
@truth2232
@truth2232 5 жыл бұрын
Yene konjo
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 5 жыл бұрын
@@beftuoromo714 ewente naw yamyegabwe ezebi tasabisebo
@ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ
@ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ 5 жыл бұрын
አብያችን እኔ ምን እደምልህ ቃላት ያንሠኛል ብቻ እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለሀገራችን
@hawiroth6454
@hawiroth6454 5 жыл бұрын
ወይ ሐገሬ እግዚአብሔር ባለብዙ ታሪከ እግዚአብሔር ተመስገን ሰለዝህ ቀን ተባረክ
@eyerusalemgetaneh665
@eyerusalemgetaneh665 5 жыл бұрын
አብይዬ,አብቹይ ውዱ ድንቁ አስተዋይ, ጥበበኛ... ህሳብህ እውን ሆኖ ማየት ጥማትም ፀሎቴም ነው . አከብርሃለሁ ውድድድድ!
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ነውና በርታልኝ መሪየ። ፀሎቴ ውስጥ ነህ።
@nice7303
@nice7303 5 жыл бұрын
ፀጋ የበዛልህ የእግዚያብሔር ሰው ዶክተር አብይ ዘርህ ትውልድህ ይባረክ።
@mantegboshtadesse7018
@mantegboshtadesse7018 5 жыл бұрын
የስድብ አባት ዲያብሎስ ስለሆነ የምትሳደቡ ሁሉ ከወደት እንደሆናችሁ ራሳችሁን እወቁ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ትንሽ ኣንሶኝ ነው ለ ኣፕሮቭ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ማን ተሳደበ ሁሉንም መልክቶች ኣየሁ ማንም የተሳደበ የለም ፣ ወይስ ጭር ካለ ኣልወድም ነው ዲኣያብሎስን መጋበዝ ፈልገህ ነው
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
በትክክል
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 5 жыл бұрын
.
@hareragere7856
@hareragere7856 5 жыл бұрын
Leba leba mebal alebet Abiy lenbocham 20 bank yazerefe siyasgedl siyazerf yenore yeweyane gered yenebere ergum sew new abatu yizot behede tiru neber wey biteraw sidb sikefelek sedebkulh
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ 5 жыл бұрын
🙌🙌ጌታ ዘመን አገልግሎትህ ይባርከው
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 5 жыл бұрын
አብይ የኔ ሁለገብ አላህ እውቀቱንም ብርታቱንም አብዝቶ ይስጥህ ሺአመት ንገስ የኔ ውድ መሪ
@rahelchanal4951
@rahelchanal4951 3 жыл бұрын
መሪአችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ሰላም ለሀገራችን ❤❤
@fikertemenigestu2679
@fikertemenigestu2679 5 жыл бұрын
Dr Abbey God bless u ur The true man ur wise and u have A gifte of God am so lucky to hear Voices with different people God bless u
@fa-pf4lc
@fa-pf4lc 5 жыл бұрын
አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይርዳህ ስለሁሉም ነገር የተለያየ ሃይማኖት ባለበት ሃገር መሪነት ከባድ ነዉ ትግዕስቱን ያብዛልህ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 5 жыл бұрын
Prime minister Dr. Abiy Ahmed gifted by God to defined our problems clearly. He is kind enough to deal with enormous challenges. He articulated so many things brilliantly . I have a dream his vision will be left up Ethiopia to greatness. God bless Ethiopia! Keep going Prime minister Dr. Abiy Ahmed!
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሳብስክራይብ ኣርጊኝ ትንሽ ኣንሶኝ ነው ለ ኣፕሮቭ
@natuabagada7278
@natuabagada7278 5 жыл бұрын
You are the gift from above... May the Lord bless & be with you all the time
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አህመድ። እውነተኛ ነገር ነው የተናገርከው ጌታ በሌለበት ጩኸትና ግርግር ሰልችቶን ነበር። የሚገርመው ጌታ በሰራው ድንቅና ተአምራት ብዙዎቹ ክብርን ለራሳቸው እየወሰዱ ነው። በእኛ በአማኞችና በነብያት ተብዬዎች ወደ ጌታ ለመምጣት እያፈገፈጉ ነው። ለነዚህ ነፍሳት ተጠያቂዎች ነን። እርስ በርስ ከመናቆርና ከመከፋፈል ላልዳኑት ወንጌልን እንመስክር ። ቃሉን ይሰብካሉ ያስተምራሉ ቸርነትን ይናገራሉ ግን ህዝቡ ለፀሎት ለምክር እንኩዋን የማይገኙ ብዙዎች ናቸው። በቱቪ የሙለቀቀው እና በአካል ስፍራው ስንገኝ በፍፁም ልዩነት አለው። ጌታ እኮ ሁሉን ያያል ያውቃል ሰውን ልናታልል ልናስመስል ያልሆነውን ሆነን ልንቀርብ እንችላለን። ቃሉን እንደ መፅሀፍቅዱስ እውነት የማያስተምሩም አሉ እ/ርን እንኩዋን የማይፈሩ።
@aliliwad4158
@aliliwad4158 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@menbinegash191
@menbinegash191 5 жыл бұрын
በአንተ ዘመን በመኖሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ አምላክ ይጠብቅህ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ በናዝሬት በእየሱስ ደም ሸፈንኩህ። በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ።
@alexargaw7167
@alexargaw7167 5 жыл бұрын
ሸፈንሽው እንዴ?
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 5 жыл бұрын
ተሸፍኗል! ደሙ በጉበኑ ላይ ከመሆኑ የጠነሳ የትፋት መላዕክቶች አላገኙአቸዉም አለፉም
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
@@meselechdejene1880 እህቴ መሰለች ልክ ነው እኛም ቅዱሳን እንፀልይለት ምክንያትም ሰዎች ብቻ ሳይሄኑ የክፉው መንግስት ዲያብሎስ ጭምር ነው የእርሱን በጎነት የማይሻና ፍቃዳችፕውን በሰሰጡት ሰዎች የሚጠቀመው ስል የዚህ የእርሱ ውግያ ከደምና ከስጋ ጋር ብቻ አይደለም በአየር ላይ ካሉ የክፋት መናፍስቶች ጋር ጭምር ነውና እንትጋ እንፀልይ
@catcamel7570
@catcamel7570 5 жыл бұрын
Kkk🤮🤮🤮👎
@mihrattekele2195
@mihrattekele2195 5 жыл бұрын
ኑሩልን ዶ/ር አብያችን ጌታ ከለለ ከሸ መከታ ይሁንሎት እግዚአብሔር ለሰለሙን የሰጠውን ጥበብንና መስታወልን ከሰጠም በለይ ጨምሮ ይስጥሎት ........
@chalashumi5491
@chalashumi5491 5 жыл бұрын
Dr. I love you !!!!!
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ፈጣሪ በእውነት ይጠብቅህ ሰላሙን ያብዛልህ እኛስ ፍቅር ይሻላል ስንባል አይ ጥላቻ ይሻላል ሰላም ይሻላል ስንባል አይ ጦርነት የምንል ጉደኞች ነን አሁን አሁን ሳስበው እርግማን ያለብን እየመሰለኝ ነው እ/ር ለሁላችንም ማስተዋልና ቅን ልቦናን ይስጠን፡፡
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 жыл бұрын
meskerem abebe tekekel
@benjiman2089
@benjiman2089 5 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ አጋጣሚዎችን እየተጠቀመ ያልጠነከሩ አማኞችን የሚያደናግር ከጨለማው አለም የተቀበለውን መልዕክት ማስተላለፉን ቀጥሎበታል!የድሮው ተቦት እንደተሻረ አሁን ታቦታችን ጌታ ኢያሱስ መሆኑን እናውቃለን ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳስተማረን!ከፈለክ አንተ በእንጨት ለተቀረፀው ታቦት ስገድ እኛ ግን የምንሰግደው ለተሰቀለልን ለታቦታችን እየሱስ ነው!
@sarabeyene2138
@sarabeyene2138 5 жыл бұрын
Absolutely right, i even have a question about his salvation!
@YK-yb5qf
@YK-yb5qf 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!
@derejebekele7373
@derejebekele7373 5 жыл бұрын
ሰዉ ራሱን ሊያይበት የሚቀባ ምርጥ አገልግሎት፡፡ ጌታ ይባርክህ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 5 жыл бұрын
አብይን እንደቢተሰብ የመከርከው አዋቂ የገባው የተማረ ነው። ትክክሉን ነው የተናገረው። ተባረክ።
@sirajeBizuneh
@sirajeBizuneh 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ለሀይማኖት አባቶች ያለህን ክብር ሳይ ደሳታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
ሙስሊም ብትሆኝም ችግር የለም ተበራክ (ኪ)
@abrihammohammed5295
@abrihammohammed5295 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ምረጥ መሪያችን
@zewdehaila8130
@zewdehaila8130 5 жыл бұрын
I can't get enough hearing your speech my perminster may God bless you and bless your family
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 5 жыл бұрын
yes he is so knowledgeable.
@abrahamaddam5387
@abrahamaddam5387 5 жыл бұрын
Thank you dear MP for the best message ever. I hope they got the point.
@natzretyetbarek4937
@natzretyetbarek4937 5 жыл бұрын
የተከበርክ ዶክተር ኣብይ ኣነጋገርህ በጣም ደስ ይላል። ጌታ የሱስ እንደ ንጉስ ሰሎሞን ጥበብ ይጨምርልህ፡ በድሙ ይሸፍንህ
@XYZ-B2025
@XYZ-B2025 5 жыл бұрын
thank you our beloved leader for your unreturnable effort!! you try your best to unify Ethiopia in all dimensions and we, the new generation will sustain it!!
@jonasabaye2545
@jonasabaye2545 5 жыл бұрын
ምን ልበል ሰልሞት በህይወት አብይን ስለያው ደላኝ አብያችን ረጅም እና ጤና ተማኘሁልህ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
ዋው ወንደም ዘላለም ዛሬ ገና አስደሰትከኝ😘👌 ተባረክ በኡነት🙏
@EthioNetChannel
@EthioNetChannel 5 жыл бұрын
እሱ ራሱ አይደል እንዴ ዋናው? ሰው መሳይ በሸንጎ
@TarikuGiovanni
@TarikuGiovanni 5 жыл бұрын
if you had the discernment, you would not say that
@lemlemhurisa880
@lemlemhurisa880 5 жыл бұрын
ንግግርህ ሳይቀር ሲጣፍጥ!! ስተዋራ ውለህ ብተድር የማትስለች መሪ እስከ እድሜህ ፍፀሜ ኢትዩጰያን መራ ይገባሃል!!!
@endtimezhere1134
@endtimezhere1134 5 жыл бұрын
Sorry, he is married.
@በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ
@በእምዬኦርቶዶክስቀልድየለ 5 жыл бұрын
ትክክል ዶክተር ወዳጄነህ አድናቂህ ነኝ ተባረክ ምሁር ነህ
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 5 жыл бұрын
ዘይገርም፡ እግዝአብሔር፡ ሆይ፡ ከመንገድህ፡ ወጥተን፡ ሳለ፡ በምድራዊውም፡ በሰማይም፡ ዋጋ፡ አጥተን፡ ሳለ፡ የልጅህ፡ መንፈስ፡ ያለው፡ ሰው፡ ሰጠህን፡ በዙሪያው፡ ከተሰገሰጉ፡ የጥፉት፡ እጆች፡ ጠብቀን፡ ከነዚህም፡ ተነስተን፡ ስንዋደቅ፡ ቅዱስ፡ መንፈስህ፡ አይለየን።
@njatiala7268
@njatiala7268 5 жыл бұрын
nabar.Ethiopia.fasbuka
@njatiala7268
@njatiala7268 5 жыл бұрын
afaan..oromoo
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 5 жыл бұрын
በእውነት አንተ መልካም ንጉሥ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ!ሰላም ለኢትዮጵያ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘበንክን ይባርክ ተባረክልን አቢቹ ኮ ምርጥ ስው አንተ ትልቅ ስው ነክ ተባርክልን
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
የሰፈረ ገነት አገልጋይ የሆንሽው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ: ትክክል ነው ያልሽው እኛ ራሳችንን እልጣልንም እገልጋዩ ምድረክ እያጣበበ ብዙ ይተጎዱ ሰዎች አሉ:: ድሀው መች ተነካ?
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የእውነት ሰው አሁንም በእውነት እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳክ ቀጥተኛውን መንገድ ታውቃለክ እንድትኖርበት እመአምላክ ትርዳክ
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁 Emamelak 😆😆😆😆
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ
@ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 жыл бұрын
@@dainasalmon6756 አዎ እመ አምላክ የፈጣሪ ዓለማት እናት ሰማይና ምድር ሊይዙት የማይችሉትን መለኮት በመሕፀኗ የተሸከመች ድንግል ከፍጥረት ሁሉ ልዩ የሆነች እሷን የሚገልፅ ቃላት የለም ክብር ምስጋና ይድረሳት ለከሀዲያን ና ለሴጣን ስሟን ሲሰሙ ያንገሸግሻቸዋል
@lemmaayele8913
@lemmaayele8913 5 жыл бұрын
"ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል።" (መጽሐፈ ምሳሌ 28:12)
@eke1914
@eke1914 5 жыл бұрын
Abbey I pray for you live long life and you’re my heart ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@lemmaayele8913
@lemmaayele8913 5 жыл бұрын
“ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።” (ሮሜ 13:1-2)
@bestfunny3510
@bestfunny3510 5 жыл бұрын
God bless you.
@chalashumi5491
@chalashumi5491 5 жыл бұрын
P.m. Dr.I'm sure God blase Ethiopia B/c of you !!!
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
አብይ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ
@natzretyetbarek4937
@natzretyetbarek4937 5 жыл бұрын
Amen amen
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 5 жыл бұрын
🤔
@ststapp7385
@ststapp7385 5 жыл бұрын
Ameen.ameen
@Sara-cl1hj
@Sara-cl1hj 5 жыл бұрын
ዶተርዬ እድሜናጤና. እመኝለሃለሁ ኑርልን ሂዲያ ይስጥህ ኑርልን
@sinteabu1878
@sinteabu1878 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በክሬ አልደራደርም እምነትን በውርስ ሳይሆን በእውነትም እግዛብሔር እደፈቀደ ተረድቼ ነው ማምነው!! ግን ዶክተር ወዳጄ ነህ ሲያስተምርም ቃለመጠይቅም ላይ አየዋለሁ ልዩ ስው ነው ግን በእምነት በአስተሳስብ ብንለይም አድናቆት አለኝ በርታ
@medemdemyshimedemedmeyshi4079
@medemdemyshimedemedmeyshi4079 5 жыл бұрын
የራሴ እይታ ነው!! ዶ/ር ወዳጄነህ ለሀገራችን እጅግ የሚያስፈልገን ግለሰብ እንደሆነና እንደሚጠቅማትም አስባለሁ !!! የኔ ጥያቄ??? ባለፈው በነበረው ከቤቲ ጋር ቃለ መጠይቅ የወንጌላውያንን እምነት እንደማይወክል ተናግረው ነበር ታዲያ ካልወከሉት የእምነት ህብረት ውሥጥ መገኘቱ ለምን አስፈለገ??ጥሪስ በማን ህብረት ውስጥ እንዳለ ተደርጎ ነው የደረሳቸው ነው ጥያቄ?? እራሱንስ ካወጣ ለምን እንዳለበት አድርጎ ህብረቱን ይወቅሳል? ስለ ታቦቱ እንኳን እንዲህ ልበል እንኳን ለኛ ለኢትዩጵያ ይቅርና እስራኤል እንኳን ብርቅ ምት ኖሮ እስካሁን ዝም አትለንም ነበር!!!! ኖረም አልኖረም ታቦቱ እኔ ጌታ ብቻ በቂ ነው እላለሁ
@elias2906
@elias2906 5 жыл бұрын
ሰይጣን የሚጠላቸው ሰዎች እጅግ የተወደዱ ናቸው
@pያምራልመቅድዬመልካምጋብ
@pያምራልመቅድዬመልካምጋብ 5 жыл бұрын
Elias Argaw ሬዜዣሬዜዣጴ፮፮ዳዮ ኌ።
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ 5 жыл бұрын
ምላሰኛው መሪ ተግባር የለህ ወሬ ብቻ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 жыл бұрын
የሚጠላቸው አላለም ሠይጣን ናቀን እንጂ
@user-dz1go6fd1h
@user-dz1go6fd1h 5 жыл бұрын
Ewnat new
@bwhdhdhdususisis3984
@bwhdhdhdususisis3984 5 жыл бұрын
@@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-ረ1ጰ ያለ አቅምሽ አትንጠራሪ እንጂ ማሀይም አብይ ሞቶም ይበልጥሻል ደደብ ቆሮቆንዳ
@adugnachala4694
@adugnachala4694 4 жыл бұрын
I appreciate those who speak about the roles that our Churches play in our country's development. I learned much from it. God bless you.
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶክተር ወዳጄ ነህ እውነተኛ ሰው!
@saratsegahun3946
@saratsegahun3946 3 жыл бұрын
OMG you are unique you are the best i never seen in my life someone like you ever be blessed always !!!.....
@sameramohammad824
@sameramohammad824 5 жыл бұрын
አብይ አላህ ይጠብቅህ ሺይ አመት ንገስ
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
አሚን
@truth2232
@truth2232 5 жыл бұрын
Tebarekie my beloved sister
@ethiopiahousemate5030
@ethiopiahousemate5030 5 жыл бұрын
አቢይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ ሁሊም እፀሊይልሀለሁ ✞💞🙏
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 жыл бұрын
አላሕ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ።ሐይማኖት የግል ነው ኢትዮጵያ የሑላችንም ናት ።አይዞህ በርታ ከጎንህ ነን አብይ ። ፡ወያኔ አገር ሻጭ ከፋፋይ 27 አመት ሕዝባችንን የሸጠ የዘረፈ ያስገደለ ያሠረ ነው።
@truth2232
@truth2232 5 жыл бұрын
Leanchem yestesh!!! Woded!!!
@bisratasrat5694
@bisratasrat5694 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቅላያችን።
@sg6994
@sg6994 5 жыл бұрын
Be blessed our Dear leader, Abichu!
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ መፍትሄው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው። እኛም ደግሞ እንደ ቃሉ እንኑር ጌታ ሆይ እርዳን
@ambessashield9360
@ambessashield9360 5 жыл бұрын
💚💛❤️ we are blessed to have a PM like Abiy Ahmed
@girmakassa4731
@girmakassa4731 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እግ/ር ይባርክህ ዶ/ር ወዳጀነህ ካቀረበው ወንድማዊ ምክር ደስ ያለኝና ምክሩን ተቀበል የምልህ እረፍት አያደረግህ ስራ (እንቅልፍ ፤ ከባለቤትህ ፤ ከልጆችህ ) ጋር ጊዜ ውሰድ እባክህን ፡፡ የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ትዝ ይለኛል እረፍት ያስፈልገኛል እያለ ነበር ያረፈው ስለዚህ አንተን ደግሞ እንፈልግሃለን ኑርልን አሜን አሜን እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን ………….
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 5 жыл бұрын
We are blessed to have you 🙏
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 жыл бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለኢትዮጵያ ለመነሳትዋ ለመሰብሰቧ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠከን ስጦታችን ነክ እፉ አያግኝክ የራሱን ምክር ክፉ አይጨምርብክ
@MaryamMaryam-jd2zx
@MaryamMaryam-jd2zx 5 жыл бұрын
አቦእግዚያብሄር የሂወትዘመንህን ይባርከው
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 5 жыл бұрын
ዶ/ር ዐቢይ ታላቁ አስተዋይ የኢትዮጵያ መሪ እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠውን ጥበብና ማስተዋል በ ሺ እጥፍ ይስጥህ
@henocktube
@henocktube 5 жыл бұрын
Wow wow you are amazing PM Dr Abiye God bless you
@ሉባባጎንደሬ
@ሉባባጎንደሬ 4 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅሽ
@سبحاناللهاللهأكبراللهأكبراللهأ
@سبحاناللهاللهأكبراللهأكبراللهأ 5 жыл бұрын
አላህይጡብቅህ
@betybety660
@betybety660 5 жыл бұрын
አብያችን ፈጣር ይርዳክ ይጨምርልክ እንደ አንቴ አይነቱን ያቢዛልን እትዮጵያችን ትለምልም😍😍
@sisay7
@sisay7 5 жыл бұрын
what a meeting! very important issues raised ....wish every meeting is bold and neat like this.....
@mesriyoni7769
@mesriyoni7769 5 жыл бұрын
Wawwwwwww
@Salam-on4gk
@Salam-on4gk 5 жыл бұрын
ትክክል.አባታችን
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 5 жыл бұрын
Dr Abbey. God bless you! we need more people like you..Egziabeher Yebarkeh.
@te0B
@te0B 5 жыл бұрын
Thank you Dr Abiy, keep doing all your best! God bless you!
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
WOW ! doctor abyi good bless thank you !!
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
@ilmanamaa4024
@ilmanamaa4024 5 жыл бұрын
Abiy konjo !!
@abm1344
@abm1344 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 5 жыл бұрын
ያሳፉሪ መሀት በመጸሀፍ ቅዱስ ነቤይቶች መንግሥትን ሲመክሩ ነው የማውቀው እናንተ ግን ምክር ፍለጋ መንግሥት ጋር መጣችህ።እባካችሆ ጊዜ ሳታጠፎ ንስሐ ግቦና ከዛ ወድ አንድነት ኑ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያስደነግጣል
@felekufeleku1747
@felekufeleku1747 5 жыл бұрын
ትክክል Sewu Mesthaf Kidus Manbeb Akomo Foki Chanal Mimen Lay Hone Sirachew Letelat Edil Fenta Setu Miyanesut Tiyake Siyastela
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 5 жыл бұрын
sure! all of we have to need forgiveness of God!
@Rgetinfo
@Rgetinfo 5 жыл бұрын
You have said well.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 10 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 19 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
የኢትዮጵያና ሱማሊያ ስምምነት አንድምታ
11:23
Fana Television
Рет қаралды 4,5 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 10 МЛН