ጥንቃቄ አድርጉ - ሰላት ላይ እያለ እነዚን ያስታወሰ(ያሰበ) ከሸይጣን ጋር ይሰገዳል" ሰላቱም ተቀባይነት የለውም አላህም ይጠይቀወል

  Рет қаралды 454,657

Alif Media

Alif Media

Күн бұрын

Пікірлер: 779
@emuemanhulet1110
@emuemanhulet1110 2 жыл бұрын
አላህየ አንተዉ በዝነትህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ አንተዉ አግራልኝ
@SofyaRameto
@SofyaRameto 6 ай бұрын
@sarahsarahs2189
@sarahsarahs2189 2 ай бұрын
አሜን ያረብ ቀልባችነን ይመልስልን ያአላህ😢😢😢
@መሬምከሸዋሮቢት
@መሬምከሸዋሮቢት Жыл бұрын
ኹሹዕ የሚኖረን ትርጉም ስናዉቅ ነዉ አላህ ከነትርጉሙ ያሳዉቀን ቁርአን የልብ ጓደኛ አድርገን የምንይዝ ያድርገን
@najethussen3017
@najethussen3017 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ቀልባቺንንአሏህይሰብስብልን ያረብ😭😭😭
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ ❤
@فطمةبنتاسلام
@فطمةبنتاسلام 2 жыл бұрын
እኔስ አላህ ይዘንልኝ እንጅ ሶላት ላይ ስቆም ነው ሀሳብ ሁሉ የሚመጣብኝ
@محمدمحمد-ه9ج7ت
@محمدمحمد-ه9ج7ت 2 жыл бұрын
እኔም የው ነኝ በትክክል መስገድ እፈልጋለሁ ግን አልችልም ከሠገድኩ በሀላ ራሴን እወቅሳለሁ ምን ማደረግ እዳለብኝ አላቅም አላህ ይዘንልን
@فطمةبنتاسلام
@فطمةبنتاسلام 2 жыл бұрын
@@محمدمحمد-ه9ج7ت አሚን
@zed2101
@zed2101 2 жыл бұрын
እኔም ልክ ሰላት ስቆም ያለየለለውሀሳብ ይመጣብኛል አላህይዘንልን ያረብ
@فطمةبنتاسلام
@فطمةبنتاسلام 2 жыл бұрын
@@zed2101 አሚን
@jenabmarkonahmarkonah3721
@jenabmarkonahmarkonah3721 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@Ekunegne
@Ekunegne Жыл бұрын
ያረቢ ቀልባችንን ይሰብስብልን 🤲
@RahmetAhmed-zh8ek
@RahmetAhmed-zh8ek 11 ай бұрын
Aminnnnn
@Ghshsh-uq2nj
@Ghshsh-uq2nj 8 ай бұрын
​@@RahmetAhmed-zh8ekየርቢ
@Ghshsh-uq2nj
@Ghshsh-uq2nj 8 ай бұрын
ያርቢአላህይመልስልንቀልባችንንያአላህ
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ❤
@GmdMgdtg
@GmdMgdtg 7 ай бұрын
አሚንንን
@NesryaKmale
@NesryaKmale 2 ай бұрын
ያረብ እዝነትህ እኔስ ሰላት ላይ ነው የረሳሁትም ሚመጣብኝ ዱአ አርጉልኝ ወስታዝ አላህ እሜ ጤና ይስጥልኝ ጀዛከላሁ ሀይረን
@زمزمحبشي-ذ5خ
@زمزمحبشي-ذ5خ Ай бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ስራ እየሰራሁ ምንም ሃሳብ የለ ግን ቁጭ ብየ ወይም ስቀራ ስሰግድ ከየት እንደሚመጣ አላቅም ሃሳቡ በሙሉ ይመጣል ልቤ ደርቋል😢
@Rshc07
@Rshc07 2 жыл бұрын
ኡስታዛች አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ቀልባችን ወደ መልካም ነገር ይምራት
@fjfjgjg6232
@fjfjgjg6232 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዛችን ።ልብ የሚያርስ ሙሀደራ ነው።
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ አለህ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@semirayasen7595
@semirayasen7595 2 жыл бұрын
Thanks ailh
@rahalslf5273
@rahalslf5273 2 жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله والحمدلله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله حسبي الله ونعم الوكيل لا اله الا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد جزاك الله خير استاذه
@user-bp2gk3sv3t
@user-bp2gk3sv3t 2 жыл бұрын
ያአለህ
@meriykonjoo8147
@meriykonjoo8147 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@zizizi4928
@zizizi4928 2 жыл бұрын
አደኛዋ እኔነኝ ያላህ አተ እዘንልን😢😢
@sofiad2612
@sofiad2612 2 жыл бұрын
እኔሰ ብትይ ያረብ አሰተካክለን ያ አላህ ያረብ
@KldjhBhhhuh
@KldjhBhhhuh Жыл бұрын
እኔምነኝያረብአላህቀልባችንንይሰብስብልን
@SurprisedBuoy-zx3cv
@SurprisedBuoy-zx3cv 7 ай бұрын
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@rahema1936
@rahema1936 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡዝታዝ አላህይጠብቅህ እኛም በሠማነዉተጠቃሚ ያድርገን ያረበልአለሚን
@rhanahmaed6168
@rhanahmaed6168 2 жыл бұрын
ያረብ አተ ቀልባችንን ሠብሥብልን ያረብ በእዝነትህ እጅ አቅሙን የለንም ያኢላሂ ያጀባረ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
@ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 2 жыл бұрын
ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሠቢት ቀልቢ አላ ድነክ ያረቢ
@ሀሊማነኝየአላህባርያ
@ሀሊማነኝየአላህባርያ 2 жыл бұрын
ያረቢ አንተ ከወደድካቸዉ ባሮችህ አድርገን ያአላህ ኡፍፍፍፍፍ ያረብ እኔስ ጨነቀኝ አንተዉ እዘንልን
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amniiiiie
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj Жыл бұрын
ጀዛኩም አላይከር እውዝታዛሽን እዲሜችሁን አላህ ያስርዝምልንያርብ አላህ ቀጥተኛውን መገዲይምራን ሁላችንንም
@Fathea-z3o
@Fathea-z3o 6 ай бұрын
አላሀሙዱሊላ ሙሲሊም ለድረገን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ያ አላህ እኔ አሳብው ሁሉ ሶላት ላይ ስሆን ነው መጥቶ እራሴ ላይ የሚቆለለው ስደት ላይ ብዙ አሳብ አለብን አላህ ቀልባችንን ይሰብስብልን
@ToybaToyba-og1hi
@ToybaToyba-og1hi 9 ай бұрын
አይዞሺ የኔ እህት
@user-mv2bz9qu8p
@user-mv2bz9qu8p 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ውድ ኡስታዛችን
@rabiajamal9317
@rabiajamal9317 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም እሱ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን ያረብ እረ ስት ወጀል አለብን
@rabiajamal9317
@rabiajamal9317 2 жыл бұрын
አላህ ይታረቀን ለሁላችንም ያረብ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
አላህ ይርሀመን
@rabiajamal9317
@rabiajamal9317 2 жыл бұрын
@@nejbahussain9936 አሚንንን
@rabiajamal9317
@rabiajamal9317 2 жыл бұрын
ያአላህ አተ እዘንልን እደኛ ጥፋት ሳይሆን እዳተ እዝነት
@HalimaMubarik-zp4cw
@HalimaMubarik-zp4cw 11 ай бұрын
ጀዘካላሁ ኸይራን ኡስታዛችን አላህ ሱ ወ የወዳዳዉን ሰዉ ቀልብ ይማራል ቀልባችንን ይምራልን ራባል አለሚን የኣላህ 🌷🌷🌷🌷🌷
@abumahir1835
@abumahir1835 2 жыл бұрын
Jazakallh hayr
@ዘህራሪም
@ዘህራሪም 2 жыл бұрын
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@FatumaSeid-k5h
@FatumaSeid-k5h Ай бұрын
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጀዛከላሁል ኸይር ለሰጋጆች በሙሉ ኹሹዕ አላህ ይወፍቀን ,,,,
@عبدهالرشيد-ط4ت
@عبدهالرشيد-ط4ت 2 жыл бұрын
አሚንንንን ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ከይሪን😍😍😍
@ahmedkassaw9545
@ahmedkassaw9545 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ዑዝታዝ የረቢ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን የአንተን ፍራቻ ስጠን
@XalimoAxmed-h2l
@XalimoAxmed-h2l 10 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸ ይረን 💕
@gdkf5308
@gdkf5308 16 күн бұрын
Iishaa Allah. ከሰይጣን ዉስወሳ ጀሊል ይጠብቀን ሹክረን ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semirae
@semirae 2 жыл бұрын
የአላህበሠማንውየምንጠቃማይደረገን
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ልባችንን አላህ ያብጅልን
@drfffggg2519
@drfffggg2519 2 жыл бұрын
ጅዛኩ አላህ ኽይር እስታዜ
@RahmAVghh
@RahmAVghh 2 ай бұрын
አላህያ አተዉ ቀጥተኛዉን ምገድ ምራኝ አተ ልቤን አርጥብልኝ ያረብ😢😢
@addismyway64
@addismyway64 2 ай бұрын
አላህ በሰማነዉን ምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ጀዛ
@خالدحبشي-ك4ح
@خالدحبشي-ك4ح 2 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይረንውስታዝ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ከይረን ኡስታዝ አላህ ቀጥተናውን መንገድ ምራን
@abdah1425
@abdah1425 8 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኽይረን ኡስታዝ አሚን
@NejmaMehdi
@NejmaMehdi Жыл бұрын
ጀዛከላ ኡስታዝ ጥሩ ትምህርት ሰጥተኀኝል
@ጁጁነኝየወንድሞቸቅመም
@ጁጁነኝየወንድሞቸቅመም 2 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ የአሏህ ቀልባችንን አሏህ ይሰብስብልን ያረብ አሏህ ቀልብ ይስጠን 😥😥😥😥
@medenahassenali8668
@medenahassenali8668 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይረንኡሥታዝ አላህ ይዘንልንያረብ😭😭😭
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር ኡስታዛችን አላህ እዴሜና ጤና ይስጥልን
@sonymax9699
@sonymax9699 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ከይር ኡስታዝና
@KemuJem
@KemuJem 6 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር
@lubabayimam6202
@lubabayimam6202 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ህይር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ያረብ አንተው ቀጥተኛውን መንገዲ ምራን ቀልባችንንም ጠብቅልን ጀሚአን ሙስሊሚን
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 жыл бұрын
ያረቢ የአሏህ እዘንልኝ
@seada4685
@seada4685 2 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይርኡስታዜ አላህይጠብቅህ
@FatmaKh-dz8kk
@FatmaKh-dz8kk 7 ай бұрын
ማሻአላህአላህይጠብቅህ
@atautube9566
@atautube9566 7 ай бұрын
As wr wb
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 жыл бұрын
Jazakalahyer
@sfre6782
@sfre6782 2 жыл бұрын
ጀዘከላ ከይረን
@مدينه-ل2ت
@مدينه-ل2ت 2 жыл бұрын
እኔ ሠለምቴ ነኝ ፣ግን ዝክሮቹን ሁሉንም አላውቃቸውም፣የአላህ አንተው አሳውቀኝ
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 Жыл бұрын
S.a.w Jazakum Allah ustaze 🌴🌴🌴
@فهدالعبود-ل3م
@فهدالعبود-ل3م 2 ай бұрын
ያረብ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ ጀዛካላህ
@zm6096
@zm6096 2 жыл бұрын
ጀዛሁሙላኸይር ኡስታዝ አላህቀጥተኛውንመገድይምራን እኔሶላትላይ ስሆንይብሳልሀሳቡ 😭😭😭😭
@islamismylife5437
@islamismylife5437 2 жыл бұрын
የአለማችን ምርጥ መሪ የአለማችን ምርጥ መምህር የአለማችን ምርጥ አዛዥ ነብይ እኛን ሳያዮ በእኛ ናፍቆት ያለቀሱ ኡመቴ ኡመቴ ብለው ሸፊአ የሚሆኑልህ ፊዳከ አቢ ወነፍሴ ያ ነብህ አላህ
@zeybahassen-c1o
@zeybahassen-c1o 11 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@RemlaGetachew
@RemlaGetachew 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 9 ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም❤
@FwHhi
@FwHhi 8 ай бұрын
ሰለላህአለይሂወሠለም
@AyatMensur
@AyatMensur 8 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ ❤
@mehbubafantaw3311
@mehbubafantaw3311 2 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@rhanaahmed98
@rhanaahmed98 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኡሥታዝ አሏህ የጠብቃችሁ እኛንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ
@lubabayimam1922
@lubabayimam1922 Жыл бұрын
jezakellh ustazyeee allah yiwefken
@Rshc07
@Rshc07 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኬረን ሹክረን
@Mes-wq3fr
@Mes-wq3fr Ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእውስታዝ
@wentoahmed1172
@wentoahmed1172 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸያረን ያረብ
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይዘንልኝ የኔሶላት እቃመፈለጊያነው ኡፍፍፍፍፍ ያሠታርእዘንልኝ
@HaAlii-iv7wx
@HaAlii-iv7wx 2 ай бұрын
Masha Allah gezakumu Allah 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salheusman3828
@salheusman3828 2 жыл бұрын
Jezaklah keyr
@zinetouemr6354
@zinetouemr6354 8 ай бұрын
አሚን አሏሁም አሚን
@zinaa9071
@zinaa9071 Жыл бұрын
ጀዘከለሀ ከይረን ኡስተዝዬ
@AbduMan-lq7vs
@AbduMan-lq7vs 4 ай бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡስታዜ
@SeadaSolomon
@SeadaSolomon 6 ай бұрын
ሱለላሁ አለሂ ወሰላም ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይረን ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አድርገን
@NiceEhehdj
@NiceEhehdj 5 ай бұрын
የኛ ውድ ኡስታዞች እድሜና ጤና አላህ ይስጣቺሁ
@AaAa-rm7by
@AaAa-rm7by 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@HalimaAli-j8b
@HalimaAli-j8b 11 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ምራኝ ሶላቴን ኩዱእና ኩሽዕ የተሞላበት አድርግልኝ
@anshayimer2678
@anshayimer2678 3 күн бұрын
ያረቢ አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ይዘንልኝ እኔማ ጨቆኛል
@emutube2300
@emutube2300 9 ай бұрын
ያረብ🌺🌺
@Khalid-wh7qf
@Khalid-wh7qf 2 жыл бұрын
Subhan Allah yarb Eznln Bechachn Atetwen Jzake Allah Heyr Ya Westazuna bsmanwe Tetkami Yadergn.
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
ከሸይጣን በሦላት ሠአትን እንኳን እንድጠበቅ መፍቲሄው ምንድነው እኔም በጣም አላህን እፈራለሁ ሦላትን ሥጀምረው ቀብርን ውሥጡ ገብቼ ብቻዬን ያሁሉ አፈር ተመልሶብኝ አየር አጥቼ የምሰቃየሁ እያልኩኝ እባዬ በመፍሠስ እጀመርናዐበመሐል አንድ የዱኒያ ነገር ትዝ ይለኝና እረሠዋለሁ አሀንም ትነሽ ቆይቼ እደነግጥና አሀንም አለቅሣለሁ አሁንም ሌላ ሀሣብ ድቅን ይልብኛል እና መፍትሄውን ካለ ንገሩኝ እሡታዛችን እድሜና ጤና ይሥጥልን እና
@MakiMaki-nv4ux
@MakiMaki-nv4ux 6 ай бұрын
ያረቢ ከተቀበልካቸው አድርገን
@NimcosheekhAadan
@NimcosheekhAadan 4 ай бұрын
Jazaaklaah khayr❤
@سعيداحمد-ق8ج
@سعيداحمد-ق8ج 7 ай бұрын
አሚን ያርብ
@MedinanTemamm-sr3lv
@MedinanTemamm-sr3lv 8 ай бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም የመገርም ነው ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር 😪😪
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 2 ай бұрын
እዲሜህ ይርዘምልን❤
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@ImanEbrahim-i9r
@ImanEbrahim-i9r 7 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@samsungmob7540
@samsungmob7540 7 ай бұрын
አላህ ቀልብ እና ልብ ይሰጣና ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አሚንንን✅👍
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 жыл бұрын
ጀዛክ ኡስታዜ
@mkrujaonna9636
@mkrujaonna9636 2 жыл бұрын
ጀዛክአሏ ኸይርን ኡስታዜ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 2 жыл бұрын
Allah kayere meneda yekefaleh usetza Jazakallah kayerane
@gjjj572
@gjjj572 2 жыл бұрын
ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራን ያረብ
@Sameera-rt1mq
@Sameera-rt1mq 6 ай бұрын
ያረብ😢😢😢
@AassAszs
@AassAszs 2 ай бұрын
ጀዛኩምአላሁኽይርበሰማነውተጠቃሚያርገንበከይርስራያርብ
@SumayoMohamed-v8n
@SumayoMohamed-v8n 11 ай бұрын
ያረቢቀልብስጠን😭😭
@madinajamal5641
@madinajamal5641 2 жыл бұрын
አለሀ ይጠቢቃቹ ኡስታዚ ጀዘኹምለሀ ኸየይረን
@YaeDibba
@YaeDibba 2 ай бұрын
አሚንንንንን
@G78fHig
@G78fHig 10 ай бұрын
ዋ ነፍሴ አላህየ በዝነትህ ማረን
@DahaboSeid
@DahaboSeid 7 ай бұрын
Amiiiiin ya allah
@رحمه-ث4ق
@رحمه-ث4ق Ай бұрын
ሱብሀን አላህ እኔስ አላህ ይሁነኝ ሰላት ስቆም ነዉ የረሳሁትን ሁሉ እሚመጣብኝ ያረብ አተዉ በዝነትህ ማረኝ እህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@hasanatHasanat-h9x
@hasanatHasanat-h9x 8 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@uaeuae8066
@uaeuae8066 8 ай бұрын
جزكم ءالله خير
@AaAs-s2c
@AaAs-s2c 6 ай бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ياربا ياالله ኡስታዝአላህይጠብቅህ🤲🤲🤲☝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Nima-n4l
@Nima-n4l 7 ай бұрын
ያረቢቀልባቸንዩሰባሰባን
@حياةاثيوبيا-د5ك
@حياةاثيوبيا-د5ك 2 ай бұрын
አሚንአላህይዘንልን
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 236 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
ኡስታዝ አቡ ሀይደር || Ustaz Abu Haidar
50:55
AL QUDS TUBE
Рет қаралды 10 М.
አላህን ማስደሰት የሚፈልግ ብቻ ይፀፀት
36:03
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 21 МЛН