No video

ጠንቋዩ ሹፌሩን ተቆጣጠረው ቁምቡል ቁምቡል ቁምቡል

  Рет қаралды 52,514

Siso Tube

Siso Tube

Күн бұрын

በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
social media accuonts
/ lekeldyahil
/ zemenesisoproduction
/ sisaygebreviews
t.me/zesiso
zemenesiso@gmail.com

Пікірлер: 105
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
በምነታቸው ያለቸው ፅናት ጎበዞች 💯💯💯👌👌👌👌
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የምር ያሳቀኝ ነገር የሹፈሩ ኡኡኡ ማለቱ ነው ታዘሃል ኡኡ በል 😄😄😄😄😄ከምር ደስ አሉኝ ሁለት ሴቶች እምነታችን አያዘንም ስሉ ኮራሁባቸው ዋውውው በመስቀሉ ስም ደስ ይላል_
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ሁሌም በመስቀሉ አንድናለን አንፈራም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ፕራንክ ነው እየተባሉ ፖሊስ የሚሉት ነገር 😂ተው በተወደደ ኑሮ አታብሽቃቸው😂🏌️‍♀️🏌️‍♀️🏌️‍♀️
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 Жыл бұрын
የምን ብራንክ ነው የሚሉትስ ክክክ ደሞ ምንም የማያውቁ ናቸው
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ጠቋይ ወናቹ ስትሰሩ ደስ ይለኛል የሰዉን ጭቀት አመለካከት ለማየት ክክክክክክክክክክ ደሞ ሲያምርባቹ የጥቋላው ንግግር
@familyofficial_2220
@familyofficial_2220 Жыл бұрын
አለመሳቅ አልቻልኩምkkk ወንድሜ ይመችህ ግን 😂😂😂ከባድ ነው ብሮ
@ritademeke7896
@ritademeke7896 Жыл бұрын
እንደው አንተ ልጅ እንዴት እንደምታዝናናኝ እኮ ጥርሴ ሳይከደን ነው የምጨርሰው ይመቸናል 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 በርታ
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ዛሬ ብትለፉም ነገ የተሻለ ትደርሳላችሁ እኔ 3ስልኬነዉ ሰብስክራይብ ያረኩህ ሸርበኢሞ በዋሳብ አርጌ አለሁ 👍👍👍
@yonitaa953
@yonitaa953 Жыл бұрын
ልጁ ትወና አንደኛ ነው ማሪያምን 👏👏👏👏
@user-dj8qj5hn9q
@user-dj8qj5hn9q Жыл бұрын
ቅንቡል ቅንብል😂😂😂😂
@tesema5099
@tesema5099 Жыл бұрын
በዚህው አይዲያ ሌላም ሰው ላይ ብትሰሩልን በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ
@sofiyatedese639
@sofiyatedese639 Жыл бұрын
እንኳን። በሰላም። መጣቹሁ። ውዶች ደስየሚለኝ። ፕሮግራም
@davehtube9270
@davehtube9270 Жыл бұрын
WOW wow wow wow wow wow wow wow 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 sisi,
@hanites1635
@hanites1635 Жыл бұрын
ሰው ተቸናነቀ አለ ይመቻችሁ 👍
@user-de3pz2gh3z
@user-de3pz2gh3z Жыл бұрын
ጠንቋይ ቤትማ አላቹ አ😂 በጣም ጎበዝ ነው 👏👏👏 ይሀው እኔም😂😂
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
የተመታ ጠንቋይ 😅😅😅 ይችልበታል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
አሪፍነበር በርቱ ወድሞቼ
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በሳቅ 😝😂😂😂😅😄
@meazayegeta868
@meazayegeta868 Жыл бұрын
desi sili achebechibu sebalu ebi alu❤❤❤❤❤❤
@lubabaal8842
@lubabaal8842 Жыл бұрын
እስይ እንኮን በደህና መጣችሁ
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d Жыл бұрын
ወሴ ወለላ አላለም ክክክክ
@Evdi1311
@Evdi1311 Жыл бұрын
ልጁ ትወና ጎበዝ ነው
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነክ መስማም አሉ ምስኪን 😅😅😅😅🥰🥰🥰
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ሆዴቆሠለኮ፣አጨበጪብ፣ምላሠህን፣አዉጣ3/ግዜ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
kkkkkkkk ጉድሆኜ ነበር ኣላለም
@derejegashaw724
@derejegashaw724 Жыл бұрын
ጎበዞች ናችሁ በርቱ!!
@ABK738
@ABK738 Жыл бұрын
ትወናህ ግን አንደኛ ነህ!
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
kkkkkkያዛቹሀል አላለም ወይ ዘድሮ በሳቅ ገደላቹን
@hirutalemyehu3526
@hirutalemyehu3526 Жыл бұрын
በጣም,ነው,ያዝናናችሆይ
@MahletSina
@MahletSina 19 күн бұрын
Qume n sanadenq analfm ere twena getan
@tube3856
@tube3856 Жыл бұрын
የሚያዘን መድሀኒአለም ነው
@ephremep6347
@ephremep6347 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ተመችቶኛል ግን ስትቋጭ ፓም ፓም ፓም ተመላካቾቻችን ብልህ ዝጋው እንደዚህ ስትል ረዱሃል አላልክም
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
hahahaha ሲያምርብህ 😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ
@user-os1gc7xi7b
@user-os1gc7xi7b Жыл бұрын
እረ ይመቻችሁ የሳቄ ምጭ በርቱ 🤣🤣🤣🤣
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Жыл бұрын
እረ ቀልድ በሀዉልት 😀😀
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ
@hanakebede282
@hanakebede282 2 ай бұрын
ክክክክክ ወይ😀😀😀😀😀
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ዌል ብለናል እኛም ልጆቹ ፕራንክ እየተባሉ ይንጫጫሉ እንዴ እንደ ህፃን ማባበል 😅😅
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አያውቁም ይሆናል prank ምን እንደሆነ በዚው ደምሪኝ
@user-mz5qc1fl8l
@user-mz5qc1fl8l 8 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ
@hawltbayru3830
@hawltbayru3830 Жыл бұрын
ወይኔ ልበትህ ኣድስ ነኝ በጣም ያዝናል
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Жыл бұрын
ሲስ እኮ ፊትህን አትዘፍዝፍ ጌታን እሱ ነው ምያስቀኝ😀😀😀😀😀
@Afootube
@Afootube Жыл бұрын
Kenbul Kenbul ke felfelu gar ande film sertwal dero 😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ትመቹኛላቹ😀😃😀😍
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
ስወድህ 😂😂😂😂
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
እረወየዉ፣ዘድሮ
@criss27media52
@criss27media52 Жыл бұрын
ዋዉ!!!!!
@samiyaassefa4247
@samiyaassefa4247 Жыл бұрын
Kkk er ooooowwwwww andega wellhi 😅😅😅😅😅
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Жыл бұрын
Endzi aynt gegema atasegeba
@eyeruseenkuselase3193
@eyeruseenkuselase3193 Жыл бұрын
እውነት ትችላላቹ
@tgta5563
@tgta5563 Жыл бұрын
ዋው
@susuyoutube6729
@susuyoutube6729 Жыл бұрын
ውይይይ የሳቄ ምንጭ
@calatuuoromiyaacmab
@calatuuoromiyaacmab Жыл бұрын
Kkkkkkkkk 😂🤣🤣🤣🤣
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Жыл бұрын
Perank new eyalachew ere
@AmarTeleha-jz4fv
@AmarTeleha-jz4fv Жыл бұрын
Mn aynet prank mayaku nachwe medere jezba
@henosshume813
@henosshume813 Жыл бұрын
Le hazeb keto aysetem EGZIHABER
@gt9c
@gt9c Жыл бұрын
Maskuu aseblachuuu 😉😉
@DaveGl
@DaveGl Жыл бұрын
😁
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣are gedelkgn 😂😂😂😂😂😂😂 bewenet yechelal leju
@sahadabhr275
@sahadabhr275 Жыл бұрын
😂😂😂❤️❤️😂😂❤️❤️👍👍
@yalemshow8962
@yalemshow8962 Жыл бұрын
Des tilalachihu bertu kelbachihu new yemserut
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Besaķkkkk ufoy
@hanawaldi7152
@hanawaldi7152 Жыл бұрын
kkkkkk
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሀኒ ሰብ አርጊኝ
@bezalove7376
@bezalove7376 Жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@addisalemshiberu8347
@addisalemshiberu8347 Жыл бұрын
ማስክ እሚያረግ ብቻ ነው ፕራንክ የሚደረገው?
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Omg😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እህት ሰብ አርጊኝ
@beti_boo556
@beti_boo556 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ሰብ አርጊኝ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Gebu gebu kebadoch yemech abaty 😆🤣😂😹
@adyamtata3811
@adyamtata3811 Жыл бұрын
Kkkkk
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
😂😂😂😂👍
@user-hr1tr8vk6d
@user-hr1tr8vk6d Жыл бұрын
የዛሩቹ ደሞ
@kidistkitaw8419
@kidistkitaw8419 Жыл бұрын
Do you remember me. Iam kidist
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso Жыл бұрын
Which one?
@ShelemewAsefa
@ShelemewAsefa Ай бұрын
💀ደባሪ ናቹ💀
@obsetube730
@obsetube730 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zeo_arsi2o938
@zeo_arsi2o938 Жыл бұрын
First😁😁
@gebietube6007
@gebietube6007 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@girmaambawu6145
@girmaambawu6145 Жыл бұрын
አውርደን
@biza4948
@biza4948 Жыл бұрын
😀😀😀🤣🤣🤣
@aminat.channel9413
@aminat.channel9413 Жыл бұрын
😂😂😂😀
@Afootube
@Afootube Жыл бұрын
😂😂😂😂
@LF-tc6gb
@LF-tc6gb Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣👮🏽‍♀️👮🏾‍♂️
@zeinabibrahim6907
@zeinabibrahim6907 Жыл бұрын
👍🤣🤣🤣🤣🤣🥰
@user-hr1tr8vk6d
@user-hr1tr8vk6d Жыл бұрын
ያስቁኛል
@olanatube1293
@olanatube1293 Жыл бұрын
#1
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
😂😂😂😂😁😁
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 Жыл бұрын
ልብ ካለህ ወንዶች ላይ ስራ።
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso Жыл бұрын
ግባና እይ
@mikime1122
@mikime1122 Жыл бұрын
Sewyew yewnetm azg new🥴🥴🥴🥴🥴
@edilukebede7605
@edilukebede7605 Жыл бұрын
But this spirit of SATAN
@karimayaallahbariya8348
@karimayaallahbariya8348 Жыл бұрын
Enadet be ayemenote yekeladala
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
ጠቋይ ቤትመሄድ ኣማረኝ ኣተንሣይ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh are weyna
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
እርካሹ ምግብ በመሃል ቦሌ| Lofty vlogs EP.9
14:58
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН