ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገኘ ስላሉት ድፍድፍ ነዳጅ የፓርላማ አባላቱ ማብራሪያ ጠየቁ@ethiopiareporter

  Рет қаралды 43,209

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ

2 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopiareporter
#EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This KZbin channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Пікірлер: 97
@user-ic5yb6gd5n
@user-ic5yb6gd5n Ай бұрын
ወያላሌባበይዉ,,
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Ай бұрын
The PM said on trial basis; he didn’t say he found crude oil! We have heard this since the Emperor era! Our parliamentarian are sleep in their jobs: inflation, corruption, injustice and others are core problems of Ethiopia!
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 ай бұрын
አዎ አብያችን ያኔ በገለፁት መሠረት ነዳጅ ይወጣል ብለን ተስፋ አድርገን ነበር አሁንም ተስፋ አንቆርጥም ነዳጁም ይወጣል የኢትዮጵያም ትንሳኤ ይሆናል ፈጣሪ አምላካችን ይርዳን ።
@aknahus
@aknahus Ай бұрын
አብይህ ገደል እየከተተን ነው:: አንተ ደደብ!
@asefaw4345
@asefaw4345 2 ай бұрын
ሾርት ሚሞሪው መጠየቅ ጀመረ ጥሩ ጅምር ነው
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 2 ай бұрын
ማደንዘዣ መርፌ ነው
@Berheize
@Berheize 2 ай бұрын
There is nothing that the infant PM did not say it would be easier to count what he accomplished since he came to power, because he done nothing except planting trees and flowers.
@user-ic5yb6gd5n
@user-ic5yb6gd5n Ай бұрын
ያዋጣሀልአለመዋሸት
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
ጠቅላዩ ታዲያ ለምን ያኔ ድራማ ሰራበት
@user-ic5yb6gd5n
@user-ic5yb6gd5n Ай бұрын
ላምአለኚበሰማይ,,እሱቀርቶብንበሰላምወተንበገባን
@otube6841
@otube6841 2 ай бұрын
በሰበር የተነገረዉ ለምን ነበር? የዉሸት መንገድ
@WaliaIbex
@WaliaIbex 2 ай бұрын
የሽንት ቤት ድፍድፍ ነዉ 😂😂😂
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 ай бұрын
በወረይሉ የፈለቀ ነዳጅ የለም። የፈለቀ ነገር ካአለ እስክስታ ብቻ ነዉ። አብሽር እያልክ ንካ በንገት በልና ደምድመዉ።
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi Ай бұрын
Not a bad idea to layer
@birhanusheleme745
@birhanusheleme745 Ай бұрын
የት ገባ ለምን ተመልሶ ጠፋ
@melkamukidane6823
@melkamukidane6823 2 ай бұрын
ሾርት ሚሞሪ ነዉ ያለን እስኪ አስታዉሽን: አንድ በርሜል የቃጠለ ዘይት ቀብረዉ ነዉ ነዳጅ አገኘን ያሉት 😂😂😂😂😂😂😂
@yonasasres7375
@yonasasres7375 2 ай бұрын
He said tomorrow so tomorrow is tomorrow
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 2 ай бұрын
አብይ እኮ አላጠፋም ድፍድፍ ብሎ ተሳደበ እንጂ ጋዝ እንዳማራቹ ይቅር ነዉ ያለዉ።
@leuoladdis
@leuoladdis Ай бұрын
ጉድበሉ
@monegoncco
@monegoncco Ай бұрын
🇨🇳🇨🇳🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👍👌
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 2 ай бұрын
አይ ሪፖርተር! እርግጠኛ ነኝ ሲ.አይ,ኤ ጠይቁ ብሏችሁ ነው አይደል ?
@teamegenreyesus2735
@teamegenreyesus2735 2 ай бұрын
ጅል ራሱ ከነገ ደምሮ ድፍድፍ ነዳጅ እናስወጣን ኣላል እንዴ? ለምን ወደ ሲኣይ ኤ ትሄዳለህ?
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol 2 ай бұрын
አንተ ቡሽቲ
@user-ic5yb6gd5n
@user-ic5yb6gd5n Ай бұрын
የለምብለህሸምጥ
@Letitgo-xy2mj
@Letitgo-xy2mj 2 ай бұрын
🙄🤪😋😂ምን አይነት ነዳጂ ነው😅😅😄
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 2 ай бұрын
ስለ ነዳጁ እንጃ ብለህ መመለስ ነው የሚያዋጣው።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 2 ай бұрын
አጀንዳ ለመስጠት ነው ወራዳዎች
@birhanubini5318
@birhanubini5318 2 ай бұрын
እንካን ንዳጅ ማውጣት ከዉጭ ነዳጅ ማስገባት ይቆማል
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 2 ай бұрын
መቼ እውነት አውርቶ ያውቅ እና የዛኔ በስህተት ህዝብ ደግፎት ዛሬ ህዝቡን ይጨፈጭፋል፡፡
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 ай бұрын
ለጅ ጋሻዉ ሰለመረጥኸዉ መብት ሠጥቶህ ትሣደበለህ። ኢሃዴግ ቢሆን ተረግጠህ ዘብጥያ ተወርድ ነበር።
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 Ай бұрын
ለህዝቡ እንዲሰራ መስሎኝ የተመረጠዉ ኦንዲገድል አይደለም።he is fake
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 Ай бұрын
ደንቆሮ ድፍድፍ ዜይት የተገኘው በንጉስ ኃ/ስላሴ ጊዜ ነው፤ የምዕራባውያን ተፅኖ ወይም እኛ አውጥተን ከሰማኒያ ፕርሰንት ለእኛ ይሁን በማለታቸው ነው።በለገሰ (መለስ) ዜናዊ ከእንሊ መንግስት ጋር በድብቅ ተዋውልው ነበር፤ ለምን እሱን ዜና ሰርተ ብታቀርብ።
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 2 ай бұрын
Short memory እንዴት በስተመጨረሻ ጠየቁ? ሰውየው ምን ኣደረገ?
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 2 ай бұрын
ፓርላማ አለ እንዴ ወይስ የአብይ ውሾችን እያልሽን ነው?
@wondimuheme477
@wondimuheme477 2 ай бұрын
Ke mulu parlama abiy bichawun yishalal
@ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz
@ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz Ай бұрын
So what?
@eyobbirhanu-bi1lk
@eyobbirhanu-bi1lk 2 ай бұрын
ከነዳጅ ወደ አናዳጅ
@iandi907
@iandi907 2 ай бұрын
😂😂😂 እምቅ አቅም እማ እንዳላት ሰይጣንም ፤ እግዚአብሄርም ፤ እኛም እናቃለን 🙏 እንደ እናንተ ያለ ቆሻሾች ሀገራችንን አረከሷት 🤔
@mmennurr
@mmennurr 2 ай бұрын
Ye abiy wishtich andu new
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 2 ай бұрын
ነዳጅ ይልቅ አነተናህ ስልጣንብቻ ልቀቅልነ ከዚህ በኃላ እነወጣውለን።
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 2 ай бұрын
Qoletam
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 2 ай бұрын
አነተህ ልሱምን ድነህ የውንድ አግራድ ነህ
@user-us1jh7lv7c
@user-us1jh7lv7c Ай бұрын
ህልማችሁ ስልጣንነው በሃይል ስለምትመኙ ስልጣንሳትይዙ ታልቃላችሁ
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 Ай бұрын
@@user-us1jh7lv7c yalhbet emetalewu awekhalewu ante shintam
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Be Erteilung yefelekew Gazma Ye Amara kilil selehone Yalfenal😂😁🤣
@user-nz8xv8is3j
@user-nz8xv8is3j 2 ай бұрын
Merca eyederese new hhhhhhhhh nedaj nedaj meche yehon yemibeqaw hezbun matalel ajanda meqeyeria agegnachu tecawetuben
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 Ай бұрын
🎷🎷🎷🎷🎷
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 2 ай бұрын
Ewenetu gene betechebach hezbu eko zare yemibelaw dabo new yatawe
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 ай бұрын
ውሸታም መሪ፣አንድ ጊዜ፣ሁለት ጊዜ በመዋሸት ተከታዮቹን ማማለል ቢቻልም እየዋለ እያደር ሰለሚለይ ውሸታም ይረክሳል፣ተደማጭነትም ያጣል፣በራሱም ይወድቃል!!!
@Birhanu-ct6ub
@Birhanu-ct6ub 2 ай бұрын
Demoz yestakakelelen mangeste seratangaw ye bet Keray makfel alchalnem
@amenyehun3265
@amenyehun3265 2 ай бұрын
ዛሬም ስለፔቴንሻል ነው ወሬው😂
@phoenix0000
@phoenix0000 2 ай бұрын
😁 አይ የፓርላማ አባል:: አሁንም ከቅዠታቸዉ አልነቁም 😅😅😅
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነዳጅ ሳይሆን በዚህ ስድስት ዓመት አናዳጅ መሪ ነው የተገኘው
@muzeytewelde2021
@muzeytewelde2021 2 ай бұрын
ይህ አብይ የሚባል ግማሽ ሰው ከውሸት ተለማምደን እንድንኖር አደረገን ውሸት ባህሉ ለካ ሁላችን ከአብይ በላይ እንጂ በታች አይደለንም
@user-te7cx4en3p
@user-te7cx4en3p Ай бұрын
America wesedechew ende
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 Ай бұрын
Reporter, the outlet of TPLF propaganda!
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 2 ай бұрын
Betebache kale mane teru Yetetale yechayenawene GCL ena yenbrutene mriwoche biteyekulene !~!
@SRTeta1
@SRTeta1 Ай бұрын
Barak Obama Immediate aleqaye nabar,Putin Ye Bordu yebalay xabaqi naw....bla blaaa...ale Samuel Zemichael¡¿
@teklitgebremeskel5934
@teklitgebremeskel5934 2 ай бұрын
ለኣረብ ኤምሬት ተሸጠ ኣይደለም እንዴ ጀዝባ ሁላ
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 ай бұрын
ሪፖርተር የወያኔ ዲቃላዎች
@Berheize
@Berheize 2 ай бұрын
ቅዘናም ነህ ወያነ መሆን ስብእና ይጠይቃል እንዳ አንተ ያለ ሽንታም አይጠጋውም።
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 ай бұрын
@@Berheize አይጥ🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀🐀
@belegeworku9471
@belegeworku9471 2 ай бұрын
nege yigegnal ko
@AB-nq7uj
@AB-nq7uj 2 ай бұрын
Great leader we support you 👍👍👍💪
@girmaytewelde7931
@girmaytewelde7931 2 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ አንድ ሺ አንድ ቀደዳዎች ለ short memory ለኢትዮጵያ ህዝብ ተነግሮታል 😂😜
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 2 ай бұрын
ሪፖርተር ቁጭ ብሎ ያቀሳስራል
@user-el4fq1by2i
@user-el4fq1by2i 2 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሳቅቼ ሳቅቼ ሞትኩ😂😂
@habt-tube
@habt-tube Ай бұрын
ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲህ ፣ ክቡር ሀብታሙ የጠቅለይ ሚኒስትሩን ውሸት ለመሸፈን አትዘላብድ በቃ አይዞሀ
@habtamuwolde9946
@habtamuwolde9946 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@naturalworld5006
@naturalworld5006 2 ай бұрын
😂😂😂
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
ደፍሮ ለመናገር ብቻ ሳይሆን ደፍሮ ለማቀድና ወደልማቱ ለመግባት ጭምር መንግስት አቋም ወስድ ኢንቨስት ማድረግና መንቀሳቀስ ይኖርበታል፣ የመድረክ ወሬ ብቻ ምንም አይጠቀመንም፣ የትም አያደርሰንም።
@muboedo2925
@muboedo2925 2 ай бұрын
$😂
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 2 ай бұрын
የዝናሽ ወሊድ መቆጣጠሪያ በመደመራቸው ምክንያት እሱ ነበር የሚወስድላት።
@aseabe4843
@aseabe4843 Ай бұрын
እስካሁን አላረጠችም እንዴ ???😂
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 Ай бұрын
አርህን ልታጣራ ካልሆነ በስተቀር ነዳጅ አታወጣም ደደብ ስለሆንክ
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu 2 ай бұрын
Aye gude ahune degmo yetelemedewene yesemayi layi dabo lememegebe?
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 2 ай бұрын
ጠያቂዎቹም መላሹም የማይረቡ ጅላጅሎች ናቸው!!!
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 2 ай бұрын
ተው የኛ ሀገር ጉድማ አይወራ😭😭
@alguhaile8527
@alguhaile8527 2 ай бұрын
ነዳጅ ነው ያልከው መጀመሪያ ሰው ይከበር በመቀጠል ወንበሩን ልቀቁ ሰለቸን ምድረ ሆዳም ወይ ሰላቸን በቀን ሁለቴ የማይባልበት ሀገር ነዳጅ 🤫🤫🤫🤫🤫🤫
@AratAyena-zk8hu
@AratAyena-zk8hu 2 ай бұрын
የዝምቦች ምክር ቤት
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl 2 ай бұрын
ቃዳዳ አቢይ ካና ግብራ አበሮቹ ሻጥካው ላ ኮታር አቢይ ካንታ እባብ ጎጠኛና አፋናቃይ ፋጠሪ ፍትሀዊ ማሪ ይስጠን
@solomongirum5521
@solomongirum5521 2 ай бұрын
አጎብዳጅነት ይልሀል ይሄ ነው።
@alemayehuhagosbeyene1100
@alemayehuhagosbeyene1100 Ай бұрын
ነዳጁን ኦብነግ እንዳዳናቀፈው አታውቁምና ነው ደግምም የውጪ እጅ እንዴት እንደበረታብን አትረዱም።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚንስትሩ ሪፖርት የተደረገላቸውን ነው ያቀረቡት ። ዋሽተው አይደለም።
@teamegenreyesus2735
@teamegenreyesus2735 2 ай бұрын
ኣብይና ዉሸቶቹ ተቆጥሮዉ ኣያልቁም።
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 2 ай бұрын
ላም ኣለችኝ በሰማይ።የድፍድፉ ተወው አንና የሰው አልቂት ጦርነት አንደ ድፍድፍ በየቀኑ በ'ዓረብ ሃገራት አንደሚፈስ በተቀረኒ ደም በክልል የሚፈሰው ቢቆም የ'ኢትዪኦፒኣ ህዝብ አፎይታ ያገኛል፡
@netsanetgebre2006
@netsanetgebre2006 2 ай бұрын
😂😂😂
አነጋጋሪው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ@ethiopiareporter
17:22
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 7 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 32 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
"ሃሳቤ በመታፈኑ ወደ ሚድያ ለመውጣት ተገድጃለሁ"  አቶ ጌታቸው ረዳ @ethiopiareporter
5:01
መንግስት ከኤርትራ ጋር ያለው ግንኙነት ሻክሯል @ethiopiareporter
5:39
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,3 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН