ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ- (ክፍል-1)

  Рет қаралды 96,044

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 272
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 10 ай бұрын
በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ትላልቅና ታሪክ የማይሽራቸው አስደማሚና አስደናቂ ስራዎች ተሰርተዋልና ዶ/ር ዐቢይ ሳላደንቅህ ባልፍ ከፈጣሪዬ ያጣላኛልና በግሌ አመሰግንሃለሁ በርታ
@Black-2024
@Black-2024 10 ай бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@tekeaejeta
@tekeaejeta 10 ай бұрын
የሚከፋፍሉን ሀሳቦችን ሁሌም ከኢትዮጵያዊነት መንበራችን የሚያወርዱን እንጂ በክብር በሌሎች ፊት በኩራት እንድንቆም አያደርጉንም! ኢትዮጵያ በተባበሩት የልጆቿ ክንዶች ብርታት የምትቀጥል ሀገር ናት!
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 10 ай бұрын
የእኛ የኢትዮጵያዊ ጅግና መሪያችን እረጀም እደሜና ጤና ይስጡት መድኃኒያለም ሁሌም ከጉኑት የቆም❤🙏🇪🇹
@twbeke1
@twbeke1 10 ай бұрын
As always you are amazing!!! Thank you sir!!!
@deehope9477
@deehope9477 10 ай бұрын
Well said comment & GBU!!
@chalkao5071
@chalkao5071 10 ай бұрын
If everyone listens with open heart and honest motives, Abiy's struggles guarantee the exponential transform of our nation to the next level. Our own narrow thinking wrapped within self-centered sleepless dream often keep us in the grave of poverty that is synonymous with the name "Ethiopia".
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 ай бұрын
Well said. Absolutely Abbch working hard with all aspects. God bless Abbch and Ethiopians.
@samiasfaw5642
@samiasfaw5642 10 ай бұрын
Well elucidated like your peculiar terms, keep it up.
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 9 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዱ አረቢያ ያሉት እስረኞች
@birumengistu210
@birumengistu210 10 ай бұрын
Galatoooma I love that guy ❤❤❤
@HulaaKunema
@HulaaKunema 10 ай бұрын
Balageze 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🤣
@birumengistu210
@birumengistu210 10 ай бұрын
@@HulaaKunema Yes Balageze>>Balage
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 10 ай бұрын
እውነት እነዚህ ተሰብሳቢ ሰወች ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉ ? ህዝብና እንስሳት ሳይቀሩ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በርሀብ በየቀኑ እያለቀ ፣የዓለም ህዝብ ሳይቀር እያዘነ ፣የረጂያለህ እያለ ባለበት ሁኔታ ህዝባችን በምርት እድገት ላይ በጥጋብ ላይ ነውና እያሉ መመሰጋገን እውን ጤንነት ያላቸው ናቸው ?
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 ай бұрын
እና አንተ በረሀብ ያለቁትን ፎቶ እያነሳህ ቀስቅሰህ ጦርነት እንዲነሳ የማድረግ አቅም የለህም እንዴ ለምን የፓርላማ አባልን ምን አስጠበቀህ በርታ እንጂ መስማት የምትፈልገውን ትሰማለህ እንጂ የፓርላማ አባሎች ስለርሃቡ ጠይቀዋል ሀሎ እንደ ደምለው ከስልጣን ይውረዱን ነው መስማት የምትፈልገው
@african-2000
@african-2000 10 ай бұрын
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
@SelimSelim-x9d
@SelimSelim-x9d 10 ай бұрын
Dr Abiy is an heroic & smart leader of Ethiopia 🇪🇹🔥❗️
@JalataBiya
@JalataBiya 10 ай бұрын
ሰላም ሁሌም በቀዳሚነት መያዝ ያለበት ዋነኛው የማሸነፊያ መሳሪያ ነው።
@genetg3268
@genetg3268 10 ай бұрын
ዋው ደደር አብይ❤❤❤ አስተዋይ የቆቁ እንቁላል በደንብ እየለየ ነው ገና ኢት/ን እየጣለ ይወጣል!!!በርታ ጀግና መሪያችን❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 ай бұрын
በአንተ ትርጉም የፈለከውን በል አብይ ግን ስራውን ይሰራል
@benyammulugetasr.7933
@benyammulugetasr.7933 10 ай бұрын
What a great and intelligent leader God gave us. I pray and hope we are wise and intelligent enough to realize that and stop being a fouled by our enemies who want to destroy us and Ethiopia. God keep this man safe and healthy!
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 ай бұрын
Well said. Dr Abiy Ahmed he is brilliant and smart leader working hard for his countries development and brightest futures for the coming generations. Long life and health for my beloved Abbch. Amen
@demetura5227
@demetura5227 10 ай бұрын
God bless our country
@GurachaPress
@GurachaPress 10 ай бұрын
Lighting the way through the toughest times, Ato Temesgen emerges victorious as a symbol of responsibility and resilience.
@fikerm1752
@fikerm1752 10 ай бұрын
ዶ/ር አብይ በእውነት የምተሰራው ሥራ ሁሉ አገሪቷን የሚገነባ ነው ግን ምን ያደርጋል አጠገብ ብዙ ነቀዞች አሉ ያም ሆኖ ግን ለአገር ብዙ ፕሮጀክቶችን አከናውነሃል ጌታ የሱስ ይባርክ እንወድሃለን
@TewodrosY
@TewodrosY 10 ай бұрын
አምልኮተ አብይ እንዴት ይዞሻል?
@LisaReyo
@LisaReyo 10 ай бұрын
Rip Aby
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 10 ай бұрын
​@@TewodrosYእኛ ሀበሾች አንድ መልካም ስራን የሰራ ሰው በሰራው መልካም ስራ በቅድሚያ ከማመስገን ይልቅ ትናንሽ ክፍተቶቹን እየፈለግን ከግለሰቡ የግል ስብዕና እምነት አኗኗርና አመለካከት ጋር እያገናኘን ማጣጣልን እናስቀድማለን ምክንያቱም ከጥንት የመጣንበት አስተዳደግና የአኗኗር ባህላችን ስር በሰደደ የምቀኝነት ባህል የተቃኘ በመሆኑ እንጂ የዚህ ሰውዬ መልካም ስራው ሳይታየን ቀርቶ አይደለም ።
@TewodrosY
@TewodrosY 10 ай бұрын
@@shimelisbenti5883 ላንተ ትናንሽ ክፍተቶች አገር ማፍረስ ነው? አንድን ማህበረሰብ በዘሩ ምክንያት በግፍ መጨፍጨፍ? አገር እንዳይረጋጋ: ሰው በሰላም ወቶ እንዳይገባ ማድረግ? ምነው ሰብአዊነት ጠፋብህሳ? አንዳንድ ፕሮቴስታንቶች ትገርሙኛላችሁ: አመለካከታችሁ!
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 10 ай бұрын
@@TewodrosY አንተ በምታነሳቸው ችግሮች ውስጥ የእኛ ድርሻስ ምን ያህል ነው ? ለችግሩ መፍትሔ ፍለጋስ ምን ያህል መንገድ ተጉዤ መንግስትን እየደገፍኩ ነው ? እያልን እስቲ በቅድሚያ እራሳችንን እንጠይቅ ይህ ሰው መንግስት ቢመራም ነገር ግን አንድ ሰው ነው እወቅ እኔና አንተ በ21ኛው ክ/ዘመን በማንነት በዘር በግል ሐይማኖትና አመለካከት እየተጠላላንና እየተገፋፋን ከዚህ ቦታ ውጣልኝ ይሄ የእኔ ይሄ የአንተ እየተባባልን ለሰላም ተግተን ሰርተን ተስማምተን ተዋደን መኖር ስንችል እየተመቀኛኘን ካልተጠፋፋን እያልን አንድ ሰው ሆኖ ምን ሊያደርግልን ይችላል ብለህ ታስባለህ እስቲ ? አንተስ ብትሆን ከዚህ የተሻለ ምንስ ልታደርግ ትችላለህ ? ንገረኝ እስቲ እኛ እኮ ለማስመሰል ነው ልትለኝ ትችላለህ ፍቅር መዋደድን አንድ መሆንን ሲሰብክልን ምን አገባህ አንተ ጴንጤ አንተ የሐይማኖት ሰባኪ እንጂ መሪ መሆን አትችልም ብለን የተሳለቅንበት አርዮስ ዜጋዎች ነን እኮ ስለምን እራስህን አታይም ? አንተ ብቻ እንዳሰብከው መፍረድ ቀላል ዕውቀት ነው ወንድሜ ኮሜንት አሰጣጥህን እስቲ ተመልከተው ተንደርድረህ ልሁንም አልሁንም የተፈጥሮ መብቴን በመጋፋት እምነቴን ለማጣጣል ነው የቸኮልከው ይሄ ደግሞ ጥላቻህ ምን ያህል ጥግ ድረስ እንደሆነ ያሳያል ታዲያ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ውስጥ ቢያንስ ቢያንስ እንደ አንተ አይነት ፅንፍ አመለካከት የያዙና አዕምሮቸውን ለመቀየር ዝግጁ ያልሆኑ ዜጎች ባሉባት አገር የጠቀስካቸው ችግሮች በመንግስት ፍላጎት ብቻ መፍትሄ በቶሎ ይገኝላቸዋል ብለህ ታስባለህ ወንድሜ ?
@HulaaKunema
@HulaaKunema 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪
@aberagudeta5180
@aberagudeta5180 10 ай бұрын
God Bless you and also lead you
@HaileMegersa-r9f
@HaileMegersa-r9f 10 ай бұрын
The government's engagement in diplomatic efforts regionally and internationally reflects its commitment to creating a peaceful environment.
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 10 ай бұрын
If you don't know the Abbey Ahmed Oromuma racist administration, that is exactly look like. That is the image he wants the International community to see and hear. He is good at it. He got the Nobel Peace Price by pretending as if he was peace maker person. He used President Issayas Afworki and now he deceived Issayas. He is war monger and racist genocidal. He mischievously drove TPLF into war, because TPLF was armed and better organized group that would be a threat to his power. Because of that over million Tigray people died. Now, Abbey Ahmed has started a war in Amhara region, because he made a so called peace agreement with TPLF. The Amhara, Afar and Eritrea didn't participate in peace talk, but he agreed to give land to TPLF. Then, Abbey sent the military to disarm the Amhara people. In return, TPLF was supposed to help Abbey Ahmed to fight the Amhara people. First of all, Abbey Ahmed had told in declaration to arm themselves, so Fano would help him to fight the TPLF. Later, unless he disarmed the Amhara people or Fano can't hand their lands to TPLF. Therefore, Abbey Ahmed declared Emergency power on the Amhara region forcibly to disarm the Amhara people. That would accomplish two things. 1) disarming would give tremendous power to Abbey Ahmed. He does not trust the Amhara people. 2) he could hand the Amhara people land easily without a fight and both TPLF and the Abbey Ahmed Oromuma racist administration would be able further their aspirations. They would like to establish greater Oromya and greater Tigray. The Amhara people woke up and the dream didn't go as planned. Abbey Ahmed lost many soldiers. Fano became more powerful and popular armed force. Fano armed himself from Abbey Ahmed Oromuma soldiers. He is in the verge of losing power, so tried to deceive world community as usual by pretending as you said about him. You see, unless you know facts that can mislead anyone. I hope things are clear. I didn't say all, but will show you real picture.
@avimamaye
@avimamaye 10 ай бұрын
Your genocidal government
@nurejems2123
@nurejems2123 10 ай бұрын
𝑨𝒃𝒊𝒄𝒉𝒖 𝑱𝒆𝒈𝒏𝒂
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 10 ай бұрын
Dr Abiy Ahmed I admired your amazing and fabulous jobs. Your examples are very nice and educational thoughts for our countries peace ✌. I love your explanations for the questions raised by the members. Long life and health for my beloved Abbch Anbsaw. Amen
@Loliiboonwaanofii
@Loliiboonwaanofii 10 ай бұрын
Thank you our great leader-PRIME MINISTER
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tekeaejeta
@tekeaejeta 10 ай бұрын
ወንድማማችነታችን እንደ ዐለት መጠንከር የሚገባው ሰዓት ከመቼውም በላይ አሁን ነው። ሀገር ፈተና ሲገጥማት አብሮነታችን ክፉኛ ይፈተናል፣ ይህንን ክፉ ፈተና ለመቀልበስ በጋራ ቆመን የገጠመንን ፈተና ድል እንንሳው።
@GurachaPress
@GurachaPress 10 ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ ከግምገመው መግስት እያደረገ ያለው ተግባር እጅግ በጣም የሚበረታታ የፓርቲው የመፈፀም አቅም የሚያሳድግ ነው።
@HSGK-wr4ik
@HSGK-wr4ik 10 ай бұрын
የምር አንድ ደና ሰው የለም እነዛ ደና እሚባሉ ሰዎች ሁሉም እስር ቤት ናቸው የቀሩትም ተባረዋል
@GurachaPress
@GurachaPress 10 ай бұрын
ስልጣንን ከአንዱ ወደ አንዱ በማስተላለፍ የሀገሪቱን የወደፊት እጣ ፈንታ በንቃት የሚቀርፅ ፓርቲ ።
@tadelegebre3955
@tadelegebre3955 10 ай бұрын
His ability to engage with various stakeholders showcases a strength in building broad-based support for his initiatives
@avimamaye
@avimamaye 10 ай бұрын
Your killer government
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 10 ай бұрын
Good Job!
@redumaki4168
@redumaki4168 10 ай бұрын
ተስፈኞች እየመጡ ነው 😅😅አቢቹኮ አይናገር አንተ ትለይብኛለህ ❤❤❤❤❤❤
@surafeltes1888
@surafeltes1888 10 ай бұрын
ያፈረስኸውን የመጠገን ግድ ነው የሞ
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 10 ай бұрын
የምንናገረው ሁሉ እንዲሳካ ሀገርን እያመሰ ያለውን የጎሣ ሥርዓት ተወግዶ ሰው ሰው በመሆኑ የምኖርባት ሀገር ካልኖረ በየትኛውም ዘመን ሠላም አይኖርም ። ጽንፈኞች በበታችነት ሥሜት እየተሠቃዩ ሠላም ልማት ከቃል አያልፍም ።
@AbdulwadudAbdalahusen
@AbdulwadudAbdalahusen 10 ай бұрын
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 10 ай бұрын
የሎነገር ተርስቶ ወሎ ከልማት የተገለ ህዝብ የተረሳው እሳ
@alemayehuengdawork
@alemayehuengdawork 10 ай бұрын
❤ kelebeh sera ewuent betegebar abeshy
@aliemran3139
@aliemran3139 10 ай бұрын
ወረቀት ላይ ፅፎ ይዞ መጦ የተከበሩ እያለ ከተሳተፊ እጅ አዉጥጦ እድል እንደተሰጣቸዉ ሊታሰብ ይሆናል ። አይ አፈ.ጉባኤ ! አላዋቂ መንግሰትና የዋህ ህዝብ !
@tadelegebre3955
@tadelegebre3955 10 ай бұрын
መደመር ፍልስፍናዎ፣ ብልፅግና መዳረሻዎ በማድረግ ለኢትዮጵያ ብልፅግና እየሰሩ ስለሆነ እናመሰግናለን፡፡
@surafeltes1888
@surafeltes1888 10 ай бұрын
የስራ ዝርዝሩን የማያውቅ መሪ ሊሖን አይችልም ። ጥምቀ በዚሕ ጊዜ እያስገደለ ምን
@hlinagirma178
@hlinagirma178 10 ай бұрын
❤❤❤
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 10 ай бұрын
How you can maintain your sanity and function as good as you do is beyond belief. Thank you Sir, PM Abiy.
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 10 ай бұрын
ኢትዮጵያውያኖች የሚጎድለን የተፈጸመን ማመሤገንና ማድነቅ ነው።ይህን በጎ አመለካከት ከልተገበርን ሥልጣኔአችን ገመድ ጉተታ ይሆናል።ሥልጣኔ ማለት የተሠራን ማድነቅ የሠራን ማመሥገን ነው። የጎደለን ደግሞ መተቸት ሣይሆን የጎደለበትን ምክንያት ተወያይቶ ሥኬታማ ለማድረግ የበኩልን ድርሻ በማበርከትና ማሥተተካከል ያሥፈልጋል። የሽሙጥና የትችት አጀንዳ ማድረግ ከሠለጠነው አለም ወደኋላ ያሥቀረናል።ሥለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ የማደግና የመበልጸግ ዋናው ተግባር የተሠራን ማድነቅ የሠራን ማመሥገን መሆኑን ብንረዳ ሠላማችንን በአጭር ግዜ ማምጣትና ልማተችንን ማፋጠን እንችላለን። ይህ ደግሞ ወሣኙና ብቸኛው መፍትሄ ነው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ በቅንነት ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚደክሙትን ይጠብቅልን ብርታቱን ይሥጥልን።ዐ
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
FELAGOTE AYEDELEME. EGEZIHABEHARE YASEFLEGALE
@DinsaAbdissa
@DinsaAbdissa 10 ай бұрын
ጽንፈኛ ይዉደም ብልፅግና ይለምልም።
@tekeaejeta
@tekeaejeta 10 ай бұрын
Abiy Ahmed's commitment to gender equality demonstrates strength in fostering a more inclusive and equal society
@azizatelal5192
@azizatelal5192 10 ай бұрын
ك
@ShelemaAbdataa
@ShelemaAbdataa 10 ай бұрын
Bayyee bayyee garidhaa
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
MESALA YHAGER MESALA YHAYEMANOTE MSALA YBATSEBE
@amsayawzeru
@amsayawzeru 10 ай бұрын
መናፍስት
@geremewdessie9
@geremewdessie9 10 ай бұрын
የሰው ልጅ በእናት ሀገሩ ማንም ይሁን ማን በብሔሩ በማንነቱ ምክንያት መዋረድ መሞት መሰደድ መፈናቀል የለበትም ። መንግስት በሃሳብ ካመነ ታድያ ለምንድን ይሆን የሰው ልጅ ሀሳባቸውን ለመግለፅ ሲሞክሩ የተለየ ስም የሚሰጣቸው ?? የተለየ ሃሳብ ልጅ ሲመጣ ለምንድን ነው አሸባሪ ፅንፈኛ በማለት ሰውን በማሸማቀቅ በማዋረድ ሃሳቡ መና አሰንዲሆን ለምን ይደረጋል ??
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 10 ай бұрын
ለምሳሌ? በመጠየቁ ብቻ ፅንፈኛ የተባለው ብናውቅና እኛም እንድንተች ቢጠቆም!
@qilxuudagaagaa3116
@qilxuudagaagaa3116 10 ай бұрын
Each question is self-contradictory. Positive followed by negative. Is that the norm?
@deehope9477
@deehope9477 10 ай бұрын
Lol, it might, if you heard what you said?😢 just listen again for clearing your mindset, please? GBU
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 ай бұрын
❤❤❤beekuu fi walllaalus lafti iccittii ijjis Beekumsii Eegumsaa mootummaan medicine beelaan wal'ansaa dhibeen
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Maanbarlamaadhaa mariidhaamalee malamalee malatuudhamalee maqaadhamalee malatodhamalee.
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 ай бұрын
❤Amiin amiin amiiiiiiin Bakka yaaduu bakka deemuu hojii Hidhiin qabeenya dubbisuuf lubbugzx ijjis waraanaaf gurruma baga Gammaddaan Eegumsaan Badhaadhinaa Teessoo Badhaasni marsaa daguun Marshaal fildii Biraanuu juulaa Beekumsii Eegumsaa johar Muhammad
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
SEGEBEBE .MRI ALEFLEGEME
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 ай бұрын
❤Eegumsaa Biyyaan Qaalayiinsii Jireenyyaa Hawaasaa gadi bu'uu qabaa Haa rakasuu Gaafa dhibamee biraa deemnee har'as arginee nafaafi lafaa Abbaan feetee Shira dalagii Lafti dukkanaa Hin dhageettuu sababa Fayyaatuu yooyyaa ashamaa
@Terekegnalemu-co9lq
@Terekegnalemu-co9lq 10 ай бұрын
ከእንግድህ በጣበጃ በጦርነት ሥልጣንን ለመቀመት አይቻልም
@b9ef3
@b9ef3 10 ай бұрын
እዩዋቼዉ እነዚህን እበቶች አቢይ አህመድ በሪሞት ኮንትሮል የሚነዳቼዉ በሆዳቼዉ የሚያስቡ የትዉልድ ጭንጋፎች
@AdisFitewi
@AdisFitewi 10 ай бұрын
😢813Guggenheim ❤
@EyosiTamerat
@EyosiTamerat 10 ай бұрын
ምድረ አሻንጉሊት
@surafeltes1888
@surafeltes1888 10 ай бұрын
ዋናው ጥያቄ አትግደሉን የሚለው ዋናው ጥያቄነው መልስሕ በሬሳው ላይ ችግኝ እክላተሑ ነው ፋሲል የክርስትና ቅርስ ነው በጌ ሊቀየር አይችልም
@abduahmed9653
@abduahmed9653 10 ай бұрын
አብይ እውነት ም ሙሴ ብየአለሁ
@deehope9477
@deehope9477 10 ай бұрын
..... is patient too!! His patience overwhelming me more than I can imagine!😢 it's God's love to be this kind of human being anyways!
@abdurahmank1
@abdurahmank1 10 ай бұрын
አንተ አሁን ከአንድ ሙስሊም የሚጠበቅ ኮመንት ነው ይኼ። አላህ የህዲክ።
@omj326
@omj326 10 ай бұрын
አትዩጵያን ከማያውቁት መሪዎች ተቀበለ ካለምንም ችግር የተከበረው ቤተመንግስት ተቀመጠ የኢትዮጵያ ሕዝብ መስማት የማልፈልገውን አቀበለ እሰከሁን የውሸት ፅዋ ያቀመሳቸው በሱ ያበዱ አሉ እረ ይሄ ሰው ክፉኛ በአይምሮ በሽታ ተይዟል !!
@SeifuDejene
@SeifuDejene 10 ай бұрын
Thank you PM Abiy Ahmed Ali. As always you are doing great job. May the Lord Jesus Christ be with you. Count me for sure my vote in the next election.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 7 ай бұрын
Sobniimiirgaqabaa dhugaanmiirgaqabaa.seriimiirgakanee rabbiileenkanee yaroowajiin hiimeefii manalamatuujiiraa dhameefii diimokrasiidhaa fiiladhuudhameefii harkaqabeesiinaquu janataa
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
KESE AYEDELEME GENE. YSWE LEJENE GEDAYE. ACENGAFI YLUSIFERE QDADAWOCE. NEFSE GEDAYOCE ATEFRU ENA ASENEWERACWALEHU
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 ай бұрын
❤ yaadaafi Qalbiinis Rakkoon dhunfaa Rakkoo hawaasaa tayuu. Sababa osoo arginee beekii karatti kutaa odeeffaannoogurriis? Garuu Rakkoon hawaasa rakkoo dhunfaa ni tayee Kanaaf ealumaan Eegumsaa barsiisuun Dirqamaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Wariijiimaa miilaqabuu wariihararii kiishaqabuu wariihojataadhaa.harkaqabuu wariikalee guraqabuu akkabiiyaatii hashiishaatuu dhabamee arfamee umiisakraanee oyruuqotee
@dawitdejene3434
@dawitdejene3434 10 ай бұрын
እድሉ ቢባልስ ሆዳም
@اال-ب7ت
@اال-ب7ت 10 ай бұрын
የኢ/ያ ህዝብ ሆይ ንቀታቸው እነዚህ ጥያቄዎች ከሁለት ሳንንት ለአፈ ጉባኤው የተላኩ ጥያቄዎች ነው አሁን ልክ በቀጥታ ሥርጭት እንደሚቀርብ አርገው ህዝቡን እየቀለዱበት ነው። አብይ እንደ አቶ መለስ በቀጥታ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች የመመለስ ብቃት የለውም ወደፊትም አይኖረውም ከየት ይመጣል ከሌለ የለም። አንድ ነገር ግን ይችልበታል ተንኮል ሴራ ማጠንጠን ሌላ ምንም ሥራ የለውም።
@gadi6563
@gadi6563 10 ай бұрын
ምነው ልጄ ጥሩ እውነታን ተናግረህ ስለመለስ ትልቅ ውሸት ዋሸህ፣አባቴ ጋዜጠኛ ነበርኩ *መለስም ከቀናቶች በፊት ጥያቄዎች ይደርሱት ነበር!መለስም እኮ ትምህርት አልተማረም *መለስ ከሀይስኩል በኋላ 6 ወር ብቻ ዩንቨርስቲ እንደተማረስ ታውቃለህ?
@deehope9477
@deehope9477 10 ай бұрын
Wow! If you said that in an honest way from your God-given heart, you will be our next PM, so make sure to register to run for the office please?😅
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 10 ай бұрын
መጀመሪያ አንተ እራስህ እውቀት ይኑርህ! አለዚያም ጠይቅ! ያለ እውቀት ነው ሀሳብ የሰጠኸው የየትኛውም አገር ፓርላማ ተሰብሳቢ ከስብሰባው በፊት ሞጅሉ ይሰጠውና ሞጅሉን አንብቦ ከተረዳው በኋላ ከሞጅሉ መጠየቅ ያለበትን በተሰጠው ቀን ቀደም ብሎ በፁህፍ እንዲያቀርብ ይደረጋል ከዛ ጥያቄው ቀሪ ጠያቂው ጋ ይቀርና ለጠቅላዩ ይሰጣል! ከዛ ጠቅላዩ ተመሳሳይ የሆነውን ሰብሰብ አድርገው በአንድ ጥያቄ ውስጥ ጠቅለል ያደርጉና መልሳቸውን ያቀርባሉ! በውይይቱ ቀን ለህዝቡ እንዲሰማ ጥያቄውን ግለሰቦቹ በግልፅ እንዲሰማ ይደግሙታል እንጂ በእለቱ አይደረግም! ለዚህም ነው ጠቅላዩ ያለ ማስታወሻ ዝም ብለው የሚያዳምጡት! አለዚያማ እንደዛ ካልሆነ እንዴት ይሔ ሁሉ ጥያቄን ጠቅላዩ በእለቱ ሰምተው በእለቱ ይመልሳሉ? ይህንን ቀድመው ተቀብለው መልሱን አዘጋጅተው መጥተው ይፋ ማድረግ በምን ሒሳብ ነው ከመለስ ጋር ያነፃፀርከው? መለስም እኮ ቢሆን እንዲህ ነው የሚያደርገው! ይሔ መሆኑን ያላወከው አንተ ነህ እንጂ ህዝቡማ በደንብ ያውቀዋል! ይሔ መሪ ማንንም እንደሚገባው አድርጎ በምሳሌ መልክ ይናገራል እንጂ ማንንም አብጠልጥሎ አያውቅም! የአይንህ መነፅር አዟዙሮብህ ነው ያሳየህ! የሚያብጠለጥለው አዟዙረህ ያየከው መለስ ነው! እንጂ አብይ አይደለም! ያብጠለጠለበትን የመለስን ማቅረብ ይቻላል! የአብይን ግን አታመጣም! ያው በአብይ ዘመን ቅጥ ያጣ ዲሞክራሱው ውሸትን አውነት ለማድረግ ተሰርቶበታል እና እሱን ማብጠልጠል ልታደርገው ትችል ይሆናል እንጂ በአብይ ንግግር ውስጥ ትህትናን እና አስተማሪ ምሳሌን እንጂ የምታገኘው አንተ ያልከውን ነገር በጭራሽ አታገኝበትም! ዘመዴ! ይህን አይነት መሪ ባለፈው ዘመንም ወደ ፊትም ኢትዮጵያ አታገኝም! ካለፈው ዘመን መንግስቱ ሀ/ማርያም ነበር እሱንም አላሰራው ብለው ዘመኑን በጦርነት ፈጁበት እንጂ! ከዛ ውጪ መሪ አይተንም ሰምተንም አናውቅም!
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 10 ай бұрын
Namni Fayyaa dhageeffatu qabsoo Eegumsaa malee Nama dhagayuu dhabuu ni malaa.Sababaa Faayyatuu Dhageettii Yaafaa motivate him/hero Eegumsaa yaaraarraa Gaggeessaa from government ifaa office gurruma Abbaa/haadhatii biraadeemnee wawrwb Biroo barnootaa yaada walittii qabaa Gurriis UstazRaayyaa Abbaa Maccaa aswrwb laftis irkoodha subahannallah koreen majilisaa UstazIbram Haajii aswrwb wal'ansaa Ustaz Mootummaan Waliin hojjachuun
@اال-ب7ت
@اال-ب7ت 10 ай бұрын
ያድዋ ታሪክ አድዋ እንጂ ፊንፊኔ አደለም።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 10 ай бұрын
ወሬ ምንም ብትል የሴራ ሃሳብህ አይሳካም አድዋ ከመነሻው እያሸበረቀ ነው ታራለህ ትደብናለህ ምን አባክ ታመጣለህ
@اال-ب7ت
@اال-ب7ت 10 ай бұрын
@@genetyilma7717 አድዋ ለባለ ታሪኮች ነው ለናንተ ምናቹ አደለም ቅሌታም።
@Safyhmohammed
@Safyhmohammed 10 ай бұрын
ቢተወደድ እኮ አንተ አታውቀውም እነጂ በስሙ ትምህርት ቤት የተሠራለት ነው
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
TENEKOLE LEBE YACELE.ALE
@AbrahamTeferi
@AbrahamTeferi 10 ай бұрын
The distance between harar city and hargssa
@AbrahamTeferi
@AbrahamTeferi 10 ай бұрын
Always project video
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
MASTEWALE YETEBEQALE TENEQAQY YEGAREDALE SWE LMHONE QENE NHONE
@የኛመድረክ
@የኛመድረክ 10 ай бұрын
it is expected from the king but the surprising one is the buddies worshiping him!!!
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
WDE AKABABIYA SEMELES
@GalchoMogoro
@GalchoMogoro 10 ай бұрын
we aren't in urgent need for ''tiraktar'' now we are in urgent need for fertilizer
@deehope9477
@deehope9477 10 ай бұрын
Lol, he said both!! Listen to it again!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Jamaal jachuun jalaadhaa jaliisadhaa maan mariimaleehiindemuu durumahuu dhalootumarahuu caliisadhaa waanumahiimaniituu iisaafdhugadhaa
@mubarakkebeto430
@mubarakkebeto430 10 ай бұрын
ተውካዮቻችን ስራችው ጥያቄ መቅረብ ብቻ ነው? የመፊቴው ሀሳብስ ከናንተ አይጠበቅም? ለመጠየቅማ አታስፈልጉንም እኮ-ችግርን ምንፈታበት ህሳብ እንድታፈልቁው ነው የተመረጣቹው። ምንድነው ይህ ሁሉው ሀዉልት መሰል የጥያቄ ቴፕ? ምንም ሳታወቁው ነው ምረጡኝ አምትሉን? በጣም ታሳፊራላቹው። ለህዝብ ክብር ነው እንጂ እነንተ በቃ ቴፕ ናችው። የተቀዳበትን ድምፅ ብቻ አማጫወት ቴፖች። አብቹኮ እነዝህ ቴፖች ምንም አይረዱህም አልተረዱህም። ፈጣሪ ከንተገር ይሁን አቡኮ። አንተ ባትኖርማ አልቆልን ነበር። በየጊዜ ስታሰለጥናቾውም እያየን ነው ግን ለአምንድነው እነዝህ ሰውች የማይለወጡው?
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
TELEQNTE EGEZIHABEHARNE MFRATE
@meriSolomon-g4j
@meriSolomon-g4j 10 ай бұрын
Community policing builds trust, enhancing neighborhood safety
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 10 ай бұрын
Yasaalaam miiniisteer jachuun hawaasabalaa jajiin walqabatii umaanii motuumadhaa motuumaan umaataa jachuun kanaafii xumuree galalaatomaa
@aberagudeta5180
@aberagudeta5180 10 ай бұрын
Afaan beektuun barreessimee ifaa miti. Afaan namaa kabaja qabaatii hin jallisiin
@surafeltes1888
@surafeltes1888 10 ай бұрын
ሕገመንግስሴ ለአንድ ክልል ብየ አልሸይርም አላልሽም አሑን ማን መከረሽ አይቀርልሽም ጭንቁን ልመጂው ያውአንችም እንደምታደርጊው አንገትሽ መቁረጥ ነው ሌላአይመጣም
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
YSWE AMTSGNA 7 GURAGA YSEGEBEGEBE. ALEQA MENEME. YLEWUNME BQA.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Alaahasodadhaa laafakeysaanmaee hiinrazaqamtanii waandaleeydanii duramariihadhaa amriinhuudii obsagafatii
@user-eu7up9of2i
@user-eu7up9of2i 10 ай бұрын
እኔን ካላከበርክ አድዋ የሚል ቃል እንዳታነሳ
@AyuTolossa-b3n
@AyuTolossa-b3n 10 ай бұрын
አንተ ማነህ እኛም ስለ ኤርትራ እንዳታነሳ ብለናል።
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
ANED SEW YGEDE AMLAKE YASSFLEGWALE MEKENEYATJME FETARI AL EGNA. ABAYA Y.MENLEW ESU. QNATEGNA AMELAKE NEW QALU YELALE
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Dhiibeenmalii dhiibamniimalii dhiibaanmalii dhiibamaanmalii dhiiphataanmalii dhugaanmalii
@jonahabgi9125
@jonahabgi9125 10 ай бұрын
Hahaha😂😂😂😂😂! Mesakin: Yetemaru Denqorowoch! Yasqal! PM Mohamed Abi Ahmed Gena yshewdachewal😂! Hulu Yemilew lepolitika Chewata bicha new! Useless and Meaningless!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Hamtuufii toltuun dhalatuufii du.uun rabbiiraahii shanyiindemuun diinagdeendemuun angoondemuun gurmuundemuu qaweendemuun rabbiituunuhiidhachiisee
@mengistubeyene2810
@mengistubeyene2810 10 ай бұрын
We don't understand that language please can you speak English or American
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 10 ай бұрын
Eyematu new ,,,
@JalataBiya
@JalataBiya 10 ай бұрын
Abiy Ahmed's dedication to political reforms demonstrates his strength in building a more transparent and inclusive government.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 6 ай бұрын
Gamachuun umatatiifii namatokkoo takkaamiitii afaaniin ilmadhaluun kaleesiibartee arafuutee aradhaltaamee waangotuu waandhaltuu dursiiteehiindubatiin sadaqaakeehiinhiimiin waphoostii gadiiiyadaadafumayaadaa
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
SESETE. LEJENETE NWE
@alemneshurgessa6347
@alemneshurgessa6347 10 ай бұрын
Sew eko 90% turu yetaseran tito ye 10% chigir yaworal Dr/Abiyi 1000 amat yigiza ethuopia
@Debebe-uu9gl
@Debebe-uu9gl 10 ай бұрын
min Ye Ethiopian taarik abelashto bebedir mekelakya ke eritrea tplfn yakomew ahun tplf kituuuun yibedaawal
@bettertogether9954
@bettertogether9954 10 ай бұрын
1:19:23 😂😂😂
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
GENE EZEHE AWASSA. B/K YEHADALU GENE ERAS WDADCE. GURAGAWOCE GEBEZOCE ANED HGER AWASSAN ENA LEJE HOGNA YEMRUGNALE MALETE SEYETANE MALETE BALWDEME GENE ESU BETAM YMISRABACEW
@tesfalemaraya211
@tesfalemaraya211 10 ай бұрын
Abi Ahmed no more longer
@TshayAgape
@TshayAgape 9 ай бұрын
GURAGAW AKEABE HONO JEMRO YSWE BATE LENA YEKLA MADRYA AYEDELEME. SWOCE YNEGED ARYA ADERGWU YAKRAYALU. LEJOCE ALU YENSU AlAFINTE AL YEHA YKSASHE lEJE 7 GURAGA TEDAFERGNE YLEjANE. AYENE LWGA WYEME LIQFERE WTETO GBREKUTE AWAREDEWALEHU
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ ዕይታ
6:51
Fana Television
Рет қаралды 3,1 М.
የጽንፈኛው አመራር እጅ ሰጠ
1:38
Fana Television
Рет қаралды 3,3 М.