ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከኢቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል-1

  Рет қаралды 133,845

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 881
@هسنه
@هسنه 4 жыл бұрын
ጀግና መሪየ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንኳን አደረሰህ ለኢዲስ ዓመት መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year brother Love you🇪🇹
@burhanmisbah8906
@burhanmisbah8906 4 жыл бұрын
As wr wb
@alemns5942
@alemns5942 4 жыл бұрын
አተደቆሮ በዝ በሌባ ትታለላለህ አንተም እንደሱአተላይነህ ለሀገር ለህዝብህ የቆምክአይደለህም።
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 4 жыл бұрын
እናት ሃገር ኢትዮጵያዬ ከመላው ህዝባችን እንኳን 2013 በሰላም አደረሣችሁ አደረሰን ኢትዮጵያ ሃገራችን ከክፉዎች አሏህ ይጠብቅልን ይጠብቀን እያልኩኝ ውድና የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ዶ/ር/ አብይ አህመድ አላህ ብርታቱን ይስጦት እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦ ጀባ ብያለሁኝ etv ዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
@Dronetv-i9w
@Dronetv-i9w 4 жыл бұрын
ህልሙ የበለጸገች ኢትዮጵያ ብቻ ናት ::
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 4 жыл бұрын
very true 👍
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Exactly
@timiddp1205
@timiddp1205 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ጀግናሄ
@timenumber2
@timenumber2 4 жыл бұрын
የሁላችንም ህልም ነው🙏🏾
@abrahammirach1480
@abrahammirach1480 4 жыл бұрын
Fantanesh Aba
@teddywondimu9236
@teddywondimu9236 4 жыл бұрын
Long live for our respectful prim minister Abiy Ahmed. God bless you & your family.
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
አብይዬ እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት ከነሙሉ ቤተሰብህ የኢትዮጵያ ተስፉችን አንተ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን ኢትዮጵያ ሰላሙአ ይብዛ አዲሱ አመት ላገራችን ሰላም የሚዘንብበት ኮሽታ የማንሰማበት ብልፅግና ፍቅር የሚሰማበት ያርግልን እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ኢትዮጵያን እምዬን ጠብቃት
@sarond786
@sarond786 4 жыл бұрын
ዋው የእኔ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ጥበብና እውቀት ይጭምርልህ ይህን ህዝብ መምራት ከባድ ነውና
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ የኛ ውድ እንቁ መሪያችን! አቢቹዬ ሚሊየኖች ከጉንህ ነን በጣም እንወድሀለን ሺ አመት ንገስልን!!
@semirateha4696
@semirateha4696 4 жыл бұрын
ከሀላህ የተሰጠ ምርጥ መሪ ጢናና እድሜ ለመሪያችን መልካም አዲሰ አመት ይሁንልክ
@angeldessesiferaw4603
@angeldessesiferaw4603 4 жыл бұрын
አሜን
@destaokana7119
@destaokana7119 4 жыл бұрын
በጣም እንወዳለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥክ
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 4 жыл бұрын
Yesetewe bedebe adergovyasecheresehale
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 4 жыл бұрын
Fekere yezohe newe
@hermela4279
@hermela4279 4 жыл бұрын
AMEN, yestew
@lemlemanulodelamo6990
@lemlemanulodelamo6990 4 жыл бұрын
ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን የመሰለ መልካም መሪ ስለሰጠን ለኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ነው
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
እኳን አደረሰህ ጀግናዬ:የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ:የአምላክ ጥበቃ አይለይህ!🙏🏽
@tsedekeworkgoshu4617
@tsedekeworkgoshu4617 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባሩርክ ይጠብቅህ
@umnoohaman5204
@umnoohaman5204 4 жыл бұрын
Our hero 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 ❤ prime minister 🙌 👏
@mickeydi
@mickeydi 4 жыл бұрын
💚💛❤ Happy New Year My Dear Prime Minster!!💚💛❤ We love you!💚💛❤
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year bro Love you🇪🇹
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 жыл бұрын
አስተዋይ ልዩ ነህ እኮ አላህ ይገዝህ።መልካም አድስ አመት ይሁንልን ለሁላችን ኢሻአላህ
@abenezerbelachew2959
@abenezerbelachew2959 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስጽፍ የመንግስቱንም የመለስንም ጥሩንም ደካማ ጉንንም በኔ እውቀት አይቻለው ነገር ግን በርግጥ ነገን አይተሀልና ከልቤ አደንቅአለው በፈለከኝ በምችለውም ከጎን ነኝ በመደብከኝ በየትኛውም አስተዳደራዊ የመጨረሻ በተባለውም ቢሆን አብሬክ ለመስራት ዝግጁ ነኝ በርታ እግዚያብሔር ይባርክ እግዚያብሔር ይርዳ ሁሌም በጸሎት ከጎን ነኝ ያየህውን ትወርሳለ።
@onenationundergod4611
@onenationundergod4611 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከጎኑ ይሁን። ኮመንትህ በጣም አስደስቶኛል ያገሬ ልጅ። 💚💛❤️
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናው መሪዬ ደጋፊህ ስለሆኩ ደስታ ይሰማኛል ክፉ አይንካህ ያንተን አላማ የተረዳን እልፍ አላፍ ነን እንወድሃለን በርታልን
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
የተወዘፈ እዳ ከፋይ ሆነዋልና ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@fikadugebreslase9229
@fikadugebreslase9229 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ከእግዚአብሔር የተሰጥን ምርጥ መሪ እባካችሁን ከጎኑ እንሁን እናግዘው ለራሳችንም ስንል ነው ከጎኑ የምንቆመው
@Amele-z3h
@Amele-z3h 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እድሜ ይስጥህ ለልጇቼ ፀሎት እንደማደርግ ሁሉ ላንተም ፀሎቴውስጥ አለህ ኢትዮጵያን ከፍ የምታደርግልን አንተ ነህ
@salmaallo1516
@salmaallo1516 4 жыл бұрын
ጠቅላያችን መልካም አዲስ አመት ከነመላ ቤተሠብህና ታምህ የሠላም ዘመን ያርግልን አሜን
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 жыл бұрын
አብቹዬ በፍተናውስጥ ነጥረክ እየወጣክ ያክ እቁ መሪያችን አሁንም ፈጣሪ ይርዳክ ይርዳን መልካም በዓል!
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 4 жыл бұрын
መሪ ተሰጥቶናል ,,, የቀረው የኛ ልብ ቅን መሆንና ወንድምን እንደራስ መውደድ ነው,,, ♡ኢትዮጵያ ትሻገራለች♡
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
ትክክል
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year bro Love you🇪🇹
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 4 жыл бұрын
@@mikivlog6125ወንድሜ ላንተም ለቤተሰብህም መልካም ዓመት ይሁንልህ,,,,
@yonevahos777sohavenoy8
@yonevahos777sohavenoy8 4 жыл бұрын
@@AZGZ-nh4dk መልካም አመት ከነቤተሰቦዎ ይሁንላችሁ,,,,
@hermela4279
@hermela4279 4 жыл бұрын
AMEN
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 4 жыл бұрын
I can’t stop listening ur lovely ideas may God bless u.
@munajatube6506
@munajatube6506 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ እግዚአብሔር ይባርክ 🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪አብቹ
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
Ameen 🙏
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
Amen
@alemtshayalemtsehayterefe1192
@alemtshayalemtsehayterefe1192 4 жыл бұрын
እረ ጌታ ብርክ ያርግህ መልካም አዲስ አመት አብቹዬ
@sintayehualemu3136
@sintayehualemu3136 4 жыл бұрын
ውዱ መሪዬ አዲሱ ዓመት ውጥንህ ተሳክቶ ኢትዮጵያዬ ሰላሟ በዝቶ ሁሉም ተከባብሮ አንተ ትብስ አንቺ ትብስ የምንባባልበት እንዲሆንልህ እመኛለሁ። አንተን ለማደናቀፍ የማይተኙትን ዓይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቄጠማ ያርገው።
@malekseifert9909
@malekseifert9909 4 жыл бұрын
በፍቅርና በእውቀት መምራት የሚችል
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
እረ እኔ ምስክር ነኝ በራሴ ቤተ/ክ ተከፋፍላ አንድላይ ፀሎት ማድረግ አቅቶን ተቸግረን እንደነበር። እሱ እኮ ትልቅ ትልቅ ስራ ነው❤
@ጉናዛሰሜንትግራይ
@ጉናዛሰሜንትግራይ 4 жыл бұрын
አረ አቢዪ ሴት ልጅ ነው አህያ
@bashbash1484
@bashbash1484 4 жыл бұрын
@@ጉናዛሰሜንትግራይ ere bakh
@ele_roi
@ele_roi 4 жыл бұрын
@@ጉናዛሰሜንትግራይ ይሄ ዶማ ደደብ የህውሀት ተላላኪ ኬትነው የመጣው ላንተ ዩቱብ ሳይሆን አማኑኤል ነው የሚመጥንህ እብድ የእብድ ልጅ ።
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
@@ጉናዛሰሜንትግራይ Doma inante Hager litibela yetenesa Hu tebedu tigrayoch leboch ayisakalachum mikegnoch ere fetari bedefachu I anten tigray hizib tu
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 жыл бұрын
ይሕን መልካም ሃሳብሕን ለማሳካት ከጎንሕ የከበቡሕን ምቀኞቺ ዝቦቹን በፊሊት ማጥፋት አለብሕ በረታ
@hermela4279
@hermela4279 4 жыл бұрын
👍👍👍
@fikamen7776
@fikamen7776 4 жыл бұрын
ይህ ሰዉ የሚናገረዉን ነገር ፈጣሪ ትግስቱን ሰጥቶት ለ አንድ ሰአት ማዳመጥ የሚችል ፍጥረት ካለ ? በ እርግጠኝነት ! እስከ አሁን በህይወት በቆየበት ምንም ያህል በሆነ ጊዜ ያላወቀዉን ፦ አክብሮትን/ትህትናን ፦ አላማን/የፈለጉበት ቦታ መድረስን ፦ አብሮነትን/ከ ሰዉ ጋር መኖርን ፦ መስዋትነትን/እራስን አሳልፎ መስጠትን ፦ በራስ መተማመንን/ፅናትን ። ። ። ። ትማርበታለህ ! ! ! ! ! ! !
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Abichu jegena💚❤💛🇪🇹🇪🇹 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@mershatadesse8243
@mershatadesse8243 4 жыл бұрын
L
@birukalemu7625
@birukalemu7625 4 жыл бұрын
ዶክተር አብይ በርታ እንወዳሀለን ሺህ አመት ንገስ
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
Amen bruke shi amet yingeslin
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Amen 👍
@solomoneyob5525
@solomoneyob5525 4 жыл бұрын
Dr. Abiy you are one in a millions.አትጠራጠር እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ነገስታት ሊያዩህ ሊያወሩህ ይመኙሃል። #ኢትዮጲያዬ #ልጅሽ #የምራል #ታ ድ ለ ሽ! ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው!❤❤❤❤👍👍👍
@fekadumollalegn6328
@fekadumollalegn6328 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራልና ይበርቱልን ውድ ጠቅላይ ሚንስትራችን፡፡
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 4 жыл бұрын
አቤት ጀግና እንቁ መሪያችን ኣቦ ረዥም ህድሜ ተመኘን ከነ ቤታሰቦች ውድድድድድድድድድድ💚💛❤Abichuu kenyaa sii jalana nuuf jiradhuu
@hermela4279
@hermela4279 4 жыл бұрын
AMEN
@ethiolove6597
@ethiolove6597 4 жыл бұрын
My hero prime Minister 🇪🇹I wish you a happy and prosperous new year!!!!!!!
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year bro Love ya🇪🇹
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
የኔ ማር ❤😍😍
@tajabob
@tajabob 4 жыл бұрын
The best Prime Minster Abye Ahmed is the best in the whole world.
@lideyaaman6860
@lideyaaman6860 4 жыл бұрын
Betame sewe aleke eko
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 жыл бұрын
ለኢትዮጲያ ህዝብ ምን አድርጎለት ነው the best መሪ የተባለው? ህዝብ በህዝብ ላይ ስላጫረሰ? ትግራይን እያየ ስላስገነጠለ? ዝም ብሎ ምላስ ብቻ:: ፈላስፋ ቢሆን ይሻለው ነበር::
@rahelbekele347
@rahelbekele347 4 жыл бұрын
Yes yes yes
@ethiopia9154
@ethiopia9154 4 жыл бұрын
አብዬ ትበዛብናለህ 💚💛❤️ መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼
@semerewoldetsadik4407
@semerewoldetsadik4407 4 жыл бұрын
አቢቹ እውነተኛ አስተሳሰብ ስላለህ ሁሌም አምንሃለሁ እተማመንብሃለሁ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
ውዱዱዱዱዱዱ መሪዬዬዬ አቢቹ እንኳን አደረሰህ🥰💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🥳🥳🥳🥳🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wardaqatar7779
@wardaqatar7779 4 жыл бұрын
ድንቅ መሪ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት እናመሰግናለን
@destaergano3121
@destaergano3121 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ቀንና ማታ የሚሰራ የአገር ባለውለታ መሪ አገራችን አግኝታለች!!! መልካም አዲስ አመት!!
@addis1395
@addis1395 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ለውድ የኢትዮጵያ ልጆች!
@gigilemma6133
@gigilemma6133 4 жыл бұрын
🇪🇹🌼ከአብቹ ሌላ ለኢትዮጵያ የሚመጥን ገና አልተወለደም🇪🇹🌼ለዘላለም ምራ 🌼🌼
@rahelbekele347
@rahelbekele347 4 жыл бұрын
Amen
@natanmesfinmesfin2894
@natanmesfinmesfin2894 4 жыл бұрын
ውዱ መሪያችን መልካም አዲስ አመት
@ኢትዮጵያብርሃን
@ኢትዮጵያብርሃን 4 жыл бұрын
በማስመሰል ደግ መሆን አይቻልም ግን የዚህ ሰው መልካምነትና ደግነት እውነተኛ ከልብ የመንጨ እንደሆነ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ያውቀዋል:: ኢትዮጵያ ከጥንትም ጀምራ በደግ መሪዎች ስትመራ ስለነበር መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ!
@alemns5942
@alemns5942 4 жыл бұрын
አቸ አይምሮሸ በንፈጥ ተደፈናል ማለትነዉ
@dt7091
@dt7091 4 жыл бұрын
We are blessed 🙏 to have you our hero!!! The best leader ever!! We Love you 😍💝🌺
@AB-py2hj
@AB-py2hj 4 жыл бұрын
I’m very impressed with Abiy. We have to support him if we want to succeed. United we stand!
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
Yes we have to support him
@kidisthaile886
@kidisthaile886 4 жыл бұрын
our dear pm we love u
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year sister I love you🇪🇹
@thomassissay5719
@thomassissay5719 4 жыл бұрын
He is trash
@yaaallah948
@yaaallah948 4 жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልን ❤❤
@ethiostudio25
@ethiostudio25 4 жыл бұрын
abichuuuuuuu love uuuuuuuuuuuu
@hanan.m1053
@hanan.m1053 4 жыл бұрын
በአሁኑ አያያዝህ አቢቹ እኔ የፖለቲካ ድርጅት ቢኖረኝ ትቸው እቀመጣለሁ ወይም ያንተን እቀላቀላለሁ ቢያንስ የተሻል ሃሳብ ካለኝ አግዝሀለሁ :: ተበለጥኩ ብየ ኣንተን እያየሁ ከምቃጠል🤣🤣🤣 ምነው በጣም የወደድኩት ኮሜንት "ብታስረኝም እንኳን እስር ቤት ሆኜ እደግፍሃለሁ"
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 4 жыл бұрын
ትክክል !ይመችሽ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁👈👍🏽👍🏽👍🏽 Me too
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
አንቺ የገባሽ ነሽ እውነት የገባሽ ነሽ ። ሊላውን ከኔ ይሻላል ብሉ መልቀቅ የትልቅነት ምልክት ነው ችግሮ የኛ ሀገር ገሉ ስልጣን ላይ መውጣት የተለመደ ስለሆነ በሊላ መንገድ ሲሆን ቅር ይላችዋል ።
@زينبخالد-خ9ص
@زينبخالد-خ9ص 4 жыл бұрын
እኔምበሀሳብሺእስማማለሁየችምየማርሳውመሪየነውበጣምትልቅስውነውግንአልተጠቀምንበትም
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ምነው ሁሉም እንዳች ባሰበ
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 4 жыл бұрын
ጠ ሚእብይ አህመድ እድሜናጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year sister Love you🇪🇹
@alemns5942
@alemns5942 4 жыл бұрын
ሌባ
@tellthetruth5973
@tellthetruth5973 4 жыл бұрын
አብቹ አሁን አይደለም ወደፊትም ሀገሬ አንተን የሚመስልህ መሪ ካገኘች በጣም እድለኛ ነች:: አንተ ክስተት ነህ....በቃ ትለያለህ!!!
@kiberlondon877
@kiberlondon877 4 жыл бұрын
ልትነግረኝ ትችላለህ 1 2 3 በለህ ለምን እንደሚለይ? ፍቅር ይዞህ እንዳይሆን😂😂 አብይ እውነቱን ነው ጀዝባ የሚለው
@tewelde1204
@tewelde1204 4 жыл бұрын
ተአምር የሆንክ ሰው!!!! ሌላ ቃል የለኝም!!! አቢቹ; ንቕድሚት ጥራይ!!!!
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
ግርማ ሞገሱ ብቻ ይበቃል ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው። አምላክ ይጠብቅህ።
@kebeneshmekonen717
@kebeneshmekonen717 4 жыл бұрын
አሜን
@zeinebamohammed3546
@zeinebamohammed3546 4 жыл бұрын
አብቹ የኔጀግነ እኔ እንኳን በስደት ኡኜ የማረግልህ ፀሎት ከኖብል ሽልማት ይበልጣል አላህይጠብቅህ
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 жыл бұрын
አቢያችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንክዋን አደርስህ አደርስን አቢያችን ሺህ አመት ንገስልን አባቴ
@saadesaade7007
@saadesaade7007 4 жыл бұрын
እንቁ.መሪያችን.ኑርልን
@AsratAsfawDabula
@AsratAsfawDabula 4 жыл бұрын
ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ በዚህ ጋዜጣዊ ውይይት የሰጡት መግለጫ እጅግ ደስ አሰኝቶኛል። ደስታ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ የወደፊት ዕድል በእርስዎ አመራር የምንኮራባት፤ መብታችን ተከብሮ፤ ማንነታችን ታወቆ፤ ሠላማችን ደምቆ፤ በአንድነት ገመድ ብሔር ብሔረሰቦች እንደቀድሞ ተሳስረን ተሳስበን በብልጽግና የምንኖርባት ሀገር እንድትሆን እንደሚሠሩ እምናለሁ። እግዚአብሔር ይርዳዎት ይጠብቆት። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንሎት!
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
እኛም ብለናል አቢቹ ከጉንህ ነን ከማይደግፍህ የሚደግፍህ ሀሳብህን ስራህን የሚያደንቅ እልፍ በሚሊዮን የምንቆጠር ነን አንተን መጥላት አይቻልም እንወድሃለን ❤❤የፍቅር ሰው
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 4 жыл бұрын
ጭንቅላቱ ደርቆአል ኪሱ እየደረቀ ሲሄድ ይረግፋል። ህወሓት እንዲህ በትክክል ተገልፆ አያውቅም 🤣
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ በጣም ምርጥ አባባል ሌባን ኪሱን ማድረቅ ነው
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ ነው እሱን የሚቃወሙ ይገርሙኛል ኦባማ እኮ አሜሪካን መርቶን እንኳን አብይ ሀገራችን ምቀኛ በዛባት 🇪🇹😇
@Kነኝስደተኛዋ-f1f
@Kነኝስደተኛዋ-f1f 4 жыл бұрын
ኦባማ አሜሪካዊአልነበረም እንዴ ??
@jalenedinka4752
@jalenedinka4752 4 жыл бұрын
LMBO
@shebakashebaka1464
@shebakashebaka1464 4 жыл бұрын
@@Kነኝስደተኛዋ-f1f አፍሪካዊ ነው ያውም ኬኒያዊ ነው
@lilyyegeta2422
@lilyyegeta2422 4 жыл бұрын
D/r Abeyen yemykawemew bestejerbaw yJesuse tekwami menfes new cirstiyanow menkat yegebawal.Ethiopia ejowchowan wed Egziabher tezergalche yalwe kal yemyfetsembet gize selderse ena Ethiopia endatadeg yemyadergew erowcha ye seytan gerger new. ke gownow honen betslot mekom alben Dr Abye mert le hagerwom lenfeswom yemysera tefelgow yemaygej sew new. God bless you
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 4 жыл бұрын
ሰው በቅንነት ለሰው ልጅ ሁሉ የሚሆን ሀሳብ ይዞ ጊዜውን ይጠቀማል ፡ ሰው መሆን ትርጉሙ ለገባው ፡ የአብይን እይታ ፡ በትምርት ብቻ ሳይሆን ፡ መፀሀፈ ላይ ከተፀፋው ፡ ህግ ብቻ ሳይሆን ፡ ፡ በህገ ልቦናው የተፀፈው ስለበለጠ ነው ፡ ፡ ለውጤት የበቃው ፡ ፡ 💚💛❤️ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ፡ ፡ 😘🙏🏽
@getagetagetazgeta8874
@getagetagetazgeta8874 4 жыл бұрын
ሀሠብክን እ/ር ያሣካልክ የሠለሞንን ጥበብና እውቀት ይጨመርልክ ♥♥♥
@teshomewondmeneh9999
@teshomewondmeneh9999 4 жыл бұрын
የአንተ ሕልም፣ የመቶ አስር ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተስፋ ስልሆነ፥ እግዚአብሄር ዕውን ያድርግልህ።
@selamm289
@selamm289 4 жыл бұрын
Such a visionary leader !❤❤❤🙏🙏 .
@dt7091
@dt7091 4 жыл бұрын
My hero Dr. prime minister Abiy Ahmed you are the only and best choice in Ethiopia 🇪🇹 for the next 10 years!! 💝💝🌺 May God protect you and yours!!!!🙏🙏🙏
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
ያለፈውን እዳ ለመክፈል ይሄን ግራ የገባው ሕዝብ ለመሸከም ፈቃደኛ በመሆኖት ከልብ እናመሠግኖታለን
@kn5725
@kn5725 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ንጉሳችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanayonas1885
@hanayonas1885 4 жыл бұрын
Abiy konjo !!! When ever I see him , I forget about my husband
@lemlemwatson132
@lemlemwatson132 4 жыл бұрын
😂😂
@peacelove9531
@peacelove9531 4 жыл бұрын
Me too 😄
@meruaj8646
@meruaj8646 4 жыл бұрын
🤣👍
@askalegedasembeta7940
@askalegedasembeta7940 4 жыл бұрын
😁😁👍👍..eree FIRST LADY...Endatesemash..
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 4 жыл бұрын
@@meruaj8646 😃😃😃
@hilnatube2043
@hilnatube2043 4 жыл бұрын
ውድ መሪያ፣ ወንድሜ አብቹ እግዛብሄር ይጠብቅህ ፣ እድሜህ ይርዘም፣ ተባረክ!! ስላንተ መልካምነት አውርቼ አልጨርሰውም አብይን እንዲወለድ የፈቀድክ ፈጣሪ ስምህ ለዘላለም ይክበር ይመስገን፡፡
@truthtruth8924
@truthtruth8924 4 жыл бұрын
ዶ.ር አብይ 1 ኛ ይመችህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 жыл бұрын
የሚታየው ባይመስልም ኢትዮጵያ❤ችን ታድጋለች ትበለጽጋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሁንም ማስተዋልና ጥበብን ያብዛልህ የኛ ውድ መሪ እምደግፍህ እኛ ያየነውን ስደት ታናናሾቻችን እንዲያዩት ስለማፈልግ ነው
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Awo
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 жыл бұрын
አብይ እንቁ ዳይመንዳቺን አይዞሕ በርታ በቺግርሕ ግዜ ደጋፊዎቺህን ጥሪ አቅርብልን እሰከሂወት መስዋትነት እንከፍላለን ኮመንቴን አድርሱልኚ ባጋጣሚ ኮመንቴን ካነበብክ ካንተጎን ሁኜ ደህንነት መስራት እፈልጋለሁ ብቃቱም ልምዱም አለኝ አደራ አድርሱልኝ ደጋፊዎቹ
@mikivlog6125
@mikivlog6125 4 жыл бұрын
Happy new year bro Love you🇪🇹
@kaleabg1435
@kaleabg1435 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ ካለህ ሄደህ ማመልከት ነው ... ዌጪም ከሆንክ ኤምባሲ ... አሁን እኮ መንግስት መሬት ወርዷል ... የኛ ህዝብ ችግር ቁጭ ብሎ መጠበቅ ነው ... ተንቀሳቀስ ወንድሜ እሱ መቶ በርህን እያንኳኳም ... I love ❤️ ur initiation... let’s go ... happy new year 🎆 good luck
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 4 жыл бұрын
እ ግዜር ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድም አለም
@misrakgashaw4136
@misrakgashaw4136 4 жыл бұрын
our SMART leader we support you!!!!!
@almaztafa2563
@almaztafa2563 4 жыл бұрын
ኩሩ መረዬ አብቹ ጅግናው ፡እግዚአብሄር ፡አብዝቶ ፡ይባርክህ ፡ተባርክ ፡
@abayneshassefa1035
@abayneshassefa1035 4 жыл бұрын
በርታ! አላህ ያግዝህ! በአጭር ጊዜ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ትሆናለች
@selammediatube1852
@selammediatube1852 4 жыл бұрын
እኔ ከተረዳውክ ሁለት አመት አልፎዋል ለሽርፍራፊ ሰከንድ እንኳን አቃሜን እስካሁን አልቀየርኩም ወደፊትም አልቀይርም ልዩ መሪዬ ብቻ ሳይሆን አሪያዬም ነክ
@user-Eth
@user-Eth 4 жыл бұрын
Dr. Abiy you are a disciple leader. Thank you for your amazing work in the last 2 years. 👏🏾👏🏾👏🏾
@gebriatesome818
@gebriatesome818 4 жыл бұрын
ጠቅላያችን ትበዛብናለህ!! እንኩዋን አንዃን አደረሰህ ከነሙሉ ቤተሰብህ አዲሱ አመት ጠላቶችህ አይናቸው ጨለማ ጉልበታቸው ቄጠማ ይሁን።
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንጉሰ ሰለሞን የሰጠው ታላቅ ጥበብ ሀገሩን ህዝቡን እዲመራ የሚመሰለው ሳይኖር። ይህምም አብቹ ጀግናዬ ያንተም እደዛ ነው። አንተ የኢትዮጵያ ሰጦታ ነህ። ማንም ፈልጎ የማያገኘህ። ከአንተ ጋ ኢትዮጵያን ትልቅ ቦታ አያታለሁ። ሺ አመት ንገሰልኝ። 2013መልካም አዲሰ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ።
@tesfaneshgichamo9651
@tesfaneshgichamo9651 4 жыл бұрын
Our prime minister Dr Abiy Ahmed May God help and protect you!!! We love you 😍 Happy New Year 🎆 ራስህን በደንብ ጠብቅ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ::
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ያከናውንልህ ጠ / ሚ / ዶ / ር አብይ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
የኢትዮጵይን ልክ በሚገባ የተረዳ ምርጥ መሪ:: ወደ ክፍታዋ እንድትገባ የሚያደርጋት ብቁ መሪ ::
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 4 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሠላሞን አብዛላት ያኢላሂ ኦረሀገርን ሠላም አብዛላት ኦረልብ ይሥጠን ያናሥ እባካችሁ ልብይስጣችሁ ሞት ብምንም አመሀኝቶ ያወሰደናል ላኪን ሠውን መግደል የሠውን ልብማቁሠል ኦረብቃ ይብቃን ሀገራችንን እናሣድግ
@weyegood
@weyegood 4 жыл бұрын
God bless you , my Prime Minster. We support you 100%..👍👍👍👍♥️♥️♥️
@dbirru7376
@dbirru7376 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ ዓመት ጠ/ምንስቴር። መኞቶ ይሳካ ዘንድ ጌታ ከጎኖ ይቁም፣ መለአክቱን ልኮ ይምራ፣ የጠብቅልን።
@سميرةمحمد-ط4ك
@سميرةمحمد-ط4ك 4 жыл бұрын
አሏህ ይገዝም ከክፋ ነገረ አላህ ይጠብቅህ ያሠብከው ይሣካልህ ውድ መሪያችን
@MuhammadAli-wn2pf
@MuhammadAli-wn2pf 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አሊ በርታ ጠንክር የኢትዮጵያ የቁጥር ቀን ልጅ ነህ እንዳአንተ ያሉ ለሃገር አስፈላጊ ናቸው እና ለኢትዮጵያ ብልጽግና ወደፊት
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
አብይ ውስጤ ነው ለኔ ለናተስ ??
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
Enem wuste new abiy
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
ዶር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትሬ። እወድሁለሁ አከብርሃለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ፣ ዲቦራና ሚሊዮን አብይ። ይቅርታ የመካከለኛዋን ልጃችሁን ስም አላወኩትም። ሁላችሁንም እንኩዋን አደረሳችሁ። በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ተሸፈኑ።
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@alwaha5876
@alwaha5876 4 жыл бұрын
አላህ ሀገራችን ሰላምን ያብዛልን
@peacefullday2681
@peacefullday2681 4 жыл бұрын
የዶ/ር አብይ ስብዕና ሁልግዜ እጅግ በጣም ይገርመኛል :: ብጠቀምበት ትልቅ የታሪክ አጋጣሚ ነው::
@zzaytn4041
@zzaytn4041 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ አደረሰን እንቁ መሪ ነሀጠአላህ ይገዝሀ
@Getachew-n3g
@Getachew-n3g 4 жыл бұрын
ውድ ዶክተር አብይ ፣ ያለምከውንና ያሰብከውን እንድታሟሉ ፈጣሪ ይርዳህ። ለአንተም ለቤተሰቦችህም መልካም አዲስ አመት እንመኝልሀለን።
@yaaallah948
@yaaallah948 4 жыл бұрын
አንተኮ ልዩ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sulinaist
@Sulinaist 4 жыл бұрын
Wow I have not one word more God bless you and your family,Dr. Abiy ❤️
@natiyo9438
@natiyo9438 4 жыл бұрын
Love you , long live our hero
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 4 жыл бұрын
Long live PM Dr Abiy. You're the best PM Ethiopia ever had.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН