ጥቂት የምክር ቃል | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Pastor Tesfaye Gabiso | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 161,909

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@TamagnTamire-m6g
@TamagnTamire-m6g 7 ай бұрын
Geta yibarikh fathere❤️❤️❤️❤️
@abebechtsegaye1833
@abebechtsegaye1833 2 жыл бұрын
እንዴት ታድለሀል ዘመንህን እንቶፈንቶ ሳታወራ ጊዜህን ሁሉ ለእግዚአብሄር እንደሠጠህ እዚህ እድሜ ላይ ደረስክ ተባረክ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 2 жыл бұрын
True tebareke
@tinnaassefa1412
@tinnaassefa1412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተስፋዬ ጋቢሶ።እናቴ በሕይወት ባትኖርም አንተን ሳይ ሁሌም እናቴን አስታውሳታለሁ።ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ የአንተን አገልግሎት ነበር የምትሰብክልን።ተስፋዬ ጋቢሶ።።ሁሌም ያኑርልን ።።።ዘመንህ ይርዘም እንደ ካሌብ ጉልበትህ ይበርታ።አሜን።
@LiseMarcon
@LiseMarcon Жыл бұрын
God bless you & your beloved family
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 жыл бұрын
ትልቁ ሰኬት ይሄ ነዉ ተባረክ የእምነት ጀግና ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ እንደ አናንተ ያሉ የእምነት ጀግኖችን የውነትን ቃል በፍቅር የሚነግሩን የሚመከሩንን አባቶች ያብዛልን ♥️♥️♥️ “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
@genetasefa7693
@genetasefa7693 Жыл бұрын
እርሶ የወንጌል አርበኛ ፓስተር አሁንም ዘመንዎ ይባረክ እንደእርሶ የጨከነልብ ጌታ ይስጠን አሜን እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aklilutesfaye6117
@aklilutesfaye6117 9 ай бұрын
thank you for your service
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ፓሰር ተሳፈየ&ዘማሪ በጣም የምወድህ አገልጋይ ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤
@antenehfekadu7440
@antenehfekadu7440 2 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ Role Model ነው!! በክርስትና መኖር እንደሱ ነው! እግ/ሔር እሱንና ቤተሰቡን አብዝቶ ይባርክ! ረጅም ዕድሜ እመኝለታለው!!
@markostadesse3393
@markostadesse3393 Жыл бұрын
ፖስተር ፃዲቁ ግሩም አሰተማሪ ነዎት። ስለ ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ሁሉ ማወቅ ያለበትን ቁም ነገር ነግረውናል።
@amya.9535
@amya.9535 2 жыл бұрын
ፖስተር ተስፋዬ አንተ የለመለምክ የእርስቶስ ባሪያ!!! አሁንም ዘመንህ ይለምልም!!! What a word!!!
@tseganeshburaka3679
@tseganeshburaka3679 2 жыл бұрын
አቤት እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ነው :: ፓስተር ተስፋዬ ጋብሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ :: ዘንደሮ እንደሆን ክርስትና ዝላይ እና ጭፈራ እንዲሁም ዘመናዊ ጥንቆላ ሆኗል :: ጌታ ምህረት ያውርድልን!🙏 12💝💝💝💝💝💝💝💝
@caleblyrics
@caleblyrics 2 жыл бұрын
ነፍስ ውስጥ ዘልቆ ገብቶ የሚቀመጥ ድንቅ የምክር ቃል! እንዴት የሚያጸና ቃል ነው! የሚገርም የሚገርም የሚገርም! ፓስተርዬ ተባረክ! ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን!!
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 4 ай бұрын
Gashe, God bless you; your teaching always touches my inside and my situation. I am weeping with unexplained joy.
@samigebre823
@samigebre823 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግራ ገባኝ ጌታ እየሱስ በተስፋዬ ጋቢሶ ቀናሁ እባክህ አምላኬ እውነቱን ምራኝ !!!
@bekindandhonest501
@bekindandhonest501 2 жыл бұрын
Yene Pastor Yewengel jegna!! Ewnetegna yegeta bariya lezelalem tebarek! Endante ayinetun geta bebetu yabza. yewengel negadewochin kegeta bet yemiyatefu geta fetino yasnesa. God bless you abundantly Love you faithful servant of God!
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Amen great teaching. Thank you.
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 Жыл бұрын
You’re a role model for all the Evangelical Churches in Ethiopia. GOD Bless you and your LOVED ❤ ones too. AMEN!!
@betelsisay6041
@betelsisay6041 2 ай бұрын
ተባረክልኝ ዶ/ር አብርሃም
@myflavor228
@myflavor228 2 жыл бұрын
God Bless you @Pastor Tesfaye Gabiso & @Halwot Emmanuel Church
@ተሰማወማርያም
@ተሰማወማርያም Жыл бұрын
አንቴንም እግ/ር፡አምላክህ፡ይባርክህ።
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ty
@tirhastekle7190
@tirhastekle7190 2 жыл бұрын
ተባረክ አባታችን ጌታ እያለመለመህ ነው ገና ብዙ ታገለግላለህ።ሕይወትህ እራሱ ወንጌል ነው።አብዝቶ ይባርክህ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@Omnipotent3266
@Omnipotent3266 Жыл бұрын
My generation is such a lucky to have you and learn from you...glory and praise to our God and father through Jesus Christ lord for given us you!
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ የኔ ውድ መልካም የእ/ር ሰው እንኩዋን ቃል ካፍህ ወቶ ድምፅህን እንኩዋን መስማቴ ደስ ያሰኘኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው ይብዛልህ ልምልም በልልኝ ቤተሰብህ ትዳርህ አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ
@adanesumoro7804
@adanesumoro7804 2 жыл бұрын
Tebereke
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ አሁንም ከዚ በላይ እድሜህ ይለምልምልን እንዴት ደስ የሚል ምክር ነው ምትሰጠን
@Gannath-dm3zh
@Gannath-dm3zh 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን ታበረኩ አበታችን ፓስቴር ታስፋዬ እድሜዎት ይበሪካቹ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ምክር ነው ተባረኩ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
@alemayalew3404
@alemayalew3404 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ለምልም እድሜህ ይርዘም በጤና በበረከት እንዲሁ የእግዚያቤር ቃል በማስተማር ኑር ቤተሰቦችሁ ሁሉ ይባረኩ።
@ilubko8609
@ilubko8609 2 жыл бұрын
This is what I want to hear pure Holly Bible
@alemayehunega2132
@alemayehunega2132 Жыл бұрын
Hi exllent man of God pastor singer Tesfaya Gabiso@#
@behriyasultan9708
@behriyasultan9708 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ሃሌ ሉያ ፓስተር ተስፋዬ ብሩክ ሁኑ 😘💞
@tenayetafese3068
@tenayetafese3068 2 жыл бұрын
Dess sili wudi abatachn enwedihalen edime tenana tsega yibizalih !
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Жыл бұрын
ጌታ፡እየሱስ፡ዘመንህን፡ይባርከው፡ተባረክልን
@yordiyegeta6606
@yordiyegeta6606 2 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ዘመኖት ይባረክ
@tewodrostedda3151
@tewodrostedda3151 2 жыл бұрын
Megabi yemir bante hiwot ekenalew geta barkohall
@retasa7652
@retasa7652 2 жыл бұрын
የህይወት ምስክርነት ያለህ ፓስተር ተስፍሽ ሁሌም ምስክርህን ተግሳፅህ ከልብ ዘልቆ ይገባል ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 2 жыл бұрын
Amen.
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 2 жыл бұрын
ጌታ:ዘመኖዎትን:ይባርክ:ለኔ:እውነተኛ:ክርሰታያን:እረሰዎና:ፓሰተር:ታምራት:ሀይሌ:ናችሁ:በወንጌል:የማትደራደሩ:ምናለ:ባገኛችው:ጌታፈቅዶ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 жыл бұрын
ፖስተር ተስፋዬ ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ
@jesussaves335
@jesussaves335 2 жыл бұрын
ፓስተር
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 2 жыл бұрын
ውይ መጋቢ ተስፋዬ እንቁ ነዎት ድምፆትን ስሰማ ደስስስስስ ነው ያለኝ
@amanuel2087
@amanuel2087 2 жыл бұрын
Amen Ewenetnew Tebarekelen ምክርህ አይጥፍብን ተባረክ🙏❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ለበረከት ሁን ዘመንህ ይባረክ
@afnanmohamed2791
@afnanmohamed2791 2 жыл бұрын
Yene fqr tebarek nay amlak seb
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 жыл бұрын
አባቴ ተባርክልኝ በጣም ነው የምውድክ 8ቁጥር መዝሙር የመጀመሪያው ላይ ያለውን በጣም እውድዋለሁኝ ተመስገን ጌታሆይ ተመስገን ሀሌሉያ ለተበደሉት ፈርደሀል የሚለው መዝሙር በጣም እውድዋለሁኝ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ ከእነ ቤተስቦችክ አባቴ
@ruthewe2679
@ruthewe2679 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን አሁንም ያለምልመው ፓ/ር ተስፋዬ ፀጋ ይብዛልህ እወድድሀለሁ አከብርሃለሁ ተባረክልኝ።
@enanubiru8579
@enanubiru8579 2 жыл бұрын
The real man of God...thank you!!
@fikirselam3394
@fikirselam3394 2 жыл бұрын
አቤት እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ነው :: ፓስተር ተስፋዬ ጋብሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ :: ዘንደሮ እንደሆን ክርስትና ዝላይ እና ጭፈራ እንዲሁም ዘመናዊ ጥንቆላ ሆኗል :: ጌታ ምህረት ያውርድልን!🙏
@memeelmemee5123
@memeelmemee5123 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@wonder580
@wonder580 2 жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@masaratababa2012
@masaratababa2012 6 ай бұрын
Amen Amen gata eyesus zamane yihbaraki kebri lageta laeyesus yhuni
@hanaabera.6234
@hanaabera.6234 2 жыл бұрын
ድንቅ ምክር 😯
@Gannath-dm3zh
@Gannath-dm3zh 6 ай бұрын
amen amen amem tabaraku geta egizabiher abzito abizito ybarakachi bayesusm zamanoti yeta araka yhuni
@eyaelteferi181
@eyaelteferi181 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Egziyabher ybarkih antenina ye anite yehonutin hulu paster
@HirutDinka
@HirutDinka Жыл бұрын
ኑርልን ፖስተር ዘመንህ ይባረክ
@AsfadinMohammed-s9c
@AsfadinMohammed-s9c 2 ай бұрын
Ye Egizbher Tsega Yibizalot!!!
@Gannath-dm3zh
@Gannath-dm3zh 6 ай бұрын
amen amen amem tabaraku geta egizabiher abzito abizito ybarakachi bayesusm zamanoti yeta araka yhuni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 2 жыл бұрын
ፖሰተርዬ ብሩክ ነህ ስወድህ እኮ አሁንም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 Жыл бұрын
Egithabiher tsegawin yabithalih❤❤
@t.b.t8073
@t.b.t8073 2 жыл бұрын
Pastor Tesfaye God bless you profusely and I wish God gives you longer life
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarkot pastor ❣️😍❣️😘💌❣️
@asayeberhankastro5553
@asayeberhankastro5553 2 жыл бұрын
The ultimate leader will help you to understand Jesus ❤️❤️❤️
@AdmiringFjord-pv6hq
@AdmiringFjord-pv6hq 7 ай бұрын
Gizehina zemenih leigabher bicha yesexehi yetebarek igazbier sewu tebareku
@pauloskasahun
@pauloskasahun 2 жыл бұрын
Praise the LORD, Hallelujah
@danman4632
@danman4632 2 жыл бұрын
Fatherhoodness seen abundantly in your teaching Pastor!!!! May God bless you!!!!
@antenehadmasu4203
@antenehadmasu4203 2 жыл бұрын
Ohh ye Geta baria pa enwedihalennnnn zemineh yilemilim
@tumatotunsisa7108
@tumatotunsisa7108 3 ай бұрын
Menor malet inde erso hono noro menor new zemenot ybarek
@ok4757
@ok4757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን📖🙏📖🙏📖🙋😢😢
@werqayehuolani8104
@werqayehuolani8104 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@DenekeDesta-w2h
@DenekeDesta-w2h 9 ай бұрын
Amennn Egziabiher yibarkot Pastor
@genet1009
@genet1009 2 жыл бұрын
Amen ከፅዮን አንጉደል ጊታይ አደራ።
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 2 жыл бұрын
Amen Thank you so much God bless you pastor
@azebsolomon6153
@azebsolomon6153 2 жыл бұрын
ድንቅ የምክር ቃል! ተባረክ ፓስተር!
@lamrotdesalegn6142
@lamrotdesalegn6142 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
አባታችን ተባረክ የጌታ መንፈስ ቅድስ መንፈስ ባንተ ላይ ይታይል የጌታ ባራይ ተባረክ እድሜ ይጭምርልህ ኑርልን ባንተ ያደግን ልጅችህ የዘመኑ ክርስትና የስማይና የምድር እርቀት ይህል ሆነብኝ ነፍሴን በጥርሴ ይዤ እኖራለሁ ተባረክልን ።
@betelbateno3691
@betelbateno3691 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት🥰
@berhane37
@berhane37 2 жыл бұрын
May God keep blessing you abundantly pastor Tesfaya G
@etetugerma8202
@etetugerma8202 2 жыл бұрын
Aman aman aman aman pastor geta ybarkh
@hannaha8061
@hannaha8061 Жыл бұрын
እውነት ነው 🙏ፓስተር ብሩክ ነህ ትባረክ 🥰🥰🥰
@selamugetachew1890
@selamugetachew1890 2 жыл бұрын
God blesse you father'
@dessodesu9588
@dessodesu9588 2 жыл бұрын
Ammmmeeeennnnnnn geta yibarikoti❤️❤️❤️❤️
@sahayneshss5718
@sahayneshss5718 2 жыл бұрын
Zemenachu yibarek
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Amen,keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek.
@MissWorke
@MissWorke 7 ай бұрын
ምን አይነት መረጋጋት ነው። ጌታ ሆይ😮
@abrobsami
@abrobsami 10 ай бұрын
ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@tigistworku6959
@tigistworku6959 11 ай бұрын
Tebarekelene Tesfaya Gabiso.
@metiiiwallaga3427
@metiiiwallaga3427 Жыл бұрын
Tebarkuu❤❤🙏
@bettymulugeta6034
@bettymulugeta6034 2 жыл бұрын
I love you pastor tesfaye, you gave the advice with wisdom and love, it's great to see you preach, my heart was felt with warm love as I was listening.
@ethiopimeseker6360
@ethiopimeseker6360 2 жыл бұрын
Pastor Yegna mesali Getay Eysus kerstos barko l breaket yadregh ahunm!!
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ!
@Debe-qx8pk
@Debe-qx8pk 2 жыл бұрын
አባታችን ተባረክን❤❤❤
@silvanaminneci4406
@silvanaminneci4406 2 жыл бұрын
TEBAREK LORD JESUS BLESS U FOR EVER AND EVER
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 жыл бұрын
God bless you and your family pastor 🙏
@ፀሐይ-አ3ለ
@ፀሐይ-አ3ለ 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@habtid
@habtid 2 жыл бұрын
The message seems simple, but so powerful, a piece of advice. God bless you, our beloved brother and Pastor.
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
Amen amen..man of god almighty 🙋‍♀️
@tigistamena7327
@tigistamena7327 2 жыл бұрын
Such Geniune man of God!!!
@ፀናት
@ፀናት 2 жыл бұрын
God bless you, you are my hero!
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 2 жыл бұрын
አሜንንን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋና ዕድሜ ይስጦት😍
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 48 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 28 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 27 МЛН
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 67 М.
PastorTesfaye Gabiso የእግዚአብሄርን ድምፅ መስማት
1:00:58
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 57 М.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 48 МЛН