KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዴቪድ ቤካም ፈርጉሰን በጠለዙት ጫማ ሲፈነከት ! "ማንም ከማንቸስተር እና ከአሰልጣኙ አይበልጥም... Fikir Yilkal Tribune Sport
13:43
መድፈኞቹ በአውሮፓ ጥሩ ጉዟቸው ቀጥሏል ! ሊቨርፑል እንከን አልባ ሆኗል ! የሊዝበኑ ድራማ ! የጓርዲዮላ አጣብቂኝ !
1:01:56
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Support each other🤝
00:31
ጥርስ አልባው የመድፈኞቹ ማጥቃት ጫፍ ! አርቴታን ያልመለሰው ጥያቄ እያሳደደው ነው! Fikir Yilkal Tribune Sport
Рет қаралды 17,780
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 135 М.
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Күн бұрын
Пікірлер: 62
@abeytilahun9248
15 күн бұрын
Ere ፍቅርዬ ለምን ቶሎ አትመጣም በቃ እኛ ካንተ ሌላ መስማት አንፈልግም ❤❤❤❤
@ahmadshukar1809
15 күн бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ፍቅር ይልቃል
@JemalHamid-t9r
15 күн бұрын
ሁሌም በልባችን ትልቅ ቦታ አላችሁ እናንተ ለኢትዮጵያ እግር ኳስም ምታደርጉት ጥረት ማንም ጋ የለም
@danielsolomon2370
14 күн бұрын
Great job Fikir!! Love your presentation as always!!
@NB-pd1dw
15 күн бұрын
ለአርቴታ ሁለት ተከታታይ የውድድር ዘመኖች ክለቡ ያለበትን የአጥቂ ችግር ፍንትው አድርገው ያሳዩ ነበር! አምና ምናልባት አንድ እንደዚህ አይነት ተጨዋች ቢኖረው ኖሮ ዋንጫውን ይበላ ነበር! ሰዉዬው ደህና ገንዘብ አስመድቦ አጥቂ ማስፈረም ሲኖርበት እሱ ግን ምንም የማይፈይዱ ጄሱስንና ሀቨርትዝ ላይ ነበር እምነቱ! ይሄው አሁን ላይ ቡድኑን በከባዱ ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል! ሌላው የሚከተለው የአጨዋወት ዘይቤ ቡድኑ በቀላሉ ተገማች እንዲሆን አድርጎታል። ሁነኛ አጥቂ አለመኖሩ ተጨወቾቹ ለተጨማሪ ጫና እንዲዳረጉ እና የወሳኝ ተጨዋቾች ጉዳቱም ከዚህ ጋር የሚያያዝ ይመስለኛል። ከሳካ በስተቀር ያሉት የፊት መስመር ተጨዋቾች ለቡድኑ የማይመጥኑ ናቸው! ሁለቱ ፌክ ብራዝላውያን በሜዳ ላይም በደሞዝ ሁኔታም ክለቡን በከባዱ ዋጋ እያስከፈሉት ነው። አልተጠቀመበትም እንጂ ክለቡ አሌክሳንደር ኢሳቅን ስፔን እያለ የማስፈረም እድል ነበረው! በአብዛኛው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው እራሱ አርቴታ ነው! ኤዱም ተጠያቂነት አለበት!
@LeninTeshome
14 күн бұрын
.🎉m😮❤❤
@LeninTeshome
14 күн бұрын
❤❤
@LeninTeshome
14 күн бұрын
❤❤
@TaufikShamil
15 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ በጣም ነው ምወድህ ቶፊቅ ነኝ ከሳውዝ
@TaufikShamil
15 күн бұрын
አጥቂ የግድ ነበር ግን ሚሆን አይመስልም😢
@ZebibaZebiba-z6e
15 күн бұрын
ለምን እንደሆነ አይገባኝም አርቲታ ካለፈው አመት ሊማር ይገባ ነበር ለዋንጫ የሚፋለም ቡድን ለመገንባት ከአንድ በላይ ጨራሽ አጥቂ ያሰፈልጋል እስካሁን ደረሰ ጉል የሚያስቆጥሩት በአማካኝ ድንቅ ብቃትና በቡካዬ ሳካ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbinetBekele-m6f
15 күн бұрын
የአርሤናል ታሪክ እዛው high burey ላይ የተቀበረ ይመሥለኛል ለማየት የማያጓጓ ።።።።ያን ደሥ የሚል ።ጨወታቸውን ካየን ቆየን😢😢
@BirhanuAbraham-ns3zj
15 күн бұрын
Ara Yisakin La Manche❤❤❤
@SeidAhadi
14 күн бұрын
Thank you fekir
@halidjafer1122
15 күн бұрын
ግራ እያጋባን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miliyon938
15 күн бұрын
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aronuymengstu345
13 күн бұрын
jiganu isak 🇪🇷🇪🇷
@zxtsf
15 күн бұрын
ከኤኣይ ኣትጠቀም👈😎
@ዳሞት
15 күн бұрын
ተስፋ የለም ፍቅር ዘንድሮም።
@dudecool-eh7nr
14 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@MelkamuMewuded
14 күн бұрын
በአፋጣኝ አጥቂ መግዛት ይኖርበታል
@zxtsf
15 күн бұрын
❤Isak የሚጎድላቸው ነገር ኣሳይቱዋቸዋል ሁለት ግዜ፡ ከ ሚያዝያ 2024 ቦሃላ በገዛ ሜዳቸው ኣልተሸነፉም ነበር ኢሳቕ ግን ከፈታቸው 2-0 ክሊን ሺት፡ ኣርሰናል ከ ካራቦኣ ካፕ ወጥተዋል ።
@seyaKacgb
15 күн бұрын
❤❤❤
@MubarekJeba
15 күн бұрын
Selam Fikr.berta
@Remilo.Love.Medfegnaw
15 күн бұрын
❤🎉🎉🎉❤
@MasfenMasfen-q6l
15 күн бұрын
❤
@MesseleAbrha-j7n
15 күн бұрын
ገና እሁድ እናጨልምበታለን ፍቅር.... አብረን እንወርዳታለን 😂😂😂😂😂
@su72973
15 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@daniketema7520
15 күн бұрын
ምቀኛ
@halidjafer1122
15 күн бұрын
ሻሼ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MesseleAbrha-j7n
15 күн бұрын
@@daniketema7520 የት አባሽ እንድያ ነዉ ነገሩ 😀😀😀
@Hngd-c8r
15 күн бұрын
ቅንቅነም
@su72973
15 күн бұрын
ኳሷ ካልተቀየረ አልጫወትም እያለን ነው 😅😅😅😅
@su72973
15 күн бұрын
እንዴት ነህ ፍቅር የኤንግሊዝ ዳኝነት ግን ወዴት እየሄደ ነው እኔ የሊቨርፑል ደጋፊ አይደለውም ግን ማታ በሁለት ቢጫ መውጣት ያለበት ተጫዋች ነው አስቆጥሮባቸው የተሸነፉት እስኪ የሆነ ነገር በለን።
@zxtsf
15 күн бұрын
ነግሬህ ኣልነበር በኣጥር ተንጠንጥየ ኣርሰናል በርገር እንጂ ዋንጫ ኣይበላም ብየ😎😎
@YonasDaniel-f4j
15 күн бұрын
ፍቅር እኔም ለአርሰናል ዋንጫ አምጥቼ north London የማን እንደሆነ ያያል
@fbmedia6639
15 күн бұрын
ስጠብቅ ነበር አርቴታን አንድ ነገር በሉት፡፡
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
15 күн бұрын
ሰላም ፍቅር የካራባኦ ካፕ ለፍፃሜ ማን ነው ሚደርሰው የሚለው አጓጊ ሆኗል
@halidjafer1122
15 күн бұрын
አንተ እና ኤፍሬም አንድ ቀን ምሳ ብጋብዛችሁ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆናችሁ
@DaawitTadela
15 күн бұрын
😂😂😂
@SaraMokonnen-ds5oe
14 күн бұрын
@@halidjafer1122 ወዲ ኤረየ ቡሩኽ ፍጥረት
@SunperDaniel
14 күн бұрын
😅😅😂😂😂😂😂
@Ambassel
15 күн бұрын
ለካራባዎ ዋንጫ አርሰናል ያንን ያህል ሃይል መጨረስ አልነበረበትም::የአርቴታ አርሰናል ጎሎችን የሚያስቆጥረው ከየቦታው በመሆኑ በአንድ አጥቂ ብቻ የተመሰረተ አይደለም የቡድኑ ችግር የአቋም መውረድ ነው::ይስተካከላል::
@Aron-dt6gc
15 күн бұрын
🇪🇷 isak
@MubarekJeba
15 күн бұрын
Artetta wetetun lemekelbes Isak ayasfalegewm telaleh ? Fikre
@dimtsumebrahtu8335
15 күн бұрын
የ አይዛክ ኢንተርቪው AI አይደለም እንዴ?
@zxtsf
15 күн бұрын
ኣዎ😂😂😂
@behailugetachew3554
14 күн бұрын
አርቴታ አርሰናልን አይመጥንም።ግትር:ተለዋዋጭ የጫዋታ ዜይቤ የለውም።ዘንድሮም ባዶ.....ባዶ.....አርቴታ....Out..out.....out
@sa-oz2fj
14 күн бұрын
That's not isak voice, it's AI
@fikiryilkal_tribune_sport
14 күн бұрын
Thank you . Very sorry
@dawithailuendelba717
15 күн бұрын
ልዩነቱ የቦክስ አጥቂ ሆኖል
@DesalegnMogos-e7x
15 күн бұрын
ፍቅር እመነኝ አርሰናል አርቴታ እያለ ትልቅ ዋንጫ አይበላም ግትር ያለ አቋሙ ዋጋ እያስከፈለው ነው እሠነኝ ዘንድሮም ባይሆን በሚቀጥለው አመት የመሰናበት እጣ ፈንታ ይደርሰዋል
@AbuemranMelkamu
15 күн бұрын
አንተና አላዛር አስኪዶም መስማት እንደ ጡሩ ምግብ መውሰድ ነው ኢዘድነኝ ከሳኡድ አረቢያ
@DendenBereket-it9qt
15 күн бұрын
❤❤❤
@HabtamuMoges-c4c
15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yeabsiradebebe2803
15 күн бұрын
❤❤❤
@samaddisu3877
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
13:43
ዴቪድ ቤካም ፈርጉሰን በጠለዙት ጫማ ሲፈነከት ! "ማንም ከማንቸስተር እና ከአሰልጣኙ አይበልጥም... Fikir Yilkal Tribune Sport
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 10 М.
1:01:56
መድፈኞቹ በአውሮፓ ጥሩ ጉዟቸው ቀጥሏል ! ሊቨርፑል እንከን አልባ ሆኗል ! የሊዝበኑ ድራማ ! የጓርዲዮላ አጣብቂኝ !
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 9 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
6:02
ትርጉም ኣስማት / ካብ መጽሓፍ ቅዱስ / ካብ 50 --- 100 #new #orthodox #eritrea #ethiopia #ethiopian #habesha
ጸጋ ነሳእነ ቲዩብ Xega Nesane Tube
Рет қаралды 8
18:16
የወታደራዊ ካምፑ ክስተት፣ ኢሳያስን ለመጣል የአዲስአበባው ስብሰባ፣ የትግራይ ጄኔራሎች “ተቃውሞ”፣ “ሁሉም አለቃ ልሁን ይላል”ኃይሌ ገ/ስላሴ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 55 М.
48:30
ትረካ - መላኩ ተፈራ እና ተስፋዪ ወ/ስላሴ - 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 50 М.
8:11
🔥ሩበን አሞሪም እና ዮኮሬሽ ድጋም ልገናኙ ነዉ! ጋርናቾ ወደ ቼልሲ? የዎከር ወደ ኤሲ ሚላን መጓዝ! ዕለታዊ የእግር ኳስ ዜና ⚽🔥"
Fast Sport
Рет қаралды 9 М.
#zaramedia -TDF የአፈጻጸም እቅድ አወጣ/የተፈራው የህወሓት ቀጣይ አሰላለፍ/የብልጽግና ሚድያዎች በTDF መግለጫ -01-24-2025
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 1,9 М.
11:25
" ሁሉም የሰው ዘር በተለይ ግን ሁሉም ጥቁር ሕዝብ ይሄንን ሰው እና ታሪኩን ሊያውቅ ይገባል !" Fikir Yilkal Tribune Sport
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 15 М.
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 590 М.
15:47
ደርቢው የአርሰናል ነበር ! North London Forever! "ጎዳናዎቹ የእኛ ናቸው ልባችን የማይተዋቸው ..." Fikir Yilkal Tribune Sport
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 54 М.
1:31:28
አላዛር አስገዶም ፡ እግር ኳስ ቅሪላ ማልፋት ብቻ አይደለም | Alazar Asgedom (ክፍል 2)
Dejaf TV
Рет қаралды 69 М.
24:08
🔴አርሰናል ስለራሽፎርድ ደውሎ አጣርቷል l ጆርጂኖ በአርሰናል በቅቶታል? l ሴስኮ l የአርሰናል ደጋፊዎች l Arsenal ethiopian sport
የአርሰናል ደጋፊዎች በኢትዮጵያ 🇪🇹
Рет қаралды 19 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН