ጥሪዬ ከእግዚአብሔር መሆኑን እንዴት አውቃለው? | ወደ እውነተኛ ጥሪዎት ለመሄድ የሚረዳ ድንቅ ትምህርት | How do I know my calling? Part 5

  Рет қаралды 8,351

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@tsehaiabate6389
@tsehaiabate6389 Жыл бұрын
ፓስተርዬ አሁን ፍንትው አለልኝ። አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ። ዘመንህ ሁሉ ይባርክ።
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ተከታታይ እና በትክክል ለህይወት ዘመን ሁሉ ውጤታማ የሚያደርግ ነው ለኔ አፍርሶ ስርቶኛል
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj Жыл бұрын
This people are lucky that they attend this church Every Sunday. Don't take it granted everything as God provided ,people of God
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
ፖስተርዬ ለኔ መቶ ፕርስንት ተልከሃል ህይወቱምስክር ነው ነብሴ ምስክር ናት ታሪኬ የተለወጠ ከንቱ እና የተፈጠርኩበትን ባለማወቅ ያሳለፍኩት ዘመን ጌታ አንተን ተጠቅሞ እኮ ነው ማንነቴን ያገኘሁት ! ተባረክልኝ እኔም ጌታ በስጠኝ ዘመኔ አብሬ ስመስራት ሁሌም አብሬ ከሲኤም ጋር አለሁ ! ፖስተርዬ ተባረክልኝ እኔና ቤተስቤ ሁሌ ነው የምንፀልይልህ ! እንወድሃለን ኑርልን!
@masimasi1715
@masimasi1715 Жыл бұрын
አሜን
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንቅ አስተምሮት ነው ፓስተርዬ ፓስተር ተስፋሁን ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ጥሪዬ ምን እንደሀና ለምን እንደሆ አሁን በደንብ ተገንዝቤአለሁ ፓስተርዬ በእጥፍ እጥፍ ተባረክልን
@ggghhh9965
@ggghhh9965 6 ай бұрын
Geta eyesus yibarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmulualem3899
@tigistmulualem3899 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።አግባብነት ያለው ወቅቱን የዋጀ ግራ ለገባቸው መንገድ የሚያሳይ ትምህርት።እፈይ አረፍኩ።
@sintayehudebebe8858
@sintayehudebebe8858 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ በተማርኩት እውነት ጥርዬን ማውቅ ሆነልኝ ፖስተር ዘመንህ ይባረክ ትምህርቶችህ ሂወት ለዋጭ ናቸው
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh Жыл бұрын
ፓስተርዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ አኔ በግሌ በጣም ህይወቴ እየተሰራ ነው በመንፈሳዊ ህይወቴ እያደገ ነው በጣም አመሰግናለሁ ።አንተ በረከታችን ነህ በሰጋ ደግም በጤናየዬ ላይ ፈውስ አልፏል በትዳሬ ጨጓራዬ ለመጀመሪያ ግዜ ደሮወጥ በላሁ ክብር ይሁንለት አሜን። ሰለዚህ ቀጥል እፀልይልሀለሁ አንተ የተወደደች በለቤትህ ነብይ ብሩክ የተወደደ ዳዊት የትውልድ በረከት ናቹህ። እያንዳንዱን ቪዲኦ እከታተላለሁ ሂወቴ ተለውጧል በነብይነት ማገልገል ጀምሪአለሁ ክብር ይሁንለት አሜን ።
@comceill430
@comceill430 Жыл бұрын
Powerful message blessed pastorye 🔥🔥
@mercigeb513
@mercigeb513 Жыл бұрын
God bless you pastor 🙏
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Hewan-s3s
@Hewan-s3s 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HilinaHelu-qj5dp
@HilinaHelu-qj5dp Жыл бұрын
ፓስተረ፡ባገልግሎትክ፡ተባረኬአለሁ፡ተባረከ
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@sabayohannes2018
@sabayohannes2018 Жыл бұрын
Goita ybarka pasterey
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Жыл бұрын
Hallelujah!!
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj Жыл бұрын
I have also learned a lot.God bless.
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 Жыл бұрын
You are blessed man of God
@Teame.tesfay
@Teame.tesfay Жыл бұрын
Wawww amennnn
@mercy1653
@mercy1653 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👏👏👏❤️❤️❤️🐑🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰👂👈🌹🌹🌹
@comceill430
@comceill430 Жыл бұрын
Keep going 🔥🙏
@mintwabgirma8405
@mintwabgirma8405 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistmulualem3899
@tigistmulualem3899 Жыл бұрын
አሁንም ትምህርቱ ራበኝ ፡፡፡፡፡፡በጣም ራበኝ ራበኝ፡፡
@hanatariku1337
@hanatariku1337 Жыл бұрын
Ethiopia metechi ke enanete gare getan mamelek😊
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አሜን
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የማቴዎስ  ወንጌል ክፍል 7 || ዶ/ር አብርሃም || Dr. Abraham  @ARC
1:16:34
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,8 М.