ጥሩ የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር best ceramic tile working in ethiopia 0922846626

  Рет қаралды 17,697

 Ethio zemenawi tube  ኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ

Ethio zemenawi tube ኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ

Күн бұрын

ሰላም በዚህ ቪዲዮ ላይ የሴራሚክ ንጣፍ እንዴት ወጪ ቆጣቢና በጣም ጠንካራ የሲሚንቶ ዘር በሆነው አደሲቭ ታግዞ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ምስል ነው:: ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሠግናለን
Hi in this video is a picture of how easy it is to make ceramic tile with the help of cost-effective and strong cement seed adhesive easily. If you are new to our channel, subscribe and become a family.
#Ethio_zemenawi_tube, #Ethio_Ceramics, #How_to_make_ceramic_tile_working_in_2024
how to make ceramic tile working in ethiopia 2024
how to make finishing work in ethiopia

Пікірлер: 47
@tedrosdebesay
@tedrosdebesay 5 ай бұрын
ከመጀመሪያው እንዴት ማንጠፍ እንዳለብን የውሀ ልክ ከየት መጀመር እንዳለብን ሰፋ ያለ ትምህርት ነገረን
@AlemeGirema
@AlemeGirema 10 ай бұрын
ምርጥ ነው
@fafesied2564
@fafesied2564 Жыл бұрын
ሁሉንምነው ያየሁትበርታ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
ለእጅህ ግን ጏንት ብትጠቀም ጥሩ ነው በተረፈ አሪፍ ነው 🌺
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 11 ай бұрын
እሽ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 3 ай бұрын
ኧረ የጅህ ነገር አሳዘንከኝ እስኪ ጓንት ተጠቀም ስሚንቶው ይጎዳሀል በተረፈ ቁጥር ብሰጠን አሪፍ ነው ማሰራት ለምንፈልገው
@andybirhanu7058
@andybirhanu7058 10 ай бұрын
Arif new gin eyabrarah besera demo yebelete
@user-handle87
@user-handle87 11 ай бұрын
2በሜትር ሺንት ቤት 2ሺንት ቤት 2ሸዋር ቤት ሴራሚክ ይፈጃል
@AdmasuKku-ml6df
@AdmasuKku-ml6df Жыл бұрын
WWe👍
@seid588
@seid588 Жыл бұрын
ይቅረታ ወንድሜ ስራህን ወድጀዋለሁ ግን ኢትዮ ላይ ሜትር ኩብ በስንት ነው የሚሰራው ማለቴ አኔ በውጭ ሀገር ብሆንም የዚህ ስራ ባለሙያ ስለሆንኩ ነው
@DimaDima-im1il
@DimaDima-im1il 11 ай бұрын
በካሬ ምን ያህል ነው የምትሰራው ?
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@housemaid3260
@housemaid3260 9 ай бұрын
መልስልኝ በአላህ ሴራምክ ያለ ወሃልክ መስራት ይቻላል??
@AdmasuKku-ml6df
@AdmasuKku-ml6df Жыл бұрын
ነጩ የምታገናኝበት ምንድነው ?ውሃ ልክ አያስፈልግም?
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
መሬቱ ሲሰራ ውሀ ልክ ስለሆነ እኛም መሬቱን ጠብቀን ነው የሔድን
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ውሀ ልክ ሴራሚኩን ካስቀመጥክ በሃላ አልተጠቀምክም ለምን ? መጠቀሙ የሴራሚኩን label ይጠብቃል ::
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው ...ውሀ ልክ ያልተጠቀምንበት ምክነያት መሬቱ ውሀ ልክ ሆኖ ስለተሰራ ነው ሌላው አደሲቭ ለመቆጠብ ሲባል በዜሮ መሰራት ስላለበት ነው ነገር ግን ሞርተሩ ቢበላ የግድ ውሀ ልክ እንጠቀማለን
@aysheshimgebrie8014
@aysheshimgebrie8014 2 жыл бұрын
አይነሳም
@tigestyaregal
@tigestyaregal 8 ай бұрын
ወንድሜ በታይልስ ላይ ሰራሜክ መስራት ይቻላል?
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 8 ай бұрын
አይቻልም ታየልሱ መነሳት ይኖርበታል
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Жыл бұрын
ስለአሰራሩ ማብራሪያ አልሰጠኸንም
@destaequar6084
@destaequar6084 Жыл бұрын
በቀን ስንት ካሬ የመሬቱን ንጣፍ ልትሰራ ትችላለህ
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
እንደቦታው የሚወሰን ይሆናል በከማካይ ሲሆን ግን በአደሲቭ የሚሰራ ከሆነ ከ20 እስከ 25 ካሬ በአሸዋና በሲሚንቶ የሚሰራ ከሆነ ከ35-40 ካሬ ልሰራ እችላለሁ ዋናው ቦታው ይወስነዋል ጠባብ ጠባብ ክፍሎች ከሆኑ ግን 15 ካሬ በቀን ላይሰራ ይችላል
@seidkedir9590
@seidkedir9590 Жыл бұрын
ግዴታ ሲሚንቶው እሱብቻ መሆን አለበት
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 11 ай бұрын
የለበትም የተሻለውን መምረጥ ይቻላል አማራጭ በጣም ብዙ አለ
@kobenora3528
@kobenora3528 2 жыл бұрын
ወንድም ለጭቃ ቤት ሴራሚክ ማሰራት ይቻላል
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn Жыл бұрын
አወ ይቻላል ለምን አይቻልም አቅም ካለሽ
@Demsceramk
@Demsceramk Жыл бұрын
አንዱ አደሲፍ ስንት ካሬ ይሰራል?
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 11 ай бұрын
0913212296 ደውል ሴራሚክ ሰራተኛ ወይም ሴራሚክ ነጋዴ አብረን መስራት እንችላለን
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
ለሰጠኽን መረጃ እናመሰግናለን ❤ እንደው ካየኽው መልስልኝ ቪዲወው የቆየ ቢሆንም በጣም ተመችቶኛ እንዳታልፈኝ በእግዚአብሔር እኔ ስደት ላይ ነኝ ያለውት ስልችት አለኝ ይሕን ስራ እኛ አካባቢ ቢሰራ ያዋጣ ነበር ግን ሴት ይሰረዋል ልምድ የለኝም ስልጠናስ አለው? የማሽኑ ዋጋ እስከ ስንት ካፒታል ያስፈልገዋል ያሁኑኑ ዋጋ አጣርጠክ ነገረኝ እባክሕ 😢😢😢
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
0913212296
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
አዎ ሴት መስራት ይችላል ግን ሙያ መልመድ የግድ ይላል
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
@@ethiozemenawitube4863 እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰🥰
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
@@ethiozemenawitube4863 ስልጠና የለውም
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
በቴሌ ግራም ማውራት ትችያለሽ 0913212296
@ወተመድህ
@ወተመድህ 6 ай бұрын
የለ ሊሾ ይሰራል ❓
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 6 ай бұрын
አዎ ይሰራል
@ወተመድህ
@ወተመድህ 6 ай бұрын
@@ethiozemenawitube4863 ለ80ቆርቆሮ (4ክፍለ) ስንት ይፈጃል ❓
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 6 ай бұрын
0913212296 ብትደውይ በደምብ ይብራራልሻል
@salemgashe8721
@salemgashe8721 2 жыл бұрын
addis Ababa neow yalhew ye ejeh wagh sent newo
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 2 жыл бұрын
አዎ የእጅ ዋጋ እንደስራው ይወሰናል 0913212296
@salemgashe8721
@salemgashe8721 2 жыл бұрын
enda ena bezu sra neow yleg ground Plas to house new ye ejeh n wagh kalngrkeg be telegram almetam
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 2 жыл бұрын
የሴራሚክ ንጣፍ 130 ብር በካሬ የዘኮሎ ስራ 35 birr በሜትር የደረጃ ስራ 150 ብር በሜትር የመስኮትና የበር door sil &window sil 70 birr በሜትር ..
@chuchumintassa3096
@chuchumintassa3096 Жыл бұрын
Silik kutre lakulin
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 11 ай бұрын
0913212296
@negabirhanbaye6116
@negabirhanbaye6116 Жыл бұрын
i need some one to fixe my house send me telfone
@ethiozemenawitube4863
@ethiozemenawitube4863 Жыл бұрын
0922846626
60x120 GRANİT FAYANS SERAMİK DÖŞEMESİ
11:06
Mühendislik Harikaları
Рет қаралды 12 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 26 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,4 МЛН
Amazing techniques for building bedrooms with ceramic tiles
13:33
mastafaroum 10
Рет қаралды 15 МЛН
6 TIPS For Laying Floor Tile With No Experience
8:45
DIYwithMAX - 🇺🇦
Рет қаралды 930 М.
Cara pasang lantai granite 60x60 yang rapi
18:36
Al Faruq tukang aceh
Рет қаралды 3,2 МЛН
ምርጥ የግድግዳ ሴራሚክ አሰራር ከማብራሪያ ጋር
37:03
Ethio zemenawi tube ኢትዮ ዘመናዊ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
How to Install Tile on the Bathroom Wall [Step-by-Step]
9:00
Andrew Thron Improvements
Рет қаралды 632 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 26 МЛН