ጥያቄዎቼን በግጥም መለሰልኝ ገጣሚ ኬቢሻ

  Рет қаралды 10,357

Alela Media

Alela Media

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@TigMolla
@TigMolla Жыл бұрын
አለላ ቀለም ነው የኛ ውበታችን የሁል ግዜ ምርጫ ያለው ከልባችን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አቤት አደብ እርጋታ ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ያሳካልህ 😍😍😍
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማለም ደስ ሲል
@rabiwello2972
@rabiwello2972 Жыл бұрын
ዘምነናል ብለን አለላን ረስተን በሱፍራ እየሰፋን ስናጠብቅ ክሩን ሀኒ የኛ ቆንጆ አለላሾው ብላ በሚያምር ለዛዋ ስትሰፋ በአለላ ሰልጥነናል ባዮች ይጠይቃሉ አሉ ምንድን ነው አለላ 😅😅😅😅 ቤት ቢመታም ባይመታም ለአንች ነው ሀኒቾ
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ 😅 አመሰግናለሁ 🙏
@Marcylove1322
@Marcylove1322 Жыл бұрын
ከልብህ ወንድ ነህ የልጅ ጀግና❤
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ከነ አለባበስሺ ሁሉ ነገርሺ ውብ እኮነው ፕሮግራም አቀራርብ እራሱ ድንቅ ነው ባለ ግጥሙ ደሞ ጥሩ ነው በርታ #ትንሺ_ፀጉርህን_አስተካክል
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@foz-c3z
@foz-c3z 4 ай бұрын
የአይሁድን ጂራፍ ጀርባህን ሲያነደዉ አላለም አምላክ በሰዉልጂ ጂራፍ ወገቡ ሲነድ ክክክክክክ አኡዙቢላህ ሰቀጠጠኝ ፈጣሪን በዚህ ደረጃ ማነቋሸሺ
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@Beba873
@Beba873 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለምስኪን አማራ ወገኔ🙏 ፈጣሪያችን ሆይ አንድነቱን መተሳሰቡን ፍቅሩን ያድለን🙏ለሞቱብን ነብስ ይማርልን😭🙏 ለታመሙብን ጤናውን ይስጥልን የተራበውም በሙሉ ያጥግብልን🙏ኢትዮጵያየ ዳር እስከ ዳር ፍቅር ይትረፍረፍብሽ ❤የተሰደድነ በሙሉ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤
@esatulayned
@esatulayned Жыл бұрын
ባንቺ መፈቀሬ በዚህ ማን ነቴ ዛሬ ሚገርመኝ ያለኝ እድልነቴ ንፁህ ማንነትሽ ገዝቶኛል አውቃለው ብቻ እያደረ እንደወይን ሁሌ እወድሻለው ሁሌ አፈቅርሻለው
@TigMolla
@TigMolla Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ keep it up my brother
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 6 ай бұрын
ብዙ ተምረናል❤❤❤❤
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 Жыл бұрын
ከእድሜህ በላይ የበሰልክ keep writing ❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
Thank you
@ketemketem1859
@ketemketem1859 Жыл бұрын
ይቱዮብ የምገባው አንቺን ለማየት ነው የኔ ቆንጆ ወንድሜ ፀጉርህን፡ አስተካክል
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@SamiTeferi-jl7rg
@SamiTeferi-jl7rg 8 ай бұрын
ኬቢሻዬ my love
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለ ፀጉርህ ተረድተንሃል በርታ ወድማችን ሀንዬ በጣም ነው ምወድሽ ስርአትሽ አለባበስሽ ልዩ ነው አቀራረብሽ❤❤❤❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Wooow ❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Жыл бұрын
ቃልህይወትያስማልን❤
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 8 ай бұрын
አለላ ቀለም ነው የልጅነታችን የምናስታውስበት ዛሬ እናቶቻችን ይለካበት ነበር የሴትነትመስፈርት. ሰነፍከጎበዟ የምትለይበት አሁንግንተረስቷል ሁሉም ተቀይሮ የራሳችንትተንአይተንየሰው ኑሮ እኔለሚዲያው ትልቅ ምስጋናአለኝአመሰግናለሁ. እንደ ልጅነቴ ዛሬ እናንተ ቤት ላይ አለላስላየሁ 😮😮😮😮😮😮😮😮
@AlelaMedia
@AlelaMedia 8 ай бұрын
😘😘😘
@meskiiidagif5444
@meskiiidagif5444 Жыл бұрын
Kelebe yehona getemi beretaline betlike bota etabekehalihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል Жыл бұрын
እህት አሰ መምህር ተሰፋዬ አበራን አቀረቡልን ❤
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Silane gixamiling ✍
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Silane gixamiling
@ZenebuGegzabher
@ZenebuGegzabher 8 ай бұрын
❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
❤❤❤
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
አረ በአዛኝቷ በድንግል ስም ይዥሃለሁ ወንድም ፀጉርህን ተቆረጠው ይደብራል ❓❓ወንድ ልጆ ፀጉሩን አያሳድግ ይላል ቃሉ እራሱ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11 :14-15 ግጥሞችህ ቆንጆ ነው በርታ
@ketemketem1859
@ketemketem1859 Жыл бұрын
እውነት ነው
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
ስለ ፀጉሩ መልስ ሰጥቶበታል
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
@@AlelaMedia መልካም ለዚያ ከሆነ አድምጨዋለሁ ሀኒዬ በርችልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ሲፌቱ ዋውውው
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@saabcell8668
@saabcell8668 Жыл бұрын
🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
ፀጉርህን ስርዓት ብታስተካክለው
@Miheret-ns3gz
@Miheret-ns3gz Жыл бұрын
አንድን ፕሮግራም ከልጫራሳችሁት አትዩት ከያችሁ እስከመጫራሻው አደምጡት ስለፀጉሩ ብዙ ጊዜ ተነገራ እኮ ወንድሜ በርታ ሀኒ በጣም ታምራለሽ በዚሁ ቀጥይባት❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
​​@@Miheret-ns3gz ዝምብ ነገር ነሽ እንዴ ዝግጅቱን አለማየቴ በምን እርግጠኛ ነሽ ሁሉም ነገሩ ስነምግባሩ የአነጋገር ቶኑ ደስ ይላል ዝግጅቱም‼️ ደስ ይለኛል አለላ❤❤❤🙏🙏🙏 ከስሙ ጀምሮ ፀጉሩን ቢስተካከል ከሚያስተላልፈው መልዕክት ጋር ያኔ ይሄዳል ነው ለማለት የፈለኩት‼️ok አንቺ ግን አታሽቃባጭጭ !
@ThhvFujj
@ThhvFujj Жыл бұрын
ጅል ዝበይ
@gggggggg-z7v
@gggggggg-z7v 3 ай бұрын
እር አትሰዳደቡ እናተዬ😢
@medid.454
@medid.454 Жыл бұрын
Kibrom ebalalew 👉 ebalalew yeabatk seim naw. Kkkkkkkk
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Silane gixamiling ✍
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Silane gixamiling ✍
@awelawel-l9l
@awelawel-l9l Жыл бұрын
Silane gixamiling ✍
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
የኬቢሻ ምርጥ ግጥሞች ስብስብ - kebisha
6:02
YENE FILMS
Рет қаралды 4,8 М.