ጣፋጭ በቀል ክፍል 29 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series

  Рет қаралды 186,700

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 256
@emebetk4493
@emebetk4493 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁላችንም በያለንበት ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
አሜና አሜን አሜን
@ኑሪትአደም
@ኑሪትአደም 2 жыл бұрын
አሚን
@Fነኝ-r7k
@Fነኝ-r7k Жыл бұрын
ኣሜን
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት አመታዊ በአል አደረሳቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
Amen
@jerryyehunie733
@jerryyehunie733 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@sameerass8808
@sameerass8808 2 жыл бұрын
Amen 🙏✝️
@habeshaye4454
@habeshaye4454 2 жыл бұрын
ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን። ፍቅርን እንደዝናብ ከሰማይ ያዝንብልን። ችግርን ከነ ስሩ ይንቀልልን እና ሀገራችንን የደስታ የሠላም የብልፅግና ያድርግልን።
@fahminure
@fahminure 2 жыл бұрын
AMIIIIIIIIN AMIIIIIIIIN
@rabayahhhsh
@rabayahhhsh Жыл бұрын
አሜን አሜን❤
@wuba3439
@wuba3439 Жыл бұрын
ባሻክ በጣም አስቅኝ 😂 የሲናንና የፔሌን አድናቅ ነኝ 😍😍🌹🌹
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሜና እሁድ እረዘመብኝ ጭቀቴን የሚያስረሳኝ ቃና ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን
@danaittesfay4046
@danaittesfay4046 2 жыл бұрын
ኣሜን
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 жыл бұрын
የቡለንት ገፀ ባህሪ የሀበሻ ወንዶችን ፀባይ ነው በፍቅር ዙሪያ በጣም ይንቀጠቀጣል ምስኪን👌
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ሹፌሩና አቶ ሬዛ የምር በጣም ነው የምታስቁኝ ደስም ትላላችሁ
@yena3093
@yena3093 2 жыл бұрын
ዙበይር እኮ ሹፌር ብቻ አይደለም የፍቅር አማካሪም ነው ይመቸኛል😂😂
@asly8915
@asly8915 2 жыл бұрын
🤣🤣❤️
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 2 жыл бұрын
Yes haha
@epjameela461
@epjameela461 2 жыл бұрын
kkkkkkkkሳህ
@tidi2528
@tidi2528 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እውነት ነው
@kidista3313
@kidista3313 2 жыл бұрын
ኧረ ምግቡስ
@aznv6618
@aznv6618 2 жыл бұрын
ቡላንት ፍቅር ነገር ነው ምስኪን 🥰🤗
@ፍቅሪእዩድሌተይ
@ፍቅሪእዩድሌተይ 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በሰላም ኣደረሳችሁ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሰላምፍቅሪስኒት
@ሰላምፍቅሪስኒት 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
Amen Enkuan Abro Adrsen🙏🙏🙏
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@helentesfay4871
@helentesfay4871 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@HayatQueen12
@HayatQueen12 2 жыл бұрын
እሚያምረው ኑሮ ምኞት እና ህልም ብቻ ይሁን🤗🤣🤣🤣😍
@habeshaye4454
@habeshaye4454 2 жыл бұрын
ለኛ ለኢትዮጵያውያን ፍቅር እና መተሳሰብን ይሥጠን
@MmmmMmmm-ss2vj
@MmmmMmmm-ss2vj Ай бұрын
ጓደኝነታቹው ግን ደስ ስሉ❤❤❤❤🎉🎉
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
የ ፐሊን እና የ ሲናን adnaki❤👍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ7ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ7ጀ 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለተክለ ሀይማኖት አመታዌ ባል አደረሳቹህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ
@መቅዲነኝአባዬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ፔሊን የኔ ዉድ 🤣🤣ሥወድሽ እኮ የኔ ቅመም
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
ደስ እኮ ነው ያምትሉ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ቅዳሜና እሁድ እንዴት ነበር በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ብዝት ይበል
@dfgrtg3400
@dfgrtg3400 2 жыл бұрын
ያስጠላ ነበር
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እነዚህን እሶስት እሤቶች የሚወድ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ፐሌንና ስናን ደስ ሲሉ በተለይ ፐሌን እብድ ነገር ነሽ ደስ የሚል
@hayathayat6898
@hayathayat6898 2 жыл бұрын
አይ እናተዬ ምንልበላችሁ አገራችን ያለዉንመከራእሥኪያሣልን
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ይች ጀዳ የምትባል ልጅ መቸ ነው ከድራማው የምትወጣው
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ
@ሀዩየደሴዋ
@ሀዩየደሴዋ 2 жыл бұрын
ማነዉ እደንየ ስደት ስልችት ያለዉ የመዳም ቅመሞች
@محبوبهصبر
@محبوبهصبر 2 жыл бұрын
እኔጥፊጥፊእያለኝነዉወላሂዉዴ
@ሀዩየደሴዋ
@ሀዩየደሴዋ 2 жыл бұрын
@@محبوبهصبرአላህ ያግዝሽ እህት ወደየት ይጠፍል ሁሉም የሰዉ ቤት ነዉ
@ሜሪቱዩብ
@ሜሪቱዩብ 2 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ እንኳን ደና መጣቹ
@shumaiya5915
@shumaiya5915 2 жыл бұрын
ሠላም ውዶቸ ልቀቁልን አፍጥኑት በጉጉት እየጠበቅነው
@ያለእናትህወትባዶናት
@ያለእናትህወትባዶናት Жыл бұрын
ፐልንና ስናን ደስ ስሉ እንዴ ሳቨሽ እና ናዝል ናቾዉ 11:35
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
በቃ ፍቅርን ፊልምላይ እያየን እንፅናና አጀይብ አለ የወሎሰው😁
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-አ9ፈ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ayalayal1553
@ayalayal1553 2 жыл бұрын
😁😁😂
@ማሜየባቦው-ፈ8ጨ
@ማሜየባቦው-ፈ8ጨ 2 жыл бұрын
😁
@ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
@ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ 7 ай бұрын
😂😂
@Rokeya.A13-eu3nx
@Rokeya.A13-eu3nx 5 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂😂😂
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i 2 жыл бұрын
ሲማይ ስታምር
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ለምግዜዉኮምታቹሁ ነዉ የመዳምቅመሞች😁😁😁👌👌👌👌የሥራሠዉናቹሁ👌👌👌❤❤🌺🌺😁😁😁
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሢናን. ምርጥ የፍቅር ሠው ኮሥታራ ወንድ ነበር ግን ሤትልጅነች በገዳም እሡበፊት እሧን መጉዳት አልነበረበትም ግን አይሠማኝ
@duddhd4685
@duddhd4685 2 жыл бұрын
የሲናን እናት መሳቅ ነው ሧራዋ🤣
@emebetmeharuemu7491
@emebetmeharuemu7491 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@assddsf8349
@assddsf8349 Жыл бұрын
አማቴ ይስቃሉ😅😅😅😅😅
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 2 жыл бұрын
አይ ባሻክ የኔ ምስኪን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ባሻክ ወዬዉ በሳቅ🤣🤣🤣ፒሊን የኔ ዉድ ስወድሽ🥰🥰🥰
@etagegnzenebe6786
@etagegnzenebe6786 2 жыл бұрын
በናፍቆት ልሞት ነው ልቅቁት 😔😔😔😔
@ቀባጥጓልሸረ
@ቀባጥጓልሸረ 2 жыл бұрын
🤣🤣😉
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 2 жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ ግን በስንት ተባስቶ ነበር እግዝኦ ጌታ ሆይ
@Rich3344-p8f
@Rich3344-p8f 2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ወላሂ አመት መሠለኝ 😬😬😬
@yotitube9014
@yotitube9014 2 жыл бұрын
ሰላም ለህግራችን
@zahrazahra5450
@zahrazahra5450 2 жыл бұрын
ባሻክ እኮ እሌላ ፊልም ላይ በጣም መጥፎ ሰው ናት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ሰታናድድ እኮ ኡፊ
@fathimabeegam8363
@fathimabeegam8363 Жыл бұрын
ጥቁርፍቅርላይ እብድነበረች
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን እኳን ለተክልየ ብአል አደርሳችሁ🙏🙏🙏
@ቀባጥጓልሸረ
@ቀባጥጓልሸረ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ደቂ ሪመይ ማዓረይ ሰላም ኒዓዲና ንህዝቢና 🥰🥰🥰💊💋
@ramausu7405
@ramausu7405 2 жыл бұрын
ኣሜን(3)🥰🙏 🙏🙏
@mulukaksay1803
@mulukaksay1803 2 жыл бұрын
ኣሜን ማዓረይ😍🙏
@dhhdvzz9326
@dhhdvzz9326 2 жыл бұрын
ኣሜን
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 2 жыл бұрын
እስኪ ቃና ቲቪ ይቅርታ መጠየቅ አለበት የምትሉ ተሰብሰቡ
@bonboncute113
@bonboncute113 2 жыл бұрын
ለምን ምን አጥፍቶ
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 2 жыл бұрын
@@bonboncute113 የሰዶማዊያንን ፊልም ስለ አቀረበ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
እና እንይ ወይስ እናቆርጠው ማለቴ ፊልም ማየት ላቁም እህቴ
@habibhabib7319
@habibhabib7319 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃናውች ።።እዳታቁሙት
@habibhabib7319
@habibhabib7319 2 жыл бұрын
ቱርኩች. ይስሩት. ድራማ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 2 жыл бұрын
ይህን ፍልም የማየው ክሱውን ለመየትነው ደሰ ሲትል
@zadethiopianutbe
@zadethiopianutbe 2 жыл бұрын
Seliam wude Ethiopian seliam li Ethiopian 😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👌
@FfFf-hj5hx
@FfFf-hj5hx Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ😭
@የጁቤyoutube
@የጁቤyoutube 2 жыл бұрын
ባሻድ እና ብሊይን ተቃጠሉ እኮ ዉድ የቃና ተከታታዮች እየ በቅን ነት ደምሩኝ እስኪ
@zebnatesfaw4414
@zebnatesfaw4414 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይቀጥል
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ረበናትህእናተን አለ ምንም ሥትፈልጉ አትልቀቁ በቱርክ ፍቅር ራሤን ልጣደ ወይ ዘንድሮ ግን ሢናን በጣም ተመችቶኛል ብልጥ አሥተዋይልጅ
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ለማንኛውም ፊልሙ የሚያሥተላልፈው ሠውን መግፋት ጥሩእንዳልሆነና የሠራናቸው ሥራወች ተመልሠው እንደእሾህ እንደሚጠቀጥቁን ላለመዘንጋትነው
@TareaRere
@TareaRere 4 ай бұрын
ሳህ😢😢😢​@@sahadauae9589
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
እሰይሲናን ጥሩ ወርቃማውን ኬክ ለባሌ እሰራለታለሁ አስለምደኝ እዲሷ ሸፋ ዋው ። ሴትች በዛውም የኬክ ሙያ እየተማርን
@kunjuk1242
@kunjuk1242 2 жыл бұрын
ፔሊን ቆጆ ከአሊ ጋር ነው እምታምሪው
@ሰላምፍቅሪስኒት
@ሰላምፍቅሪስኒት 2 жыл бұрын
_ሰላም🤝 ንዓኹም ደቂ ሪመይ🥰❤😘_
@ቀባጥጓልሸረ
@ቀባጥጓልሸረ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምኪ $ካ ዪብዛሒለይ ክብረተይ 🥰🥰🥰🥰💊
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አይ ባሻክ እና ፔሊን ተቃጠላችሁ እኮ በወንድ በዚህ ዓይነት መጨርሻችሁ ምን ይሆን
@zahrah1223
@zahrah1223 2 жыл бұрын
ባሻክ ታገባለች ቡለንን ፒሊን ግን ትጎዳለች
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
@@zahrah1223 እህቴ(ወንድሜ)ፍራ ናችሁ እንዴ የሚታይ ፊልም አይነገርም ያስዉ ጓጉቶ ተከታትሎ ሲያይ እንጂ ፍራ
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 жыл бұрын
አይ ባሻክ ችኩል ያልሽ ነገር
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔደሞ አጣሁትብየ ተናድጀነበር 😥😥😁😁
@mekdi7550
@mekdi7550 2 жыл бұрын
ዝናችንን ስለሰማች አላለችም😂😂😂
@asa7410
@asa7410 2 жыл бұрын
መቸም የፔሊንአባትባይኖር አይይይ
@dfggffty5910
@dfggffty5910 2 жыл бұрын
ከኢሊፎክተር ላይ ልወርወርልህ አቶ ሪዛ🤣🤣
@bintmohammed-rv9wx
@bintmohammed-rv9wx 2 жыл бұрын
ባሻክዬ😁😁
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሶስቱ ጎደኛሞች ሲያስቁ
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 2 жыл бұрын
ልቀቁልን የታሪኩን ፍሰት እንዴት እንከታተል 30 ለቃችሁልን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ስት ቀን ስጠብቅ ስለጠፋቹ አመለጠኝ
@hayathetopia964
@hayathetopia964 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡነውእሚያስብለውእሁድእናቅዳሜ
@ሽቅርቅሯነኝየዝግባዋቀበጥ
@ሽቅርቅሯነኝየዝግባዋቀበጥ 8 ай бұрын
ፖሊኒንናሲናንቢታረቁደስየሚላችሁ😂❤❤❤
@mesi2872
@mesi2872 2 жыл бұрын
ልቀቁ ልን ቶሎ እሲቲ🥰🥰🥰
@ابوناصر-ل4ح
@ابوناصر-ل4ح 2 жыл бұрын
Meta kidsmena ehud demo
@جوري-ق3ز7ع
@جوري-ق3ز7ع 9 күн бұрын
ወይኔ ሴቶቺ በሳቅ ገደሉኝ
@selamselam9188
@selamselam9188 2 жыл бұрын
yemr tolga betam new mwedew estaylu wawww❤❤
@Rich3344-p8f
@Rich3344-p8f 2 жыл бұрын
ቅዳሜ እና እሁድን ትምህርት ሥለሌለ በጧት ላለ መነሣት እወደዉ ነበር አሁን በዚህ ድራማ የተነሣ ጠላሁት ክክክክ
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 2 жыл бұрын
Kk
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
ይለቀቅ አይይ ፔሊን በሉ ስብ እያርጋችሁ እ😋♥️
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ-ጐ5ደ 2 жыл бұрын
ሰላም ደቂ ዓደይ😍😍😍😍
@ሰላምፍቅሪስኒት
@ሰላምፍቅሪስኒት 2 жыл бұрын
ሰላምኺ ይብዛሕ ጓል ዓደይ
@redatedabdullah4805
@redatedabdullah4805 2 жыл бұрын
ውይባሻክ
@MmN-uk8hc
@MmN-uk8hc Жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ የፔሊን ህልም😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 ай бұрын
የአሁኒቱ አዳ 😂😂😂
@muluyeeyasulji2681
@muluyeeyasulji2681 2 жыл бұрын
ኣይ ባሻክ 😔😔🤒🤒😁😁😁ዙቤር ሹፌር ብቻ ሳይሆን የፍቅር ኣማካሪ ነው 😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@weleterufalle2371
@weleterufalle2371 2 жыл бұрын
አዲሱ ድራማ መቸ ነው የሜጀምረው
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
ሱሶቼ❤👍
@ttrytrrttm6749
@ttrytrrttm6749 2 жыл бұрын
ስአቱን ወሆላበማስታወስ ጨረሱት
@samrawitalemu8069
@samrawitalemu8069 2 жыл бұрын
ባሻክየ የኔ እብድ😩😩
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 ай бұрын
ባሻክ ጠፍታ ፔሊናና ሲናን ፍቅራቸዉን ያጣጥማሉ🙄😌
@benyamsholla7034
@benyamsholla7034 2 жыл бұрын
ውይ ውዶቸ ልቀቁልን
@samrawitalemu8069
@samrawitalemu8069 2 жыл бұрын
እር ፐሊንየ በሳቅ
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 2 жыл бұрын
በናታችሁ ሁለት ሁለቱን ልቀቁልን
@saradesta2075
@saradesta2075 2 жыл бұрын
የሲናን የሰፈር ሴቱች ለምድነው የኛን ስውር ሴቶች አይነት በሀሬ ያላቸው ክክክ አቤት ሀሚት ሲወዱ ጫፍ ይዘው ነው የሚሩጡት
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@DanuFiseha
@DanuFiseha Жыл бұрын
😊😊😊😊 26:07
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 2 жыл бұрын
ወነ ባሽካ😫😂😂😂😫😂😂
@HrhDff
@HrhDff 11 ай бұрын
ወይ ባሻክ አልቃሻ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እሬዛ ይሄንለመሥጠት ከሊኮፍተር ልወርወርወይአላለም😁😁😁😁👌
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 ай бұрын
ዉዴ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 ай бұрын
🙄😂😂😂😂አይ ሬዛን
@user-lw5ig4bb7o
@user-lw5ig4bb7o 2 жыл бұрын
ሄይይ የመዳም ቅመሞች ዛሬ ሰኞኖ ለካ😹😹🤘
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 жыл бұрын
ይለቀቅ😍😍😍😍
@goodygonny9134
@goodygonny9134 2 жыл бұрын
በጣም ዘገየ😢
@edn1049
@edn1049 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb 2 жыл бұрын
ፕሊን ስወዳት
@efffcfyr4711
@efffcfyr4711 Жыл бұрын
አይይይ ባሻክ
@abdulabudu2645
@abdulabudu2645 2 жыл бұрын
አሜን
@abdullahalhosani8001
@abdullahalhosani8001 2 жыл бұрын
ቀኑ እንደትእንደረዘመይኝ
@goodygonny9134
@goodygonny9134 2 жыл бұрын
ኣረ ብማርያም ሉቁልን🙏🥺
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 жыл бұрын
ሶኞ ፈገግታየ
@mahobaahmed2408
@mahobaahmed2408 8 ай бұрын
ፈርጥጭ😅😅😅
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 2 жыл бұрын
ለምንድነው እሁድ ና ቅዳሜ የማትለቁት
@UytGgv
@UytGgv 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
ለከባዱ ህይወት ይህንን አድርግበት
51:15
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Рет қаралды 6 М.
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 150 М.
Человек паук уже не тот
0:32
Miracle
Рет қаралды 1,6 МЛН
Giant UNO😳 Subscribe to me👋🏻
0:19
Nazar S
Рет қаралды 8 МЛН
Больше ее там никто не увидит..😅
0:41
Lukyanov_life
Рет қаралды 6 МЛН